ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

..ወንዝዳር ተከራይተን ነው የምንኖረው.... የዶክሌ ባለቤት ወ/ሮ አስቴር.. አስክሬኑን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ... || Tadias Addis

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ค. 2022
  • gofund.me/2b1d...
    የኮሜዲያን ወንድወሰን ብርሃኑ የቀብር ስነስርአት የሚፈጸመው በትውልድ ሀገሩ ኢትዩጵያ ስለሆነ ለዚህም ማስፈጸሚያ የሚሆን እና ቤተሰቦቹን ለመርዳት ይህ የጎፈንድሚ አካውንት ተከፍቷል። ወዳጅ ጓደኞቹና የጥበብ አፍቃሪያን ይህ ታላቅና አይተኬ ኮሜዲያን በክብር ይሸኝ ዘንድ የበኩላችሁን አስተዋጽዖ እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን!!!
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

ความคิดเห็น • 165

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ ለባለቤቱ ለልጆቹ ትልቅ መፅናናትን እመኛለሁ ያሳዝናል ፈጣሪ ለሀገሩ አፈር ያብቃው ይርዳችሁ መዳንያለም አኡኡኡፍፍፍፍፍ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ያሣዝናል ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አፈር ቀምሶ ነፍሱ ባረፈች😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይርዳቸው 🙏🤲

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 2 ปีที่แล้ว +5

    He Was One Of The Best Ethiopian Comedian, R.I.P Comedian Dokule.

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ጥቂት ስቃችሁ ብዙ ባለቀሳችሁ ነበር።
    ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 ปีที่แล้ว +10

    ነብስ ይማር ለቤተስቡም መፅናናትን ይስጥልን!!!

  • @destabuzayehu1191
    @destabuzayehu1191 2 ปีที่แล้ว +18

    የኛ ነገር አስከሬን ቢመጣ ባይመጣ ምን ይሰራል ለምን ቤተሰቡን አትረዱበትም ለአስክሬኑ ወጭ ከማብዛት

    • @rahelzemedkun4910
      @rahelzemedkun4910 2 ปีที่แล้ว +5

      መምታቱ አደኛ ለቤተሰብ ከብር ስትከብር እና ሳትከብር ልዩነት አለው ያየው ወይም የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውከው ሁለተኛ እሜሪካን የከብር ቦታ ለመግዛት ሃያሺ ዶላር ነው ወደ ሃገርቤት ደሞ ለመላክ ስምንትሺ ዶላር ነው በታም ልዩ ነት አለው

    • @Nani-py5qm
      @Nani-py5qm 2 ปีที่แล้ว

      @@rahelzemedkun4910 👍

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 ปีที่แล้ว

      @@rahelzemedkun4910በህጉ መሰረት አሜሪካ የሞተ ሰው ምንም ገንዘብም ሆነ የሰው አቅም ከሌለው ህጉ እራሱ የቀብሩን ስነስረአት ይፈፅማል !!!በመቀጠል 20 ,000 dollars አይደለም ቦታ የሚገዛው በየእስቴቱ የገንዘቡ መጠን ይለያል ምክንያቱም አብዛኛው ታክስ ከፋይ ስለሆነ ከታክሱ ላይ ይቀፈላል.

  • @nabylly
    @nabylly 2 ปีที่แล้ว +10

    ነፍስ ይማር እንደ አስተያየት እዚሁ አሜሪካ ተቀብሮ 8,000 ዶላሩን ወደ ቤተሰቡ ቢላክ ይጠቅማቸዋል ።

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 2 ปีที่แล้ว

      It is expensive in us too

    • @beletekassa1943
      @beletekassa1943 2 ปีที่แล้ว

      I agree with you .

