🛎️ብሩክ ለ ፍቅረኛው ቀለበት አሰረላት😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 5K

  • @nwidid7834
    @nwidid7834 2 หลายเดือนก่อน +1104

    ከሀይሚ ውጭ ወደ ውጭ የምትሉ በለይክ አሰዩኝ ሀይሚዬ የኔ ጀግነ ሴት ❤❤❤❤🌹

    • @KiyyaaGirmaa-y9z
      @KiyyaaGirmaa-y9z 2 หลายเดือนก่อน +4

      እንም እደዛ ክኤ ሃይም ውጭ ኡልም ባዶ ነው 😭😭😭😭

    • @ተቋመችቻናል
      @ተቋመችቻናል 2 หลายเดือนก่อน +5

      መረይምን ሀይሚ እኮ ልባም ሴት ነች ልባም ሴት ማን ይገያታል ብለሽ ነው ውድ ይሆነች ልጅ❤❤❤❤

    • @FatimaA-hx2cv
      @FatimaA-hx2cv 2 หลายเดือนก่อน +8

      የዛሬዉ ቢደወ እንደት እንደማናድድ እሺ መስራት ይስራ ግን መለጣጠፍ መሳም ግንባሮን መሳም ፀጉራን መነካካት ይህ ካሜራ ላይ እንድህ የሆነ ተካሚራ ጀርባማ ከስቶችጋ ዉሎዉእጭ ሀይሚየ የኔ ቅመም ትልቅ ደርጃ ያድርሳት❤

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ميريميري-ش2ث
      @ميريميري-ش2ث 2 หลายเดือนก่อน +4

      ይቅርታ ያጀማዓ ሂወት እና ፍድዮ መሰራት ይላያል

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara 2 หลายเดือนก่อน +255

    ፕራክ መሆኑ ደስ ብሎኛል ቡራ ይሄን ጥያቄ ለሀይሚየ አርገው ቡራየ❤❤

    • @Wudeyemaryiamleg
      @Wudeyemaryiamleg 2 หลายเดือนก่อน

      ያረገዋል😂😂😂

  • @HabibHabib-z3v
    @HabibHabib-z3v 2 หลายเดือนก่อน +331

    ከሀይሚ ውጭ የትም አትሄድ ነው ያለው ሀሰን👌👌😅😅😅ለፕራንክም ቢሆን ከሀይሚ ውጭ ሌላ ሴት ጋ ቪደው ደስ አይለንም የምትሉ👍👍👍👍

    • @araguaraara8286
      @araguaraara8286 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤👍👍

    • @tigu3993
      @tigu3993 2 หลายเดือนก่อน

      ፋራ

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 2 หลายเดือนก่อน +39

    ብሩኬ ያንተን ወፍ ይልቀመው ግን ሀሰን እና ስምረት የኔ መልካሞች የጓደኛ ጥግ እደት ድስ እዳሉ❤❤❤

  • @FudGuሀለዉያዩቱብ
    @FudGuሀለዉያዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน +794

    ቡራየ ለሀይሚ የገባላትን ቃል ያድርግ የምትሉ መቶ ሺ ስለገባች ግጩኝ አምሮኛል👍👍👍👍👍👍👍👈

    • @Fd257
      @Fd257 2 หลายเดือนก่อน +7

      አንፍልግም. የሱን ቃል. እዛው ይብላው. እኛው እናረግላታለን. የደስታዋን. ቀን ጠብቆ. ድራማ. እየስራ. ያሁኑጋር. ሁለተኛውነው

    • @sarahsarahsarah3389
      @sarahsarahsarah3389 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Fd257በደስታዋቀን ብራክ

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@Fd257 እኮ መቸ ነው የሚምለስ እያለኩ የጓጓሁ ነበር ዛሬ ግን?🤨

    • @berhanwubneh4216
      @berhanwubneh4216 2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/_E6dkTsTvIQ/w-d-xo.htmlsi=K950-9YCod17pPrj

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 እና ያሳቀኝ የሁለቱ መተያየትከይ ሀሰን

  • @halehale7257
    @halehale7257 2 หลายเดือนก่อน +393

    ብሩክ ግን ከተለያዩ ሴቶች ጋ አትጋፋ
    ወንድምህ ጎበዝ ነው ከሱ ተማር

    • @dadesert5446
      @dadesert5446 2 หลายเดือนก่อน +8

      ብሩክ ሴቶች ስር መለጣጠፍ ይወዳል

    • @Zabiba85
      @Zabiba85 2 หลายเดือนก่อน +3

      እደት እዳናደደኝ እኔ ከሀይሚ ጋር ሁኖ ኤፍሬምን ፕራንክ ሊያደርጉት መስሎኝ ነበር

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 2 หลายเดือนก่อน +2

      የሴት ልጅ ደካማ ስለሆነ ፍቅር ሊይዛቸው ይችላል ሲቀጥል እውነተኛ ፍቅረኛ ሲይዝ እንደዚ ከቀጠለ ስሜቶ ሊጎዳ ይችላል

    • @helengebretnsae4205
      @helengebretnsae4205 2 หลายเดือนก่อน

      Mindnew fiqrenga kkkkkkk

    • @Queenkonjo45
      @Queenkonjo45 2 หลายเดือนก่อน

      @@dadesert5446betm

  • @neimayesuf-n2q
    @neimayesuf-n2q 2 หลายเดือนก่อน +546

    የእህቱና የሀሰን አስተያየት ያሳቀው ማነው😅😅😅

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube 2 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂ተቃጠሉኮ

    • @khaankhan-mg3zq
      @khaankhan-mg3zq 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ😂😂😂😂😂😂

    • @Hadyah-g5w
      @Hadyah-g5w 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔራሱ

    • @sameeramohammed-h4h
      @sameeramohammed-h4h 2 หลายเดือนก่อน +4

      እነሱእደኛሀይሚጋ እዲሆንይፈልጋሉ😂😂

    • @ትርሲተሥላሴ
      @ትርሲተሥላሴ 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂me

  • @SamiraSamira-g3r
    @SamiraSamira-g3r 2 หลายเดือนก่อน +24

    ኸረ ብራየ የዛሬው ይደብራል 😢😢 ሀሚየ የኔቅመም እንኳንም ደስ አለሽ 1000k ሰለገባሽ ደስብሎናል ሁሌም ወፊት የኔ ጀግና💪💪💗💗💗💗💗

