“የት ነች??"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 164

  • @flagotyohannes7832
    @flagotyohannes7832 2 ปีที่แล้ว +35

    በጣም፡የሚገርም፡ስራ፡ነው፡ያቀረብከው፡አመሰግናለው።
    ደራሲውን፡ሳላደንቅ፡አላልፍም።
    መጀመርያ፡ስሰማው፡አልገባኝም፡ነበር፡ደግሜ፡ሳነበው፡ግን፡ሁሉም፡ፀሐፊዎች፡እንደዚ፡ቢፅፉ፡ብዬ፡ተመኘው።
    ለምን፡እንደሆነ፡ታውቃለህ?
    ብዙ፡ጊዜ፡ሰዎች፡እኛ፡የምናስበውን፡እንጂ፡እኛ፡የምናደርገው፡ነገር፡ሌሎች፡ላይ፡ምን፡አይነት፡ነገር፡እንደሚፈጥር፡አናስብም።
    ለዛም፡ነው፡በየቦታው፡ችግር፡የሚፈጠረው።

    • @Aነኝየረሱልኡመት
      @Aነኝየረሱልኡመት 2 ปีที่แล้ว

      ለሀሀሀሀሀሀሀሀሀዠ ዠዠዠዠዠሰዠዠለሉ ዠዠዠ ዠዠሸዘዠበመሐዠለዠተዠተዠተ65?111.....

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว +1

      Esti tarikun getaymesh asrejign

    • @flagotyohannes7832
      @flagotyohannes7832 2 ปีที่แล้ว

      @@ninaaman4586 ለምሳሌ፡የመጀመረያዎቹን፡ሦስቱን፡ብታያቸው፡መጀመረያው፡ላይ፡ያለችው፡ሴት፡የሚቀጥሉት፡ሁለቱ፡ላይ፡ትኖራለች፡የመጀመረያና፡ሁለተኛው፡ላይ፡ዋና፡ገፀባህሪ፡አይደለችም፡ሦስተኛው፡ላይ፡ግን፡ዋና፡ገፀባህሪ፡ትሆናለች፡ሌላው፡ሁለተኛው፡ላይ፡መጨረሻው፡አካባቢ፡ባር፡ውስጥ፡የተገናኙትን፡ስትሰሚ፡ምክር፡የሰጠው፡ሰው፡የመጀመረያው፡ላይ፡ዋና፡ገፀባህር፡የነበረው፡ነው።
      እኔ፡በጣም፡የተመቸኝ፡አንደኛው፡ከሁለተኛው፡ጋር፡ሁለተኛው፡ከሦስተኛው፡ጋር፡የተገናኙበት፡መንገድ፡ነው፡፡

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว

      @@flagotyohannes7832 amesegnalew yene wud gn jerbawa lay yetenekesechew lij mecheresha lay ginbu yewededat set nat ende??ena erasun yatefaw sewye askeyami neh eyetebale yadegew lij nw??

    • @yonasmelaku7063
      @yonasmelaku7063 ปีที่แล้ว

      thats why i love adam retta.....

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  2 ปีที่แล้ว +75

    ትንሽ እንዲህ ፈተን የሚያረግ ስነ ፅሁፍ ለምትወዱ enjoy it! ነገር ግን ግራ የተጋባችሁና የተወዛገባችሁ አንድ ጊዜ ደግማችሁ እንድትታደሙት እመክራለው። ድጋሚ ካወዛገባችሁ ግን ጦሳችሁን 😄 ከሰሞኑ ቀለል ባሉ ወጥ ስራዎች አገኛቹሃለው ። ወዳቹሃለው ❤️

    • @sailermoon6871
      @sailermoon6871 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ በጣምነው የተወዛገብኩት በመጀመርያ አሪፍ ነበረ በመጨረሻ ግን የእውነት ግረ ገባኝ አተ ባትሆን አልጨርሰውም ነበር

    • @nbintahmed4590
      @nbintahmed4590 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ደሞ ስጠላህ...😘❤

