PRANK 😂 ቀለበት አላረግም||ብድሬን መልሻለው Grace ኘራንክ ተደርጋለች|| በቅናት ፍቅር ይገለፃል ? Babi and Grace 2023 New video

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • Hey this is babi and grace chrstian couple, subscribe and be our Dear family ..love never fails 🥰
    ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@bobbyprankster‬ ‪@ComedianEshetuOFFICIAL‬ ‪@propheteyuchufaamharic‬ ‪@yonatanakliluofficial‬ ‪@MARSILTVWORLDWIDE‬ ‪@prophethenokgirmajpstvworl8083‬ ‪@abelbirhanu3world‬ ‪@ETVNewsvideo‬

ความคิดเห็น • 220

  • @user-hq5vj1bl5v
    @user-hq5vj1bl5v ปีที่แล้ว +89

    አንተ የ እግዚአብሔር ሰዉ ዎዳችዋልዉ አከብራችዋልዉ ግን ክርስቶስን ስበኩ በዩትባችሁ ላይ 🔥🔥🔥

    • @sarazar9206
      @sarazar9206 ปีที่แล้ว +1

      Batikikil❤❤

    • @selinachannel1870
      @selinachannel1870 ปีที่แล้ว +6

      እኔም ልል ስል ይሄ ሁሉ ዓለም ያደርገዋል. ሲደጋገም ይደብራል የሚያስፈልገን ኢየሱስን የሚያሳየን ነው. የምወዳችሁ የማከብራችሁ

    • @martaeshetu8933
      @martaeshetu8933 ปีที่แล้ว +1

      ​@@selinachannel1870 ende gdeta new ende memenafes betam yeweta negerko alaregum tewachew eski lijochun

    • @Sarafinaabiyot-zh6zt
      @Sarafinaabiyot-zh6zt ปีที่แล้ว +3

      ​@@martaeshetu8933awo gideta nw iyesus bichawun golito metayet yalebet

    • @melattesfaye2158
      @melattesfaye2158 ปีที่แล้ว

      Yea you're right

  • @miheratedamo7160
    @miheratedamo7160 ปีที่แล้ว +28

    የኔ ቆንጆች ስወደችሁ❤❤ ግን በዝህም ወንጌልንም ማስበክ ጃምሩ❤❤

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 ปีที่แล้ว +25

    ቅናት ስለተወደድን ሊመስለን ይችላል ግን የትዳር ነቀዝ ነው ሰላምን የሚያሳጣ ከባድ ፈተና ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ይህን ንጹሕ ፍቅር ፕራንክ በሚባል ክፉ የፈረንጆች ባህል አትሸርሽሩት ደግሞ ወንጌልን ስበኩ በትዳር ዙሪያ ምርጥ ምርጥ አስተማሪ የሚያንጽ የሚገነባ ነገር ስሩ ተባረኩ❤
    ❤❤❤❤

  • @DesalegnTadesse-f4l
    @DesalegnTadesse-f4l 20 วันที่ผ่านมา +3

    ብያንስ ብያንስ የፕራንኩ ጊዜ ለወንጌል ምስክርነት ብሆን እላለሁ፤ እስት አስቡበት ።

  • @destakebeda103
    @destakebeda103 ปีที่แล้ว +12

    ወንጌል ብትሳር የወጠል you tubachun ስትዛምር ነው ደስ የምለው peraku minu ብቀርበችሁ ብየ እለለው

    • @Bereket-p8g
      @Bereket-p8g ปีที่แล้ว

      እስከዛሬ ትያኬዬ ነው

  • @selamawitleulseged9380
    @selamawitleulseged9380 ปีที่แล้ว +13

    ናፉቆቶቼ😂😂😂ጌታን ጀግና ነህ አግኝተሀታል ደንግጣለች እንዴት መጣልህ?ስለ ቅናት በባቢ ሀሳብ እስማማለው።ህይወታቹ እውነት ነዉ በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው❤

  • @user-us5dc2st8c
    @user-us5dc2st8c 9 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ የእግዚአብሔር ሰው ሴት ሁሌም አሳሳች ነች እናም መጀመሪያ የእግዚአብሔር አገልግሎት ይበልጣል እሷን የሰጠህ እግዚአብሔር ነው እሷ ግን ትንሽ እራሷን ትወዳለች ከአግልግሎት እና ከኔ ማንን ታስበልጣለህ ብላ እራሷን አስቀደመች እግዚአብሔር አስቀድሚ በላት