  • @mayunegethio
    @mayunegethio 2 หลายเดือนก่อน +928

    ፕራክ ባይሆን ጉድህ ነበር ቡራ😂😂 ከሀይሚ ውጭ ወደውጭ የምትሉ👍💕

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 2 หลายเดือนก่อน +8

      ኧረበሣቅ ሞትኩኝ

    • @Tsegi
      @Tsegi 2 หลายเดือนก่อน +3

      ማዩየ ከመቸው ጨረሽው😱😂😂

    • @ብልጫፍቅርያኔዉድነኝ
      @ብልጫፍቅርያኔዉድነኝ 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube 2 หลายเดือนก่อน +8

      ኣስልፌ ኣየሁት ኣልቻልኩም ማርያም😢😂😂😂​@@Tsegi

    • @SalamSalam-v6y
      @SalamSalam-v6y 2 หลายเดือนก่อน +1

      😊😊😊😂😂😂😂😂😂

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 หลายเดือนก่อน +1823

    ብሩኬ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ 100k አስገቡኝ

    • @buzeemideksa3293
      @buzeemideksa3293 2 หลายเดือนก่อน +27

      ጋብተሻል እኮ 100k የኔ ቂማም ❤️❤️❤️❤️

    • @ABTube-x1n
      @ABTube-x1n 2 หลายเดือนก่อน +15

      ❤❤❤

    • @MASENAQECHAYELE
      @MASENAQECHAYELE 2 หลายเดือนก่อน +6

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @FufuTube2bi
      @FufuTube2bi 2 หลายเดือนก่อน +10

      ❤❤🎉

    • @mmnn3774
      @mmnn3774 2 หลายเดือนก่อน +5

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @halimanurishukri6247
    @halimanurishukri6247 2 หลายเดือนก่อน +183

    ዝም ያላነጃ ወጣ ብሎወል ነባዩ ሳ. ዐ ወ

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 หลายเดือนก่อน +1

      saw saw saw saw saw saw saw sawsawsaw sawsaw

    • @Risalatub
      @Risalatub 2 หลายเดือนก่อน

      S.A.W S.A.W

    • @ZEYNBMDMD
      @ZEYNBMDMD 2 หลายเดือนก่อน

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @Lነኝየኒቃቤንግስት
      @Lነኝየኒቃቤንግስት 2 หลายเดือนก่อน

      صلى الله عليه وسلم

    • @FfFf-wj3fp
      @FfFf-wj3fp 2 หลายเดือนก่อน

      ሠለላሁ አለይ ወሠለም

  • @ሚሚTube
    @ሚሚTube 2 หลายเดือนก่อน +14

    አሁን ስትሄድ ለሀይሚ ቀለበት አድርግላት ጀግና ሴት ናት ብልህ ናት አስተዋይ ናት የኡነት እንዳይቀሙህ ዶርም ስትሄድ አፈፍ አድርጋትና በደስታላይ ደስታን አብዛላት ህልምህን እስክታሳካ እሷ ትምህርቷን ትማር

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 2 หลายเดือนก่อน +96

    እኔ ከምንም በላይ ያስደነቀኝ የስምረት እና የሀሰን አስተያዬት ይመቻችሁ ከምር እረ ብሩኬ ተዉ እደዚህ አይነት ፕራንክ ያስጨንቃል በጣም አስጨነከን እኮ በስመአም የሀይሚን ነገርስ እ አስታዉስ እንጂ ❤❤❤❤❤❤

    • @AyalAdamu
      @AyalAdamu 2 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @AmeHaAlemu-nf2gu
    @AmeHaAlemu-nf2gu 2 หลายเดือนก่อน +148

    ሴቶች እህቶቼ አይነግዱባችሁ ነገ ትዳር ትዣለሸ እሺ❌❌❌❌❌❌❌❌❌ቡራ ተጃጃልክ ዛሬ😢😢😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 หลายเดือนก่อน

      እኮ😮

    • @mimemulunesh8384
      @mimemulunesh8384 2 หลายเดือนก่อน

      የምር ባትክክል 👍ቱ

    • @fjhxgxhd3447
      @fjhxgxhd3447 2 หลายเดือนก่อน +1

      ማሪያምን ትክክል መላላጥ😮

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ሤቶቹን አስሮ ነበር መለብለብ ስታስጠላ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 2 หลายเดือนก่อน

      100%

  • @Fozii.6789
    @Fozii.6789 2 หลายเดือนก่อน +275

    ማነው አሰልፎ ፕራንክ መሆኑን ያዬ 😂😂በለይክ

  • @AbcdEfghi-b1d
    @AbcdEfghi-b1d 2 หลายเดือนก่อน +15

    በሮኬ በጣም ዛሬ ወርዲክ ይህንን ያክል ብራክ ያስጠላል ክብርህን ጠብቅ ከሀሜ ውጪ ወደውጪ እኳን ይቺን ሙጪሊፍ የመሰለቺ ቀርቶ ሰላሳሴት ብደርደር ቅመ ሟን የሜየክል የለም ❤❤❤❤❤❤ሀሜ ሀይሜቴ ልዩስጦታናት ስታገራግር እዳታመልጥህ እዳታለቅስ ኋላ በጣም አዝነንብሀል

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 2 หลายเดือนก่อน +163

    ቡርኬ እሄ ነገር ለሀይሚዬ ያርግላት የምትሉ📍👍👍

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍🌻

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ የምር

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @berhanwubneh4216
      @berhanwubneh4216 2 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/_E6dkTsTvIQ/w-d-xo.htmlsi=K950-9YCod17pPrj

  • @ያረቢየአላህ
    @ያረቢየአላህ 2 หลายเดือนก่อน +155

    እኔ ግን ከምንም በለይ ያሳቀኝ ልጅቱ ሲመጣ የእህቱ እና የሀሰን አስተያየት 😂😂😂😂😂😂

    • @FafiYimam-k2u
      @FafiYimam-k2u 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ስምረት ብሆን ቡራ አለቀልህ ከምር በወንድሜ ድርድር የለም

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም 😂

    • @Faiza-o3f
      @Faiza-o3f 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

    • @JemalAhmed-y7f
      @JemalAhmed-y7f 2 หลายเดือนก่อน

      እደት እደገረማቸው ተክ ብለው አዯትኮ😂😂😂😂😂😂😂​@@FafiYimam-k2u

  • @ايميا-د6ح
    @ايميا-د6ح 2 หลายเดือนก่อน +359

    ስሮጥ ተሰብሬ ነበር 🤣🤣🤣🤣
    የሀይሚ አድናቂ ነኝ ብሩኬ ግን የደስታችን ቀን አበላሽህብን🙄🙄🙄

  • @AzizaHgg
    @AzizaHgg 2 หลายเดือนก่อน +23

    ብሩኬ ከአገኘከዉሤት ጋ አትለጠፋ የምትሉ👍👍❤

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 2 หลายเดือนก่อน +73

    ሀሰን እኮ የሀይሚ እና የቡራ ድምቀት ነዉ 🥰🥰🥰

  • @fjrj5317
    @fjrj5317 2 หลายเดือนก่อน +672

    ሀይሚ ትሆናለች ብሎ ሲጠብቅ የዋለ እስኪ ነገርን😢😂❤️

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😢😅😊

    • @መክፍራ
      @መክፍራ 2 หลายเดือนก่อน +4

      እኔ ወለሂ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ አሥቤ ነበር

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ፀጉሯ ነዉ እንጂ😂😂

    • @HanaSleshi-v2c
      @HanaSleshi-v2c 2 หลายเดือนก่อน

      Ene

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 หลายเดือนก่อน +204

    🙄ብሩክ አንድ ነገር ልገርህ መንኛውንም ሴት ጓዳኞችህን እነት አትባል ❤(እነት አንድ ነት ማታኪያ ያሌላት❤) ሀሳን እኮ ለሀይሚ ነው የሚያዳለው❤ ቡሩክ እነ ሀይሚ አንድ እዲሆኑ ይፈልገል❤👍ሲምረትም ሀይሚን ነው ምትወዳት

    • @fjhxgxhd3447
      @fjhxgxhd3447 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ነሽ❤

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሀሰንና እህቱ ይመቻችሁ ምርጦች አስተያየታቸው ሲገርም ብሩኬ ፕራንክም ቢሆን ይደብራል እሽ ሀየሚየ የኔ ልዩ ሴት እሷ ነች ያንተ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 หลายเดือนก่อน +227

    ፈጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ😮😂 ግን ለምድነው ከልቤ የደበረኝ 🤔

    • @Mimi-fz1bg
      @Mimi-fz1bg 2 หลายเดือนก่อน +1

      ያስብላል😂😂

    • @የሸወዋብጥስ
      @የሸወዋብጥስ 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😢😢

    • @Mahigrace-r1l
      @Mahigrace-r1l 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሳማት እኮ አልሚ😮😮😂😂😂😂

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂​@@Mahigrace-r1l

    • @aminaahmad7851
      @aminaahmad7851 2 หลายเดือนก่อน +1

      አልሚየ አይዞሽ😂😂😂

  • @መድስደተኛዋ
    @መድስደተኛዋ 2 หลายเดือนก่อน +21

    እውነት ሀሰን ና ስምረት ግን ይለያሉ የሀይሚ መከታ 👍👍🤗🤗❤❤

  • @tewabechtadese9144
    @tewabechtadese9144 2 หลายเดือนก่อน +123

    ፍራንክ ቢሆንም በጣም ነው ያዝንኩት ምንድነው ባገኘው ሴት ላይ መለጠፍ ሰርዓት ያለክ ልጅ መስለህኝ ነበር በደስታችን ቀን ጮጋራችን አቃጠልክ ቆይ እናንተ ለኛ አስባችሁ አታቁም እንደ ኤጭ ❤😢

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😢

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

    • @lc09o95
      @lc09o95 2 หลายเดือนก่อน +12

      ስንት ጨጓራ ሚያቃጥልነገር እያለብኝ በነሱ የመጣማ በጭራሽ ጨጓራዬ አያልቅም ዝም ብላችሁ የራሳቹህኑሮኑሩ

    • @መርየምየአሏህባሪያ
      @መርየምየአሏህባሪያ 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ማሽቃጥ ስለሚወዱ ነዉ ክክክ​@@lc09o95

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 2 หลายเดือนก่อน

      የሚምርወድ 😂

  • @Ester-y8x
    @Ester-y8x 2 หลายเดือนก่อน +7

    ለምን እንደደነገጥኩ አላቅም ቢያንስ ለሰው ክብር ይኑርክ እንደዚህ አይነት ፕራንክ 44ደቂቃ ሙሉ ደሞ ካገኘከው ሴት ሁሉ አትለጠፍ ሀይሚ ፍቅረኛክ ባትሆንም ምርጥ ጨዋ ንፁህ ጓደኛክ ነች እሱዋን የመሰለ ጓደኛ አታገኝም።

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r หลายเดือนก่อน

      እንዴ ምን ችግር አለው😂😂😂

  • @SelamTeshome-r3v
    @SelamTeshome-r3v 2 หลายเดือนก่อน +92

    በእውነት ብሩኪ እንደ ሀይሚ አይነት ሰው አታገኝም እና በረግጥ እግዚያቤሒር ሲፈቅድ ነው ሁሉም ነገር የሚሆን ግን ከፈጣሬ ጋር ብትጣመሩ ደስ ይለኛል ሀይሚ ማንኛውም ሰው የሚመኛያት አይነት ሰው ናት

    • @Fd257
      @Fd257 2 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ. ለሄኖክ ድቁ. ትዳር ስቶት አቅም. ለምን ይመስልሻል😂😂😂

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Fd257😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ አይባልም ሆሆ😊

    • @ቅድስትወዳጆ
      @ቅድስትወዳጆ 2 หลายเดือนก่อน +1

      በሐይይማኖት አይገናኙም😊

  • @honey_h7y
    @honey_h7y 2 หลายเดือนก่อน +302

    ሱብሀነላህ አልሀምዱላላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወላሁ አክበር
    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ደምሩኝ በቅንነት

    • @Meriyem-c5d
      @Meriyem-c5d 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @JemilaEndris-ys1ym
      @JemilaEndris-ys1ym 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰ.ዐ.ወ

    • @zenabmuhammad8457
      @zenabmuhammad8457 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Zezo-dx3hx
      @Zezo-dx3hx 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @AlaaMobaile-tu7rw
      @AlaaMobaile-tu7rw 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሱለላህአለይወሰላም

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z 2 หลายเดือนก่อน +118

    ሀሰን ከሀይሚ ውጭ ሲል ነው የሠማሁት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZediAli
    @ZediAli 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ እምለው ነገር ቢኖር ቡራው ቭራክም ቤሆን ሴቶቹን ዝም ብሎ ልጥፍ ነው የሚለው💔እጭ🤔🥺 ሀይሚዬ እኮ ቭራክ ብታደርግም ወንጆቹን እደ ቡራ እንኳን አታቅፋቸውም ከምር ሀይሚየን ወደድኩዋት💋💋❤🥰🥰🥰🌎የኔ ጀግና🦸‍♀️🦋