    • @lilitsegaye6856
      @lilitsegaye6856 2 ปีที่แล้ว

      ጥበብ እንደጠራችኝ ለማረጋግጥ እያዳመጥኩት ነው🧐

    • @sailermoon6871
      @sailermoon6871 2 ปีที่แล้ว

      @@nbintahmed4590 አይባልም

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 ปีที่แล้ว +19

    ፀግሽ አንተ ስትተርክ ከጀመርኩ ማቋረጥ አልችልም ነፍስ ዘርተህበት ስለምትተርከው በቃ በስሜት ጥፍት ብዬ ታሪኩ ውስጥ ገብቼ በአይነ ህሊና ውስጥ እያንዳንዱን ገፀበሀሪ አየዋለሁ::በርታልን ድንቅ ተራኪ ነህ:: 🙏🙏🙏

  • @kidistgirma6214
    @kidistgirma6214 2 ปีที่แล้ว +3

    ደራሲ ሚካኤል አዝመራው እና ቆንጆ አድርገህ የተረክልን አንተን እናመሰግናለን

  • @Dev-qz9sq
    @Dev-qz9sq 2 ปีที่แล้ว

    Thanks!

  • @MohaMoha-po5qr
    @MohaMoha-po5qr 2 ปีที่แล้ว

    ፀግየ።በጣምአመሠግናለሁ።ትረካህ።ዉሥጤነዉ።ሁሌምነዉየምከታተልህ።በርታልኝ

  • @tarekegnmelesse8135
    @tarekegnmelesse8135 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው ሕይወት ያለው እሚመስል ስነፅሁፍ አና ስዕል በአንድ መፅሐፍ ውስጥ ለየት ያለ ድርሰት

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን በደህና መጣህ ፀግሺ በአንተ ትረካ በጣም እደስታለሁ
    እንኳንም ኢትዮጵያዊት ሆንኩ እላለሁ ኑርልን
    ለመላው የኢትዮጵያን ወገኖቼ ስላማችሁ ብዝት ይበል 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹💚💚💛💛♥️♥️

  • @haymanotbelete5014
    @haymanotbelete5014 2 ปีที่แล้ว +1

    ነገ የተሻለ ይሆናል የሰው ልጅ ተስፋ አይጣ ፈጣሪዬ ተመስገን ወንድሜ ፀግሽዬ ከልብ ነው የማመሰግነው ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @titieti1880
    @titieti1880 2 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርም ነው እውነትም የስው ልጅ ተስፋ አይጣ አምላኬ ሆይ ሁልግዜ ከጐኔ ነክ አሁንም እንዳትለየኝ አሜን(3) ፀግሽ ተባርክ በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v 2 ปีที่แล้ว +5

    ፀግሽዬ አወዛጋቢ ይመስላል ግን ማስተዋል ነው የሚጠይቀው ተመችቶኛል አስተላለቁ ግን ባይሞት ጥሩ ነበረ ብቻ ይሁን እናመሰግናለን አትጥፋ እንጠብቅሃለን

  • @ቤቲYouTube-l6y
    @ቤቲYouTube-l6y 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት በጉጉት እኮ ነው ምጠብቅህ ሁሌ ከቅልፌ ስነሳ አዲስ ስራ ባገኝ ብዬ እመኛለሁ በርታልኝ

  • @mitikebekato6147
    @mitikebekato6147 2 ปีที่แล้ว +2

    ገራሚ ስራ ነዉ ፀግሽ በተለይ አንተ ስታነብልን በጣም ወድጄዋለዉ አመሰግናለሁ።
    🙏🙏

  • @Aየመርሳዋቀበጥ
    @Aየመርሳዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሽሰላምነው ጠፋህብኝእኮ።እኳንበሰላምመጣህልን።ወንድማችን

  • @fritaabreha6200
    @fritaabreha6200 2 ปีที่แล้ว +4

    ፀግሽ ያኛው አካውንትህ ላይ እየጠበቅንህ ነው እንዳትረሳ 💛

  • @bezawitgirma2638
    @bezawitgirma2638 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላምህ ይብዛልን ፀግሽዬ ኑርልን በቃ ደስ ብሎህ ኑርልን 😍😍😍🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው የሰው ልጅ ለነገ ተስፋ የሚደርገው ካጣ በህይወት ቢኑርም በድን ነው ለመኑር የምንጓጓው ተስፋ ሲኑረን ነው ነገ መልካም ይሆናል ነገ የተሻለ ነው ብለን ስናስብ ብቻ ነው እግዚአብሔር ተስፋ አያሳጣን ገራሚ ትረካ በጣም ነው የተማርኩበት
    Thanks ፀግሽ

