ETHIOPIA: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርላማው ፊት ተጠየቁ | ለጥያቄው ምን መልስ ሰጡ? - Addis Daily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 199

  • @Addis_Daily
    @Addis_Daily  3 หลายเดือนก่อน +12

    ዶ/ር ደሳለኝ ሹመቱን ተቃወሙ | መንግስት ለተቃውሞው ምላሽ ሰጠ - th-cam.com/video/-cchUs_MmE8/w-d-xo.html

    • @AhmedTarek-q9o
      @AhmedTarek-q9o 2 หลายเดือนก่อน +3

      ‏﷽
      إِذَا زُلۡزِلَتِ ٱِلَارۡضُ زِلۡزَالَهَا (1) وَأَخۡرَجَتِ ٱِلَارۡضُ أَثۡقَالَهَا (2) وَقَالَ الۡاِنسَٰنُ مَا لَهَا (3) يَوۡمَئِذٍ تُحَدِّثُ أَخۡبَارَهَا (4) بِأَنَّ رَبَّكَ أَوۡحَىٰ لَهَا (5) يَوۡمَئِذٍ يَصۡدُرُ َٱلنَّاسُ أَشۡتَاتًا لِّيُرَوَاْ اَعۡمَٰلَهُمۡ (6) فَمَنۡ يَّعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ خَيۡرًا يَرَهُۥ (7) وَمَنۡ يَّعۡمَلۡ مِثۡقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُۥ (8)

  • @HananTadess
    @HananTadess 3 หลายเดือนก่อน +17

    አንበሳ የኔወንድም በርታ

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 3 หลายเดือนก่อน +1

      ብቻውን የቀረ አማረ ነው የመሠለኝ😢

  • @EshetuEngdaw
    @EshetuEngdaw 3 หลายเดือนก่อน +3

    ህልምህ እልም ይበል!!!

  • @SalimHashim-jr5es
    @SalimHashim-jr5es 3 หลายเดือนก่อน +3

    To be honest, i liked what he said overall. ገርሞኛል ራሴን ግን አብዛኛው ልክ ነው

  • @hiwothoffmann3431
    @hiwothoffmann3431 3 หลายเดือนก่อน +2

    Dr. Abiy Ahmed said that it is exactly right. All politicians in our country, Ethiopia, believe that there will be peace, freedom and success for the people. Unfortunately, many people do not live with this awareness. There is only war, and that is not a solution!
    If you always stand up for wisdom and justice, you often do not have many followers and may not be popular. Actually, Dr. Abiy Ahmed is a good president and does his job well. I wish him much success and that he continues to work for our country, Ethiopia. !

  • @Life-u9w
    @Life-u9w 3 หลายเดือนก่อน +7

    ከአንተ ብኋላ ምን አይነት ብቃት ያለው ሰው ይሁን ሀገሪቱን ሚመራ !!!!
    የአመራርነትን ብቃት አለም ከአንተ ይማራል ።

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 3 หลายเดือนก่อน +1

      Betam betikikil

    • @hekmatahmed3483
      @hekmatahmed3483 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ንፁሐንን በማንነቱ ሥለገደለ ነው አለም የሚማረው ኩ አረ ምን ንፍጥጭቅላት ነውየተሸከማችሑት

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 2 หลายเดือนก่อน +1

      @hekmatahmed3483 TEMENJA YIZO LE SILTAN YEMIROTUTIN HULU MEDEMSES NEW YALEBACHEW, SIRIATE ALBENOCH SLEHONUNA HIZBUN KE KEYEW INA KE BETU SLEMIYAFENAKILU INDIHUM HIZBINA NIBRETIN SLEMIYAWEDMU HULUNIM fano, shene ,weyane, shabia indihum lelochinim ye Ethiopian telatoch matfat ye MENGIST HALAFINET NEW .HIZBUM BEZIH KE MENGIST GON YIKOMAL!!!.

  • @DejenMequanet
    @DejenMequanet 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጠ/ሚንስትራ አንተ ፓለቲካ እንጅ አላማህ ሐገር ሕዝብ ንብረት ማውደም ነው ሁሉን የፈጠረ አምላክ አንተን እስከነ ምናምንህ ያጥፈልን🙏🙏🙏

    • @Sabrilove-h2h
      @Sabrilove-h2h 2 หลายเดือนก่อน

      Lante yargawu yataragamk

  • @hdud1093
    @hdud1093 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብቀንሕይጀድረሥየመለሥንቀንይስጠጥህ

  • @benyammulugetasr.7933
    @benyammulugetasr.7933 3 หลายเดือนก่อน +2

    What a great and wish leader God gives us. Unfortunately, he doesn't have people who appreciate him .

