ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የሥላሴ ምሳሌዎች ክፍል 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙwww.youtube.co... ያክብርልን

ความคิดเห็น • 149

  • @addissineshaw1080
    @addissineshaw1080 ปีที่แล้ว +3

    ለዲያቆን ሄኖክ። እጅግ ድንቅ ግሩም የሆነ አገላልጽ እስካሁን በመወዛገብ ላይ ነበር የኖርሁት እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ።ገብቶኛል።።።።

  • @amanueltsegaye7849
    @amanueltsegaye7849 2 ปีที่แล้ว +24

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ተመስገን ማክሰኞ ማክሰኞ የስራ እረፍቴ ነው በእረፍቴ ቀን እማዘውትረው ከመንፈሳዊ ትምህርት የራቀ ነበር መጠጥ ቤት ፑል ቤት ፊልም ቤት ግን ተመስገን ከክረምት ጀምሮ እናንተ በኣካል መጥቼ እንድማር ዓይኔ ላበራልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይክብረ ይመስገን ኣሜን!!

    • @Dawit-negash
      @Dawit-negash 10 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር አድሎሃል

  • @siemstube
    @siemstube ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሄር ይስጥልን ቃለሂወት ያሰማልን ኣባታች ደስ የሚል ኣንደበት ልብን የሚያሳርፍ ቃል ምን ይባላል እግዚኣብሄር እንደናንተ ኣባቶች ኣያሳጣን ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!

  • @Zet2023-fs1tt
    @Zet2023-fs1tt 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን 🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🤲✝️🌹

  • @Xh49Gj99-wh3zd
    @Xh49Gj99-wh3zd 13 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SadeeYwsx
    @SadeeYwsx 5 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነዉ መምህርነ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 2 ปีที่แล้ว +2

    በመመህራችን አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም መሰረታዊ ትምህርት ነው ያለማቋረጥ በተከታታይ ከዚህ በላይ መማር አለብን ቤተ-ክርስቲያናችን እጅግ ረቂቅ እና የማትመረመር ነፂህት መሆኗን በደምብ እየተረዳን ነው.

  • @abuqalamsiismedia
    @abuqalamsiismedia ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😍😍 kalehwot yasemaln enku memrachn

  • @ሁሉበእርሱሆነ-የ8ቸ
    @ሁሉበእርሱሆነ-የ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይዉት ያሰማልን መምህረችን በእድሜ በጤና ይጣብቅል ተስፋይቱን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን ።

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 2 ปีที่แล้ว +1

    የህይወት ቃል ያሰማልንመምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉ ያብዛልህ እናም በሰማነዉቃል የህይወት ስንቅ ይሁንልን አሜን ይቆየን ማህበር ጺዮን በርቱ እናመሰግናለን

  • @endanchyelemazanawe5007
    @endanchyelemazanawe5007 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Qalahiwot Yasamalin Mahamirachin Egziaber yibarkot tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️♥️⛪️✝️

  • @hopolapos
    @hopolapos 2 ปีที่แล้ว +8

    ቃለህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እና ወንድሞች ይህንን ትምህርት በቴሌግራምም ሰዎች እንዲያገኙ convert አድርጋችሁ ብትለቁ ብዙ ወጣቶች ይማራሉ አመሰግናለው ወንድማችሁ ቀፀላ ጊዮርጊስን በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @amanueltsegaye7849
      @amanueltsegaye7849 2 ปีที่แล้ว +4

      ጥሩ ምክር ነው ግን ኣንተ ደሞ ግዴታህ ተወጣ ሼር ሚለው ተጭነህ ቴሌግራም ገብተህ ቴሌግራም ላይ ያሉ ኮንታክትክ ለሁሉም ባትችልም ለተወሰነ ሼር ኣርግላቸው ለምሳሌ እኔ 3ቱ ክፍል በተከታታይ ለ15 ሰዋች ሼር እያረግኩ ነው ኣሁንም ወደዛ ነኝ እና ጥሩ ሃሳብ ነው እኛም እንሳተፍ ስልክ ካለን እ ዋይፋይም ከተፈለገ ብዙ ቦታ ኣለ እና እኛም እንችላለን ስለሁሉ ነገር እግዛቢሄር ይመስገን ኣሜን!!

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @TGST645
    @TGST645 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይስጥልን መምህር በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ❤❤

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ😘❤🙏🙏🙏

  • @merihtesfye9524
    @merihtesfye9524 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለሒወት ያሰማልን አምላክ ቅዱሳን ፍሳሜህ ያሳምሮም አምለከ ሊቃውንት አለይህ ።

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +3

    Egzibher yimsegn amen kale hiwot kale berket yasemalin memehirachen tsgawin yabezalewot🤲💚💛❤🙏

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በጣም ደስ የሚል ትምርህት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @cellnet2558
    @cellnet2558 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ሒወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @michaelgirma4328
    @michaelgirma4328 9 หลายเดือนก่อน

    Kalhiwot yasemaln.....ye agelglot zenihn yarzmilin

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 ปีที่แล้ว

    Amen..amen amen..kale..hiwet yasemal memhrachin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💚❤💛

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Eritrean91
    @Eritrean91 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት የስምዓልና

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ ปีที่แล้ว +2

    በሥላሴ ስም በጣም ድንቅና ግሩም ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዲን.ሄኖክ🙏

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @ethio2550
    @ethio2550 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 ปีที่แล้ว +4

    ውድ መምህራችን ስላንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን🙏ቃል ህይወትን ያሰማልን ቅድሥት ሥላሴ ይባርኩህ ይቀድሱህ 🙏❤️😇

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 ปีที่แล้ว

    Amen Egziabhere yistelen Memhir 🙏kalehiwot yasemalen 🙏

  • @tesfamariamakeza2968
    @tesfamariamakeza2968 ปีที่แล้ว

    ቃለበረከት ወቃለሕይወት ያሰማልኝ!!!

