New Ethiopian | Leyone | ሌዮኔ | ክፍል 1
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- አጥናፍሰገድ በጋዜጠኝነትና በአሳታሚነት እንድ "ጦቢያ"፣ "ጥቁር ደም" እና "ታይታኒክ" የተባሉ ጋዜጣዎች ላይ የሠራ ሲሆን በመጽሐፍት ረገድ ደግሞ ከዚህ በፊት በትርጉም ሥራ አምስት መጻሕፍቶችን እና አንድ ልብ ወለድ ድርሰቱን ለአንባብያን ያቀረበ ጸሐፊ ነው።አጥናፍ ሰገድ ሌዮኔ የተባለውን የመጀመሪያ ልብ ወለድ ድርሰቱን በጥቅምት ፳፻ (2000) ዓ.ም. አሳትሞ በሀገር ውስጥ፤ በብሪታኒያ እና በአሜሪካ ገበያ ላይ አውሏል።
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...
ዉዶቼ አክብራችሁ ስለምትታደሙልኝ አመሰግናለው! ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆን አይዘንጋ።
👉 th-cam.com/channels/bSEiDIYRFMpSqaCQzwMwQQ.htmlvideos
bh
@@kirubelababe2046 ሼሼሾሼሼሾሾሹሾሼ
ሾሼሼሾሼሾሹሾ
ድምፅህን ሰወደዉ ያለለሁት በሰሜን አሜሪካ ነው የለሊት ስራዬ ላይ እንዴት እንደማጣጥምህ አልነግርህም ረጅም ትረካዎች አቅርብልን በናትህ አንወድሀለን ያ
ፀግሽ ያንተን ትረካ መስማት ለምጄ ሌላ ትረካ መስማት ያስጠላኛል ፀግሽ ድምፅክ ሰወደው በጣም ነው የማደንቅክ
ዋው ዋው ብያለሁ መጨረሳው በጣም ደስ ብሎኛል እኔም አብሬ ተከራተትኩ መጨረሻቸው ናፍቆኝ ነበር ❤💕🙏💕 ፀግሽ አድናቂህ ነኝ ከነ ድምፅህ 👍💪
በጣም ጎበዝ አንባቢ ለመሆንህ ምንም ጥያቄ የለውም. ሙዚቃ ሲገባ ግን በጣም ይረብሻል ሀሳብ ይሰርቃል ለማዳመጥ አልቻልኩም🌻
Yistekakelal weynua. Thanks for comment.
ፀግሽ ያንተ እና የደጀኔ ጥላሁን የአተራረክ ተሰጦ የሚደነቅ ነው :: በርታ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ
እናመስግናለን ፀግሽዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሌም ምርጥ ስራ በምርጥ አቀራረብህ ይዘይ ክች ስለምትል በጣም።እናመስግናልን።በርታልን
ፀግዬዬዬዬዬዬ እናመሰግናለን የኔ ድምፀ መረዋ ትለያለህህህህህህ
ፀግሽ ስወድህ የኔ ድምፀ መረዋ ያንተ ና የማሂ ትረካ በጣም ደስ ይለኛል አድናቅህ ነኝ እናማ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏😍😍😍😍😍😍
You have a good voice & you’re doing an amazing job. Well done 👍
Welcome Back Mr T thank you for beautiful voice and story you make my day off to start my day I thank you 🙏
ፀግሽ ትችላለህ አይገልፅህም ዋው ግሩም ነው
Thanks Tsegaye as usual. I had to interiupt ‘የታንጉት ምስጥር' to listen to this beautiful story. Juggling from one story to an other! I have to keep up….
❤❤❤❤❤❤❤
Well come bro 😎 thanks 🙏 🥰🥰🥰
ጠግሽ ❤❤ እንኳን ደህና መጣህ
አመሰግናለሁ ❤❤❤
Good job
ስላም የተዋጣልህ ተራኪ ነህ ፀጋየ
መጽሀፍ መረጣህና አተራረክህ በጣም ሀሪፍ ነው! በርታ!🙏
ፀግሽ አመሰግናለሁ ፣
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ቀጣዩን ክፍል በ ጉጉት እጠብቃለሁ
ኣሪፍ ነው ጸግሽ።video ብዙም አያስፈልግም።እንደ እኔ፡audio በቂ ነው ጸግሽ።
Love your voice 👂🏼👂🏼
ፀግሽ እስቲ ሚክሎል የሚለውን መፅሐፍ ወደ ፊት ተርክልን ደራሲው ገ/መስቀል ይመስለኛል ድሮ ነው ያነበብኩት በአሁኑ አዕምሮዬ መስማት እፈልጋለሁ ።እየው ነና ላድማጭ ይመጥናል ብለህ ካሰብክ አቅርብልን ደግሞም እርግጠኛ ነኝ ይመጥናል
#tsegashe wow so beautiful
አናመሰግናለን ፀግሽየ😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Wow bartu
በርታልኝ ውንድሜ ❤❤
እናመሰግናለን የኛአ ድምፅ መረዋ ይገርማል የኢትዮጰያ ቅርሶች እተዘረፉው ያሉት ለካን በኛአ ሰዎች ነው
ዋው ፀግሽ እንኳን ሰላም መጣህ
Thank you!!!. 💚💛❤️
Unkan baselam metak yemin wedik tsegaye aberar 💖💖💖💖💖💖💖💗💗💗💗
ፀግሽ እንዴት ልነግርህ አችልም ስተርክ ሳዳምጥህ ብውል አይሰለችኘም በርታ
Thank you tsag
48 ቁጥር ሹል ጫማ ተመቸኝ. በጣም detailed ነው ታሪኩ በጣም ጎበዝ ነህ ድምፅህም መሳጭ ነው. በርታ በርታ!!!