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 8 วันที่ผ่านมา

    Mr abiy Weshatam kabatri

  • @MuleShageto
    @MuleShageto 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BillooAbdi-t1x
    @BillooAbdi-t1x 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abichuu king nama dhugaa bekuf

  • @tekebaabebaw5001
    @tekebaabebaw5001 3 หลายเดือนก่อน +10

    የአማራ ህዝብ ፋኖ ብቻ ነው ተስፋው ከእግዚአብሔር በታች

    • @yemanegebrezghi5458
      @yemanegebrezghi5458 29 วันที่ผ่านมา

      የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ጭምር እንጂ።

  • @AYUBEDEBEBEGIZAAW
    @AYUBEDEBEBEGIZAAW 3 หลายเดือนก่อน +3

    መልስ መመለስ አይችልም

  • @Hamid-e6t1y
    @Hamid-e6t1y 2 หลายเดือนก่อน +1

    አወድ. እኛ. እየተገደል. አተ. ተረትተረት. አውራ. እኛ. እምፈልገው. ፍትህ ነው. አተ. ጠከረህ ተሰራህ. ለምን. እጠላሀለን. ሀገራችንን. እንወዳታለን. ግን

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 3 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም ከየት ይምጣ በድሮን ሰላማዊ ህዝብ እያስጨፈጨፍክ ቅዠት ሆኖ ይቆጠራል

  • @TesfayeHayile-l1b
    @TesfayeHayile-l1b 3 หลายเดือนก่อน +1

  • @SarahOuma-ps2uw
    @SarahOuma-ps2uw 2 หลายเดือนก่อน

    wawww.gigina.nihi.wedem.ena.biliba.yasebikiuten.niu.yetenagerekiu.👍👍👍👍

  • @AddisuAwaje-zc7pf
    @AddisuAwaje-zc7pf 3 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ እያሉ ከሚጮኹ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ብለዉ ለምን አይጠይቁም ?

  • @عميل-ن8ك
    @عميل-ن8ك 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @MuLU-my3hg
    @MuLU-my3hg 3 หลายเดือนก่อน +8

    እድገቱ ለዉጡ ልማቱ ቀርቶ በሰላም ወጠዉ በሰላም በገባልን ህዝቡ አስረህ ገለህ ጨርስከዉ አፈርብላ ብልፅግና ብልግና

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yaltemare ende arawit be zer yemibal hizb yalebet Hager yigebawal

    • @Dr.AyanleSeifuAbulFarouqSLFAAY
      @Dr.AyanleSeifuAbulFarouqSLFAAY 3 หลายเดือนก่อน

      saaaahhhhh❤❤❤​@@TeshaleAbebe

    • @Dr.AyanleSeifuAbulFarouqSLFAAY
      @Dr.AyanleSeifuAbulFarouqSLFAAY 3 หลายเดือนก่อน +1

      echi alem faraqanech tlant amara neber zare oromo sihon be bado affff wareeee bchaaaaa😂😂😂😂

  • @xalhaaiphone3835
    @xalhaaiphone3835 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yemi germ mals nuuruligh Dr Abiy ye Ethiopia jegna❤

  • @bereketSelam-f7q
    @bereketSelam-f7q 9 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ አን ተን ከመሬት ስር ይገንባልን እድሜህ ይጠር ከነዘርህ ማንዘርህ

  • @elizabethdagne6183
    @elizabethdagne6183 26 วันที่ผ่านมา

    ለዶክተር አብይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masaratalammari1036
    @masaratalammari1036 2 หลายเดือนก่อน

    Go head priminster ,,,,,

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባን ከባድ አውሎ ንፋስ ዝናብ ከተቀላቀለበት መንግሥት ሊቋቋመው የማይችለው ይመጣል ይህም የሚሆነው ከጣና ሀይቅ የሚነሳው ነው ተዘጋጁ

