የጃዋር መሐመድ አልጸጸትም መጽሐፍ ትረካ jawar mohammed book narration | HIN GAABBU

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የአጫሉን ገዳይ ግን መቼም ቢሆን ይጋለጣል ደሙ ፈሶ አይቀርም የአጫሉ ነፍሱ አሳብዳ ታጋልጥልናለች እንባችን እሚጠረገው የዛን ጊዜ ነው ።

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ታሪክ 👌👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @addismereja724
      @addismereja724  23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🙏🙏🙏

  • @ZawiyaHusen
    @ZawiyaHusen วันที่ผ่านมา +5

    ዋው ትክክለኛ ትረካ ልሆን ይችላል ፡፡ ነገር ግን እርገጠኛውን ከማንበብ ብቻ እንደምናገኝ ነው፡፡ ምክንያቱም ፖለትካዊ ትረካ ከመሆኑ ጋር ትረካው ትራክ ልኖረው ይችላልና፡፡

    • @addismereja724
      @addismereja724  วันที่ผ่านมา +1

      እናመሰግናለን ። ጥሩ ጥቆማ ነው

  • @Jaafe24
    @Jaafe24 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thnkas betam Harif new enmasagnalen

  • @Hundumak
    @Hundumak วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ደስ የሚል ተረካ በማራኪ ድምፅ።🎉🎉🎉🎉

    • @addismereja724
      @addismereja724  วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ

  • @rimadem-h8v
    @rimadem-h8v 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wow betam maraki akerareb nw

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 วันที่ผ่านมา +2

    ትረካዉን ሳይሆን ማድነቅ ያለባችሁ መጽሐፉ ርዕስ አልጸጸትም በሚለዉ ላይ ነዉ የትረካዉ ማቀንቀን የሚወስደዉን አቅጣጫ ማድነቅ ያለባችሁ
    ዶሮ ስትጭር ማረጃዋን ብለዋ ታወጣለች መሆኑን አትርሱ
    ደኛ ተከሳስ ወንጀለኛ የተከሰሰበትን ያለ ማስረጃ አምኖ ከተቀበለ የመቅጫ ሕግ አንቀጽን ያሻሽላል እንጂ ከመፈረድ አያድነዉም እንደዉም ፍርዱን እስር ጨርሶ ስወጣ ለተወሰነ ከሰዉ እንዲገለል እገዳ ይጣልበታል ነጻ ሰዉ አይባልም

  • @mengs14
    @mengs14 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መጽሓፍ በእንደዚህ ዓይነት ፍጥነት ኣይነበብም

    • @addismereja724
      @addismereja724  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አስተካክለው

  • @tesfuberhe438
    @tesfuberhe438 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤😊

    • @addismereja724
      @addismereja724  22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🥰🥰🥰

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 2 วันที่ผ่านมา +1

    ልዑሉ የተገደለበት ቦታ Sarajevo ይባላል።

    • @addismereja724
      @addismereja724  2 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መርቅኖ እንደፃፈው መርቅነህ አንብበው 😂

    • @addismereja724
      @addismereja724  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤔😂😂😂🤭

  • @mesht4434
    @mesht4434 วันที่ผ่านมา +1

    ዜና አስመሰልከዉ አረጋጋዉ

    • @addismereja724
      @addismereja724  23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለሁ አስተካክለው

  • @ajanispot
    @ajanispot วันที่ผ่านมา +1

    Migerm tereka

  • @relictube9209
    @relictube9209 วันที่ผ่านมา +1

    ሙሉ መፃፍ መች ነው ምተርኩት?

  • @LekiteMedia
    @LekiteMedia 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መቶ ፐርሰንት ከእውነት የራቀ ሃሰት ሃሰት ሃሰት!!! ሰዉ በላነቱን ለመሸፈን የሚደረግ ጥረት ነዉ!!!!!

  • @makiama9561
    @makiama9561 วันที่ผ่านมา

    🍿☕

  • @Mubarekhussen-z5z
    @Mubarekhussen-z5z วันที่ผ่านมา

    Thank you for your frist tireka but pdf by telegram for both oromic and Amharic please

  • @ZehabAhmed
    @ZehabAhmed 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የምርትቺላለህ ወዲም
    ጁሀርን መቃወምይቻላል ግንሙህርነቱን መካዲአይቻልም

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም วันที่ผ่านมา

    ማን ለዚ መፀሀፍ ሳንቲም ያወጣል. 😂 Thank You!

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole วันที่ผ่านมา +3

    ጃዋር ሰለ ሜንጫዋም ቢፅፍ ጥሩ ነበር እውነተኛ ማንነቱ እሱ ስለሆነ::

  • @TsegayeWoldesenbet
    @TsegayeWoldesenbet 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዋቂ ነው የሚፀፀተው መሐይም ምን ይፀፀታል ?????

    • @addismereja724
      @addismereja724  16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @AmsaluGobu
    @AmsaluGobu วันที่ผ่านมา

    I think this is not Jawar's book.

  • @netsanetmekonin2980
    @netsanetmekonin2980 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኛውን መዕሃፍ መሆኑን አረጋግጡ