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ
Welcome back you have amazing voice
ፀግሻ ነፍሴ እንኳን ስላም መጣህል. እስኪ ልመሰጥ
ፀግሸ እንካን ደህና መጣህ
We missed you, thanks for coming. Cheers
Fonkaye tenafek neber🤗
ቀጣዩን አጣሁት ፀግሽ😮
እናመሰግናለን ተስፍሽ
እኳንደህናመጣህ።ፀግሽ
i need to naret some book with you Thegesheye ❤
አረፈ ነው ፀግሸ ቀጣዩን በጉጉት እንተብቃለን
ውዶች አሞኛል ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ
ፀግሽዬ እንኳን ደና መጣህልን
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
@@lizethio6061 አሚን እህቴ እረ ሴት ነኝ😂
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ እይዞሽ ፀልይ
Abo Tsegish dimtsik siamir bro, please Tsegish lib wust bemigeba classical bitajibew degmo betam yamiral lik ende Mahlet....
ፀግሽዬ ❤❤
ሰላም፣ፅጊሽ፣አህለን
Segshe ekan dehna metak eyetfak new begugu new mtebkek
ፀግሽየ አድናቆቴን በምን ልግለፅልክ ይሆን ሳዳምጥክ እኮ በታሪኩ ሰምጨ በምናቤ እኔ ነኝ ምተውነው በጣም አድናቂህ ነኝ ባናግርክ ደስ ይለኛል
ሰላም ፀግሽ
እናመሰግናለን
ግን ከካላስቼገርን "ዴርቶጋዳ" የሚለውን መፀሀፍ ብትተርክልን ምስጋናዬ ከወዲሁ ላቅ ያለ ነው ።
ከብዙ ተራኪያን ዩቱበሮች ልከታተል ፈልጌ ጆሮዬ የአንተና የአዲስ መንገሻን ድምፅ ለምዶ እምቢ አለኝ።
♥️♥️♥️
እናንተ ከመኮመታቹ በፊት ላይክ አድርጉት 👍እንደዚ 😊
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህልን እናመሰግናለን ምንም አይነት ድርሰት ይሁን ባንተ ከተተረከ ጣፍጭ ነው ነብስ ነው የምትዘራበት ቅመም ነህ እኮ ክክክክ
❤️💞❤️
💕ፀ💕ግ💕ሽ 💕የኔ ድምፀ መረዋ
ሰምኑን አልተመቸኝም ነበር
እስቲ ደም ልመሰጥብክ👂
tsegesh ysew merx bedsta tekeblnkal enkwan dena mexak
Tsegsh enmesgnalen
Good morning God bless 🙏 ፅግሽ
ውውው
ታጉትን አቃርጪ ዘልዬ እዚህ. ገባው አሪፍ ነው
ፀግሽ ጥያቄ አለኝ ☝️የታንጉት ምሰጢር አለቀ ነው ?? ይሄንን ደሞ ተመሰጬ ሳበቃ እኮምታለው 😊
ታዲያስ
😄😃😀
ሰብስክራይብ ያድርጉ ይማሩ ይዝናኑ
Enkone dana matakelen tsagesheye gin vidio baxam eykoyake nawe metelaka tolo tolo betelakelen dase yelanale tenafekanalake🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹yenekelfe kenenahene
አንተእደምኮን።ተስፋአደርጋለሁ።ያንተድም ፅህናፍቆኛል
Not worthy it, too many ads.
There is a monthly payment on TH-cam if you are not ok with Ads.your Comment has nothing to do with this work.
❤❤❤
💕ፀ💕ግ💕ሽ 💕የኔ ድምፀ መረዋ
ሰምኑን አልተመቸኝም ነበር
እስቲ ደም ልመሰጥብክ👂