  • @DemelashTeshome-l4m
    @DemelashTeshome-l4m หลายเดือนก่อน +1

    300

  • @FgGg-fv9bf
    @FgGg-fv9bf 3 หลายเดือนก่อน +2

    👊👊👊👊👊👊👊👊👊

  • @LubeE-m9f
    @LubeE-m9f 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ጥያቄ ነበር ግን መቼም የሚመልስ መግስት የለንም ያሳዝናል

  • @AshanafiDasaleng
    @AshanafiDasaleng 16 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @SefiyaMohammed-t7m
    @SefiyaMohammed-t7m 3 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን መንግሥ ምን አድርግ ነው የምትሉ ❤❤

    • @hekmatahmed3483
      @hekmatahmed3483 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይግደለን አያፈናቅለን መርጠን አይደለም የቸፈጠርነው መርጠው አይግደሉን ነው የሚለው የአማራ ሕዝብ ነው ወይሥ በቤትሺ ሥላልገባ ሕመሙ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 17 วันที่ผ่านมา

    ምክር ቢቱ ከግንዛቢ በማስገባት ኢትዮፕያ የት እየሂደች ነው ?????

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 3 หลายเดือนก่อน +5

    እነዚህ ሰዎች ጩሀት መለያቸዉ ሆኖ ቀረ በቃ ዓምናም ዘንድሮም እንዲሁ ፍሬብስ ወሬ?🤔🙄 እሱን ሂዱና ሽፍታዉ ጃዉሳን ጠይቁት። ለእርቀሰላም የሄደን የአገር ሽማሌን አዋርዶዉት የመለሰዉ ማን ነዉ!!??🤔 Anyway, ዉሻ ትጮሃለች ግመሏ ግን ከጉዟ አትገታም። ኢትዮጵያዊም በዶክተር አብይ አገዛዝ ሥር እንዲሁ ናት። ነገር ግን የሚገርመኝ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብስለት እና ጥበብ ነዉ 😎

    • @sofyaeshetu
      @sofyaeshetu 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ye wende Alecha

    • @zenitsige4182
      @zenitsige4182 3 หลายเดือนก่อน

      ውሻ በበላበት ነው የሚጮኸው ወረኛ አጎብዳጅ

    • @መቅዴሥየማርያምልጅ
      @መቅዴሥየማርያምልጅ 3 หลายเดือนก่อน

      ጥብ አሣ ነህ አልቀረም ጥበብ ሠዉ መግደል ጥበብ ሆነዴ😢

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረአቦልቀቅ እደትተብሎ ቢነገርህይገባህ ይሆን ለመሆኑ በቃን አየንህኮ ህጋዊ ድሀ አደረከን አይበቃህም እግረደረቅ መግስት እዳተአላየንምኮ አልሠማንንም ያረብ ፈጣሪህንፍራ ትሞታለህኮ ትጠየቅበትአለህ

  • @addisgoshe5838
    @addisgoshe5838 3 หลายเดือนก่อน +3

    bravooooo..................

  • @DawitElias-m4k
    @DawitElias-m4k 2 หลายเดือนก่อน

    Manim indarasu liki Naw gin marina Tamari sicaca faxar zimi ayibak ba docitr bota masterun yisxan amen

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hope8216
    @hope8216 3 หลายเดือนก่อน +6

    አብይ የኢትዮጵያውያንን እንግልትና ሞት ሀዘን እንዳያይ እንዳያስተውል አይኑ ሙሉ በሙሉ የታወረ ይመስላ:: . ከብይ ከተናገራቸው ነገሮች ሁሉ የሀገርን መብለጭለጭ እና የእርሱን አምባገነንነና ትክክለኛነት ለማሳየት ተናገረ እንጂ አንዲት እንኳን ስለኢትዮጵያውያን ብሶትና መሞት አዝኖ የተናገረው ንግግር የለም:: የሚኖርበት ሀገር ድረስ ሄዶ ጦርነት ከፍቶ በድሮን እየገደላቸው ስላሉ ንፁሀን ዜጎች አልተናገረም:: እንዴት ሰው ሆኖ ተፈጥሮ የሰው ሐሞት አያሳዝነውም? ቅዱስ እግዚአብሄር በቅርቡ መፍረዱ አይቀርም::

