22092014 በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል? አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም። ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!! እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence. One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine. Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries. Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries. “የተጋጨ ኢሊት እንጂ የተጋጨ ሕዝብ የለምytU=።” ... ጥሩ ግንዛቤ እና ጥሩ አባባል። ... ... ... ኢትቪ ካዘጋጀው የውይይት ስብሰባ ላይ ከተገኙ አንድ ተሳታፊ ንግግር ላይ የተወሰደ።”
ሸዋ ምንም ቢሆን ያምርብሀል ገበያነሽ እናትነት 👌 ቆንጆ አስተማሪ ነው አውን ለይ ሀዘን ቦታ የሚታዩት ሰለጠንን ባይነት ያስጠላል በጣም ጥሩ አስተማሪ ድራማ ነው
ሽዋፈራ እና ገበያነሽ በጣም ነው የምወዳችሁ።💚💛❤
ኧረ ወይኔ በሣቅ ደከምኩኝ በጣም ዘና ያደርጋል ትቺላላችህ ሸዋ እናመሰግናለን
እናትነት ሲያምርብሽ ❤እረጅም እድሜ ክፉ አይንካሽ 🌹
ሰብስክራይብ በቅንነት እህቴ
❤@@selam321
በጣም ደስ የሚል ቁምነገር አዘላ ድራማ ነው በጣም ነው የምወዳቹ ስልጣኔ እየመሰለን የት እንደደረስን አያቹ አይደል በተለይ የዚህ ዘምን ትውልድ ባዶ መሆናችንን በደንብ አሳይቶናል
sgdjeuy
ሰብስክራይብ በቅንነት ወንድም
ባል ፈንድቶ ማለት ነው አቤት ስታምሩ ገበያነሽና ሽዋ ፈራው በሳቅ ገደላችሁኝ ትልቅ ሰው ሲፈነዳ አይጣል
ወይ ገቢትየ በየቤቱ ያሉ እናቶችን ጩህት ነው
ኪኪኪኪኪኪኪ።።። ወይኔ ሸዋፈራሁ።።። ሁሌም ገዳይ ነህ።
😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክክ አስተማሪ ነው በርቱ ባህላችን ይከበር በማይረባ ስልጣኔ ሰበብ እየሰየጠንን ነው
በእውነት ሸዋፈራሁና ገባያነሽ እስከዛሬ እንደናንተ የተዋጣለት ውብ የሆነ ለዛ ይለው ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ ጤናችሁን አብዝቶ ይስጥልን በርቱ እንዴት እንደምታምሩ።
ሸዋፈራሁ እና ገበያነሽ😂😂😂1ኛ ናችሁ
ወይ ሸዋ😂😂😂🙌
አድክም ነህኮ
ገበያነሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት ሲያምርብሽ እናቴ🌹
ገብዬ ስወድሽ !!! ውብ እመቤት ሸፌ ጨምረሀል በራፕ ለቅሶ !!! እያዋዛህ ይሄን ቀንዳም ትውልድ እያሳየኸን ሁሌም ቁሻሻን እንጂ መልካምነትን የማይኮርጅ አተላ ትውልድ:: ሴት ልጅትም ድንቅ ተዋንያን ነሽ :: በርቱልን እንደዚህ ፈታ አድርጉን:: ❤️🙏
ዘፐሠመረየዐ
ገበያነሽ የእናት ባህሪ ስትጫወቺ ስያምርብሽ❤️
Subscrib aderagign kebede
ገብየ እና ጋሽ ሸዋ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ምርጦችየ ስወዳችሁ በርቱልን ስላምና ፍቅር ለሀገራችን
ሰብስክራይብ በቅንነት እህቴ
በርቱ፡፡ ጋሽ ሽዋፈራሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ፡፡
እረ ታምራላችሁ በተለይ ገበያ ምርጥ ነሽ🙏
Wow❤❤❤
በጣም ጥሩ ድራማ ነው እንዲበተጨናነቅ ጊዜ ትንሽ እንድንስቅ አድርጎና ደራሲውእን አክተሮቹ ተባረኩ
እናት መሆን ዉበትሽ. ነዉ ያምራል የመጣንበትን ከሚሥ እንልበሥ
መጣቹልኝ ❤❤❤በጉጉት ስጠብቅ 💝💝💝💝ገበያነሽዬ 💝+ ሸዋ 💝💝💝ስወዳቹ እኮ 💝ፈታዬ 💝💝💝💝
ኪስ አታርፍም ነበር 🤣🤣🤣🤣አቦ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ ፈታ አረጋችሁ ደብሮኝ ነበር
😁😁😁😁😁😁😁አረ በሳቅ ገደለኝ ስውየው
😂😂😂😂😂ወላሂ በጣም ነዉ ያሳቃችሁኝ!!
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰውልጂ በሙሉ✝️☪️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
ሰብስክራይብ በቅንነት ወንድሜ
ሸዋ ማኛ
ኸረ ወይኔ ቀኔን ቀን ነው ያደረጋችሁልን በሳቅ እናመሰግናለን
😂😂😂😂😂😂😂እረ በሣቅ ሞትኩ
ጎትቶ ቢስመኝ 🤣ምን ነበር 🤣🤣🤣🤣🤣
በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂ውድድድድድድድ....😂😂😂😂😂😂❤❤
ሰብስክራይብ በቅንነት እህቴ
እንደው እናንተ ሁለታችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ ገበያነሽ የሀገሬ የባህር ዳር ልጅ። እንደው እንዴት እንደምታምሪ። እንግዳ ዘርን ትመስይኛለሽ
እንዴት እንደምወድሽ እንደምታምረኝ አይወጋም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ❤❤❤❤
የተከበረ ነው ሰውነት ምን ታረጊዋለሽ ታዲያ አኹን እንደ ፊልም ያሳዩን ጀመረ እየተገላለጡ ኤጭ ሲደብሩ ራቁታቸውን የሚሄዱ ሰዎች ዘጉኝ አብሶ ጥቂት የሚይባሉ ሴቶች
😂😂😂😂😂😂 ወይ ማሽኮርመም አይ ሸዋፈራው
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ
ፓፕይዬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኪስ አታርፍምምም ወዮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ
mrsa makaroni kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk be sak
የኔ ምርጦች
ሰዉ ሀገሩ ላይ ተቀምጦ ነጭ ናፋቂ ሆነናል ሸዋ ገቢያነሽ ሊሊ ጥሩ ሰርታችሁታል !!!
Fara 🤣🤣🤣🤣
ማነህ ምሳ መኮረኒ 😂😂😂😂😂😂 ሽፈራው እና ገበያነሽ እድሜያችሁ ይርዘም❤️❤️❤️
የኔ እናት በሳቅ እኮነዉ የሚገሊኚ🥰🥰🥰😁😁😁😁😁😁😁
በጉጉት ስጠብቀው ነበር🤣
ሰብስክራይብ በቅንነት ወንድም
ሆዴ ቆሰለ እውይ😂😂😂😂
ስወዳች እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ሸዋ ና ገበያነሽ
ገብያነሽ ቆንጆ ብቁ የቲያትር እና የድራማ ሰው ከሸዋፈራሁ ጋር ❤❤
Wow arfi new bertu enamsegn alen
Yane merxoche❤❤❤
የእኔ ምርጦች
Woww the beast comedy 😂😂😂😂😂😂
ፍሪክ ይላል ሸዋ 🤣
8ሺ ሰው አይቶት 506 like ብቻ
አይበቃም በነፃ እንባችንን
እያስጨረሱን 👍👍👍ማረጋቹሁን
አትርሱ❤❤❤🙏🙏🙏
ያቺንፅሁፍ አይቼ ላይክ አረግሁ
Kkkkkkkkkkkkk
ውይ በሳቅ ነፈርኩኝ ይመቻችሁ ጋሽ ሽፈራሁ እትዬ ገበያነሽ አንደኛ ናችሁ
ኪኪኪኪኪኪኪ በርቱ
ሽዋፈራው እረጅም እድሜና ጤናለአንተ
ምርጦች ስወዳችሁ ተመችቶኛል
ሰብስክራይብ በቅንነት ቲጂ
የምር በጣም ነዉ ያሳከዉ
ወየዉ በሳቅ ሞትሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ባልና ሚስቶች ስወዳቹ በሳቅ ገደላቹኝ
የሁሉም እናቶች ጭንቀት ደሞ ታሰድቢኛለሽ አባትሽን የሚሏት ነገርስ 🙄😁
እናንተ ብቻ ተውኑ👏👏
ይህን የተበላሸ ትውልድ አሥተምሩልን አጉል ዘመናዊነት ሀገሬን አዋረዳት ሤቶቹ አርቃናቸውን ወንዱ ቂጡን እያሣዩ ይወጣሉ
ስወድሽ የእናት ወግ ያላት ውድድድድ
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
ሸዋዬዬ
ወይይይይ ለቅሶዬን ቀሙኝ ዛሬስ የባሰ
Egizabere yibarki tabarki ❤❤✅
at the bag አዝዬ😀😀
በጣም የምወዳት አርቲስ ገበያነሽ 😍
አይ ሸዋፈራው😀👐
Ye diro serat 🤣🤣🤣🤣🤣
Thanks 👍
wow
እኔ ደብሪቱ😂😂😂😂😂ስወድሽ እናቴ ገባይነሽ
22092014
በኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚጠራጠር ካለ እግዚአብሔርን ያማያምን ብቻ ነው። ውድ አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ስትፈጠር ሁሌም ቢሆን አሸናፊ እንድትሆን ተደርጋ ነው። የጁንታው ወያኔ (የኢትዮጵያ ነቀርሳ) መቀበሪያ እጅግ በጣም ቀርቧል። እንዲሁም የኢትዮጵያ አገሬ ጠላቶቻ ማፈሪያ ጊዜ እና አንገታቸውን መድፍያ በጣም ቀርቧል ። በማፈርም አንገታቸውን እየደፉም ነው። እውነት ነው አይደል?
አገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በታላቁ አምላካችን እግዚአብሔር ሲሆን በእግዚአብሔርም እርዳታ በልጆቻ ጥረትና ተጋድሎ ለዘመናት ኖራለች፤ እየኖረችም ነው፤ ለዘለዓለምም ተጠብቃ ትኖራለች። ጠላቶቻና እብሪተኞች በማዋረድ ወደ ክፍታዋም ትወጣለች። ይህንን ማንም ሊጠራጠር አይገባም።
ሀገረ እግዝአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን የታላቁ አምላካችን እግዝአብሔር ጥበቃው አይለየን። የቅድስት ድንግል ማርያም እና የመላዕክታት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት ረድኤትና በረከት አይለኘን!!! አሜን!!!
እናታችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብረሽ ኑሪልኝ!!! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
From Adawa Victory brings benefit to many blacks and other marginalized races by white (Westerns) participating and play significant role by having key position in politics, these and other right secured due to the above mentioned Ethiopians victories played positive influence.
One of Ethiopian proverb say that, “Donkey unable to protect its wife from hyena attack”. The same thing happen, nothing done relation b/n Western Countries and Ukraine.
Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
Russia has a right to assure and protect its safeguard. We support Russia. Russia is struggling not only for Russia, but also for those countries adversely influenced by western countries.
“የተጋጨ ኢሊት እንጂ የተጋጨ ሕዝብ የለምytU=።” ... ጥሩ ግንዛቤ እና ጥሩ አባባል። ... ... ... ኢትቪ ካዘጋጀው የውይይት ስብሰባ ላይ ከተገኙ አንድ ተሳታፊ ንግግር ላይ የተወሰደ።”
Legend
Gebyeee siwedat 🥰🥰🥰
Love you both 🙏🏼❤️❤️❤️ Laughed really hard🤣🤣🤣
በጣም ነው ደስ የምትሉት
ያምራል
ጥበብ 😂😂😂 ትፋረድሻለች😂😂
😂😂😄😄ትውልዱን አቀነጨርከው 😂😥😄😄😄
በፈጣሪ ዛሬማ ሸዋ ፍንድት ነው ያደረገኝ ሆሆሆ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴ
ጀግና አክተር
ሸዋፈራሁ እረ ይመችሽ ሲላት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በሳቅ ገደለኝ
😄😄😄😄😄😄😄😄😂
ክክክክ ጋሽ ሸዋፍራው በሳቅ ገደልከኝ
የምር ዛሬ በጣም ነው የተበሳጨሁት በኢድ ቀን አስለቃሽ ጭስ በትነው ህፃን ልጅ እድጠፍ ያደርጉ የፍሽቱ አብይ ፓሊሶች እድሁን አንዳንድ ፅፍኛ ሰዎች አናደውኛል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሽባሪዎችን በሀይማኖት የሚያበጣብጡትንም አላህ ያንሳልን 🇪🇹
ሰብስክራይብ በቅንነት ወንድም
እከካም ውታፍ አቢይን አትስደብልን ድል ለኦሮምያ ምናባህ ትሆናለህ ንጣፍ ድንጋይ ኮተታም ቂጥ አጣቢ
እከካም ውታፍ አቢይን አትስደብልን ድል ለኦሮምያ ምናባህ ትሆናለህ ንጣፍ ድንጋይ ኮተታም ቂጥ አጣቢ
ወሬኛ ነህ
@@Sam-ws3cy ምን ዝቃጭነሽ በፈጣሪ
😁 በጣም አሪፍ ፊልም ነው 💜
Beka shiwaferawu kale mayte gid new adnakih neg demo betam new besak yedekemkut tichilalachu
😂😂😂❤❤❤
የዱሮ ስርዓት ናፋቂ ኪኪኪኪ
Miritoch hulatachum miret tewana new ayalayayachu
😘😊😊😍😍😁
betam new dess yemilut
Lemin sedib abezacho?
ገቢያ ነሽና ሽዋፈራሁ እናንተስ ትለያላቹ❤️👑💎
Nice
😂😂😂😂😂😂
what a performance really
ትልቅትምርትወላ 👍👍👍👍