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i ปีที่แล้ว +27

    ጣትህን ለማሳየት ብዙ ተወራጭተህ ነበር 😅😅😅 አላስተዋለችውም እንጂ 😊

    • @user-hq5vj1bl5v
      @user-hq5vj1bl5v ปีที่แล้ว +1

      እኔ ምንጠብስ 🤫🤫🤫

  • @elsabetgurmessa1981
    @elsabetgurmessa1981 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ነው ደስ የምትል ሚስት ነው ያለህ ❤❤❤❤

    • @yamyonite3299
      @yamyonite3299 ปีที่แล้ว

      Yabede naw
      Camerawn litanasa kehedach behala yalewun bitkaritsawun bitasayen arif neber ❤❤❤

  • @KalkidanAmanu
    @KalkidanAmanu ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ በቅርቡ ነው ያወኳቹ ብዙ ተማርኩ ከእናንተ ትዳራቹ ይለምልም በልጅ ተባረኩ

  • @meazamulugeta3755
    @meazamulugeta3755 ปีที่แล้ว +2

    ምን ያክል ዘመን ኖሮ ነዉ ፕራንክ ሚሰራበት በዚች አጭር እድሜ ክርስቶስን ብንሰብክ አይሻለንም?????

  • @user-pz4su7ct8f
    @user-pz4su7ct8f 6 หลายเดือนก่อน +1

    Model couple!!!❤❤❤❤God bless you!!!❤❤❤

  • @AbrashShguta
    @AbrashShguta 18 วันที่ผ่านมา +2

    ባቢ ትችላለህ ጌታን

  • @tarekegnagize3975
    @tarekegnagize3975 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku yenante aynet tidar geta yisiteyn

  • @bituu126
    @bituu126 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ከግሬስ ጋር ነኝ ሆሆሆ😅😅እስኪ እንዲቀና ፕራንክ አድርጊልን በጌታ

  • @MahabaYesuf
    @MahabaYesuf ปีที่แล้ว +1

    እኔ በሀሳባቹ እስማማለው በጣም ስለምወዳቹ የምታቀርቡት ይመቸኛል ሀይማኖታዊ የሆኑ የማይመለከን ከሆነ ግን ያው አላይም እንጂ ሌላ ምንም ስሩ እናበረታታለን

  • @Yeabtsega9444
    @Yeabtsega9444 ปีที่แล้ว +12

    አንዴት ደስ እንደምትሉ ስወዳቹ ❤❤❤

    • @lilimilion5373
      @lilimilion5373 ปีที่แล้ว

      😂😂be geta sm yene feker getan betam new mwedachu more anchin ❤:: lelaw betam haylegna new mtmesyw wdye betam tkochalesh dmtssh mechou beza lay atkota mtyw anchi eyechohsh wede sdbm mikatash ymeslegnal yebetu honour anchi endehonsh yastawkal bezalay nggrsh koteb argi malete nket klkl ymeslal hzb ga simeta so take it easy girl gn batekalay i love you guys ❤

  • @hanadaniel5585
    @hanadaniel5585 ปีที่แล้ว +4

    እማይቀና ከሆነ ፕራንክ አድርጊው ❤❤❤❤❤

  • @yonaseyosyas4971
    @yonaseyosyas4971 ปีที่แล้ว +5

    ባቢ በአግባቡ መልሰሀል ብድርህን😂😂👌👌

  • @nardigetch9035
    @nardigetch9035 ปีที่แล้ว +4

    No more prank please.

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 ปีที่แล้ว +4

    መጨረሻ የሌለዉ ኘራንክ

  • @FirezerEndale
    @FirezerEndale ปีที่แล้ว +2

    Baby&Grace በጣም እየቀናሁባችሁ ነው

  • @situnagn
    @situnagn 9 หลายเดือนก่อน +1

    Nice family god bless you

  • @jesusislord4582
    @jesusislord4582 ปีที่แล้ว +1

    Swodachu tebarekulign❤️❤️

  • @kidisttesfaye
    @kidisttesfaye ปีที่แล้ว +1

    Ere mecha new be akal yemagegnachu sewedachun tebareku 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 5 หลายเดือนก่อน

    ቅናት አያስፈልግም እላለሁ ግሬሷ የኔ ቆንጆ ድንጋጤዋ አገኘኃት 🥰🥰

  • @selamnesgitemam3093
    @selamnesgitemam3093 ปีที่แล้ว +1

    Babi iyalechi Prank Ayikabidm 😂😂😅😅 Aben yikirat tiyikati Demo ba geta fikir betami new miwodachutii❤❤❤

  • @saronJesus
    @saronJesus ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን በአቤ ሐሳብ እስማማለሁ ቅናት አሰፈላግ አይደለም በምንቀናበት ሰዓት የምንወደውን ሰው እስከመጨረሻ ድረስ ልናጣው እንችላለን

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @kalkidangebru4394
    @kalkidangebru4394 ปีที่แล้ว +1

    ንዴቱ ከየት ነው ሚመጣው? Where do you think the madness comes from? It’s from jealousy.