  • @tsegayedegu4653
    @tsegayedegu4653 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምላሽ ይገኝም አይገኝ ጥያቄ ማንሣትን የመሠለነገር የለም ና ሌሎቻቹም የፓርላማ አባላት እቅልፍ ማንቀላፋት ብቻ ሣይሆን እንደወንድማችን ሀሥብን ተጋፈጡ

  • @AhmedTarek-q9o
    @AhmedTarek-q9o 2 หลายเดือนก่อน

    ‏‎أعوذ بالله السميع العليم من الشيطان الرجيم
    " كلما اوقدوا نارا للحرب أطفأها الله "
    اعوذ بالله من شياطين الانس والجن
    اللهم يامنزل الكتاب ومجري
    السحاب سريع الحساب اهزم الاحزاب اللهم اهزمهم وزلزلهم وشتت شملهم
    اللهم اجعل تدميرهم في تدبيرهم
    اللهم اجعل كيدهم في نحورهم
    اللهم أرنا فيهم ٱية وعجائب قدرتك
    يا قدوس

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 17 วันที่ผ่านมา

    ተቅላዩ አለም የወደን ብከው ከእነ ሚስታቸው ከእነ የበፊት ሁለት ቢተሰብ ራቾች ጋር በመቀነባበር ለአንድ ሲት ትህ ሁሉ ሚድታቸው በቸርች ትህ ውሳኒ ሰድስት አመቱ አሚሪካ ተቅላዩ ሂደው በታማን በየነ በኩል ባይደን ቢት አብድ ላይ ቲሺ ማየት ለአንድ ሱት የስድስት አመት ሞዲል ውሳኒ ለማበላሸት ይህ ሁሉ ??????

  • @tarikuabo8131
    @tarikuabo8131 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤doctoriye gobozi mariye

  • @KremhK-k6r
    @KremhK-k6r 2 หลายเดือนก่อน

    ጥያቄው ለአንድ አማራ ብቻ ሳይሆን ለሑሉም ኢትዮጵያ ነው ግንለጥያቄው መላሽ ሰው የለ ምንዋጋለው

  • @Aminu_Beshir-ox1qs
    @Aminu_Beshir-ox1qs 3 หลายเดือนก่อน +8

    የሚያጨበጭቡትን እጃቸውን ነበር መቁረጥ

    • @mulatuabera6546
      @mulatuabera6546 3 หลายเดือนก่อน

      Silly what they expected to do?

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 3 หลายเดือนก่อน

      Saygebachew Eco New Yemiyachebechbutafer Yblu

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 3 หลายเดือนก่อน +1

      Iniya degmo ,KOLETIHIN INKORTEWALEN. FESAM fano. AGASES, TUHANAM.🤮🤮🤮

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ante maneh ina ye manin ij litikort yemitikataw .huwala ker AREMENE . TEMENJA YIZEH YE AMARAN KILIL SELAM YEMITINESAW KERTOH NEW??? INANTE BEMULU KALTEDEMESESACHIHU AMARAM HONE MELAW ETHIOPIA SELAM AYAGENIM. FANDIYA fano.

    • @Aminu_Beshir-ox1qs
      @Aminu_Beshir-ox1qs 3 หลายเดือนก่อน

      @АбелАмануел የኑጉስ ዘር ነኝ ጋላ አይገዛንም እሱንም በቅር ታያላቹሁ መድረ ደም ጠጮች ፋንድያስ እናንተ ፋንድዮች

  • @yoni4ever220
    @yoni4ever220 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ኢትዮጵያ ነህ. ማምለጫ መንገድህ ኣዘጋጅ የኣቢ መንግስ " ለኣማራ ለትግሬ ለማጥፋት ለመግደል ለማሰር መጨረሻ ደግሞ "እማማ ኢትዮጵያ " በታትኖ ያጠፋል . ኣቢ የተናገረው ሁሉ በተቃራኒ ነው . ለ 8 ሰዎች ብለን ኣንዋጋም ብሎ ትግራይ ተዋጋ, ኢት/ያ ኣትፈርስም ካለ ትፈርሳለች ማለት ነው , . . . . . . . . .

  • @FikaduTewalda
    @FikaduTewalda 2 หลายเดือนก่อน

    Betame Yemiyasznowe Parlama Laye Kuche Blowe Yemiyadmetutena Yemiychebchebue Yalute Donkorowoche Biychuwalhune Ande Yemayreba Mamushe Yaltemare Donkoro Sichawbetachue Asazane Nachue Enanteme Ketmhrete Yerkachue Selhonachue Ayfrdbchume 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hamid-e6t1y
    @Hamid-e6t1y 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ. አርቀህ አስብ. መግስታችን 😊

  • @AbuAtika-p4y
    @AbuAtika-p4y 3 หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖ ወንበር ይዟል ልበል ዴ

    • @getinettafesetucho7999
      @getinettafesetucho7999 3 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ የገዛው መንግስት እኮ ነዉ የሚያበጣብጠን ለሽፍታዉ ጃዉሳ ወንበርን በመስጠት።

  • @YohanaOkube
    @YohanaOkube 2 หลายเดือนก่อน

    Men kaebe

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ጣየቂ ሰዉዬ የመጠዉ ፈይደ አለየነዉም ዕድሜዉን ስለፋልፍ ለማኖር ነዉ ወይ

  • @HayatMehammed-r5w
    @HayatMehammed-r5w หลายเดือนก่อน

    🚴‍♂️🚴‍♂️🚴‍♂️😭😭😭😭😭😭👗👗👗🤲🤲🤲🤲

  • @HayatMehammed-r5w
    @HayatMehammed-r5w หลายเดือนก่อน

    😭👗🤲

  • @hdud1093
    @hdud1093 3 หลายเดือนก่อน

    💘😭😭💔

  • @tesfawayele9125
    @tesfawayele9125 22 วันที่ผ่านมา

    ሀሳብ ማቅረብ የማይችሉ ። ችግሮችን መረዳት የማይችሉ አባላት በተሐይ አብዛኛዎቹ ሴቶች የመረጣቸው ሆዝብ አያሣዝነም ።

  • @hdud1093
    @hdud1093 3 หลายเดือนก่อน

    ያማራልጂአተገዳውሣላምበላሐውአመራንጆታእያልክትግራይንአጨድአጋጨሕአገደልክአማራአይመለሥምአተብላጣአማረአናቱነልጁንገዘብንአጥቱን❤💘💔😭😭

  • @HayatMehammed-r5w
    @HayatMehammed-r5w หลายเดือนก่อน

    ❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👗👗👗🤲🤲🤲

  • @mesitilu3251
    @mesitilu3251 2 หลายเดือนก่อน +2

    I, love,Dr Abiy for last of my life.

  • @tarikugiorgis892
    @tarikugiorgis892 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ ጦርነቱን ምን አመጣው?

  • @RahelGetachew-i3t
    @RahelGetachew-i3t 2 หลายเดือนก่อน +1

    Muluu

  • @AbuAtika-p4y
    @AbuAtika-p4y 3 หลายเดือนก่อน +3

    አማራራራራራራ በፋኖ ቫይረስ ታሞብናል

    • @EmebatEndeg
      @EmebatEndeg 3 หลายเดือนก่อน

      ባክህ ዝም በል ሽንታም

    • @Eyerus-be6db
      @Eyerus-be6db 3 หลายเดือนก่อน

      Eshi yante demo man enbel shenew😂😂😂

  • @NaabDn
    @NaabDn 3 หลายเดือนก่อน

    መግደል ነው ጥቅም ያለው።ጭፍጨፋ ነው ጥቅም ያለው።

  • @asegedechasefa584
    @asegedechasefa584 3 หลายเดือนก่อน +2

    Yeny Anbesa Amhara

  • @SARAMINDA-v8s
    @SARAMINDA-v8s 11 วันที่ผ่านมา

    Darety mind Wash by reading

  • @MuzamilMan-h6f
    @MuzamilMan-h6f 2 หลายเดือนก่อน

    Maaloo maàloo

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 หลายเดือนก่อน

    በቂ መልስ አይደለም ሰውዬው በግድ ትክክለኛውን መልስ እንዲሰጥ መደረግ አለበት አማራጮች ይመርመሩ ራሱን ወይም አጠገቡ ባሉት መሰሎቹ መገደድ አለበት!

