ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ንግግሩ ደስ ሲል የዱሮ ሰዎች እኮ ወጋችው በጣም ነው ደሰ የሚለው ነግግራቸው ጨዋ አለባበሳች ስርአት ያላቸው ነው ለኛም ለዚህ ትውልድ አንደበታችን ያማረ ያድርግልን ❤️❣️❣️❣️
የድሮ ሀሀሀሀ ኸረ የድሮ ሰው የሚባል አይደለም😒
@@Sailsy-l2b 👌👍
በጣም በጥሩ ስዕና ያደገ ሰው ያስታውቃል !
Amen🙏🙏🙏
ወንድማችን ኮሜዲያን እሸቱም ሁሌ በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምጽ ስለምትሆን እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
በእውነት በጣም የምወደውና የማከብረው ጀግና እስፔክተር ናቸው ከምንም የፀዱ ለህሊናቸው ያደሩ ናቸው ድሮም ፖሊስ ፕሮግራም እከታተላቸዋለው እውነት እረጅም እድሜ ያቆይልን እሽዬ እግዜር ይስጥልን የእኛ ጀግና
እሼ እሼ እሸታችን እና በዙሪያው ያላችሁ ባልደረቦች እናመሰግናለን ለሁሉምነገር ስለሳኡድ ድምፅ ስለሆናችሁ ስለምታቀርቡት ፕሮግራም ስለአክብሮታችሁ በቃ ስለሁሉምነገር 🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👍💜👍👌
በደርግ ሰአት የነበርን ሰወቺ እንዲህ ስጠየቁ ንግግራቸው በጣም ይጥማል
የኔ አባት አይ ጨዋታ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናችሁን ይስጣችሁ
ኢኒስፔክተር ጨዋታቸው ደስ ሲሉ🥰 አባቴን አስታወሱኝ ነፍሱን ይማረውና 🥲
Selam feker andenet lhagerchen ena lhezabachen enspekter mert swe regem edemna ketna gera ysethe enmsgenalen eshetu mert progrem nwe 😍😍👍💚💛❤🙏
ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጥወት አሹየ እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንከን
በሳውዲ አረቢያ ማጎሪያ በስቃይና በመከራ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን የምንችለውን እናድርግ በጸሎት ድምጽ በመሆንም እናግዛቸው እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለቅድስት አገራችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ያገናኝልን
ሚስኪን የኔየ አባት እድሜና ጤና🙏🙏🙏🙏😘😘😘
እድሜና ጤና ይስጦት እሼ እናመሰግናለን
በጣም ትሁት እና ተጫዋች ሰው ነው።
ደስ የሚሉ ሰው ናቸው💓 እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏
እሸ መልካም ሰው አንተን እማመሰግንህ አገር ስገባ በአካል ነው አዶዬ ላይ ከ14 አመት ጓደኛየ ጋር ስቀርብ ነው ለስደተኛዎች ሁል ግዜ ድምጥ ስለምትሆነን በግሌ በሁሉም ስደተኛ ስም በጣም አመሰግናለሁ እኒስፔክተር ድንቅ ንግግር ነው ውበት ያለው ቁም ነገርን ከቀልድ ጋር ደስ ስትሉ
ፈታ ያለ ሰዉ ክበርልን ኑርልን ክፉ አይንካህ
እሼ።ጀገናነህ።እንዳትው።ያብዛልንን።ፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍለሳውዲአረቢያ።ውጋኖቻቸንን።እንድርስላቸው።እሼ።ከብርህ።ይጨምራልእንጂ።አቅንስም።ሰላምህይብዛ
በጣም ደሥየሚል ስው ተባረክ
ድንቅ ሠው እረጅም እድሜ ይስጦት
Ishetu በጣም ነው ምትመቸኝ ስራዎችህን በጣም ነዉ ምወደው 😍😍
እንዳንተ የሀገሬ ህዝብ የሚወደዉ ሰዉ የለም
ሠላም እሸትየ በማርያም ሥልክሕን ላክልኝ ፈልጌሕ ነው በሠላም ነው ወንድምየ አይተሕ እዳታልፈኝ👏👏👏‼‼‼‼‼‼
እሼ ወድማች በጣም ነው እምናመሰግነው እውነት አንተ ትክክለኛ ሰው ነህ ባገኘኸው አጋጣሚ ሳትሰለች ድምጽ ስለምትሆን ለወገናችን ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ ይጠብቅህ🙏💚💛❤
እውነት ነው የተናገረው “የሆነ ስህተት ሰርተህ ክላክስ አድርጌ መስታወት አውርጄ የሆነ ነገር ሳልል አላልፍም ያለው” 100 እውነት ነው፡፡ እኔን ብሎኝ ስለሚያውቅ ነው ከጋርመንት መብራት ኃይል ጋር መብራት ይዞን እኔ ስልክ በግራ እጄ ይዜ እያወራው ነበር ከኔ በቀኝ በኩል ያለ መኪና ክላክስ አረገልኝ ቀና ብዬ ሳየው ምን አለኝ ስልክሽን በዚህ ጋር አርገሽ አውሪ ይቀሙሻል አለኝ እሺ ብዬ ዞር ስል መልኩ መጣልኝ እንዴ ብዬ እንደገና ነው ዞሬ ያመሰገንኩት፡፡ እና ምርጥ እና አንደኛ ሰው ነህ ፡፡ በርታ!!!!!
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ዋው የሚከበር ሰው
ምርጥ እና ድንቅ ፕሮግራም እሼ የምንወድህ ኑርልን🙏
እንስፔክተርን እንደእኔ ደጋግሞ ያዳመጣቸው በቃ ይሄን ፕሮግራም ወደድኩት ንግግሮት ወጉ ሲያምር አባቴን አስታወስኩት አባቴ ሳቁንና ንግግሩን በአንድ ነበር 😍❤️❤️❤️
ኢኒስፔክተር በእውነቱ ሀዋሳ ላይ ከማያቸው ትራፊክ ፖሊሶች የተነሳ በጣም እናደድ ነበር አንተን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።
የኔ እናት፡እየነዳው፡እንቅልፊ፡ይዞኝ፡ያቃል፡አላፊነት፡ከባድነው
ጀግና ሰው ነህ
እናመሰግናለን
ደስ የሚል አስተማሪ ጨዋታ ነው 😍😍😍
አባታችን እድሜውን ያድልልን ❤🙏
ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን
እሼ ያጣፍጥልህ ውንድሜ አንዳንዴ የማውቅህ ይመስለኛል
ወይ እንዴት ደስ ይላል
ደስ ስትሉ ❤️
ንግግሩ ደሰሰሲል እሰከንቀልድ የተባርኩ አባት
Wow you are the best እሸ God bless you my brother 💚💛💐💐💐💐💐❤
አሼ ለሳኡድ እስረኞች ድምፅ ስለሆንክ እናመሠግናለን መዝግበንሀል መቼም አንረሳህመ
ጨዋታተው ደስ ሲል 😂😍😍
መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
ኢንስፔክተር ምርጥ ሰው
ኢንስፔክተር ድንቅ ሰው
መድሃኒሃለም 2ተኛ ደረጃ የተማሪ ፓሊስ አሠልጥኖኛል እንደአነጋገሩ መልካም ሠው ነው
እሸዬ 😍 ደቂቃ ይጨመርልን እምትሉ👌
እሸ ሺ አመት ኑር
😆 So funny sajen assefa mezegebu👍😁
እኔአባትዋየ,ደስሲል
Betam dis yemile tarik new kemer Esiky endezih betam bizu getemegn yalachew sewuchin bitakerib des yelale
ደስ እሚል ጨዋታ❤
Ilike u both keepit up
ለመጀመሪያ ጊዜ አደኛ ሆንክእሽ የገኒ ወድም ምለይ ደረሰ በናትክ
I like this guy.
እሸ ይህን ምን ወዲህ በምክንያት ነው በዚህ መልካምነት ቀጥልበት አሁንም ድምፅ ሁን ለወገንህ
ጨዋታ ይመስጣል ግን አጠረ እሼ
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት መልካም ሴት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ
እሼ ኢንተርቪዎችህን በሙሉ አያለሁ ግን ካሜራ ማኑ በጣም ስለሚያንቀዠቅዠው ብልጭልጭ የሚያደርገው ነገር ራስ ምታት ይሰጣልና ከሌሎች ንግግሮች ልምድ ቢወስድ መልካም ነው
Saltgebwe new chewatwe yalkew😍
ፍትትህህ በሠውዲ ለሚሠቃዩ ዲምፅ
መቼ ነው መምህር ሄኖክ ምታቀርብልን ጀግና መፍጠር ላይ
አረፍ ቃለመጠይቅ ነበር ህግ ማከበርን በተመለከተ ያለመታከት ትምህርት በሚዲያ መስጠት ያስፈልጋል ። ፈረንጆች ስልጡንነት የሚታየው በትራፊክ ህግ አከባበር ነው ። ለሊት ቀይ መብራት ቢበራ የምናቆመው በደመነፍስ ነው ፓሊስ ኖረ አልኖረ
Fat le Sudii Arba 🇸🇦 Esarbeta 😭💔💔😭😭😭😭
ሁለተኛ ኮማች😃😃😃😃😃😃😃የሳቄ ምንጭ እሸ
ሚዲሳ!!!!!
ጨዋታውን አልጠገብኩትም እሽዬ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏
👍👏👏👏
እንስፔክተር አንተን ማዳመጥ ምንም አይሰለችም ሙዲ የሆንክ ሰው ነህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥህ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢 አረ የሰሚ ያለህ😢😢😢😢😢
ለምን ካሜራ አይኖርም ወገራችን ወንጀልን ለመከላከል
እፍ ለምን ታሳጥራለህ ተው ግን እሼ
ጫወታቸው አይጠገብም ደስ ሲሉ
💚💛❤👏😭😭😭😭
የስኡዲመግስት እዳተያለ ልብ ቢኖረው ምን አለ
menden new interiview tolo aleke
wey asefa mezegebu endezh feta yale sew new waw des sele
ፍትህ ለወገኖቻችን በሳውዲ ለሚሰቃዩ
እኔም,እመዳምቤት,የነጋመስሎኝ,ተነስቸ,,ሴትየዋን,ደነገጠች,
🥰😘😘
የትራፊክ፡ሕግ፡ኢትዪጵያ፡ውስጥ፡በማንኛውም፡ከተማ፡ዜሮ።በተለይ፡የሕዝብ፡አገልግሎት፡የሚሰጡ፡ሾፌሮች፡ዜሮ፡እውቀትና፡ስነምግባር።
ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እስቲ በቅንነት እንደማመር
እሺቱ ከልብ እናመስግናለን ለሳውድ እስርኞች ድምፅ በመሆንህ አክስቲቭስት ተብይወች እርስተውን አንተ አስታወስክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፍትህ ለሳውድ እስርኞች እባካችሁ ድምጽ ሁኑ ዩቱበሮች በወገን አምላክ ፍትህ ፍትሕ ፍትህ ለሳውድ እስርኞች
እባካችሁ ትላልሚድያ አባል የሆናችሁ ሰወች በሳኡድአረቢያ ለታሰሩ ዜግቻችን ድምፅ ሁኑ እንለምናችሁ እባክ ዶክተር አብይ አህመድ የቻልከውን አድርገህ ዜጎችህን አውጣቸው እስርቤት ያሉትዜጎች ያለምንምጥፋትነውታመን ሀኪምቤት መሄድ እየፈለግን ግን አንችልም ምርጫችን አለንበት መሞትነው ምክንያቱም እስር ቤቱ የባሰ ስለሆነ ኡፍፍፍፍ ፍ አሁንስ በፈጠራችሁጌታበአሏህ ይሁንባችቢያንስ ግደታችሁን ተወጡ!!
5 .46
Sewdot Aba
Lemon memhir girma wendmun atakerbin sebawei sirachew altayehim ended?
Awo Ethiopia sawoch heg ayakabrum naw menbal basedat layem abso ba dubai Ethiopia heg ayakabrum ensesa cenqelat belo sesadbun taqaxeye malse zem naw lek inspector endalu
😍😍😍
እሼ ወንድ ከሆንከ ሀብታሙና ሙሁሩ ኤርሚያስ አመልጋ አቅርብልን በእናትህ የብዝዋች ወጣቶች መልስ ይስጣል በተለይ በአገራችን የስራ ማጣት ምክንያት ልቀል ይችላል ???????????????????
Endezi aynet tilk interview eyetekorarete aykerbm please atabelashew. What is the work of your manager or editor eyekoraretu makreb new biyans make it in two parts ende dirow. Please be kininet yetesafe comment new
Btam yewedew ye makebrew sew edma ketana temegehu
😂😂😂😂😂
Fetana des Yemil Sew
እሰይ ጅብራ ያልሆነ አስተማሪ የገባዉ ሰዉ አቀረብክ ብሩክ ሁን።
Aye እሼ ሌባ ምን አይነት ነው አለ
ወይ መሀመድ ጋዳፊ??? አንተንም አስቸግሮህ ነበር?😆
ከምር አንተ ልጅ ለኢንተርቪ አትመችም ትጠይቃለህ ላንተ ግን ተረት ተረት ሚነገርህ ነው ምትመስለው
ክፍት አፍ አፍህ ውስጥ ምንጭ መስደር ንበር ቡሽቲ!!!!!!!!
ንግግሩ ደስ ሲል የዱሮ ሰዎች እኮ ወጋችው በጣም ነው ደሰ የሚለው ነግግራቸው ጨዋ አለባበሳች ስርአት ያላቸው ነው ለኛም ለዚህ ትውልድ አንደበታችን ያማረ ያድርግልን ❤️❣️❣️❣️
የድሮ ሀሀሀሀ ኸረ የድሮ ሰው የሚባል አይደለም😒
@@Sailsy-l2b 👌👍
በጣም በጥሩ ስዕና ያደገ ሰው ያስታውቃል !
Amen🙏🙏🙏
ወንድማችን ኮሜዲያን እሸቱም ሁሌ በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምጽ ስለምትሆን እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
በእውነት በጣም የምወደውና የማከብረው ጀግና እስፔክተር ናቸው ከምንም የፀዱ ለህሊናቸው ያደሩ ናቸው ድሮም ፖሊስ ፕሮግራም እከታተላቸዋለው እውነት እረጅም እድሜ ያቆይልን እሽዬ እግዜር ይስጥልን የእኛ ጀግና
እሼ እሼ እሸታችን እና በዙሪያው ያላችሁ ባልደረቦች እናመሰግናለን ለሁሉምነገር ስለሳኡድ ድምፅ ስለሆናችሁ ስለምታቀርቡት ፕሮግራም ስለአክብሮታችሁ በቃ ስለሁሉምነገር 🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👍💜👍👌
በደርግ ሰአት የነበርን ሰወቺ እንዲህ ስጠየቁ ንግግራቸው በጣም ይጥማል
የኔ አባት አይ ጨዋታ ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናችሁን ይስጣችሁ
ኢኒስፔክተር ጨዋታቸው ደስ ሲሉ🥰 አባቴን አስታወሱኝ ነፍሱን ይማረውና 🥲
Selam feker andenet lhagerchen ena lhezabachen enspekter mert swe regem edemna ketna gera ysethe enmsgenalen eshetu mert progrem nwe 😍😍👍💚💛❤🙏
ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጥወት አሹየ እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንከን
በሳውዲ አረቢያ ማጎሪያ በስቃይና በመከራ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን የምንችለውን እናድርግ በጸሎት ድምጽ በመሆንም እናግዛቸው
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለቅድስት አገራችን ከቤተሰቦቻቸው ጋር ያገናኝልን
ሚስኪን የኔየ አባት እድሜና ጤና🙏🙏🙏🙏😘😘😘
እድሜና ጤና ይስጦት እሼ እናመሰግናለን
በጣም ትሁት እና ተጫዋች ሰው ነው።
ደስ የሚሉ ሰው ናቸው💓
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏
እሸ መልካም ሰው አንተን እማመሰግንህ አገር ስገባ በአካል ነው አዶዬ ላይ ከ14 አመት ጓደኛየ ጋር ስቀርብ ነው ለስደተኛዎች ሁል ግዜ ድምጥ ስለምትሆነን በግሌ በሁሉም ስደተኛ ስም በጣም አመሰግናለሁ እኒስፔክተር ድንቅ ንግግር ነው ውበት ያለው ቁም ነገርን ከቀልድ ጋር ደስ ስትሉ
ፈታ ያለ ሰዉ ክበርልን ኑርልን ክፉ አይንካህ
እሼ።ጀገናነህ።እንዳትው።ያብዛልንን።ፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍትህፍለሳውዲአረቢያ።ውጋኖቻቸንን።እንድርስላቸው።እሼ።ከብርህ።ይጨምራልእንጂ።አቅንስም።ሰላምህይብዛ
በጣም ደሥየሚል ስው ተባረክ
ድንቅ ሠው እረጅም እድሜ ይስጦት
Ishetu በጣም ነው ምትመቸኝ ስራዎችህን በጣም ነዉ ምወደው 😍😍
እንዳንተ የሀገሬ ህዝብ የሚወደዉ ሰዉ የለም
ሠላም እሸትየ በማርያም ሥልክሕን ላክልኝ ፈልጌሕ ነው በሠላም ነው ወንድምየ አይተሕ እዳታልፈኝ👏👏👏‼‼‼‼‼‼
እሼ ወድማች በጣም ነው እምናመሰግነው እውነት አንተ ትክክለኛ ሰው ነህ ባገኘኸው አጋጣሚ ሳትሰለች ድምጽ ስለምትሆን ለወገናችን ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ ይጠብቅህ🙏💚💛❤
እውነት ነው የተናገረው “የሆነ ስህተት ሰርተህ ክላክስ አድርጌ መስታወት አውርጄ የሆነ ነገር ሳልል አላልፍም ያለው” 100 እውነት ነው፡፡ እኔን ብሎኝ ስለሚያውቅ ነው ከጋርመንት መብራት ኃይል ጋር መብራት ይዞን እኔ ስልክ በግራ እጄ ይዜ እያወራው ነበር ከኔ በቀኝ በኩል ያለ መኪና ክላክስ አረገልኝ ቀና ብዬ ሳየው ምን አለኝ ስልክሽን በዚህ ጋር አርገሽ አውሪ ይቀሙሻል አለኝ እሺ ብዬ ዞር ስል መልኩ መጣልኝ እንዴ ብዬ እንደገና ነው ዞሬ ያመሰገንኩት፡፡ እና ምርጥ እና አንደኛ ሰው ነህ ፡፡ በርታ!!!!!
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ዋው የሚከበር ሰው
ምርጥ እና ድንቅ ፕሮግራም እሼ የምንወድህ ኑርልን🙏
እንስፔክተርን እንደእኔ ደጋግሞ ያዳመጣቸው በቃ ይሄን ፕሮግራም ወደድኩት ንግግሮት ወጉ ሲያምር አባቴን አስታወስኩት አባቴ ሳቁንና ንግግሩን በአንድ ነበር 😍❤️❤️❤️
ኢኒስፔክተር በእውነቱ ሀዋሳ ላይ ከማያቸው ትራፊክ ፖሊሶች የተነሳ በጣም እናደድ ነበር አንተን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።
የኔ እናት፡እየነዳው፡እንቅልፊ፡ይዞኝ፡ያቃል፡አላፊነት፡ከባድነው
ጀግና ሰው ነህ
እናመሰግናለን
ደስ የሚል አስተማሪ ጨዋታ ነው 😍😍😍
አባታችን እድሜውን ያድልልን ❤🙏
ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን
እሼ ያጣፍጥልህ ውንድሜ አንዳንዴ የማውቅህ ይመስለኛል
ወይ እንዴት ደስ ይላል
ደስ ስትሉ ❤️
ንግግሩ ደሰሰሲል እሰከንቀልድ የተባርኩ አባት
Wow you are the best እሸ God bless you my brother 💚💛💐💐💐💐💐❤
አሼ ለሳኡድ እስረኞች ድምፅ ስለሆንክ እናመሠግናለን መዝግበንሀል መቼም አንረሳህመ
ጨዋታተው ደስ ሲል 😂😍😍
መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
ኢንስፔክተር ምርጥ ሰው
ኢንስፔክተር ድንቅ ሰው
መድሃኒሃለም 2ተኛ ደረጃ የተማሪ ፓሊስ አሠልጥኖኛል እንደአነጋገሩ መልካም ሠው ነው
እሸዬ 😍 ደቂቃ ይጨመርልን እምትሉ👌
እሸ ሺ አመት ኑር
😆 So funny sajen assefa mezegebu👍😁
እኔአባትዋየ,ደስሲል
Betam dis yemile tarik new kemer
Esiky endezih betam bizu getemegn yalachew sewuchin bitakerib des yelale
ደስ እሚል ጨዋታ❤
Ilike u both keepit up
ለመጀመሪያ ጊዜ አደኛ ሆንክ
እሽ የገኒ ወድም ምለይ ደረሰ በናትክ
I like this guy.
እሸ ይህን ምን ወዲህ በምክንያት ነው በዚህ መልካምነት ቀጥልበት አሁንም ድምፅ ሁን ለወገንህ
ጨዋታ ይመስጣል ግን አጠረ እሼ
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት መልካም ሴት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን ያገሬ ልጆች ባላቹሁበት ያለም ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ
እሼ ኢንተርቪዎችህን በሙሉ አያለሁ ግን ካሜራ ማኑ በጣም ስለሚያንቀዠቅዠው ብልጭልጭ የሚያደርገው ነገር ራስ ምታት ይሰጣልና ከሌሎች ንግግሮች ልምድ ቢወስድ መልካም ነው
Saltgebwe new chewatwe yalkew😍
ፍትትህህ በሠውዲ ለሚሠቃዩ ዲምፅ
መቼ ነው መምህር ሄኖክ ምታቀርብልን ጀግና መፍጠር ላይ
አረፍ ቃለመጠይቅ ነበር ህግ ማከበርን በተመለከተ ያለመታከት ትምህርት በሚዲያ መስጠት ያስፈልጋል ። ፈረንጆች ስልጡንነት የሚታየው በትራፊክ ህግ አከባበር ነው ። ለሊት ቀይ መብራት ቢበራ የምናቆመው በደመነፍስ ነው ፓሊስ ኖረ አልኖረ
Fat le Sudii Arba 🇸🇦 Esarbeta 😭💔💔😭😭😭😭
ሁለተኛ ኮማች😃😃😃😃😃😃😃የሳቄ ምንጭ እሸ
ሚዲሳ!!!!!
ጨዋታውን አልጠገብኩትም እሽዬ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏
👍👏👏👏
እንስፔክተር አንተን ማዳመጥ ምንም አይሰለችም ሙዲ የሆንክ ሰው ነህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥህ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😢 አረ የሰሚ ያለህ😢😢😢😢😢
ለምን ካሜራ አይኖርም ወገራችን ወንጀልን ለመከላከል
እፍ ለምን ታሳጥራለህ ተው ግን እሼ
ጫወታቸው አይጠገብም ደስ ሲሉ
💚💛❤👏😭😭😭😭
የስኡዲመግስት እዳተያለ ልብ ቢኖረው ምን አለ
menden new interiview tolo aleke
wey asefa mezegebu endezh feta yale sew new waw des sele
ፍትህ ለወገኖቻችን በሳውዲ ለሚሰቃዩ
እኔም,እመዳምቤት,የነጋመስሎኝ,ተነስቸ,,ሴትየዋን,ደነገጠች,
🥰😘😘
የትራፊክ፡ሕግ፡ኢትዪጵያ፡ውስጥ፡በማንኛውም፡ከተማ፡ዜሮ።በተለይ፡የሕዝብ፡አገልግሎት፡የሚሰጡ፡ሾፌሮች፡ዜሮ፡እውቀትና፡ስነምግባር።
ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እስቲ በቅንነት እንደማመር
እሺቱ ከልብ እናመስግናለን ለሳውድ እስርኞች ድምፅ በመሆንህ አክስቲቭስት ተብይወች እርስተውን አንተ አስታወስክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፍትህ ለሳውድ እስርኞች እባካችሁ ድምጽ ሁኑ ዩቱበሮች በወገን አምላክ ፍትህ ፍትሕ ፍትህ ለሳውድ እስርኞች
እባካችሁ ትላልሚድያ አባል የሆናችሁ ሰወች በሳኡድአረቢያ ለታሰሩ ዜግቻችን ድምፅ ሁኑ እንለምናችሁ እባክ ዶክተር አብይ አህመድ የቻልከውን አድርገህ ዜጎችህን አውጣቸው
እስርቤት ያሉትዜጎች ያለምንምጥፋትነው
ታመን ሀኪምቤት መሄድ እየፈለግን ግን አንችልም ምርጫችን አለንበት መሞትነው ምክንያቱም እስር ቤቱ የባሰ ስለሆነ
ኡፍፍፍፍ ፍ አሁንስ በፈጠራችሁጌታበአሏህ ይሁንባችቢያንስ ግደታችሁን ተወጡ!!