  • @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ
    @የወሎዋቀበጥ-ቐ7የ ปีที่แล้ว +4

    ፖራኩ ትንሽ አጥሯል እረዘም ቢል ጡሩነበር

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳችሁ እኔ ከግሬስ ጋር ነው የምስማማው

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩልኝ ዘመናቹሁ ይብረክ

  • @temet01
    @temet01 9 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you my Bro and Sis!

  • @ቤተሰብ-ቀ8ጐ
    @ቤተሰብ-ቀ8ጐ ปีที่แล้ว +2

    መጣሁልችም አዲስ ነኝ ሲፍልግ ከርሜ 🥰😂

  • @selamawi7493
    @selamawi7493 11 หลายเดือนก่อน +2

    ስንወዳችሁ❤

  • @user-ed4wu1vh9m
    @user-ed4wu1vh9m 11 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ድብን አርጌ እቀናለሁ እእ እሤ ተወደድኩት እሥታፈቀርኩት ድረሥ እቀናለሁ የሚያሥቀናኝ ነገር ተተፈጠረ ዝብየ ግን አልቀናም።

  • @miherzewdu
    @miherzewdu ปีที่แล้ว +1

    Keholah nebereche werada😢😂😂😂

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 9 หลายเดือนก่อน

    Techawutewu Alicheresumi eko Enzi lijochi Tegabito Abiro Eyadegu new Eji Adigo Alitegabumi 😂😂😂

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንወዳቹዋለን ብርቱ ተባረኩ❤❤❤

  • @mihiretabiye9463
    @mihiretabiye9463 ปีที่แล้ว

    እኔ እወዳችህሗለሁ ፕራንክ የሚባለው ነገር ግን ስሜትን የሚጎዳ ስለሆነ ደስ አይለኝም

  • @Bereket-p8g
    @Bereket-p8g ปีที่แล้ว +2

    መቼ ነው መዝሙር ምትለቀው መረመርክ ናፈቀኝ 😢

  • @YabuYab-pd1ve
    @YabuYab-pd1ve ปีที่แล้ว +1

    Part 2 yelkekelne

  • @tegeredasolomon24
    @tegeredasolomon24 ปีที่แล้ว +1

    Kenat yelelebet feker feker ayebalem

  • @HdjskDjej-py1vi
    @HdjskDjej-py1vi ปีที่แล้ว

    Wow abine. Wonderful, anjeten new yarasekgn, beby yene konjo ayezoshe, mar ande Le ande kkkkk you're blessed

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 ปีที่แล้ว +1

    የእ/ር ቃል ፍቅር አይቀናም ይላል

  • @TapSam-q8w
    @TapSam-q8w 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤tebareku

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ከጸጋ ጋር ነኝ ❤ እረ እቀናለው

  • @bobbyshanta3590
    @bobbyshanta3590 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላቹ💙❤
    ግራ ያጋባችሁት ነገር በዛ!
    1. አግዚኣብሔር ቀናተኛ ኣምላክ ነው ሲባል ምን ማለት ነው ?
    2. ንዴት በብዙ መንገድ ቢገለጽም ቅናት ውስጥ ንዴት ሊኖር ይችላል፣ ተያያዥነት ስላላቸው ኣቤአን የተምታታበት ይመስለኛል። በዚህ ጉዳይ ተመልሳቹ ኑ!