  • @kiyatilahun4704
    @kiyatilahun4704 2 ปีที่แล้ว

    Ufffffffff menewe balaleke hulume ga hije neber andande bota laye ende jele sesek demo salekse beka yonase, hilu,ruhama,derje,mihert,(luel) yemakachewe newe yemeselegni yemigerm derasi newe demo bante demtse siterk wawwwww thank you so much❤🙏

  • @zewdietadesse5987
    @zewdietadesse5987 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅግሽ አመስግናለሁ ምርጥ ትረካ ነው

  • @ፀጊጌታሰውያደረጋት
    @ፀጊጌታሰውያደረጋት ปีที่แล้ว

    ያው ፅሁፉ ላይ ነፍስ ነው የምትዘራበት እና ሁሌም እደነቃለው ፀሀፊው ደሞ ገራሚ ሰው ነው ሁሉታችሁንም አደንቃለሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 ปีที่แล้ว +4

    the title is የት ነች ... i keep listing but in the middle i was like የት ነዉ ያለሁት hahahaha . ሰራህልን የሚገርም ርዕሰ እና ትረካ. Confusion and focusing and finally ገባኝ ... 😍😍😍😍 you the best eko. All the way California

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 2 ปีที่แล้ว

    ፅግሺ እትጠገብም እንደው ህይወት ከግራ ወደቀኚ እያማታቺን ስለሆነ የመስማት ጊዜዬ አጪር ነው ይመቺህ ውዴ በርታ

  • @maylee6060
    @maylee6060 2 ปีที่แล้ว +1

    I love your voice and stories ❤ 😍😘 👑🙇‍♂️👑🙇‍♂️

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 2 ปีที่แล้ว

    Selam Tsegsh betam harif tarik new Astemarim new thanks you Selamh yibzaln ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsegayemikellelij7857
    @tsegayemikellelij7857 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Tsegreshi ❤🙌

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 ปีที่แล้ว

    ፀግሸ እናመሰግናለን በጣም ወድጀዎለው ያእውነት በጣም ማንበብ ምን ያህል ጠቃሚ መሆኑን ያያውበት ነው በርግት ሰላልተመቸኝ ትናንት ነው ተመሰጫ ያደመትኩት

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 2 ปีที่แล้ว +2

    Oh my God finally I found something useful. I really appreciated your amazing work. Please keep this wonderful art.

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    Gerum new tsegsh👌🙏

  • @meirafhunde3163
    @meirafhunde3163 2 ปีที่แล้ว

    Amazing 👏 ለየት ያለ የአፃፃፍ ስልት. I have heard it twice because it requires a bit of attention 😀 thank you tho 🙏

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏 Mr T wow amazing story the first I don’t understand but when I listen many times it very beautiful voice and story thank you 🙏

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 2 ปีที่แล้ว +1

    Amesgenalhue betame 😍👍👏👏👏👏

  • @ethiokids1588
    @ethiokids1588 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ይገርማል በጣም ወድጄዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍🙏🙏

  • @ethiotach3460
    @ethiotach3460 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @מקונןקטלה
    @מקונןקטלה 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋየ በርታልኝ ታኮራን አለህ ምርጥ ሰውነኽ

  • @MamaEthiopiaEthiopia
    @MamaEthiopiaEthiopia 2 ปีที่แล้ว +2

    Tsegish enkuwan dena metah semiche demo emelesalehu

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 2 ปีที่แล้ว +3

    አለቀ 😭I can’t believe this kind of Writer’s exit in Ethiopia ፀግሽ ሁለም አንደኛ ተራኪነህ good job 👏🏽

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድማችን ፅግሽ ትረካው ደስ ይላል በርታ ግን አልገባኝም ለስንት ስው ነው እሚተረከው ድብልቅልቅ አለብኝ ብቻ እጃ የገባው ይኖር ይሆን

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ናፍቀኸኝ ነበር❤️💞❤️

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 2 ปีที่แล้ว +1

    #1 gerami seranew..

  • @hajikuku5577
    @hajikuku5577 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣቤት ፀግሽ ትመስጠናለህ እኮ❤💕❤💕❤💕

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome ፀጊሽ ምርጥ የጥበብ ሰው😍ናፍቀከኝ ነበር ተመስጪ እመልሳለሁ❤

  • @hayatmaryy7606
    @hayatmaryy7606 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምፁ ዋው😋😘

  • @abigulema5114
    @abigulema5114 2 ปีที่แล้ว

    ፀግሽ እናመስገናለን ❤❤❤

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 2 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ደስስስስ ይላል ታሪኩ

  • @BrktiG
    @BrktiG 7 หลายเดือนก่อน

    Ttegishye endet nafkeheg neber betam enkuwan agegehuk

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም አቀራረብ እናመሰግናለን

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 ปีที่แล้ว +1

    You are different eko...😍😍😍. Love you brother

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 2 ปีที่แล้ว +3

    የዛሬው ልዩ ነው በጣም ደስ ይላል የመችህ

  • @መቅደስማርያምልጅ
    @መቅደስማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ የኔ ውድ ስዉዱህ❤❤❤❤🥰🥰

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሸ እንዴት ነህ እንደድሮ ማዳመት አልቻልኩም ያኑሮ ነገር ግን በጣም ነው ያምወደው ያንተን ትረካ

  • @bayushnk6344
    @bayushnk6344 2 ปีที่แล้ว

    betam arif tsehuf new kene aterareku wow yatbko meyaz terifu kehulum kedmo melkek new betam yetmchgn ababal!

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 2 ปีที่แล้ว +1

    👏🏾👏🏾👍🏾bexam bexam grim yemil leyet yale wisibsib chinqilat yemiyasera tarik neber thanks tsegish 🙏🏾👍🏾🥳🥰💕 bezia lay sinetsihufachin yihen yahil reqeq maleetu desssss yilal 🤩

  • @ma9546
    @ma9546 2 ปีที่แล้ว

    thanks for sharing abrer

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 2 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @hiitsme6013
    @hiitsme6013 2 ปีที่แล้ว

    Wowwwwww geram eko new demtsa

  • @myloveAllah-i7x
    @myloveAllah-i7x 2 ปีที่แล้ว

    ጥጋየ የኔ። አንድበት ጣፋጭ ስኳር ነህኮ

  • @hilenafeseha6602
    @hilenafeseha6602 2 ปีที่แล้ว

    Wow,chenkelat gymnastics yemiyasera sera kebret yestelen!

  • @selamnaga709
    @selamnaga709 2 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ጊዜ አያነበብኩት በፁሁፍ fb ላይ ነበር በአንተ ድምፅ ስተረክ ደግሞ የበለጠ ያምራል በርታ😍

  • @rozakassa6954
    @rozakassa6954 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀግሽ እናመሰግናለን 😍

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 2 ปีที่แล้ว

    Betam new des yemelew wedjawalhu bertaln

  • @Jobiraw404
    @Jobiraw404 ปีที่แล้ว

    ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ለደቂቃ ሳይሰለች የጨረስኩት ትረካ ግሩም ነው!

  • @Joymberhe
    @Joymberhe ปีที่แล้ว

    I love it

  • @שוקוזהטוב
    @שוקוזהטוב 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ የኔ ሕይወት ነው

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ❤

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 2 ปีที่แล้ว

    እዚህ ቤት እኮ ከገባው ቆየው ፀግዬ እናመሰግናለን

  • @ፍቅርየራያልጅ123
    @ፍቅርየራያልጅ123 2 ปีที่แล้ว

    ወኔ አቀራረብህ እንዴት ደስ ይላል

  • @henimamo4452
    @henimamo4452 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሽ በጣም አድናቂ ነኝ 🙏🙏ትነሽ ብቻ kir የሚልኝ ነገር አለ back groundu ምሰል ላይን የሚሰብ ነገር bion 🙏