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @SaM-dp6qp
    @SaM-dp6qp 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏

  • @ahmedeisa9286
    @ahmedeisa9286 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት አሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @رزانرزان1-و2ز
    @رزانرزان1-و2ز ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sameerakhader1456
    @sameerakhader1456 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ
    @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስምዓልን ውድ መምህራችን የኣጎልጉሎት ዘመንህ ይባርክህ መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ። እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋው በዲበ ፀጋው የዓድልልን።

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
    እሚገርም አገላለፀ ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ 🙏መምህረይ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💖💖💖🙏🙏

  • @genetteklu1537
    @genetteklu1537 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemale memrachen🙏🏾

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tigidema1661
    @tigidema1661 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwot yasemaln mameherchn

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @በእምነትወለተትንሣኤ
    @በእምነትወለተትንሣኤ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋውን ያቆይልን ለመምህራችን

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ethiopalace4tube557
    @ethiopalace4tube557 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ለሳምንት ትምህርት አደረሰን በጉጉት የምንጠብቅህ ለመስማት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እንደዚህ ነፍስን የሚያስደስት ትምህርት እንዳስተማርከን የማያልቀውን የሰማዩን መና ይመግብልን እናመሰግናለን በእውነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር

  • @asterandom8120
    @asterandom8120 9 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yesmealna

  • @mabertasefa3650
    @mabertasefa3650 2 ปีที่แล้ว

    Dakoni Qalhiwot yasemal tsegawani yabezalki lenyam biranunu yaberaln

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 ปีที่แล้ว

    Qal Hiywaten Yasmaln Memher Wendmachn yagelglot zemenon yibarkln Emmabetachn tibarkot

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን

  • @hannaarega6694
    @hannaarega6694 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣህ የእዉነትቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል አሜን እኛንም የሰማነዉ በልቦናችን ሴሌዳ ይፃፍልን 🤲🤲🤲🤲

    • @siemstube
      @siemstube ปีที่แล้ว

      ኣሜን!

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 ปีที่แล้ว

    እውነት እኮ ነው መምህራችን
    ለሰይጣን የማይገባውን ክብር እየሰጠነው ነው::
    ሰይጣንን ተቃወሙት ከእናንተ ም ይርቃል::
    ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛለህ::

  • @Walte25
    @Walte25 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @AregashHabtu
    @AregashHabtu 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kale-Hiwotin Yasemalin

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 2 ปีที่แล้ว

    Kale hyewite yasmalne 🙏

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib หลายเดือนก่อน

    Kale hiwotin yasemalin🙏🙏🙏

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @destasoriamen6899
    @destasoriamen6899 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር እግዚእብሔር ይስጥልን

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን መምህራችን ግሩም ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @rosefloors2543
    @rosefloors2543 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ayertube-8153
    @ayertube-8153 ปีที่แล้ว

    kale hiywet yasemalin.

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehyweut yasmalen

  • @samiramohammad3057
    @samiramohammad3057 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ያኑርህ አሜን

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን የሰማኖዉ በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን♥️🙏♥️

  • @ምሳአባቴናፋቂ
    @ምሳአባቴናፋቂ 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከልን❤🙏

  • @مكيةالمكية-ص4م
    @مكيةالمكية-ص4م ปีที่แล้ว

    አሜን❤

  • @JobhopeTesfa
    @JobhopeTesfa ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemlin memihirachin .kifil 5 tu lmn ayileqeim lmn tequarexebin

  • @fikirbelaynew5175
    @fikirbelaynew5175 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 ጨምሮ ጨምሮ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን🥰🥰🥰

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ያንተስ አገላለፅ ልዩ ነው እኮ ✝️

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን በረከትን ይስጥልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን ማስተዋልን ያድለን እረዥም እድሜን ይስጥልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hewet yasemalen

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ፀ8ቈ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ፀ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @እመቤትወለተኪሮስ
    @እመቤትወለተኪሮስ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ምኞትየአባቷልጅ
    @ምኞትየአባቷልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሳዝናል መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን መምህራችን 💙🕊️👏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን
    እንኳን በሰላም መጣ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
    ነፍስን የሚአረሰርስ ዜማ የሰማነውን ቅዱስ
    ቃል ቅድስት ሥላሴ በልቦናችን ያሳድርብን
    መድኃኔዓለም ዕድሜክን ያርዝምልን ✝️

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene7762 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @beklebekle1847
    @beklebekle1847 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው

  • @ኣቢየቅዱስገብሪኤልልጅ
    @ኣቢየቅዱስገብሪኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስመልን ፀጋዉ ያብዛ መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው😘😘😘

  • @ሄለንየድንግልማርያምልጅ
    @ሄለንየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 💚👏

  • @TinaTina-jp4wd
    @TinaTina-jp4wd 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን አሚን ፀጋውን ያብዛልን ለኛም ለስላሴ ባርያዎች የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን !!

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን የእኛ እንቁ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋውንያብዛልን መምህርዬ መፅሀፎችህን ማንበብ እፈልጋለሁ እንደት ነው እማገኛቸው ዝም እንዳትሎኝ መልሱልኝ

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏿♥️

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @babymt1678
    @babymt1678 2 ปีที่แล้ว

    የኔታ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @mesayadugna6408
    @mesayadugna6408 2 ปีที่แล้ว

    ቀለህይወት ያሰማልን

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር