#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 257

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i หลายเดือนก่อน +24

    በእውነት እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ልማድና ክርስትና ልዩ ሚዲያ አናመሰግናለን ብዙ አትርፈንበታል መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa หลายเดือนก่อน +43

    እንኳን ደህና መጣችሁልን መጋቢ ሃይማኖት መምህር ምትኩ አበራ እና ወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ

    • @welteTinsayi
      @welteTinsayi หลายเดือนก่อน +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መሲየ ውድ🙏💞🌿🥰💙

    • @mekdelawitmekdi6632
      @mekdelawitmekdi6632 หลายเดือนก่อน +1

      Endat new tiyake makreb mnchlew

    • @Messi21Yerayawa
      @Messi21Yerayawa หลายเดือนก่อน

      @@mekdelawitmekdi6632 ኮሜንት መስጫ ላይ ፃፊ

  • @BereketAndualem-z4b
    @BereketAndualem-z4b หลายเดือนก่อน +23

    ትምህርቱን ወድጄዋለሁ ነገርግን የፈጣሪን ቃል ነውና ነጠላ ብትለብሱ መልካም ነው

    • @Kalወለተተክለሐይማኖት
      @Kalወለተተክለሐይማኖት หลายเดือนก่อน +1

      ከዚህ ቀደም ተናግረዋል ነጠላ መልበስ ጠፍቷቸው አይደለም

    • @BereketAndualem-z4b
      @BereketAndualem-z4b หลายเดือนก่อน

      @@Kalወለተተክለሐይማኖት እሺ እህቴ የተናገሩበትን ክፍል ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል ማወቅ እፈልጋለሁ

    • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
      @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 29 วันที่ผ่านมา

      ​@@Kalወለተተክለሐይማኖትምን አሉ ? ምንም አይነት ምክንያት ነጠላ መልበስን ያሰቀራል ብዬ አላስብም ።

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር ሆለታ ኪዳነምህርት ቤተክርስቲያን ስላየሆት ደስ ብሎኛል

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረኩ ብዙ ነገር ተምረናል መምህር በእውነት ሊቅ ኖት አዘጋጁም ፍርድም ትክክለኛ እውቀት የማናውቀውን አሳውቃችሁናል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fetarihoy27tebkegn
    @fetarihoy27tebkegn 10 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን ያሉት ነገር አስለቀሰኝ ከሰዉ ሀገር ሆነዉ ልባቸዉ እዚህ ነዉ ሲሉ 😢😢😢እዉነት ነዉ ልባችን ሀገራችን ላይ ነዉ ስጋችን እንጅ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው መምራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🙏🙏

  • @HdydhShsj
    @HdydhShsj หลายเดือนก่อน +1

    Egzaber amilak xegawon yabizalchihu memhirochachin enameseginalen edeme kexena ga yabizalin enwodachihu alen🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍❤️🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 หลายเดือนก่อน +10

    መምህር ምትኩ እምሰጠን ትምህርት ብቻ ሳይሆን ምሳሌዎቹም ያስቃሉ በተለይ አረብ ሀገር የአለን ልጆች ጥያቄችን ሱሪ ባገት ነው ገዘቡን እፈልጋለን ግን ደሞ እደሀገራችን መኖርም ያምረናል ለምትሰጡን ግልፅ የጥያቄና መልስ ከልብ እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @mesaymam
      @mesaymam หลายเดือนก่อน

      ለነብስም ለስጋም አልጋ ባልጋ የሚሆን ነገር የለም ሁሉም በራሱ ፈተና አለው ስደት ላይ ያለን እናመሻለን በተለይ በረመዳን ጊዜ ቀን መኝታ ማታ ደግሞ ስራነው ግን ቢሆንም ትንሽ በዚህ ወር ለኛ ለክርስቲያኖች ፆም ከሆነ ይከብዳል ያው የረመዳን ፆምና የአብ ፆም አድጋነው !ቢሆንም ግን በትክክል የምንፆም ከሆነ ሰአቱን ማወቅ አለብን ለምሳሌ ዛሬ ማክሰኞ ከሆነ እስከ ለሊቱ 9 ሰአት ድረስ የፍስግ ነገሮችን ልንበላ ነው ማለትነው ? እግዲህ ልጅቷ የጠየቀቺው ጥያቄ ይህ ነው ! በኢትዮጵያ ከለሊቱ 9 ሰአት ማለት በአረቡ ሀገር ለሊት 3 ሰአት ማለትነው