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነው። የተረራቡትን ማዳን ነው የሚሻለው ወይስ ? ከይቅርታ ጋራ

    • @tewodroszewld2208
      @tewodroszewld2208 2 ปีที่แล้ว

      Agree 👍

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +3

    I am very sad!!! It’s a heartbreaking 💔 may God Rest In Peace ☮️

  • @roselibanoserose6408
    @roselibanoserose6408 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንዴ የሰፈራችን ድምቀት ነበርክ ልጅነታችንን ያሳመርክልን ምርጥ አባት ምርጥ ባል ለአስቴር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 2 ปีที่แล้ว +11

    ከሞተ ሰው የተሰበረ ገል ይሻላል ይል ነበር አያቴ እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ወንዝ ዳር ለሚኖሩት ቤተሰቦቹ ቢረዱ ይሻላል 8ሺ ዶላሩ ለአስክሬኑ ከሚወጣ አዴ ህይወቱ ወጥዋል ለበድኑ ይሄን ያክል ብር ማውጣት አስፈላጊ ነው ብዬ አላስብም በነገራችን ላይ እኔም የሰው ሀገር ነኝ መጨረሻዬን አላውቅምና የኔ አስተያየት ነው ቅር እንዳትሰኙ

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው በቁሙ አፈር በልቶ ሲሞትም አፈር ይቅመስ ይላሉ የሚወጣው ወጪ በቤት ኪራይ ለሚገላቱት ቤተሰቡ ትልቅ ቁም ነገር ይሰራል እንደኔ እዛው ቢቀበር ይሻላል እደው ማን ይሰማኛል እንጂ

    • @leylabintshifa13
      @leylabintshifa13 2 ปีที่แล้ว

      @@meklitmaki6232 ትክክል የኔም አሳብ ይሄ ነው አስክሬኑ መጣም ቀረም ምንም አይጠቅማቸውም 8ሺ ዶላሩ ግን በጣም በጣም ትጠቅማቸዋለች 5 ልጅ ይዛ ለምትከራተተው በቤት ኪራይ እሬሳው ከሚላክ ዶላሩ ይላክ ባይ ነኝ

    • @degolbatuku1831
      @degolbatuku1831 2 ปีที่แล้ว

      አሜሪካን አገር ቢቀበር ከ 8000 ዶላር በላይ ነው cost የሚያደርገው ::

    • @memywa2756
      @memywa2756 2 ปีที่แล้ว

      @@meklitmaki6232 አሜሪካ መቀበሪያ በትንሹ አስር ሺ ዶላር ነው ።

    • @rahelzemedkun4910
      @rahelzemedkun4910 2 ปีที่แล้ว

      አሜሪካንም ከላል አደለም መከበሪያው

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay9364 2 ปีที่แล้ว +5

    ነፍስህን ይማርው

  • @luismesfin3578
    @luismesfin3578 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ ስይፉ ከሕይወት ሾው ወደ መርዶ ነጋርነት ትልቁ ነገር ግን ታዋቂው ዶንክሌ መሆኑ ግን ክብር አለን 😭ይህ ኮመድያን ስራው ታላቅ ቢሆንም ኑሮው የሱም ይሁን የቤተስቡ በጣም አሳዛኝ መሆኑ ደግሞ ልብ ይስብራል 😭😭🙏😭😭😭🙏😭😭 እግዚአብሔር ነፍስ ይማር መጽናናት ለመላው ቤተስብ እና ወዳጅ አድናቂዎች ሁሉ 😭🙏

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 ปีที่แล้ว

      በጦርነትና በረሃብ አለንጋ ለሚጠበስ ህዝብ ህይወት ሾው ቅንጦት ነው:: መርዶ መንገር ነውር አይደለም:: ወዳጅ ዘመድ መስማት አለበት::

    • @yosefteka7679
      @yosefteka7679 2 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው

  • @Fact1-o6
    @Fact1-o6 2 ปีที่แล้ว +14

    እኔ ልጅ ሆኜ አማርኛ አልችልም ፣ ምክንያቱም ቤተሰቦቼ ኦሮምኛ ብቻ ስለሚናገሩ ነዉ ፣ የዶክሌ ቀልዶች ግን አያልፉኝም ፣ ሁሉንም የሚናገረው ነገሮች ባይገቡኝም በአክቱ ብቻ ፈታ እላለሁ ❤
    ነብሰ ይማር አሳዛኙ ደሃ ምስኪኑ የአገሬ ሰዉ❤
    እምባዬ አልቆም አለኝ😭😭
    እየተንከራተተ የሚወዳት ባለቤቱና የሚወዳቸውን ልጆቹን ሳያገኛቸዉ ተሰናበተ 😭😭
    ለዚህ ከንቱ ዓለም ብለን በዘር ተከፋፍለን እንባላለን 😭

    • @netsanetnega8947
      @netsanetnega8947 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይድርስልን ችግር ውስጥ ነው ያለነው

    • @rahelzemedkun4910
      @rahelzemedkun4910 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ልቦና ይስተን ለሁላችንም😭🙏

  • @zedzed8080
    @zedzed8080 2 ปีที่แล้ว +10

    በመጀመርያ ለቤተሰቡ መፅናቱን እመኛለው ስቀጥል ይቅርታ አድርጉልኝና የዚህን አህል ቤተሰብ ችግር ላይ ካለ ለምን የሚዋጣው ብር ለምን ለቤተሰብ አይሆንም አፈር አፈር ነው ያገርቤቱም የውጪውም እዛው ቢቀበር

    • @meronnegussu692
      @meronnegussu692 2 ปีที่แล้ว

      Yaw new ezim ager kefelsh new yemikeberew 10.000 dollar

    • @destaw1251
      @destaw1251 2 ปีที่แล้ว +1

      አተ ኢትዮጵያውይ ነህ ወይስ አይደለሽም

    • @meronnegussu692
      @meronnegussu692 2 ปีที่แล้ว

      Enen kehone Ethiopiayawi negn

  • @tessemabekele9806
    @tessemabekele9806 2 ปีที่แล้ว +3

    ዴክሌ ነፍስህን ይማር እግዚአቤሄር

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያን አፈር አንዲቀምስ ከምትረባረቡ በህይወት እያለ አልሳካ ያሉትን ነገር ተረባርባችው ብታሳኩለት ኖሮ ተሰፋ መቁረጥና በሽታው አይደራረብበትም ነበር ቤተሰቦቹንም ወደ እሱ ለመሳብ በተረባረባችው በቁም እያለ አፈር ከምታቀምሱት ተስፋ ብታቀምሱት ምናለ ነበር የእውነት ኢትዮጵያውያን ለቀብር ልዩ የሆነ ቦታ አላችው እዚሁ አጠገባችን እንኳን ታሞ ታሞ አንድ ቀን ሳናየው ሞተ ሲባል ለመቅበር ጊዜ የሚኖረን ሰዎች ታስቁኛላችው በጣም

  • @memywa2756
    @memywa2756 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስህ በአጸደ ገነት ትረፍ የሳቅ ምንጫችን።

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z 2 ปีที่แล้ว +5

    ያሁን አርቲስቶች አገር አይብቃን የሚሉ የት እያገኙ ነው
    የለት መጠለያ የላቸውም 😢😢

    • @user-lw1ov5vh7c
      @user-lw1ov5vh7c 2 ปีที่แล้ว +1

      666የስድስት ስልሣ ስድስት አምላኪዎች ስለሆኑ ያሁኖቹ

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 ปีที่แล้ว +5

    ነፍስ ያማር 😭😭😭

  • @aregafente8702
    @aregafente8702 2 ปีที่แล้ว +6

    ነፍሰ ይማር😭

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰይፉዬ እና ፀጊ ተባረኩልን

  • @tbisr4900
    @tbisr4900 2 ปีที่แล้ว +2

    ነብስ ይማር ምን ሆኖ ነው የሆነ ሰዐት ታሞ ነበር እንዲ አልጠበኩም ውይ 😓😓

  • @memywa2756
    @memywa2756 2 ปีที่แล้ว +2

    የዘንድሮ አርቲስቶች እና ለዘመናት የኢትዮጵያን ህዝብ ሲያዝናናኑ የኖሩ ምንም ማግኘት ያለባቸውን እንኳን ሳያገኙ ጭራሽ ሲሞቱም ተለምኖ ነው በእውነት ያሳዝናል።

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ህይወት ምን ያህል ፈታኝ ነው

  • @user-fh7hv5vw6n
    @user-fh7hv5vw6n 2 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስ ይማር😥

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብሰ:ይማር:

  • @tsegeredaabebe686
    @tsegeredaabebe686 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ ለባለቤቱ ለልጆቹ ትልቅ መፅናናትን እመኛለሁ ያሳዝናል ፈጣሪ ለሀገሩ አፈር ያብቃው

  • @adropofwater
    @adropofwater 2 ปีที่แล้ว +5

    ነፍሱ በሰላም ትረፍ😭

  • @betijon653
    @betijon653 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል እግዚያብሔር ነብሱን ይማርልን

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 2 ปีที่แล้ว +7

    ያሳዝናል በቁሙ መረባረብ ሲቻል ከሞተ ቦሀላ ለአስክሬን እርብርብ መቼ ይሄ ባህላችን እንደሚቀየር አላውቅም። እግዚአብሔር ነብስክን ይማር ዶክሌ ማይረሱ ብዙ ስራዎችን ትተክልን ተሰናብተሀል።

    • @mekonenyeshewalul5699
      @mekonenyeshewalul5699 2 ปีที่แล้ว

      አውነት ነው ሰው ሲሞት ነው ለመቅበሪ እሪብሪቡ በቁም መረዳዳት አልተለመደም

    • @mecheyhone2203
      @mecheyhone2203 2 ปีที่แล้ว +1

      አትሳሳቱ በቁሙ እያለ ተረባርበው እንደሆኑስ የምታውቁት ነገር አለ ለማውራት ባንቾክል

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል ነፍሱ በሰላም ትረፍ 😭😭😭

  • @Noro-ek9dw
    @Noro-ek9dw 2 ปีที่แล้ว +2

    ነብስ ይማር እደወጣ ቀረ ያሳዝናል

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰላም ውይኔ አሜሪካ ነው እዴ የነበረው ነፍስ ይማር ዶክሌ

    • @roziyoutube7277
      @roziyoutube7277 2 ปีที่แล้ว

      Wude bekininet beteseb enhun adis jemari negn

    • @wendwesentadesse5851
      @wendwesentadesse5851 2 ปีที่แล้ว

      ቀልድ ያለጊዜው ደስ አይልም ገለቴ ነህ ገለታ:(

  • @user-rk1rm3dk9p
    @user-rk1rm3dk9p 2 ปีที่แล้ว +3

    Sad to hear this.RIP Dokile!

  • @mekdiethiopian.7410
    @mekdiethiopian.7410 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር ወንድሜ.

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 ปีที่แล้ว +2

    አይይይ ነብስ ይማር

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 ปีที่แล้ว +3

    ነፍስ ይማር

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 2 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜድየን ዶክሌ ለዛ ያላቸው ቀልዶቹ የማይረሱ ናቸው አምላክ ነፊሱን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን ለቤተሰቡ መጽናናት ይስጥልን

  • @mesiyenemrt2391
    @mesiyenemrt2391 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher yirdachihu

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 2 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ሚስኪን

  • @aasdfzaa5679
    @aasdfzaa5679 2 ปีที่แล้ว +5

    ነብስ ይማር ሠይፉ ድምፅ ሁነን 😭😭😭😭😭😭 በእግዚአብሄር ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሣዑድ አረቢያ ባልሠሩቱ ወንጀል የሞት ፍርድ ለተፈረደባቸው ወንድሞቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ewnetjesusjesuslord6506
      @ewnetjesusjesuslord6506 2 ปีที่แล้ว

      Yemn mote new plss tell me

    • @azibazib9609
      @azibazib9609 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይርዳቸዉ

    • @user-ro4qg5fr7i
      @user-ro4qg5fr7i 2 ปีที่แล้ว

      ነብሱን ይማር በእጅጉ የማደንቀው ኮመዳያን አየ ሰዉ መጨረሻዉ አፈር

  • @yosephrn9279
    @yosephrn9279 2 ปีที่แล้ว +4

    ላውድ ላይ አርጎን ድምፃችን ገዝፎ
    ከጣርያ በላይ ከአጥር አልፎ
    ያንከተከተን ቀልድ አጉርፎ
    አንሰቀሰቀን ዶክሌ አርፎ።

  • @azebberaki9936
    @azebberaki9936 2 ปีที่แล้ว

    Wishetam Hulu, egizahear yiyachihal atiwash. Kebatari

  • @hayelomhagosyiheys9825
    @hayelomhagosyiheys9825 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል ነብስ ይማር

  • @netsanetnega8947
    @netsanetnega8947 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር

  • @Yorda697
    @Yorda697 2 ปีที่แล้ว +2

    Ufffff it’s really very sad💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ethio595
    @Ethio595 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam yasazenal!! Rest In Peace !

  • @muke614
    @muke614 2 ปีที่แล้ว +2

    አስከሬን ከማምጣት ቤተሰቡን መርዳት

  • @da8387
    @da8387 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ዶክሌ

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y 2 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስይማርወንድማችን መልካምሰውአይበረክትም ማለትነው

  • @kerrykerrykerry55gmailcome93
    @kerrykerrykerry55gmailcome93 2 ปีที่แล้ว

    Seifu gin lemn betsebun ataqerbim deha atodim adel asmesay nek ashqabac

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያሳዝናል

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 2 ปีที่แล้ว +1

    Rest in peace bro

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 2 ปีที่แล้ว +1

    Where is the go fund me account

  • @matiyostesfahiwet7460
    @matiyostesfahiwet7460 2 ปีที่แล้ว +1

    R,i,p😥

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 ปีที่แล้ว

    ኮሜዲያን ህዝብን አስቀው እና አዝናንተው የእነሱ ህይወት ግን እጅግ በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍ

  • @yomeke100
    @yomeke100 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰዎችን ችግር መሸቀያ የምታድጉ ፈታላዎች ናችሁ። ሽልጥልጦች

  • @dawitbeyene8942
    @dawitbeyene8942 2 ปีที่แล้ว +2

    Gofundme መላኪያ አድራሻ ይለጠፍ

  • @dawitbeyene8942
    @dawitbeyene8942 2 ปีที่แล้ว +4

    Gofundme መላኪያ አድራሻ ብትለጥፉ

    • @soresa5238
      @soresa5238 2 ปีที่แล้ว +1

      Facebook lay ale

  • @tizitaasfaw8550
    @tizitaasfaw8550 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ሰይፉ

  • @ferehiwetbeshah9678
    @ferehiwetbeshah9678 2 ปีที่แล้ว

    Nebis yimar so sad RIP

  • @jeonhan5486
    @jeonhan5486 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️♥️❤️♥️❤️🇪🇹

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 ปีที่แล้ว +1

    RIP 🙏

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 2 ปีที่แล้ว +1

    አስከሬን ፡ ወደ ፡ አዲስ ፡ መጣ ፡ አልመጣ ፡ ምን ፡ ሊጠቅም ፡

  • @MsScarygoat
    @MsScarygoat 2 ปีที่แล้ว +2

    Sorry we need to stop sending casket dead bodies to Ethiopia, give the money to his family.
    Half a million just to send a dead body
    ANYWAY I love the man, we love and respect you.....
    RIP

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥቅሙ ምንድነው ትልቁ ወንጀል ሰው ከሞተ በፍጥነት አለመቅበር ነው !!

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 2 ปีที่แล้ว

    It's so sad rlp

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @jeonhan5486
    @jeonhan5486 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @drff2621
    @drff2621 2 ปีที่แล้ว +4

    የኢቶ ሰው ይገርማል ሰው ከምተ ምን ይሰራለታል ብትረዱት ሳለ ነበር እጅ እንደዚህ ተረዳድቶ ወደ ሀገሩ ማስገባት አሁን የሞተ ሰው ማምጣት