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 3 หลายเดือนก่อน +4

    አብቹን የምንወደው በምክንያት ነዉ ስንል በምክንያት ነዉ😂😎

    • @aass5403
      @aass5403 3 หลายเดือนก่อน

      እጨ

    • @yonasasmelash5394
      @yonasasmelash5394 3 หลายเดือนก่อน

      Hede denze becha nw abiyen medegefew 🤮🤮

    • @tebeber532
      @tebeber532 3 หลายเดือนก่อน

      Tell me one thing that he said has substance and to the core addressed the problem? You just clap without music playing. ደደብነትህን ነው ያንፀባረከው::

    • @Barchi-uc1fx
      @Barchi-uc1fx 3 หลายเดือนก่อน

      Yeswu Dem sifis Desi bilohal malet new😢

  • @HenokShago-y2p
    @HenokShago-y2p หลายเดือนก่อน

    Tiru tiyake yinesal gin tegeb milash yelem

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 3 หลายเดือนก่อน

    የዛ ሰፈር የሚሉት እኮ ነው መንግስትን በተደጋጋሚ ለስልጣን እያንከበከበ ያስቀመጠው።

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 3 หลายเดือนก่อน +1

    የአዲስ አበባ ፎቅ ይቆተር? ባለቢቱስ ማን ነው ???
    በመች አመተምህረት ተሰራ ???

  • @fasikakebede3008
    @fasikakebede3008 2 หลายเดือนก่อน

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር
    ሆያ ሆዬ እና አበባ አየሽ ወይ ግጥሙ ይቀየር ሲባል..
    በቃ ቡሄና እንቁጣጣሽ ሊቀር ነው?

  • @KhurshidAli-q9k
    @KhurshidAli-q9k 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቢይ አህመድ ሰለ ሰዉ ምን አገባዉ አቢይ እኮ ደስ ምለው ነገር ሶው ማሰር መፋናቀል ነው ምመቸዉ አንተ ስለ ሕብረተሰቡ ጢያቄ ያቀረቢከው ግን አግዚአብሔሪ እድመና ጠና ይስጥህ

  • @emueee-q5r
    @emueee-q5r 3 หลายเดือนก่อน

    no work and no food in amhara.everybody is tired

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 3 หลายเดือนก่อน

      Hidina le mehaym jawisaw nigerew

  • @kebedewoyessa8689
    @kebedewoyessa8689 3 หลายเดือนก่อน

    ድመት"ክፍ"፣የምትባለዉ ባመሏ ነዉ።

  • @user-vt3xw3mc8j
    @user-vt3xw3mc8j 3 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍

  • @HananTadess
    @HananTadess 3 หลายเดือนก่อน +4

    ❤መድሀንያለም ይጠብቅህ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 3 หลายเดือนก่อน

    እናንተ እስር ቤት ከፈለጋችሁ ስሩ ማን ያቃል ነገ ደግሞ ቀን ሲጎድል እዛ እስርቤት ውስጥ እነማን እንደሚገቡበት የታወቀ ነው።

  • @TesfayeSeid-k8m
    @TesfayeSeid-k8m 11 วันที่ผ่านมา

    እማርሁዱመስሎሆነችሁነውአጀማንመእይሽንፈፉ😂

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 12 วันที่ผ่านมา

    waaqaayyoo gooftaan nugusaa nugusaa dhugaan bakka bu'ee isinii,nu gageessuu yaa fidu,dabalees kormii kormaa dhaluu yaa kormaa dhaalee sobni soba hin dhaaluu dhugaan dhugaa dhaala dhugaatu soba caalee yaa sangaa ganda dabalii Taaddee Daggee ga'ee yeroo kee ija qaraniyoon nuuf argi,ta'ullee waaqaayyoo hundi keessaaniyyuu hundaa duursa isina jajjaabeessuu ulfiniis galaanniis kan isaatin,waaqaayyoo abbaan gati dhugaan mummee dubbaatee nu gageessuufi biyyaas muduu gati warraa miseensotaa keessaa kan muuduu qulqulluu dhugaa kan soba hin barbaannee kan dhugaa barbaaduu,garuu warraa sobanifi baleessaan gati isaan kan itti keennu,isaanifis teessoo cuubbuu dhiisaan dhugaan akka deddeebi'anii,gati cubbuu kan of irraatti deebisaan gati ummaata kan karaa hangafa nagaatin deebisaan nuuf yaa laatu,ta'es gati qulqulluumaa inni hunda keessaani keennu walqixaadha sadarkaa dhugumaatti garuu nutti akka isa ta'u qabaachuufi dhabuu keenyaa erga hubaannee booddee gati teessoo kan amala sanyii teessoo sadeen erga beekne booddee gati sadeenniiyyuu wal teesisuun ga'eefi dirqama hunda keenyaa ni ta'a.maqaa abbaa kan ilma kan afuuraa qulqulluu ameen.dhumaa irraatti gaaffii tokko waa'ee dhimmaa rakkoo irraatti yoo kiriistoos(qulqulluu kiriistaan Taaddalaa)dubbaatu jechun kayyoo erga isafi maatii hawwaasaafi waaqaayyoo irraatti dhimmii waa'ee naannoo Amaharaafi isanii kafamuun maaliif barbaachiisee?nirakkaataan moo?gati kana akka yaada kirstaanatin immoo oromummaafi kan saba biroo maaliif hin dubbatamnee?itti aanee maaliif sabni Amahara qofti ergafi yaada yaa keennuus baaftuu?ykn isaan rakkoo qabu?ykn immoo hin qabanii barbaaddaannii?gareewwaan adda addaa karaa gati sobatin deddeebii'aantti hundii keessaaniyyuu ilaaltaani akka ariitaanii baaftaan gati lubbuu qulqullootaa herreeganifi warraa dhugaa bahanif maqaa abiddaa waaqaayyoo ergaa isatin isinii gaha ameen.akkasuma hima dhugaa irraa fagaatee qabatanii seenuufi erguuf,dubbiisuu yaadu akka hin yaadamneefi yoo yaadamee illee akka hin ilaalamnee waaqaayyoo gooftaan ergaa isa ni keennaa,heerus danda'eera ameen.

  • @feriegetachew4659
    @feriegetachew4659 3 หลายเดือนก่อน +1

    በሰው ሀሳብ ጥያቄ መሳቅ ያለመማር ምልክት ነው ማንም መጠየቅ መብቱ ነው አንዱ ሲስቅ አሳሳቂ ጞላ ቀር ህዝብ

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 3 หลายเดือนก่อน +1

      Tiyake bota alew!!!, GUBAYE YEMISEBESEBEW TIYAKE LEMAKREB SAYHON , YESIRA NIDF, PLAN, MEMERIYA, AFESASEM, MERHO, CHIGIROCHIN BEYEDEREJACHEW LEMEFTAT, INDET BEYE MEWAKIROCH MASFESEM( MASAKAT INDEMICHAL NIDF), HIG MEWESEN INA ISKE TEFESAMINETU DIRES BE MANIYAWIN IRKEN INA DEREJA INDET IYANDADU YE GUBAYE ABALAT WISANEACHEW INDESAIKA MEKETATEL INDIHUM LEMESAKATU HALAFINETIN MEWSED INDALEBACHEW MAWEK YINORIBACHEWAL INJI INDE AMELENIYA BEKLO LEMERAGET INTAT INTAT MALET BICHA INA KE PRIMINISTRUN BICHA LEMETEYEK MESEBSEB YELEBACHEWIM..( LE TIYAKE BICHA YEMISEBESEBU KEHONE ,HIZU YEMITEYIKEW TIYAKE BICHA YIBEKAL . LEMINIS GUBAYE YASFELIGAL? GUBAYE TEFELAGINETU CHIGIROCHIN LEMEFTAT INJI ,CHIGIROCHIN LEMARABAT AYDELEM.) YE GUBAYE ABALAT LEMIN INDETEMERETUM AYAWKUM. WEY YE MEHAYIM SIBISIBOCH NACHEW. WEY YE CHIGIR FETARI ANJA KIFIL TEWEKAYOCH NACHEW..

  • @GosayeAsfawe
    @GosayeAsfawe 3 หลายเดือนก่อน

    ጠያቄው ፋኖን እነደሚደገፋ መረጃ አላቸው ማለተ ነው

    • @tebeber532
      @tebeber532 3 หลายเดือนก่อน

      የተናገረው የት ቦታ ነው ፋኖን እንደደገፈ የሚያሳየው አንተ ሙጃሌም? ሰምተዋል ግን የጠየቀውን? እንደናንተ አይነት ከብቶች ናቸው የዚህ አገር ጠንቅ::

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 3 หลายเดือนก่อน +1

    Everything not coming by one person, you parliament member responsible than Abiy Ahamed, , stupid person question.? He the only person working hard with the right people.

    • @NaniNani-kl2lg
      @NaniNani-kl2lg 3 หลายเดือนก่อน

      Tebarek ahun gena tekekel tenagerk yehen yemiaseb manem yelem kuche belo neger maseb becha

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 10 วันที่ผ่านมา

    You are mad man

  • @ለእዉነትስትልኑር
    @ለእዉነትስትልኑር 3 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ዲቃላዉ አቢቹ !
    አቦ አላህ ያንሳክ

    • @Hawa-qj6gc
      @Hawa-qj6gc 3 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ እርግማንለተራጋሚዎች

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 3 หลายเดือนก่อน +2

      IRIR DIBIN TILALACHIHU INJI ABIY ETHIOPIAN YIMERATAL ,YAGELEGILATAL BE ALEM YETEMESEGENE MERI NEW❤❤❤VIVA ABIY, INIYA KE GONIH NEN!!!.

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@АбелАмануелvery true

  • @MeskiAbebe-c1g
    @MeskiAbebe-c1g 3 หลายเดือนก่อน +1

    Melse yelm enj teru teyake new

  • @HabtamMolla-su7kc
    @HabtamMolla-su7kc 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እጂ ግንባታ አንፈልግም 😑

  • @yetsehay
    @yetsehay 3 หลายเดือนก่อน

    እኔምለው ተከራይ ዜጋአደለም ተሰቃየን እባካችሁ ገዢውም ተቃዋሚው ያለታየውለምድነው

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 3 หลายเดือนก่อน

    እሳቸው የኢትዮፕያን ህዝ የሰታቸውን ሎተሪ ሳይተቀሙ ሮያል ፋሚሊ ደብተር ከነ ቢተሰባቸው አግንተዋል ለምን?
    እንዲት? በምን ምክንያት?
    የሚለው ለቢቱ ልተወው?

  • @ግደፍ
    @ግደፍ 3 หลายเดือนก่อน

    አወ፣ ሰው ያመዛዝናል፣ አንተን ግን አይጨምርም!

  • @SualihAbu
    @SualihAbu 3 หลายเดือนก่อน

    Hulgizie-?????

  • @BefikaduBelay-th4xh
    @BefikaduBelay-th4xh 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 10 วันที่ผ่านมา

    You are mad man 12:07

  • @bekeletola4754
    @bekeletola4754 3 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ጨምላቃ ነው

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 28 วันที่ผ่านมา

    አስመሳይ ኸ ታመህ ከምትመጣ ሞተህብትመጣ ጥሩ ነበር ለሚቀጥለው እጠብቃለን

  • @tebeber532
    @tebeber532 3 หลายเดือนก่อน

    Unbelievably, this man is too arrogant. He may think the words that we know too long fool us but are not worth a penny. Rather, it's very destractive and worsens the problem. It's my observation that at the core, this parilment is not doing anything to correct the problem. As a legislator, they are supposed to question his role as executive body following the laws. Time will come where every one of them to face justice. For the time being, enjoy the comfort, the corruption that you stock your wealth somewhere outside the country.

  • @EmiranEndris
    @EmiranEndris หลายเดือนก่อน

    ጫት አብዝቶ ያበደ ሰው ነው የሚመስ ለው አባተረቱ አግር በተረተረት አይ መራም

  • @GfGg-i2t
    @GfGg-i2t หลายเดือนก่อน

    እር አብይ ይዲፋህ ነገ ዛሬ ሳይል

  • @zainabSani-rw5tp
    @zainabSani-rw5tp 3 หลายเดือนก่อน

    እውነትተናጋሪአይቆዩም፣አላህየጠብቅህ

  • @jeremaiha-f9h
    @jeremaiha-f9h หลายเดือนก่อน

    ዉሸታም ሰላም የምትፈልግ አትመስልም ሰላም ምን እንደሆነም አታውቅም ወራዳ ማፈርያ ነህ ለምን ንጽህኑን ካለምክንያት ያሰርከው ነው የተብልከው እሱን መልስ የበላሀው የመለስና ባለጌ ያንተ ስራ የሰዎፕችን ሚስቶች መድፈር ነው።

  • @MasiiChala-c2i
    @MasiiChala-c2i 23 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅

  • @MokonninbeyeneNaoko
    @MokonninbeyeneNaoko 3 หลายเดือนก่อน +2

    Nuri abbicho