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z หลายเดือนก่อน

      ​@@mesaymamበጣም 😢😢

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ หลายเดือนก่อน +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ወለተ ሕይወት ከሳኡዲ
    ወደ ጥያቄየ ስገባ ስለቃሉ ይቅርታ በጣም ሰላም ስላሳጣኝ ከ6አመት በፊት ነው አንዲት የማውቃት ልጅን ከጠንቋይቤት ስንሔድ ተገናኘን እግዚአብሔር ይመስገን ስደት ላይ እያለሁ ንስሀ ገባሁ እና ልጅቷን ንስሀ አባት አለሽ ወይ ብየ ጠየኳት የለኝም አለችኝ ያንን ነገር ላስታውሳት ነበረ እኔ ማነኝ ምንድ ነኝ እለት እለት ፈጣሪን የማሳዝን ሰው ከኔ ብሶ ምን አገባኝ ብየ ዝም ብያለሁ ግን ሁሌ ሰላም ይነሳኛል እስኪ መላ በሉኝ

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጥኡም ትምህርት ነው እናመሰግን አለን❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ከልብ እናመሰግናለን ቀንዲል ሚድያ የማነውቀውን ብዙ እድናውቅ አድርጋችሁናል ክብር ያድልልን ወድማችን🌹🌹ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር🌹🌹✝️

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት መምህር ምትኩና ቀዳሚ ፀ እናመሰግናችኃለን ግሩም ት/ት የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን🙏🏾🙏🏾

  • @TadesseAyele
    @TadesseAyele หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት መምህራችንና አቅራቢውን እግዚአብሄር ዘመናችሁን ስራችሁን ቤተሰባችሁን ይባርክልን በርቱልን ትልቅ ትም/ት እያገኘን ነው

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
    @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 29 วันที่ผ่านมา

    መምህር የልጅቷን ጥያቄ ቸላ ማለትህ አልገባኝም ፤ያበደርከውን ገንዘብ ራሱ አስቦ ይመልስልህ እንጅ አንተ መልስልኝ ብለህ አታስጨንቀው ይላልና የልጅቷን ጥያቄ የዋህነት ነው ምናምን ብለህ መናገርህ ስህተት ነው፤ልጠይቅ ወይ ማለቷ የእግዚአብሄርን ቃል ለመፈፀም ያላትን ቁርጠኝነት ያሳያል ፤ደግሞ ወንድሞቼ የማታውቁትን አናውቅም ማለትን እንልመድ ይህ ታላቅ ቅድስና ነውና፤በተረፈ ሁሉም ነገር ቆንጆ ነው ፤ ብቻ እናስተውል ።

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v หลายเดือนก่อน +3

    ፮ኛው ጥያቄ የኔም ነበር ካህናት እንስሳትን ባርከው ያርዳሉወይ የሚለው ተመልሶልኛል ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንዲሁም ዲቆን ቀዳሜው ጸጋ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @wowwow689
    @wowwow689 17 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ መምህሮቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n หลายเดือนก่อน +2

    እረ እኔም አረብ ሃገር ነኝ ከሌሎች ዜጋ ስሰራ እነሱ ያስቸግራሉ እና ሳልበላ በላሁ አብረን ሰራን ብዙ ነገር እሸፍንላቸዋለሁ ወዘተ ግን ደከመኝ ምክንያቱም እኔ እድሜ ለእናንተ ተለውጫለሁ ትግስት ፅናትም እንድሰጠኝ በፀሎት አስቡኝ ለመቀየርም ሃገሪቱ ጦርነት ላይ ነች

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ ድንቅ መምህራችን ስለ ማይ ነገሪ ስጦታው እግዚአብሔር መስገን በእድሜ በጤና ይጠብቀን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
    @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዳያቆን ወንድማችን እንድሁም መምህራችንን !!