  • @meanmena2714
    @meanmena2714 2 หลายเดือนก่อน +43

    ቡራ ከመናደዴ የተነሳ መጨረሻውን ነው ያየሁት ግን ፕራንክ ቢሆንም ተናድጃለው ለማናቸውም አይሚ ያንተ ቆንጆ 100ሺ ገብታለች በቃልህ መሰረት ወስደህ አዝናናት

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 2 หลายเดือนก่อน +75

    የስምረትና የሀስን ሀረካት በጣም ነው ያሳቅኝ 😂😂😂 ሀስን እየ ከሀይሚ ውጭ አለኮ የኔ አንበሳ❤❤🎉🎉

    • @AmarechiWomase-u7z
      @AmarechiWomase-u7z 2 หลายเดือนก่อน

      Awo😂😂😂😂😂

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂ሴት ናት አለይስምረትማ

  • @ኝኝ
    @ኝኝ 2 หลายเดือนก่อน +88

    ቡሩክ በጣም አዘነኩን ዛሬ በሀይሚ ደስታ ቀን አበላሸክ😢😢 ግን የኔ ወድ ሀይሚ እንኳን ደሰሰ አለሺ💘💘💘

    • @تنتنتنتا
      @تنتنتنتا 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😭❤

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 2 หลายเดือนก่อน

      ፕራክ ነውኮ🤣🤣

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 2 หลายเดือนก่อน

      ምኑ ነው የሀሚ ደስታ

    • @Aminat725
      @Aminat725 2 หลายเดือนก่อน

      ምን አዴረገፕራንክም አይሠራነዉ

    • @Ryr-bc7py
      @Ryr-bc7py 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ነው

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ በጣም ረጅም ፕራንክ ኮመንታተሮች ግን ለምን አለቃቀሳችሁ አልገባኝም እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 2 หลายเดือนก่อน +185

    ማነው እንደኔ አሳልፎ መጨረሻውን ያዬ ፕራንክ መሆኑን ለማረጋገጥ ስምረት እና ሀሰንን ኦዴስን ፕራክ አድርጎ ነው ብሩኬ የመዳም ቅመሞች እደት እደተጨነቁ መገመት አያቅትም ለሀይሚዬ🌹

    • @AbejuYeMaryamLiji
      @AbejuYeMaryamLiji 2 หลายเดือนก่อน

      😅እኔ 😂😂😂😂😂

    • @HayatMagistu
      @HayatMagistu 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ወላሂ😅😂😂😂😂😂

    • @Zmzm-w7e
      @Zmzm-w7e 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ክክክክ😂😂😂😂 0:27

    • @ZainZain-k2q
      @ZainZain-k2q 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Sofey-sd8ie
      @Sofey-sd8ie 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ቀድሜ ነው ኮሜት የነበብኩ 😂😂

  • @Sofiyaabdel
    @Sofiyaabdel 2 หลายเดือนก่อน +100

    ማነው እደኔ ሙሉ ቀን ሲገባ ሲወጣ የዋለ😅

    • @NegashiAbebe
      @NegashiAbebe 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ😢😢😢😢

    • @HsshshhsShshdyy
      @HsshshhsShshdyy 2 หลายเดือนก่อน

      እኔስብትይ የአይኔ ከለላ እሰከሚለቅ ልጅቷን ለማወቅ

    • @A-ki5vj
      @A-ki5vj 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 እኔም

    • @bahriyaMolo
      @bahriyaMolo 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ😂😂😂😂

    • @gjgh9533
      @gjgh9533 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ🙄🙄🙄

  • @Naima-xn4ep
    @Naima-xn4ep 2 หลายเดือนก่อน +144

    እመዋ ሚስጥርማ እየወጣነው ቀስበቀስ🤭 ዛሬም ደገመው ሀሠን ከሀይሚውጭ ወደውጭ አለዉ😂ይመችህ ሀሠን እናመሠግናለን😁

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @sameerahmad-d8l
      @sameerahmad-d8l 2 หลายเดือนก่อน

      አላለም😅😅😅

    • @MisraKadi
      @MisraKadi 2 หลายเดือนก่อน

      Biluwale😂​@@sameerahmad-d8l

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 2 หลายเดือนก่อน

      🙈🙈🙈🙈🙈

    • @RahmaSeid-th2iy
      @RahmaSeid-th2iy 2 หลายเดือนก่อน +1

      መዳኔ ላይም እኛ ያልነው ሳይሆን ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው ብላለች ሀይሚ ፈጣሪ ከፈቀደ ሊሆን ይችላል እያለች ነበር😅😅😅😅😅

  • @AnnyeQatar
    @AnnyeQatar 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ከማንም አትወዳደርም ውበት ከጸባይ ጋር ያደላት ብሩኬ ዛሬ በጣም አናደድከኝ አጠገቤ ብትሆን ውሃ ነበር ምዳፍብህ

  • @እልከኛውነኝየሩታዋርሳ
    @እልከኛውነኝየሩታዋርሳ 2 หลายเดือนก่อน +266

    ማነው እደኔ ቀኑ አልመሽ ያለው ስጠብቅ ነበር😂❤❤❤❤❤

    • @buze-y7s
      @buze-y7s 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Noria-p5d
      @Noria-p5d 2 หลายเดือนก่อน

      አኔ😂😂😂😂

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ❤❤❤❤❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ😁🤣

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ስተየ ገባሁ ዬቱቭ😂😂

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 2 หลายเดือนก่อน +104

    ቡራ እና ሀይሚ ተጋብተዉ ማየት የምትፈልጉ እስኪ 50k አስገቡኝ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሄሉዬ ገባሽ እኮ አሁን ጉዞ ወደ 100k

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሄሉዬ ገባሽ እኮ አሁን ጉዞ ወደ 100k

    • @wejereteyt
      @wejereteyt 2 หลายเดือนก่อน

      ሌባ በሰው ስም አትንገጂ😉

    • @wejereteyt
      @wejereteyt 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@user-ox2gn6lj9l ሄሉ አደለችም😳

    • @Fd257
      @Fd257 2 หลายเดือนก่อน

      @@RutaTube31 አልፈልግም. እኔ

  • @ChouremChourem
    @ChouremChourem 2 หลายเดือนก่อน +62

    የቡራ ንግስት ሃይምዬ ናት የምትሉ በላይክ 👍B&H የኔ ዉዶቺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @belainesshi
    @belainesshi 2 หลายเดือนก่อน +8

    እረ ብሩኬ የሥራህን ይሥጥህ እኔ እራሡ ደነገጥኩ የሥምሪና የሀሠን አሥተያየት አሣቀኝ ሊደበድባት አሥበው ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @worqiteworkicho8747
    @worqiteworkicho8747 2 หลายเดือนก่อน +15

    ሀይሚ ትምህርትሽ ላይ በርቺ ሁሉም ይደርሳል🥰🥰

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 2 หลายเดือนก่อน +68

    በጣም ደሜ ፈልቶ ነበር ወላሂ አሳልፌ መጨረሻውን ነው ያየሁት😂😂😂😂😂😂የኔ ባል ያደረገ ያህል ነበር የተሠማኝ😂😂😂

    • @Fato-oi1no
      @Fato-oi1no 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ😂😂😂😂

    • @ZimamTsegaye
      @ZimamTsegaye 2 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደሜ ፈልቶ ነበር

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም😂😂😂

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

    • @seasea3347
      @seasea3347 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ማርያምን

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o 2 หลายเดือนก่อน +188

    እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማነው👌😂 ብሩክ አስጨነቅከንኮ😢😂😂አንደኛነኝ ዛሬ ለይኩኝ😂😂😂

    • @TemimaTemima-h1r
      @TemimaTemima-h1r 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😂😂😂

    • @LylaLyla-p6d
      @LylaLyla-p6d 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የተቢ ፕራክ ነው

    • @hghghhhghhhgh
      @hghghhhghhhgh 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ😂😂

    • @MiraHaliso
      @MiraHaliso 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @HawiShife
      @HawiShife 2 หลายเดือนก่อน

      yetenb ayzosh 😂😂😂

  • @madinamadina2946
    @madinamadina2946 2 หลายเดือนก่อน +1

    ብርኬ ለሴት ልጅ ክብር አለው የምትሉ👍👍👍

  • @QaYu-x5m
    @QaYu-x5m 2 หลายเดือนก่อน +143

    የስምረትና የሀሰን ሀረካት ያሳቀው ይታያያሉ😂😂😂😂

    • @Zufan_tube
      @Zufan_tube 2 หลายเดือนก่อน +1

      ተቃጠሉት እኮ የኔ ሚስኪኖች😂

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂እደት እዳሳቁኚ​@@Zufan_tube

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እነሱ ናቸው የታዩኝ አስተያየት ትመያለሽ
      በሳቅ የለሁም

    • @BarkotTubee
      @BarkotTubee 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@wynitomohy1775ደምሪኝ እማ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 2 หลายเดือนก่อน +158

    ማርያምን የፃፍኩትን ኮሜንት ነው የደለትኩት ቀኑን ሙሉ ስጠብቅ ሀይሚ መስላኝ ቱ ብሩኬ ነብስህ አይማርም እኛ የማዳም ቅመሞች አዝነንብሀል ቶሎ ለሀይሚ ፕሮሚስ እሰርላት😢😢❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅ayezosh hulume hayemi nate belo siyasebe yewalew

    • @Hwjvf
      @Hwjvf 2 หลายเดือนก่อน +8

      ብሩኬን እኮ እደዚህ የምኖደዉ ለሀይሚዬ እያልነዉ😢😢

    • @ትግራይ-ጐ5ኈ
      @ትግራይ-ጐ5ኈ 2 หลายเดือนก่อน

      ህጂ ቱ😂

    • @MeselechBafa
      @MeselechBafa 2 หลายเดือนก่อน

      Huneti neshi 😂😂😂😂

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 2 หลายเดือนก่อน

      Yehuletacwe mister lemedebqe nwe lela set yametaw

  • @fhussen
    @fhussen 2 หลายเดือนก่อน +92

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤ሰለላሁ፥አለይሂ፥ወሰለም❤ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤

    • @Elfo-s8c
      @Elfo-s8c 2 หลายเดือนก่อน

      Saw saw saw saw saw saw saw 🥰 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 2 หลายเดือนก่อน

      ሠለላህአሊሂወሠለም

    • @ኡሚአላሜ
      @ኡሚአላሜ 2 หลายเดือนก่อน

      ስለለሁ አለይሂ ወሰልም

    • @SamsungSamsing-un6rz
      @SamsungSamsing-un6rz 2 หลายเดือนก่อน

      s,e,w

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 หลายเดือนก่อน +2

    ።።።። ብሩኬ ልጅቱ ግን በጣም ቆንጆ የምታምር ነች።።።።

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 2 หลายเดือนก่อน +15

    😅😅😅😅 ለማንኛዉም እንካን ደስ አላቹሁ የኔ ማሬ ሀይሚዬ 100kበመግባቶ በጣም ደስ ብሎኛል😅😅😅😅

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 2 หลายเดือนก่อน +165

    ስጀምር እናንተ ከፕራንክ ውጭ ምንም አታውቁም ለተመልካች ክብር ቦኖራችሁ እንደዚህ አታደርጉም እኛ ከእናንተ ምንም ምንጠቀመው ነገር የለም ግዜአችን እናባክናለን እንጅ ቁምነገር በሌለው ነገር አንተም ሆንክ ሀሚዬ አንድ ላይ ስትሆኑ በጣም ስለምታምሩ ነው የወደድናችሁ
    በወደድናችሁ መጠን ልክ የናንተን መለያየ ስለማንፈልግ ለምን ታስጨንቁናላችሁ 😢

    • @GoodMorning-e1h
      @GoodMorning-e1h 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yesss

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሳሀ 👌👌👌

    • @mdassa8527
      @mdassa8527 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ ❤❤❤❤😢😢😢

    • @mdassa8527
      @mdassa8527 2 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት እንደደነገጥሁ

    • @Mese22-qi3ii
      @Mese22-qi3ii 2 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም እኔግን ለማያቁኝ ምን አገባኝ የሆነነገር ብሆን ተናድጀ እሱ ምንም ለሰው ክብር የለውም በጣም እምወደውን ያህል ልጠላው ነው ኡፍፍፍ ልቤ ተቃጠለ ቡሩኬ ምን እደምልህ አላቅም😢😢😢😢😢😢

  • @hanahabtam-i9k
    @hanahabtam-i9k 2 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ አይደለችም ብዬ ነበር የዛሬ pirak የደበረው ሰው በላይክ ያሳየኝ 😢🥱🤔🙄🙄😂🎉😍

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 2 หลายเดือนก่อน +70

    ሀይሚ ሀይሚ እምትሉ ግን እሷ ለደዚህ ያለ ታገኝዉ ለሚለጠፍ ወድ የምትገባ ልጅ ናትደ ሀይሚ ማለት ለኦደሥ ክብር ያላት ክብሯን የጠበቀች ሴት ናት እና ደሞ እድክ ክብሩን ዝቅ እሚያረግ መቸም ክብር አይኖረዉም✌👌