  • @rtygu6991
    @rtygu6991 ปีที่แล้ว

    Yanesashiw topic le prank ayihonim chirash

  • @yordanostesfaye5555
    @yordanostesfaye5555 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና ዘጸ: 5:20 እግዚአብሔር የራሱን ህዝብ በጣም ከመውደዱ ብዛት ለሌላ አማልክት ሲሰግዱ ይቀናል፡፡ ስለዚህ መልካም ቅናት አለ መጥፎም ቅናት አለ ግሬስ የምትለው መልካሙን ቅናት መሰለኝ መልካም ቅናት ከትልቅ ፍቅር የመነጨ ነው፡፡

  • @user-qb1mp7qx1s
    @user-qb1mp7qx1s ปีที่แล้ว

    Babi(aben) you're right

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 ปีที่แล้ว +5

    40 ግዜ እጅህን ታወራጫለህ ወፍ😅😂😂😂

  • @eyosiyasjosiah-qt1hj
    @eyosiyasjosiah-qt1hj ปีที่แล้ว

    Graceye enem be best friend alamnm bemnm teamr wend ena set best friend mhon yelbachwum...

  • @meronmekonnen8042
    @meronmekonnen8042 หลายเดือนก่อน

    wechi adar knat aydelem..

  • @janetjanet2521
    @janetjanet2521 ปีที่แล้ว +2

    ተገኝች 😂❤

  • @meazamulugeta3755
    @meazamulugeta3755 ปีที่แล้ว +1

    አለም ጋር ትመሳሰላላችሁ እንዴ ተመለሱ ዋዋዋ

  • @MENGISTUAMBE
    @MENGISTUAMBE 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow!!❤️❤️❤️❤️😇😇😇

  • @lindakassahun12345
    @lindakassahun12345 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳቹ እኮ❤❤❤❤❤

  • @production9050
    @production9050 ปีที่แล้ว +3

    ውሸት ሀጥያት ነው።
    ስለዚህ prank ስንሰራ እንዋሻለን።
    ተባረኩ ኢየሱስ ጌታ ነው ወንጌል ይለውጣል።
    1ቆሮ 13 ፍቅር አይቀናም። 💕💕

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 ปีที่แล้ว

    በጭራሽ አያስፈልግም መለያየትን ያስከትላል አደኔ አስተሳሰብ ማለት ነው የሌላውን ባላቅም

  • @edengadisa3041
    @edengadisa3041 ปีที่แล้ว

    Mayik betgezh tiru naw dmsachihu Beden ayisamam😊😊

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 ปีที่แล้ว

    እስት ፒረንክ የምትሉ ኮተቱን አትጨምሩ አረ ጌታ ሆይ ትግስቱን ስጠይኝ ደግም ቪድዮአቹን አለይም በቀ😭

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 ปีที่แล้ว +3

    ብዙ ግን ደረትሽን አታሳዪ አሺ አማ የአትነት ምክር

  • @kidisttesfaye
    @kidisttesfaye ปีที่แล้ว +1

    Yemtamelkut amlak man new negerun bedenb 🙏❤️🙏❤️

  • @mihretmamo3408
    @mihretmamo3408 ปีที่แล้ว

    ደስ አይልም በመጨረሸ ቀለቀለቹበት

  • @martatahdsse7885
    @martatahdsse7885 ปีที่แล้ว +1

    Hulam bido atasrazimu wudochi

  • @user-yv7yj8qe5f
    @user-yv7yj8qe5f ปีที่แล้ว

    Adis gabe nengi yeze bet ❤❤Gen qenat like ayedelam behonem sawu yemqanow selmwade now

  • @spritualgirl-jh4ox
    @spritualgirl-jh4ox 9 หลายเดือนก่อน

    ፕራንክ ከምትደራረጉ ጌታን ስበኩት እባህካቹ

  • @halyeluya
    @halyeluya ปีที่แล้ว +1

    እኔም ቅናት አያስፈልግም ባይ ነኝ ልክ እንደ ባቢ

  • @tiztaedeo4937
    @tiztaedeo4937 ปีที่แล้ว +1

    Babi eykenake new beka 😂😂😂😂👍

  • @mukaaddi2717
    @mukaaddi2717 ปีที่แล้ว

    Babi yerasehn prank lemadereg yeraseh selk or camera lenorh yegebal . ...... 😍😍

  • @wifimobile4665
    @wifimobile4665 ปีที่แล้ว +1

    ቅናትአሯፍነውእኔባሌሲቀናደስይለኛልፍቅርነውቅናት❤❤❤

  • @user-oi1on3gu2k
    @user-oi1on3gu2k 7 หลายเดือนก่อน

    የሷን ምላሽ

  • @meseretkebede4282
    @meseretkebede4282 11 หลายเดือนก่อน

    He's right

  • @merongirma1257
    @merongirma1257 ปีที่แล้ว

    I agree with her definitely.

  • @banmele7883
    @banmele7883 10 หลายเดือนก่อน

    sweet person nat

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s 9 หลายเดือนก่อน

    ሰብስክራየብ እምታረጉት ለሰው ለሰው እድደርስ ነውጂ ለኛ ምንም እሚከፈለን ክፍያ የለም አላለም ብጥርቅ ባይከፈልህማ ካሜ ደቅነህ አትውልም ለማንኛው ትሜርትስ ነው

  • @SaraSara-bm3mz
    @SaraSara-bm3mz ปีที่แล้ว

    Yane wudochi siwodachuu bartuu❤❤❤❤❤❤❤

  • @romanyeraswa
    @romanyeraswa ปีที่แล้ว +3

    በርቱ 🥰🥰🥰🥰

  • @kibuyutube3236
    @kibuyutube3236 ปีที่แล้ว

    Yene kojochi vedo sijamiri iyesamachi idhona yitayali yimachahu 😂😂😂😂😊

  • @Tigi-kw6hl
    @Tigi-kw6hl 11 หลายเดือนก่อน

    Bizu video ayichalehu gn enda kirisitiyan sile wongal bitaworu gata eko edili sisetsn binitskemibet medanachin kelal ayidelem egn kirisitiyanochi worayachin esu mehon alebet

  • @aroma549
    @aroma549 ปีที่แล้ว

    Kenatema betneshu ged nw

  • @bethelzerihun2431
    @bethelzerihun2431 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ባቢ አሳምኖኛል

  • @lidiyawoldeyohanis5074
    @lidiyawoldeyohanis5074 ปีที่แล้ว +1

    I agree with babi😂

  • @janetjanet2521
    @janetjanet2521 ปีที่แล้ว +1

    እረቅናት በደብ አለ እኔ እጨረጨራለው

  • @merrymande1446
    @merrymande1446 ปีที่แล้ว

    ያበደ ፕራክ ነበር ተቋረጠ እንጂ

  • @edenkassahun8888
    @edenkassahun8888 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @feven3885
    @feven3885 ปีที่แล้ว +1

    Brukat sorry pleas prank atadergu anmarm kesu bendet wst mn aynet sewoch mhonachu new ayasayachu yalachu ኣትጨማለቅ ምናምን ኣዚ ነው ከ ፕራንክ ትምርቱ ክርስታን ናቹ ኣንደብታቹ ግዙ

    • @btafe
      @btafe ปีที่แล้ว

      ኧረ ባካቹ ዝም ብላቹ አታመነፋፍሱ🙄🙄 ሰዉ ናቸው እኮ መልአክ አደሉም ይናደዳሉ ያዝናሉ ምናልባት አንቺ fake ህይወት ይሆናል ያለሽ ግን ይሄ ሁላችንም ህይወት ዉስጥ ያለ ነገር ነው even መፅሀፍቅይሳዊ ነው ቁጣ እና አለመግባባት .. ይሄን ይሄን መረዳት ካልቻልሽ prank ሲሰሩ አለማየት ትችያለሽ

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 ปีที่แล้ว

      ​@@btafeexactly

  • @MekidesLonse-gs5sy
    @MekidesLonse-gs5sy ปีที่แล้ว

    Ewodachuhalwu,yene hasab damo kinat asifelag ayidelam

  • @SolomonMethewos
    @SolomonMethewos 6 หลายเดือนก่อน

    yimachechu❤❤❤

  • @aqw12dfxegu34
    @aqw12dfxegu34 9 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችው ተባረኩ

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 9 หลายเดือนก่อน

    ene ka babi ga isimamalewwuu❤

  • @RuthaBurty
    @RuthaBurty 9 หลายเดือนก่อน

    Yebabin hasabe egaralew

  • @KelaKidan
    @KelaKidan 8 วันที่ผ่านมา

    Manaadad iko silaqanak naw

  • @RobeGadisaa
    @RobeGadisaa 11 หลายเดือนก่อน +1

    God bless yuo 🎉🎊🎃

  • @getenetnigatugetenet
    @getenetnigatugetenet ปีที่แล้ว

    ቅናትን define sitareg tesasetekal ቅናት አንተ እንደተረዳኸው አደለም

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 11 หลายเดือนก่อน +1

    ባልሽትክክልነው😂

  • @amertitariku2601
    @amertitariku2601 ปีที่แล้ว

    Love you guys
    God bless you❤❤

  • @masaratmasarat7886
    @masaratmasarat7886 ปีที่แล้ว +1

    አለመተማመን ነዉ ❤❤❤❤