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ለመቅበር ልዩ የሆነ ቦታ አለን ያላስተዋልነው ነገር ከሞተ በውኃላ የሀገሩን አፈር ከሚያቀምሱት በህይወት እያለ የሀገሩን ውኃ አያቀምሱትም ነበር ተስፋ እስኪቆርጥና በሽታና ናፍቆት ሲቀጠቅጡት ሳይደርሱለት ለሬሳ ይረባረባሉ

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

  • @odaa5hd541
    @odaa5hd541 2 ปีที่แล้ว

    😭😭

  • @jeonhan5486
    @jeonhan5486 2 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @emushagashaw7699
    @emushagashaw7699 2 ปีที่แล้ว

    Nefse yimar

  • @tesfalemtsegay6145
    @tesfalemtsegay6145 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭

  • @mikohailemekurya3203
    @mikohailemekurya3203 2 ปีที่แล้ว

    Egzabher nbsun yemare

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes2927 2 ปีที่แล้ว

    ስምንት ሽ ሀሀ ከኮሊፎርኒያ ኢትዮጵያውያ ባያቹህ

  • @danielkebede7813
    @danielkebede7813 2 ปีที่แล้ว

    Rest In peace

  • @ERIKIDBEREKET
    @ERIKIDBEREKET 2 ปีที่แล้ว

    Rest in peace

  • @user-lf5mc9qb3o
    @user-lf5mc9qb3o 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሞመሞትጌጥነውአሁንሰአትእኮንምበፈጣሪፍቃድሞቱሆነለትእይ

  • @meskeremarega8614
    @meskeremarega8614 2 ปีที่แล้ว +1

    Ene dekulen akewalehu America Betam be akal entewawkalen Betam tru sew nber tamo egan lemasak ymokir nber esu tekefto egam yasken nber hulem ljocenn Ena misten salay endalmot yil nber bca anjeten belaw Betam yasznal 😢😢😢😢😢

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 2 ปีที่แล้ว

    Genzebun be hiwet lalut bieteseboch situ ebakachuh. Yihien agul bahil akumu. Bietesebun erdu.

  • @ethiopiatekdem8719
    @ethiopiatekdem8719 2 ปีที่แล้ว +3

    Open go fund me and let’s help him 😭😭😭

  • @saratessema2125
    @saratessema2125 2 ปีที่แล้ว

    RIP

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 ปีที่แล้ว

    Nefese yemar yehezeb sew yekebedal ,lebetesebu metsenanat yehun

  • @bekine_tibebu
    @bekine_tibebu 2 ปีที่แล้ว

    አያቴ የዛሬ አመት ነበር ያረፈችው ከአሜሪካ አስክሬን ማምጫ 10ሺ ዶላር ነበር ያስከፈለው አየር መንገዳችን እና ፌር አደለም

  • @elminshe8659
    @elminshe8659 2 ปีที่แล้ว

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @alxsweldeab7361
    @alxsweldeab7361 2 ปีที่แล้ว

    Rip

  • @merkebl3496
    @merkebl3496 2 ปีที่แล้ว

    Nebsi yimar

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

    • @ritatadesse4224
      @ritatadesse4224 2 ปีที่แล้ว

      ለቃቃሚ በዛ ነፍስ ይማር ነው የሚባለው ኤጭ ጡረተኞች ዩቱብ !!!

  • @tiblet1994
    @tiblet1994 2 ปีที่แล้ว

    nbs yimar

  • @nigatmulat4805
    @nigatmulat4805 2 ปีที่แล้ว

    Nabesehene yemaraw

  • @user-lf5mc9qb3o
    @user-lf5mc9qb3o 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆይለሞተሰውይሄንያክልካሳሰባችሁእስኪወሎሂድስንትምስኪንእናትልጆንእያጣችነውእሱበላይኛውጌታየፈረደበትነውሁላችንምሞችነንኩሉነፍሲልዛይቀቱልሞትባለበትመቅበርይሻላልባይነኝእዛሄደእዚህምሆነስራውነውእሚያወጣው