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +4

      ሲጀመር ይሄ ቢያፈቅርም መጨረሻዉ እደቶፊቅ ነዉ ቀዢቃዢ

    • @BdJd-l3y
      @BdJd-l3y 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @Faiza-o3f
      @Faiza-o3f 2 หลายเดือนก่อน

      ሰህ ወለ❤

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አገባችሁ ዩቱበር እኮነው የፈለገው ጋር መስራት መብቱ ነው ሀይሚና ብሩኬ ጓደኛሞች እጅ ፍቅረኛሞች አደሉም አታሽቃብጡ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r หลายเดือนก่อน

      ኢሄ ስራቸው ነው እኛነን የምናቅላችሁ አላችሁሳ ምን አገባችሁ😂😂😂😂😂😂

  • @NasErr-gk1ww
    @NasErr-gk1ww 2 หลายเดือนก่อน +26

    መግቢያውን አይቼ በጣም ነበር የደነገጥኩት ተመስገን ፕራንክ ነው አረ ተው በስስት ጨረሳቹኝ እኮ 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉 ፈጣሪ ከሐይሚ ጋር ያድርግልን በድጋሚ መልካም አዲስ አመት ለሁላቹም

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 2 หลายเดือนก่อน +80

    ወሏሂ በጣም ነዉ የደነገጥኩት የፈለገዉን ማግባትኮ መብቱ ነዉ ግን በቃ ደነገጥኩኝ ይመችህ ደስ ያለህን አግባ ሀይሚን ስለምንወዳት ነዉ ሀይሚ ሀይሚ ያልነዉ እሷም ብዙ አፍቃሪ አላት

    • @fgufhu2101
      @fgufhu2101 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 2 หลายเดือนก่อน

      ፕራንክክክክክነውውውውው

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 2 หลายเดือนก่อน +1

      ተይኝ እማ😢😢😢 ልቤ 💔

    • @تنتنتنتا
      @تنتنتنتا 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ስት የሚወዳት አለ ❤❤❤❤❤

  • @LETEBRHANTube
    @LETEBRHANTube 2 หลายเดือนก่อน +54

    ቡራ ግን ለጨጓራችን አስብ😢😊
    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ
    አረ ቡራ ብራዘር

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @LETEBRHANTube
      @LETEBRHANTube 2 หลายเดือนก่อน

      @@BipBip-bh5do 😂😂😂😂

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ሀሰን😂😂😂😂😂😂😂😂 ፈታ ነምታረገንኮ😂😂😂😂😂

  • @sabaabrah6385
    @sabaabrah6385 2 หลายเดือนก่อน +86

    ቡራ በጣም አከብርህ እወድህ ነበር ዛሬ የሰራኸዉ ያስጠላል ምንም ፕራንክ ብሆንም ለተመልካች ክብር ሊኖርህ ይገባል ደግሞ ቀኑን ሌላ ቀን ለምን አላረከውም ምክንያቱም ዛሬ ሐይሚ 100K ስለገባች በሱ እየተደሰትን ነበረ ቡራ አንተ እኮ ማንንም የመያዝ መብትህ ነዉ እኛ ተመልካች ከሐይሚ ጋር ስትታዩ ደስ ስለምትሉ ነዉ ደግም ቡራ የማታገባትን ሴት ቀለበት አይደረግም የዛሬዉ ፕራንክ ያስጠላል

    • @HighOne-rt9oi
      @HighOne-rt9oi 2 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉❤

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @LidetYacob
      @LidetYacob 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @AddisAbu-wg5sg
      @AddisAbu-wg5sg 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ክብነሽyoutbe
      @ክብነሽyoutbe 2 หลายเดือนก่อน

      @@sabaabrah6385 ትክክክል👍👍👍👍

  • @ShshhsBsshshhs
    @ShshhsBsshshhs 2 หลายเดือนก่อน +57

    ማነው እደኔ የሀሰንና የስምረት ሀረካት ሆዱን ያቆሰለው በሳቅ 😂❤❤❤❤❤❤

    • @RyFu-ox2jj
      @RyFu-ox2jj 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወላሂ ደዛሬሥቄአላቅም😅😅😅😅

    • @ኑሪልኝእናቴ-የ8ኸ
      @ኑሪልኝእናቴ-የ8ኸ 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @alhemduliah
      @alhemduliah 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @Rabia-g3y
      @Rabia-g3y 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 หลายเดือนก่อน +38

    ወይ ፈጣሪ ሆይ😢😢😢 ሀይሚ ናት ብየ ገምቸ ደስ ብሎኝ ነበር😂😂😂😂❤❤

  • @እናቴኑሪል
    @እናቴኑሪል 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቡራዬ ዛሬ ውግን በጣም ነው ጨጓራም የሚመጣው ፍራንክ በመሆኑ በጣም ደስ ያለ ኝ እኔንገረመኝ የሐዘንና የስምምነት አስተያየ ለኛም እያሰባችሁ ልባችን ተንጠልጥሎ ነው የዋናው ማነው እንደኔ ዛሬ ወይኔ 12 ሰዓቱ አንድ ሳምንት የመሰለው አይደርስብ ብሎኝ መቼም ደረሰ ለማንኛውም ለማንኛውም ቡርኪና ሀይሚ አላህ ያምራችሁ አንድ ላይ ሆናችሁ የማይበተን ቀን ያደርሰው እወዳችኋለሁ 🥰🥰

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 2 หลายเดือนก่อน +37

    ስምሪና ሀሰን በሳቅ ገደሉኝ አስተያየት 😅😅😅😅😅

    • @HgHg-eq7jq
      @HgHg-eq7jq 2 หลายเดือนก่อน

      እኔስ ብትይ😂😂😂

    • @BashBash-s8h
      @BashBash-s8h 2 หลายเดือนก่อน

      እኔስ😂😂😂

    • @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ
      @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ 2 หลายเดือนก่อน

      አወ,ሳሚሪደሞ,ሴትናት,አላለችም,😂😂😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 หลายเดือนก่อน +138

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 2 หลายเดือนก่อน

      Subhan allha Allhamdulila Allhau Akbar

    • @toltutube4319
      @toltutube4319 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @Foziyha
      @Foziyha 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላለሀአክበር

    • @Amina-th1ko
      @Amina-th1ko 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @Fatah-d8k
    @Fatah-d8k 2 หลายเดือนก่อน +41