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 ปีที่แล้ว

    ከስራዬ ቤቴ ከቤቴ ወደ ስራዬ በሰላም ገባሁ ትረካህን እያዳመጥኩ🤔 ገራሚ እናመሰግናለን

  • @abebam1650
    @abebam1650 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏

  • @sifaansolomon2283
    @sifaansolomon2283 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💗💗

  • @TsigeredaEshetu-g5j
    @TsigeredaEshetu-g5j ปีที่แล้ว

    እየገባኝ አልገባኝም ግን ምርጥ ነው😊

  • @nardosregassa1790
    @nardosregassa1790 2 ปีที่แล้ว

    wow it's so perfect

  • @MamaEthiopiaEthiopia
    @MamaEthiopiaEthiopia 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤ enwedihalen

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 2 ปีที่แล้ว +1

    Welcome yene sus 😘

  • @arediaboye2937
    @arediaboye2937 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ስትችልበት ብቻ ፈጣሪ ይጨምርልህ ከከፉ ነገሮችም ይጠብቅህ ሌላማ ምን ልበልህ አንተ እንደሆንክ ጉውውውውውድ ነህ ክክክ

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 2 ปีที่แล้ว

    ፅግሽየ እሄ አስቀያሚ ድምፅህ እወደዋለው

  • @tigistzeleke8900
    @tigistzeleke8900 2 ปีที่แล้ว

    በርታልኝ😍😍

  • @habtamambaye8395
    @habtamambaye8395 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ትረካ

  • @sharjahsharjah9147
    @sharjahsharjah9147 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤😍❤😍😘😍😍

  • @hikmamehamed3520
    @hikmamehamed3520 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samarsamrawit9238
    @samarsamrawit9238 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @mhireta8102
    @mhireta8102 ปีที่แล้ว

    ❤❤

  • @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ
    @ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ 2 ปีที่แล้ว

    እንደው ፀግሺዬ የኔ ድምፅ መርዋ የሴት ድምፅህ የምትርከው እኔ ልሙትልህ ሰወድልህ የኔ ድምፅ መርዋ አንደኛዬ👌👌👌👌 ያንተን ተርካ ሳዳምጥ ለፍቅር ያለኝ አመለካከት ይቀየራል ተስፋ ጥንክሬ ብርታት ስኬትን አስባለሁ

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה ปีที่แล้ว

  • @almazabara912
    @almazabara912 2 ปีที่แล้ว

    በጣም መልካም ነው

  • @wromio
    @wromio 2 ปีที่แล้ว

    👌

  • @merrynegus7151
    @merrynegus7151 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
    @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ፀግሽ ግን ሳይገባኝ አለቀ

  • @yabtommy9944
    @yabtommy9944 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ የመነ ስራ ነው መወሳሰቡ እራሱ ውቨት ሰጥቶታል ! ፀግሽ ድግሞ ነብስ አድርገሽ ተርከሽዋል

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ድምፅ ❤️

  • @ሰውመሆን-ኀ9ኘ
    @ሰውመሆን-ኀ9ኘ 2 ปีที่แล้ว +2

    ከኔ ይሁን ከፅሁፉ ለትንሽ መጨረሻ አካባቢ የገባኝ ካልገባኝ ተደበላለቀብኝ ።😇🙄
    ዋና ታሪኩ ባለቤት ግንቡ ነው? ወይስ ግንቡ አዲስ ገፀባህሪ ነው?

  • @መቅደስማርያምልጅ
    @መቅደስማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም

  • @sharjahsharjah9147
    @sharjahsharjah9147 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወንድሜ

  • @kulaniikykulanii1589
    @kulaniikykulanii1589 2 ปีที่แล้ว

    well segish dasimil siraa nw 💚

  • @mkotryferkotc2120
    @mkotryferkotc2120 2 ปีที่แล้ว

    ልዩ ekneh 😍😍😍

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 2 ปีที่แล้ว +2

    hi tsgesh

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 2 ปีที่แล้ว +1

    ልተኛና ነገ በአዲስ መንፈስ እሰማዋለው