  • @MuluMoges-v2e
    @MuluMoges-v2e หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ናተኔምቲቭ
    @ናተኔምቲቭ หลายเดือนก่อน +1

    በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻችን የገለጸው ጥበቡን እውቀትን የገለጸው ከዚህም በለይ የአገልግሎት ዘመነችኹ እግዚአብሔርን አምላክ ይበርክልን
    እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ እለኛ ሆኜ ከተመሰ ከይቅርታ ጋራ እስከ ዛሬ ንሰሐ እኔና አንድ ወደጄ ገብተን አናውቅም ነበረ ሁልጊዜ ቀጠሮ ነበረ በየአመቱ ሆኖም አልቀረም እግዚአብሔር ፊቃድ ሆና ከገባን ጥቅምት ከለቃ ሁለት ወር ይሆናል ወደ ጥያቄ ልመላስ መጀመሪያ የንሰሐ አባት ስንዚ በዚህ ቀን ኑ ብሎን ቀጠሮ ሰጡን እኛም የችቀን በፊራት ደረሰች በሉት መሰረት ከቅዳሴ መለስ ስንት ጠብቀው አልመጡም ስንደዉል አያነሱም የንቅን አሰርዎቼን ዋሽቼ ወጠሁት ሁሌ መውጣት ስለ መልችል የእውነት የን መታ በዓይኔ እንቅልፍ ሰይዞር አደርኩ ምክንያቱም ምንብዬነው ምነዛዘው ብዬ መምጠቴ ከልቀር ብለን ሌላ አባት አገኛን ስልክ ሰጡን ተዘጋጅተችኹ ደውሉ አሉን እኛም. ከሰምንት ቦኃለ ተውለን አውርተን ኑዛዜ ሰጡን ጨርሳን እርሶም እግዚአብሔር ይታሽ አሉ ከዛ አውርተንም አነቅም የላሌን ዱባይ አቡዳብ መዳኃኒ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ነዉ

  • @milinbd
    @milinbd หลายเดือนก่อน +1

    ቀንድል ሚድያን ዛሬ ተቀላቀልኩ እንኳን ድህና መጣቺሁ ቆያቺሁን የኛ እንቁወቺ🎉

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 หลายเดือนก่อน

    መስቀል የሚመስል ሁሌ የሚያስደምመኝ ቲማቲም ስቆርጥ ሁሊ ፈጣሪን እፁብ ድንቅ!ያንተስራ እላለሁ✝️🙏❤️

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን በደህና መጣችሁ መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @wudealemu-bk6kd
    @wudealemu-bk6kd 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ይወት ያስማልን

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ หลายเดือนก่อน +6

    የክርስቶስ ሠላም ከሁላችን ጋር ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤

  • @SelamAddi
    @SelamAddi หลายเดือนก่อน

    እግዚሐብሄር ይስጥልን

  • @TadeseChernet
    @TadeseChernet 20 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን ❤

  • @Sara11Sa-g5l
    @Sara11Sa-g5l หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደሕናመጣችሑልን ክርር ለዝጌአብሔር ይሑን አሜን አሜን አሜን

  • @MedhanieBerhane-e2h
    @MedhanieBerhane-e2h หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
    @Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንደውም ዲያቆን እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበረ የመጀመሪያ ጥያቄ በእውነት እኔ እራሱ ጥያቄ እንደ ሆነብኝ ዛሬ መልስ አገኘውት እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ኑሩልን በእውነት

  • @genetadamu8130
    @genetadamu8130 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥተ፡ሰማይ፡ይወውርሰልን።በመጀመሪ፡የመለሱት፡የኔ፡ጥያቅ፡ነው።ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን

  • @PaalPaal-vt6wz
    @PaalPaal-vt6wz หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነቱ ግሩም ነዉ የህይወትን ቃል ያሰማልን ለሁላችሁም እኔ የኔ ጥያቄ ስለንቅሳት ነዉ ንቅሳት መነቀስ ሀጢያት ነዉን ሚስቴን ተነቅሻት ነበር 😢 እባካችሁ መልሱልኝ

  • @በአምላክደቢባ
    @በአምላክደቢባ หลายเดือนก่อน +1

    በዕውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ብዙ ብጠይቃቸው እያልኩኝ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል በጣም ነው የምናመሰግነው

    • @MahletDgg
      @MahletDgg หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @ddfghnjuyggg
    @ddfghnjuyggg หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ ኑሩልን ብዙ ትምርት እየተማርንነዉ እኔም ጥያቄ አለኝ በነፍስ አባት ዙርያ በስደት ሁነን ንስሃ የምንገባዉ በስልክነዉ ሠለዚህ በባለፈኔቶርክ ተዘግቶ በነበርበት ስዓት ሌላ የነፍስአባት ቁጥርተቀበለን ንስሃ ገባን አሁን በዛዉ ቀርን የበፊተኛዉ አባታችን ስልክ ሲሰራልን በሌላ ንስሃ ደግመን ገባን በማህበር ሠለሆንን የቡሃለኛዉን አባት ተቀብለን ስንደዉል ሌላ የነፍስ አባት እዳለን እና ስልክ አይሰራልን ብሎ እደሆነ ተናግርናን ግን ጥያቄ የፈጠርብኝ ስንፈልግ ከበፊተኛዉ አባት ስንፈልግ በሆለኛዉ እንገባለን ንስሐ ሃገር ስንገባ ግን አንድብቻ ይዘን እንደምንቀጥል እናዉቃለን ያዉ አሁን ባለንበት ሁኔታነዉ ጥያቄዬ በማህበር ሠለሆን ነዉ
    ሁለተኛ ጥያቄዬ ጥርሴ ሁሌየ በጣም ይደማን ቢያስ በሳምንት አንደዬ ብዙ ይፈሳን ጥያቄዬ በፆም ስዓት ፆሙን ያሽርኝ ይሆንን መልሱልኝ አመሠግናለሁ

    • @makimahari4958
      @makimahari4958 หลายเดือนก่อน

      ኣንድ ኣባት ያዢ ከሁለተኛ ኣባት ያዢ ሃገር ስትገቢ ደሞ ወይም ኣሰናብቱኝ ብለሽ ወደቅርብሽ ትቀይርያለሽ ወይሕ በዛ ቀጥዪ
      ጥርስሽ የምደማ የቡዳ መንፈስ ነዉ ተወቅጠሽ ከሆነ ወይም ጥርስሽ የሚያምር ከሆነ ከሰዉ ኣይን መንፈስ መጥቶ ያደማሻይ ኣምሻል እና መፍትሄዉ ፀሎት ኣድርገሽ ፀበል ጠጪ የቡዳ መንፈስ ተሰር ብለሽ መቅጠርያ ቀጥቅጢ ይታሰራል
      እኔ በጣም ያመኝ ይደማ ይወልቅ ነበር ንስር ይነስረኝ ነበር መንፈስ ርኩስ ነዉ ግብሩ ነዉ የኛ ደም እና ፀልዪ ስገጂ መቅጠርያ ተጠቀሚ እንደኔ ትመሰክርያለሽ

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን እኔም እናቴድንግል ማርያም እና ቅዱስ ገብርኤልበስልክ ቃል ተገባብተን እያስቀመጥኩ ነውእና ደግሞ የቢተሰቦቼን ልብ እግዚአብሔር እንዳራራልኝ በፀሎት አግዙኝ

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn หลายเดือนก่อน

    በእዉነትመምሮቻችን፡ፀጋዉንያብዛላቹ፡ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile7558 หลายเดือนก่อน

    ቀንዲል ሚዲያ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ፡፡ ልማድና ክርስትና በርቱ ፡❤🎉

  • @GeySysy
    @GeySysy หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን አረቦቼ እኔ ምርር አድርገውኝ ብር እያለኝም የለኝም ነው የምላቸው ሰዎቼ አንድ ቀን በራሳቸው ሰጥተውኝ አያውቁም😮 ሆይ

  • @TehayeAebar
    @TehayeAebar หลายเดือนก่อน

    ,ቃለህይወት ያሰማል

  • @Firehiwotgezahagn
    @Firehiwotgezahagn หลายเดือนก่อน

    ቃላ ህይወት ያሰማል ብዙ ነገር ተምረናል በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @GagAga-cn3tb
    @GagAga-cn3tb หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአቤሔር ይስጥልን❤