    ቡርኬ ነብስህ አይማርም የስራህን ስታስጨንቀን ዋልክ እኮ😢😢😢

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስትወደዱ የTH-cam ሰወች ችግር አለባቹሁ ።😒 ብሩክዬ ድስት ያለ ግጣሙ አያምርም ።ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ቢልም ወንድ ልጅ ደግሞ ጀነን ኮራ ቀብረር ሲል የበለጠ ተሰሚነት አለው ።😒 ሴት ልጅን አክብራለው እያሉ መለጠፍ ግን የወንድ ልጅ ባሀሬ አይደለም 🙄 SO ብሩክዬ ትንሽ ከሴቶች እራቅ በል😂የዘንድሮ ሴቶች ሳያስቡት ያፈቅራሉ ሳያስቡት የክሎሬክስ መጫወቻ ይሆናሉ ።🙄በአጠቃላይ የሚዲያ ሰወች ነጭ ነጭ አትጫወቱብን የምንኮምተው በአማረኛ ነው ።ክብር ለተመልካች።😒

  • @zidlove920
    @zidlove920 2 หลายเดือนก่อน +27

    ብሩኬ ወተህ ተመልካችን ይቅርታ ጠይቅ ፖራክም ቢሆን ሀይምየ100k ገባች ብለን ደስታችንን ነው ያደፈረስክብን ነጌ ወይም ተነጌ ወዳ ብታደርገው ዛሬው ቀን በጣም አዝነንብሀል የምር ቡ😢😢😢😢😢

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @yeneneshbeyene7155
      @yeneneshbeyene7155 2 หลายเดือนก่อน

      መብቱ እኮ ነው😂😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +62

    መነው እዳኔ ባጉጉት ሲጣብቅ ያወላው 😢😢😢ብቻ ለይክ 😢😢😢😂😂😂😂😂

  • @kalme7381
    @kalme7381 2 หลายเดือนก่อน +142

    ለተመልካች ክብረ ይኖረህ ይቅረታ ጠይቅ ❌ሴቶች መነገጃ አትሁኑ ማረያምን

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሷስ አኗርን አፈቅርሀለሁ ብላለች የሱን ሊከፍል ነው😂😂😂😂

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 2 หลายเดือนก่อน

      Tkkl

    • @AsgoAsolio
      @AsgoAsolio 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክእኔም አይቸዋለሁ ​@@SameraSamera-i3x

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@SameraSamera-i3x ልክ ነሽ አሁን ገባኝ

    • @fathimafathima1409
      @fathimafathima1409 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወላሂ ነገዱባቸው ሢያሥጠሉ

  • @ggi.youtube
    @ggi.youtube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሠን ከሀይሚ ዉጭ ሢል የሠማ ማነዉ አፍ ሢያመልጥና እራሥ ሢመለጥ አንድነዉ😅😅😅😅😅ብሩኬ ደነገጠ😮🎉🎉

  • @Fregu2222
    @Fregu2222 2 หลายเดือนก่อน +21

    እኔን በሳቅ የገደለኝ የስምረትና የሀሰን አስተያየታቸው😅😅😅😅

    • @SADEMOHAMMED
      @SADEMOHAMMED 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Nfsh-q4s
      @Nfsh-q4s 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 หลายเดือนก่อน +165

    አይደለችም ብየ ነበር ፣ እኛ የመዳም ቅመሞች ከሀይሚ ውጭ ወደ ውጭ😂😂 😂😂😂

    • @hiwat58
      @hiwat58 2 หลายเดือนก่อน +1

      Saa

    • @ጒጒጒ
      @ጒጒጒ 2 หลายเดือนก่อน

      አሁንስ አበዛችሁት ሀይሚ ሀይሚ ምድነዉ ተፋቱት እጂ

    • @sofiasofua-n9i
      @sofiasofua-n9i 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ከሀይሚ ውጭ ወደውጭ ማንንም አንቀበልም

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😂😂😂😂

  • @Mediyutube
    @Mediyutube 2 หลายเดือนก่อน +39

    ፕራንክ ባይሆን ነበር የሚገርመኝ😂😂😂

    • @YuUi-l4g
      @YuUi-l4g 2 หลายเดือนก่อน

      ኮሜትሽን ስፈልግ መሸ😂 የኔ ቅመም❤❤🎉🎉🎉

    • @HayatRida-z5b
      @HayatRida-z5b 2 หลายเดือนก่อน

      ሀይሚ አደለችም​@@YuUi-l4g

    • @ThxJkr
      @ThxJkr 2 หลายเดือนก่อน

      ሀይሚዬ የኒቅመም ❤❤❤❤❤❤

    • @naemadesalew
      @naemadesalew 2 หลายเดือนก่อน

      ሀይሚ አደለችም😂😂

    • @AwekechAneley-p7p
      @AwekechAneley-p7p 2 หลายเดือนก่อน +1

      የናትህን ቀለበት ለመቀለጃ በጣም ነዉ የሚደብረዉ በጣም ዛሬ ዉርደህ ነዉ የታየህን ዝብለህ ለፕራክ እያልክ የምታመጣቸዉን ሁሉ ደረት ላይ መለጠፍ በጣም ነዉ የሚአስጠለዉ እስኪ ከአብትሽ ከወድምህ ተማር እሱ ከማንም ሴት ጋር አይለጠፍም

  • @mamyshatube4090
    @mamyshatube4090 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ያሰባቹት ሁሉ ያሳካላቹሁ ያረብ የቡራ ወዳጆች ደምሩኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 2 หลายเดือนก่อน +24

    የነ ሀሰን እና የሰምረት አሰተያየት ሀይሚንብቻነዉ የሚወዱት ብሩኬ እርምህን አዉጣ😂😂😂😂😂

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 2 หลายเดือนก่อน +31

    ወላሂ የምምምርርር ደንግጨ ወላሂ ገናዛሬ ቪዲዋችሁን አሣልፌ አየሁ አኡዙቢ የምሬን አላበኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

    • @TopG-hv1bh
      @TopG-hv1bh 2 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😂😂😂 ወዮ የዛሬው ቀን

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 2 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ ስምረትና ሀሰን ትለያላችሁ የምር❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tyytur
    @Tyytur 2 หลายเดือนก่อน +1

    አወቅሽ አወቅሽ ስሏት መፅሀፏን አጠበች አሉ ያተብጤነው ብሩኬ😂😂😂😂😂

  • @makdsshagye784
    @makdsshagye784 2 หลายเดือนก่อน +23

    ከምንም በላይ ያሳቀችኝ የብሩኬ እህት አስተያየት ብቻ😂😂😂

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም😅😅😅

    • @حايات
      @حايات 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ

    • @HayatHayatmuhamedd
      @HayatHayatmuhamedd 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሱ😂😂😂😂😂😂😂

