የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ወቅታዊ መግለጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት
    ወቅታዊ መግለጫ
    #Addiswalta #Ethiopia #News
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    TH-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

ความคิดเห็น • 76

  • @AlexteshomeAlemayehu
    @AlexteshomeAlemayehu 3 วันที่ผ่านมา +14

    ድል ለሰፊው አማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi 3 วันที่ผ่านมา +8

    ማን ምን እንደሚሰራ ህዝብና ፈጣሪ በደንብ ያውቃልና
    አትዋሹን ከወያኔ አባታችሁ መማር አልቻላችሁም!!
    ከፈጣሪ አይን ሚያመልጥ የለምና የጊዜ ጉዳይ ነው!!

  • @Debevbsbg
    @Debevbsbg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰይጣን ሰጋ ለብሶ እንደሰው ልብስ ለብሶ ሰወች ጆሮአቸውን ሰጥተው ሲያዳምጡት አየው 😭😭😭ፈጣራ ሆይ ሃይልን እና አንድነትን ለ አማራ ፋኖ ስጥልን🙏

  • @Adm-r4x
    @Adm-r4x 3 วันที่ผ่านมา +10

    ለፖለቲካችሁ ትርፍ እናተ ናችሁ ያረዳችሁት !!!!!

  • @hanaabera3778
    @hanaabera3778 3 วันที่ผ่านมา +13

    ሞት ለገዳዮች! መንግስት ግን ከ 40 በላይ ጉራጌዎች በኦሮሚያ በ 1 ምሽት ሲጨፈጨፉ አልሰማም ነበር ይሆን 😢😢😢

  • @T.N.M-zi2bs
    @T.N.M-zi2bs วันที่ผ่านมา +2

    ጅራፍ እራሱን ገርፎ እራሱ ይጮሀል ሕዝብ ከሕዝ ለመጋጨት የተደረገ ቅስቀሳ ነው

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 วันที่ผ่านมา +7

    ማን ገደለው እና ነው መንግስት ለፓለቲካ መጠቀሚያ ነው ያደረጋችሁት በርግጠኝነት መንግስት ነው የፈፀመው በርግጠኝነት

  • @AyuTolossa-b3n
    @AyuTolossa-b3n 3 วันที่ผ่านมา +5

    ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ ክልል የጉራጌ 40 ሰዎች ከነነፍሳቸዉ በእሳት እንዲቃጠሉ ና እንዲጨፈጨፉ ሲደረግ ምንም አይነት መረጃ እዳይወጣ ተደርጓል

  • @jhontube3996
    @jhontube3996 3 วันที่ผ่านมา +5

    ኧረ ኡኡኡኡ እነኚን ማነው ሀይ የሚልልን የመንግስት ሰዎችን በህዝቡ መሀል እሳት ለመጫር የሚያወሩትን ንፁ አይምሮ ያለው ሰው ይስማው ፓለቲካ በህዝብ ለይ አይከብድም አተላዎች😢😢

  • @Sameman7399
    @Sameman7399 3 วันที่ผ่านมา +7

    ህዝብ እያባላህ ያለህው ያንተን ስልጣን ለማስጠበቅ ነው

  • @Sameman7399
    @Sameman7399 3 วันที่ผ่านมา +7

    ፋኖ ህዝብ አያርድም የማረድ ልምድ ማን እንዳለው ጠንቅቀህ ታቃለህ

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 3 วันที่ผ่านมา +3

    I think beshasha kid government they dont know what to do. The we all ethiopian we fano. 100%

  • @AaBy388
    @AaBy388 3 วันที่ผ่านมา +5

    OPDO = ያህያ ባል።

  • @ሳምራዊ
    @ሳምራዊ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጽንፈኛው ፋኖ አላችሁ 😅😅😅😅 ክፋት እውቀት ማጣት መታወቂያ ሆኖባችሁ 😅😅😅አይዞህ ገለታ😅😅😅😅

  • @wondiyeseid9314
    @wondiyeseid9314 3 วันที่ผ่านมา +2

    ህወሓትን ይቅር
    ማለት አለበት..,,,,.. ...ህዝብ

  • @oumeroumersha1562
    @oumeroumersha1562 วันที่ผ่านมา

    አይ ፓለቲካ አትጠራጠሩ ተበላልትን እንደምናልቅ እሄ ሰውየ የሚናገረው ሀገር በአንድ ያቆማል? ፓለቲከኛ ጥይት ያቀብላል...ባለጸጋ ምግብ ያቀርባል...ደሀ ልጁን ያቀርባል ...በመጨረሻም ስንተላለቅ ሁሉም ጋብ ሲል ፓለቲከኛ የቀረውን ጥይት ይሰበስባል ባለጸጋም በቀረው ብር ከሀብት ላይ ሀብት ይጨምራል ...ደሀዋ እናት እና አባተ መቃብር ይፈልጋሉ። ይህን ለመረዳት የትግራይ ህዝብ መረዳት በቂ ነው።

  • @Yayaya.45
    @Yayaya.45 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለነቀምት ህዝብ ኮሪደር ብላቹ ሀገር አታፍርሱ

  • @EymenHusen
    @EymenHusen 2 วันที่ผ่านมา +1

    Amara ye ethiopia cancer new😢😢

  • @SimegnewGetahun
    @SimegnewGetahun 2 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ የኦሮሞን እና የቤኒሻንጉልን ሕዝብ መቸ ጨፈጨፈ ለምን አትተውነም ሕዝብ ከህዝብ ሠላም ነው ፋኖ የማረከውን የኦሮሞን ጨፍጫፊ መከላከያን እንኳን አይከልም ወደ ቤት ነው የላከው አለማቹ ግልፅ ነው የሚሠማቹ ስለጠፋ ሕዝቡን ፋኖ ሊያርድሕ ነው ተነሥ ተዋጋ ለማለት ነው ይሕን ህዝቡ ይረዳል.

  • @hussankamal1889
    @hussankamal1889 3 วันที่ผ่านมา +2

    አታስቁን እናንተ እንደምታወሩት ቢሆን ኖሮ ህዝብ ይቀበላችሁ ነበር ህዝቡ ሴራውን ጠንቅቆ ያውቃል ለስልጣናቹህ ስትሉ ማንኛውንም ነገር ከመፈጸም ወደ ወሀላ አትሉም

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ ሰውዬ ራስህን አስበላህ ማድረግ የነበረብህ ይህን ድርጊት ባስቸኳይ እጣርተን ወንጀለኛውን እናሳውቃለን ነበር ማለት ሚገባህ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 3 วันที่ผ่านมา +2

    ደንነቶች ምንድነው የሚሰሩት የፌዴራርም የክልልም አውቀው የሚሰሩት የእነሱ የሽብር ስራነው ሁሌ በእዝቡላይ የሚሰራው ሴራ በጣም ያሳዝናል

  • @ኑረዲንከማልአብደላ
    @ኑረዲንከማልአብደላ 2 วันที่ผ่านมา

    እደዚ አይነት መግለጫ ከጀርባው ምን እዳለ ለመገመት አይከብድም

  • @gizeaha2411
    @gizeaha2411 วันที่ผ่านมา

    ወላሒ በለኝ

  • @ShambelMan
    @ShambelMan วันที่ผ่านมา

    ኧረ እፋሩ ንግግራቹህ ።ለህዝብ እልቂት ያነሳሳል

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 วันที่ผ่านมา

    አባቲ፡ፋኖ፡ህዝብን፡አይነካም፡አትን፡ቢያገኝ፡ግን፡አይለቅህም፡በህዝብ፡ውሥጥ፡አትደበቅ😂😂😂😂

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 3 วันที่ผ่านมา +2

    የ አማራ ኦሮሞ እያሉ ሂዝቡን እያፋጁ ያሉት ከላይ ያሉት መሪዎች ነው እንደዉም ሂዝቡ ጢፋት የለበቲም

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 2 วันที่ผ่านมา


    ንደዚ በኦሮሞ ህዝብ ላይ የተጫወተ መንግስት አታገኛም!
    ምን አድርጉ ነዉ እምትሏቸዉ ተነስታቹ የ አማራን ህዝብ አጥፍ ነዉ ምንድነዉ እምትፈልጉት ለምን ከወያኔ አትማሩም እግዛብሄር በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ የዚ ህፃን ልጅ ደም አይምሮአችሁን ይበጥብጠዉ ቀዉስ ያርጋቹ የብርሀን አምላክ ፍርዱን ይስጥ ልባችንን እንደዚ እንደሰበራችሁት. እንዳሳዘናችሁን አትቀጥሉም!!
    በናንተ ቤት ፋኖ ነዉ የገደለዉ, ሸኔ ነዉ የገደለዉ ስትሉ ይገርመኛል እራሳቹ አርዳቹ ደሙን ጠጣችሁት ቀጥሉበት ዉጤቱን አብረን እምናየዉ ይሆናል ለሟች ወዳጅ ቤተሰብ እግዛብሄር ያፅናናቸዉ የነገ ተረኛ ደም አርሲ ወይ ባሌ የሚፈስ ደም እደሚኖር መገመት ይቻላል 😭😭😭

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip 2 วันที่ผ่านมา

    መግለጫ ማውጣት ብቻውን ዋጋ የለውም። አራጆቹን ዋጋ ተከፍሎ የገቡበት ገብቶ ለሌላው አስተማሪ መሆን ያለበት እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል። በትኩሱ መሆን አለበት።

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md 3 วันที่ผ่านมา +1

    የ ስው ሊጅ እንደ በግ እየታረደ የናንተ ስራ ዋረ ቢቻ ነው አሁንም ቢሆን ሚስክን ወገኖቻቺን እየተገደሉብን ነው

  • @Miserad-s6x
    @Miserad-s6x วันที่ผ่านมา

    Who is this Journalist? He is covering the crimes of Fanno’s. The journalist repeatedly says Shene, while Ato Hailu says Fanno. Though both Shene & Fanno’s are criminals, why this journalist failed to mention Fanno. OBN should accuse this journalist.

  • @AmyM-d6q
    @AmyM-d6q วันที่ผ่านมา

    You killed this innocent kid for your own politics. Shame on you Abiy. Oromo wake up. Do your own research.

  • @SyAt
    @SyAt วันที่ผ่านมา

    እስከዛሬ በየቀኑ ለሚገደሉት በክልላችሁ ለዛውም በናንተ ንዝላልነትና እውቅና ለዛውም ሚኒሻውን ትጥቅ እያስፈታችሁ ስታስገድሉኮ ከ 2010 ከሱማሌ ጅምሮ በቀጥታ በብልፅግና እውቅናን ንዝላልነት ላለቀው ኦርቶዶክስና ሌሎችም እምነት ተከታዮች መች መግለጫ ሰታችሁ ታውቃላችሁ?
    ዛሬ ምን አዲስ ነገር ተገኘና መግለጫ ሰጭ ሆናችሁ???
    ትግሬዎችን ጭፍጭፍ ስታደርጉ መከላከያን አታላችሁ ሚሊየን ስታስገድሉ ኢትዮጵያ ለርካሽ ፓለቲካችሁ ስትሉ ያልፈነቀላችሁት ድንጋይኮ ይህም!!!
    እኛ የናንተን ነገር አልቅሰን አልቅሰን ለእግዚአብሔር ሰተን ንቀናችዋል ድል ለኢትዮጵያ ውርደት ለሁሉም ጠላቶቻችን!!!
    አሳፋሪዎች!!!

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 3 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ግብፅን እና ኤርትራን ይበቀልልን!!! እነሱ ናቸው ሰላም የነሱንንንን!!!
    እያረዱ ስልጣን የለም!!! በቃቃቃቃ!!!

  • @AkalNgussu
    @AkalNgussu 2 วันที่ผ่านมา

    Yhe yenante sera new

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 3 วันที่ผ่านมา

    ቁርጠኝነት የማን ንግግር ነች

  • @Gahdypost
    @Gahdypost 3 วันที่ผ่านมา

    በትግራይ ላይ በእሳት የተቃጠሉትና ተገድለው ወደ ገደል የተወረወሩት ንፁሃን ተጋሩስ የተፈፀመው ወንጀል ግን አልሰማችሁምን ?

  • @درويشهابراهيم
    @درويشهابراهيم 3 วันที่ผ่านมา +2

    Fano thinfnya adelm nthuhaniin aygedlm fano hizzb wodad ager wodaadnew fano yichlal👍💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @AbelSeid-q7l
    @AbelSeid-q7l วันที่ผ่านมา

    Engede begzew keseltanachu esketewerdu cheferu yesehene blesegna fano lik yasgbhale leba kefafay

  • @Lifegatemedequip
    @Lifegatemedequip 2 วันที่ผ่านมา

    አታስቀኝ

  • @belayneshali2401
    @belayneshali2401 2 วันที่ผ่านมา

    Please for Heaven sake what we need is peace and stability not MEGLECHA😂😂😂😂😥😥😥😥Stop this barbaric action immediately.

  • @adaneyit
    @adaneyit 3 วันที่ผ่านมา +1

    አይ እንደዉ የበታችነት ስሜት።

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie7930 3 วันที่ผ่านมา

    ፉኔ ፈሪ አይደለም።

  • @melesmeles8261
    @melesmeles8261 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሃይ የእናንተ ነገር ሻኔ እኮ ኦሮሞ ከብሔረሰብ የተወላዱት አይደሉም።ነገር ግን ዳርግ በሰፈራያ አማካይነት ወደ ኦሮምያ ክልል ወለጋ እና ሌሎች ኦሮምያ ክልል ዉሥጥ የተወላዱ የአማራ ልጆች ናቸዉ።ሥላዝህ ተናቦዉ ነዉ ።ጥላቻቸዉን የምገልፁት።

  • @johnirin1294
    @johnirin1294 2 วันที่ผ่านมา

    Dedeb. Galla. Gallllllllllllllla

  • @enyewgetie
    @enyewgetie 2 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkkkkkkk eraseh gelh belela

  • @enyewgetie
    @enyewgetie 2 วันที่ผ่านมา

    Politics is duerty

  • @ቾምቤ
    @ቾምቤ วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂 ዥሎች

  • @hadasgetnet3084
    @hadasgetnet3084 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The killer is prosperity kadirie drama

  • @birhanualemayehu4841
    @birhanualemayehu4841 2 วันที่ผ่านมา

    ቅዘናም

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ እጅግ የተከበርክ
    ሀይሉ አዱኛ ትክክለኛ ንግግር በመሆኑ በጣም እናመሠግናለን !!

  • @kamiladem-sr8fl
    @kamiladem-sr8fl 3 วันที่ผ่านมา +2

    liars!

  • @IdrisAli-g7g
    @IdrisAli-g7g 2 วันที่ผ่านมา

    Kkkkkk

  • @AmyM-d6q
    @AmyM-d6q วันที่ผ่านมา

    False

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 3 วันที่ผ่านมา

    Isin biraa nagaan yoom argamaa? Harka kennadhaa jechaa nagaan ni dhufaa? Aangoo keessan keessaa tokko hir'achuu irra utuu Oromoon lafarraa dhumee filattu.

  • @AmsalMulu
    @AmsalMulu 3 วันที่ผ่านมา

    በለው

  • @ethiopiananimalvidio
    @ethiopiananimalvidio วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂

  • @ሀዩቲነኝየጎጃሜዋ
    @ሀዩቲነኝየጎጃሜዋ 3 วันที่ผ่านมา

    🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @hadasgetnet3084
    @hadasgetnet3084 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The killer is prosperity kadirie drama