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ หลายเดือนก่อน +4

    ሹክረን🥰🥰🥰

  • @KidistderejeTulu-nn7qo
    @KidistderejeTulu-nn7qo หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen kaleyot yasamaln 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቀንዲሎች ቃለ ህይወት ያስማልን የኛ ብርቱወች እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን አድ ጥያቄ አለኝ አባቴ ሊቆርብ ፈልጉ የእናትና ያባትህን ተስካር ካላውጣህ አትችልም አሉት የሞቱት ህፃን እያለ ነው ክርስትና ስማቸውንም አያውቀውም እና እዴት ታዩታላችሁ ስለ ምትመልሱልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደግሞ ያበደርከት ውለታ የዋልኩለት በሙሉ መልሶ እኔ ላይ ጠላት ሁኖ ነው የሚገኘው እውነት አሁን ግን ጠንቀቅ ብየአለሁ ለምን ሰጥቸ ጠላት ሆኑብኝ የአገሬ ልጆች 😢😢😢😢😢በተለይ በሰው አገር ካዱኝ ቢመልሱሉኝም ለእኔ ግን ውለታየን እረስተው ጠላት ነው የሚያደርጉኝ ብቻ ከባድ ነው😢😢😢እንደኔ ለምንም አለመስጠት ይሻላል❤❤❤

    • @makimahari4958
      @makimahari4958 หลายเดือนก่อน

      @@abebaalemu9289 አኔም ግን ድያብሎስ ነዉ መቅጠርያ ተጠቀሚ

    • @abebaalemu9289
      @abebaalemu9289 หลายเดือนก่อน

      @makimahari4958 እጠቀማለሁ እህቴ የመምህር ተስፋዬ ተማሪም ነኝ ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ
    @ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Meskelawit
    @Meskelawit หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደህና መጣቹ መምህሮቻችን!እኔ የዘወትር ተከታያቹ ነኝ ብዙ ተምራለሁ ጥያቄም ተመልሶልኛል በተመልካች ጥያቄ ዛሬ ግን ጥያቄ አለኝ እንዳታልፉኝ !
    እኔ ተወልዴ ያደኩት ወደ ጉራጌ አካባቢ ነው እና መስቀል ሁለቴ ነው የሚከበረው ከመስከረም ፲፯ ውጪ ትንሹ መስቀል እያሉ በየቤታችን ይከበራል እርግጥ ከቤተክርስቲያን ውጪ እንደሆነ አውቃለሁ እስቲ ትንሽ መልስ ስጡበት ??በዛ ላይ ወደዛ ሄዳቹ ወንጌል ብታስተምሩልን በዚው አጋጣሚ ብዙ ሰዎች ወደእስልምና ወደ ፕሮቴስታንት እየሄዱ ነው

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ ሀሳብ❤❤❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ በጣም ጥሩ ጥያቄ እኔም ጉራጌ ነኝ እኔም በጣም ሚሰማኝ ኦርቶዶክስ ሆነው ለትዳር ለጥቅም ብለው ሀይማኖት ሲያስቀይሯቸው ወደ ምንፍቅናም ሲሄዱ በእውነት ገጠር ገና አልተሰበከም😢😢😢

  • @stc6291
    @stc6291 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን እናለድማችን ቃለህ ይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለአንተ ወንድማችን እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho หลายเดือนก่อน

    መምህራችቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላማቹ ይብዛ ቀንዲል ሚዲያዎች እንኳን ደህና መጣቹ ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እናመሰግናለን ብዙነገር እየተማር እየተለወጥ ነዉ ❤❤❤❤።

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 หลายเดือนก่อน

    በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጽጋ ይጠብቅልን

  • @wubeshuemet
    @wubeshuemet หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቻን

  • @AlemBeby
    @AlemBeby หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን Mamirachin🙏❤❤❤❤❤

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ብዙ ተምራያለሁ በእናንተ ኮሜንት ባልፅፍም 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe หลายเดือนก่อน

    ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንጋ ይሁን የግእዚአብሔር ቤተሰቦች❤❤
    ለምትሰጡን መንፈሳዊ ትምህርት እናመሰግናለን በእውነት ቃልይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ውድ መምህሮቻችን❤
    🎉እኔ አንድ ትያቄ አለኝ አስራት በኩራት ስንልክ በብላክ ማርኬት መላክ እንችላለንወይ??
    🎉 አስራት በኩራት ለደብራችን ብቻ የሚሰጥ ከሆነ
    ለሌላ ደብር ብሰጥ ሐጥያት ይሆንብኛልን??? ግልፅ ቢያደርጉልኝ መምህራችን

  • @tsehaytube
    @tsehaytube หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በተለይ የሰአታት አቆጣጠር የምፈልገው ጥያቄ ነበር ተመስገን በዚህ ቭደወ መልስ አገኜሁ ኑሩልን መምህሮቻችን❤❤

  • @MahletDgg
    @MahletDgg หลายเดือนก่อน

    እዴት ደስስ እዴሚለኝ እዴት እዴሚገባኝ ይህ የትምህርት ብሮግራም እግዚአብሔር ፀጋዉን አሁንም ያብዛላችሁ እኛንም በልባችን ይዘን በተግባር እዲንፈፅም እግዚአብሔር ይርዳን❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @hamziyawoldemichael9788
    @hamziyawoldemichael9788 หลายเดือนก่อน

    ውድ መምህሮቻችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን እድመ ከፀጋው ጋር ያድልልን በእውነት❤❤❤❤❤

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደኽና መጣችሁ በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅል አሜን፫❤❤❤❤

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣችሁልን መጋቢ ሃይማኖት መምህር ምትኩ አበራ እና ወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ ቃልዮት ያሰመልን አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛለቹ አሜን አሜን አሜን እኛም ያሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
    @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የኛ ንቁ መምህሩች❤️🙏

  • @adanealemu6096
    @adanealemu6096 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @ExcitedCobra-oi4bp
    @ExcitedCobra-oi4bp หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት.ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Abii891
    @Abii891 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ምህራችን ስለምትሰጡን ትምህርትም በስደት ሆነን በተለይም በአረብ ሃገር ላለን እግዝኣብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ❤❤❤

  • @sara-cl9ed
    @sara-cl9ed หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ብዙ የማናዉቃቸዉን ጥያቄወች ነዉምትመልሡልን 😊

  • @Hesai-u3s
    @Hesai-u3s หลายเดือนก่อน

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebletadesse4794
    @sebletadesse4794 หลายเดือนก่อน

    መምሕራኖቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MasertNn
    @MasertNn หลายเดือนก่อน

    አሜንቃለህይወት ያሣማልን መምህርዲያቆን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርየ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @desta.21.27
    @desta.21.27 หลายเดือนก่อน

    መምህርየ ቃለ ሂወተን ያሰማለን ጠያቂ ነበረኝ መምህርየ አንድ ዳቆን አረብ ሀገር መቶ የሙስሊም ሰጋ ቢበላ ደቁናወ የፈረሳል የወነስ አይፈረሰም ከዘሙት ከተጠበቀ ስጋ ስለበላ ሚስጢሪ ቂደር ተጠመቁ ሀገር ሲገባ ደቁናወን መቀጠል አይቸለምን ሁተኛ ጠያቂየ የሙሰሊም ስጋ ስንበላ ኑረን ሀገር ስገባ ሚስጢሪ ቂደር ካልተጠቀማቹህ እቤተ መቀደስ ወሰጥ መገባት አይቻለም ይላሉ ልክ ናቸወ እርሰወ ያስተማሩት ነበር ግን ለነሱ ለመላክ ፈለጊ ጠፋበኝ ቪደኦወ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Mekideszebene
    @Mekideszebene หลายเดือนก่อน

    EGIZIABIHER Yistln edmena tena yistachihu bzu eyetemarnbet new

  • @AmarechNew
    @AmarechNew หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @Martaendalew-k8y
    @Martaendalew-k8y หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን💚💛🩷👏👏👏👏

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ☦️🛐❤

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኔም ጥያቄ አለኝ ክርስትና አባት ወይም እናት ሰው ብቻ ነው መሆን ያለበት ሲሉ ሰማሁ ከሌላ መምህር ግን አብዝሐኞቻችንን ለድግል ማርያም ለሚካኤል ለገብርኤል ወዘተ ተሰጥተናን ይህን እውነት ሰው ብቻ ነው መሆን ያለበት ወይ ቢያብራሩልን 😘😘😘