  • @tube5320
    @tube5320 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ሞትን ለማንም አልመኚም ግን ስይፉ ግን ሀገራችን ስንት ሰዉ እየሞተ ለአንድ ሰዉ አታሽቃብጡ ወደወሎ ሂድ ስንት የሞተ አለ ዘግብ ያዉም ሺፍታ የገደለዉ ይህ የበላነዉ ስንቱ ህፃን ሙቶል

    • @addisethio494
      @addisethio494 2 ปีที่แล้ว

      dedeb

    • @user-uz7yb9po9h
      @user-uz7yb9po9h 2 ปีที่แล้ว

      @@addisethio494 ደደብ አንተ/ አንቺ ነሽ / ነህ ምን ኣጠፋች ለወገኖቿ ድምፅ ስለሆነች መሰደብ አለባት እንዴ 😡

    • @ritatadesse4224
      @ritatadesse4224 2 ปีที่แล้ว

      አረ ይማራችሁ አይባልም እንደዚህ ልቦናን ያድልሽ !!!

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ብለሻል ሞት ለማንም አይቀርም የአሞሞት አይንቶች ግን ይለያያሉ በአሁን ስአት ታሞ መሞት ማለት መታደል ንው ግን ስንቱ በሜዳ ቀር ለአፍር እንኮን ሳይበቃ ዶክሌ በጣም ያሳዝናል ግን ደሞ እድለኛም ንው እሬሳው መቶ በሃገሩ በዘመዶቹ ይቀበራል የዚህ አለም ንገር ያሳዝናል ስንቱ የትም ቀርቱዋል ስይፍ ማለት እኮ ላለው የሚያጎበድድ አይታችሁ እንደሆን ብቻ በምንም መንገድ ወይ ዘፍኝ ሆኖ ልክ ወደፊት የሚያልፍለት እይንት ከሆን በሚዲያ ያቀርበዋል ሃብታም ከሆን በጣም አሽቃላጭ ንው የታወቀ መሃይም በዚህ ላይ ቀን ያንሳው

    • @meseretgrima5135
      @meseretgrima5135 2 ปีที่แล้ว

      ዘረኛ ጎጠኛ የናንተ አይነቱነው እዬን ያመጣው እና እሬሳው በሰው አገር እዲቀር ፈለግሽ ቢያንስ ልጆቹ አባታቸው መቃብር ሄደው ያለቅሳሉ ሲናፍቃቸው አንቺነገ አት ሄደሽ እደምትሞቺ ፈጣሪነው የሚያቀው ለሱየሚወጣው ገዘብ ምነው አቃጠለሽ ባለጌ

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 2 ปีที่แล้ว

    Minew esikawini yeti neberiki leba mawacho lemini alasebasebikimi afischini atikifechi operation libu bidetegi yidini neber le operation bitawatu yidini neber o

  • @tbisr4900
    @tbisr4900 2 ปีที่แล้ว

    ምን ደኩሌ አረፈ 🙄😓😓😓

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว +1

    8 አመት አሜሪካ ሰርቶ የሚልከው ገንዘብስ የት ገባ ይሔ እኮ ነው በውጭ ሰው ተንተርሶ መኖር

    • @addisleggesse6390
      @addisleggesse6390 2 ปีที่แล้ว +2

      Do you think getting jobs easily for person enter illegally and save money

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว +2

      @@addisleggesse6390 I live in Canada I am the mother of 4 I know it is not easy to get a job even you are legal. If you don't have your business

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 2 ปีที่แล้ว

      @@ummuyousuf1597 are you crazy!!! usa and Canada are different systems to begin with "

  • @semretyesbelayi228
    @semretyesbelayi228 2 ปีที่แล้ว

    Nebs yimar

  • @edenmeresha9266
    @edenmeresha9266 2 ปีที่แล้ว

    abete beheyewete eyale sayesemachu ahunew eresa lemasegebat teruaratalachu weyy gude

    • @asnakebaruda3584
      @asnakebaruda3584 2 ปีที่แล้ว

      ወንድማችን ነፍስክን በአፀደ ገነት ያኑር አምላካችን እግዚአብሔር

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun

  • @rimmawaleni7874
    @rimmawaleni7874 2 ปีที่แล้ว

    Nebs ymar