  • @MeriKahsay-u3m
    @MeriKahsay-u3m 2 หลายเดือนก่อน +26

    ሰላማት 😮 ላይክ እስኪ በላኒ ብትግርኛ😅😂😂❤❤❤❤

  • @እዝነቱነዉተስፋየ
    @እዝነቱነዉተስፋየ 2 หลายเดือนก่อน +59

    አረጋገጥኩኝ ሀሰን ከሀይሚ ዉጭ ሲል ነዉ የሠማሁት😂😂😂

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣ሰማሁኝ

    • @QaYu-x5m
      @QaYu-x5m 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@ekramekram4625 እኔ አልሰማሁም እምን ላይ😂😂😂😂😂

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 2 หลายเดือนก่อน

      Alsemahum

    • @Gogo-l9l2p
      @Gogo-l9l2p 2 หลายเดือนก่อน

      Salk sidewulalt nw yalw​@@QaYu-x5m

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 2 หลายเดือนก่อน

      ሚስጥርማ እየወጣ ነው

  • @BirtukanKebede-l8j
    @BirtukanKebede-l8j 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከሀይሚ ውጪ አያምርብህም እኔ የጠበኩት መታ ስታቅፍህ ሀይሚ ፊቴ ላይ መጣች ሀይሚ እወድሻለሁ!

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 2 หลายเดือนก่อน +16

    ከሀይሚውጭ እኛ አንወድልህም ሀይሚዬ የኔ አሥተዋይ ❤❤ብሩክዬ የኔ ተግሥተኛ አንተ ፀባየ ሠናይ❤❤

  • @mefordad
    @mefordad 2 หลายเดือนก่อน +116

    ሀሰን ከሀይሚ ውጭ ሲል የሰማው ማነው😂😂😂😂😂ተበልተሀል ብሩኬ

    • @Fahad-lt1pb
      @Fahad-lt1pb 2 หลายเดือนก่อน +3

      አልሰመሁም😂😂😂😂

    • @AldaamPhone
      @AldaamPhone 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@Fahad-lt1pb

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 หลายเดือนก่อน +2

      አልሰማሁም😔😔😂😂😂

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 2 หลายเดือนก่อน +1

      አልሰማንም ሲቀጥል አላለም

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክክክክክ ሀሰን ምን ቤት ነው

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 2 หลายเดือนก่อน +136

    አረ ተው ሀይሚ እኮ ገና ልጅ ናት ትምህርቶአንም ትማር ሀይሚ ተምረሽ ቤተሰብሽን አስደሥቺ ለሁሉም ጊዜ አለው❤❤❤❤❤

    • @FatemahFtema
      @FatemahFtema 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውነትሽንነውማርእሷግንተበላሸች

    • @የድግልጅነኝየደሞ
      @የድግልጅነኝየደሞ 2 หลายเดือนก่อน

      እሱነዉ ላይሆነለት ተሰፍሰቶት 😏😏

  • @ሚሚTube
    @ሚሚTube 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔኮ ፖቶዉ ላይ ሀይሚ መስላኝ ደስ ብሎኝ የሚለቀቅበት ሰአት በጉጉት ጠብቄ ሴትዮዬ ኔቶርኩን ይዛብኝ ሂድት አሁን ቅስሜን ሰበርከዉ ብሩኬ አፍቅሬ ስለነበረ ፍቅርን የሚያዉቅ የታደለ ነዉ ፍቅርን ከክርስቶስ

  • @ኪያሹመቴሹመቴ
    @ኪያሹመቴሹመቴ 2 หลายเดือนก่อน +25

    ብሩኬ ጉድህ ፈላ ሀይሚ ቤተሰብ ላይክ አርጉኝ ፕራክ ባይሆን ግን😂😂😂😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 หลายเดือนก่อน

      alaregimi

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 2 หลายเดือนก่อน +23

    ቡሩኬግን ለተመልካች እርሥፔክት ይኑርህ ዝብለህ ሠውን አታጨልል እሚያምርብህ ከሀይሜ ጋ ነው ውጭ አታምርም ሠገጤ አትሁን ቡራ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE 2 หลายเดือนก่อน +22

    ከሀይም ሌላ የምያስመኝ መንፈስ የተመታ ይሁን በኢየሱስም

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያምን ከምንም በላይ ያሳቀችኝ የብሩኬ እህት አስተያያት ነው😂😂😂
    ፕራክ ባይሆን ጉድህ ነበር ቡራ👍❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 2 หลายเดือนก่อน +50

    አኮዋን የመታ እንጃረ ይስጣችዉ በሰላም ለሀገረችዉ የብቃችዉ ጉሉ አሜን🙏🙏💕💕💕

    • @almanal8814
      @almanal8814 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

    • @Sesya-qn2ec
      @Sesya-qn2ec 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🙏

    • @Sara-w1n7t
      @Sara-w1n7t 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @ሜሪጓልእመብርሃን
      @ሜሪጓልእመብርሃን 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @Amina-th1ko
      @Amina-th1ko 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንንንንንንን

  • @God-cr1cn7dr7u
    @God-cr1cn7dr7u 2 หลายเดือนก่อน +49

    ሃሳንዬ የሀይም ማካታ አይዞህ 😥🤣🤣🤣ቡሩክ ስራዉን ይስጥልን 🙄😂😂😂😂😂😂

  • @AlyaAlf
    @AlyaAlf 2 หลายเดือนก่อน +12

    አየብሩኬ ይሁንስራነው ግን ዛሬየቅመሟ የደስታችን ቀንነበር ስራምቢሆን ቢያንስ መጀመሪያ ለተመልካች ፕራንክ መሆኑን ማሳወቅ ነበረብህ ለተመልካች ክብር የሚባልነገር አለ። ለማንኛውም ሀይሚዬ 100k ስለገባች እንኳን ደስአለህ❤❤❤❤❤

  • @yezinanega5176
    @yezinanega5176 2 หลายเดือนก่อน +1

    Maryamin yimech arif prank betam yewinet yimechachu

  • @GhGh-u7q5o
    @GhGh-u7q5o 2 หลายเดือนก่อน +69

    ብራግን በጣም ያቃጠልከን ከሀይሚ ውጭ ማዬት አንፈልግም😢😢😢

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 2 หลายเดือนก่อน +15

    ከሀይሚ ጋር ስመጣ እንደዚህ ደቂቃዉን አስረዝመዉ ቡራችን 🥰🥰😂😂

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ብሩክ አንተም ጀመሪክ የሀይሚ ኮመንት አይቼ መፅፉን አቆኩኝ 🎉

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ስምረትና ሀሰን እንደት እንዳሳቁኝ በጣም ደብሯቼዋል በተለይ ስምረት ኪኪኪኪኪኪኪ