  • @alembelay1169
    @alembelay1169 หลายเดือนก่อน

    የቀንዲል ሚዲያ አዘጋጆች ስለምትሰጡት ትምህር በጣም አመሰግናለሁ ። እኔም የጨነቀኝን ጥያቄ እነደምትመልሱልኝ አምናለሁ በቤቴ ውስጥ ትንሽ የፀሎት ቤት አሰርቼ ነበር ባለትዳርና ሴትም ስለሆንኩ በወር አበባ ጊዜ ገብቼ ለመፀለይ እፈራለሁ እሱን ጨረስኩ ስል ደግሞ የባለ ትዳር ግዴታ ሩካቤ ይኖራል በጣም ጨንቆኛል መቼና እንዴት ልፀልይ አባካችሁ አስተምሩኝ

  • @JoweriaNakagwa
    @JoweriaNakagwa หลายเดือนก่อน

    ተወዳጆች እንኳን ደህና መጣችሁ የሚገርመው ዛሬ ተመለሠው መልስ ለኔ ነው ስለመስቀሉ ያለሁት ስደት ነው ግንኦርደር ያረኩት እኔ የወደድኩት ሁሉ መስቀል አለው ከዛ ቀንሙሉ ሳሰላስል ውዬ ካንስል ካረኩ በኃላ መልሡን ሠማው አመሰግናለው❤❤

  • @SelamEth-fu1qe
    @SelamEth-fu1qe หลายเดือนก่อน

    ቃንዲል ሚዲያ በጣም ነው የም ዎዶ በርቱ ቃል ህውት ያሰማልን ማምረችን

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 หลายเดือนก่อน

    Amen memher. Egzabher tsegun yabzalachu. Egzabher hulachenm bebetu yatsenan. Betam meawedew program 🙏🙏🙏

  • @simachewdires1730
    @simachewdires1730 หลายเดือนก่อน

    ስለምትሰጡን ምላሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ጥያቄ የምንኖርበት አካባቢ ኢ -አማንያን የበዙበት ሲሆን በዕድርና በማንኛውም ማህበራዊ ኑሮ እንገናኛለን በዚህም ወቅት ምግብ አቅርበው ለቅሶም ሰርግም ዕድርምቢሆን ቀድመው ተነስተው እናመስግን ይሉና ያጸልያሉ ማዕዱ ደግሞ የጋራ ወይም የግል ሊሆን ይችላል ከዚህም በተጨማሪ ስጋው ከየት እንደተገዛ አናውቅም በጣም ስለምንጨነቅ አቋምም ስለሌለን አንዳንዶቻችን እንበላለን አንዳንዶቻችን ከስጋው ሳንበላ አትክልት ብቻ ተጠቅመን እንወጣለን ሌሎቻችን ደግሞ ይቀየሙ አንበላም ብለን ውሃ ብቻ ይዘን እንወጣለን በዚህም አቋም የሌለን ስለሆንን እነሱም ይንቁናል በሃይማኖታችንም ይዘባበታሉ መምህር ምን ይመክሩናል

  • @Mihret_27
    @Mihret_27 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን❤❤❤

  • @betalhemtube
    @betalhemtube หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks หลายเดือนก่อน

    ስካን ደህና መጣችሁልን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን።

  • @LmelmeMtiku
    @LmelmeMtiku หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ

  • @nasseralsheri7403
    @nasseralsheri7403 หลายเดือนก่อน

    አበድሩኝ ይላሉ ተርፎን ሳይሆን እየጎደለን ይመለሳል ብለን ስናበድር ሳይመልሱ ዝም እንዱም አንዛ አንዱም እንደዚህ ስያደርጉን መጨረሻ ጭንቀት ብቻ አላበድርም ብንልስ

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እና ዲያቆን እኳን ደህና መጣቹሁልኝ እግዚአብሔር ይስጥል❤

  • @እስጢፋና
    @እስጢፋና หลายเดือนก่อน

    ቀንዲል ሚድያዎች እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ።