ለጊዜው የልጅ እናት ነኝ !! አንቺን የሚመስል ሰው ላስተዋውቅሽ !! የልብ ወግ YeLeb Weg

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 79

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 26 วันที่ผ่านมา +39

    አይገርምም ግን እኔ ውበትህ በቻ ነው እሚታየኝ ይሄ ደሞ እንደጉድለት አይታይም በጣም እኮ እምታምር ልጅ ነህ እርግጠኛ

  • @lemlemnegash-k2d
    @lemlemnegash-k2d 27 วันที่ผ่านมา +19

    አማኑኤል..አቤት ድምፅ..❤❤❤አንደኛ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 26 วันที่ผ่านมา +10

    ደስ የምትሉ ጏደኞች እንኳንም እግዚአብሔር ልጅ ስጠሽ ባርኮ ያሳድግልሽ🙏🏾 አማኑኤል ድምጽና ቂመና ልዩ ነው እግዚአብሔር ላንተም የተባረከችውን የትዳር አጋር ይስጥህ ታምራላችሁ❤️

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 4 วันที่ผ่านมา

    It's said "A Man's love is seen in his eyes, from his loving gaze 😍😍😍; while a Woman's love is seen in her lips, her blushing smile ☺️☺️☺️" so well now you can assess who seems to be into the other according to this😘😘😘... You two are very Beautiful 🤴👸 and has blessed our eyes ever since you graced the Fashion shows & Photo shoots once you joined the Modeling industry ✨✨✨ I believe that's why people want to see you guys together cause you're a lovely sight complimenting each other perfectly 🙏❤️🙏

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu 21 วันที่ผ่านมา +1

    አማኑኤል አቤት ድምፅ 🫶🫶🫶 አንደኛ 🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 25 วันที่ผ่านมา +8

    You both are beautiful ❤

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 19 วันที่ผ่านมา +2

    የሀበሻ ቆንጆ ምን ይወጣልሀል ምንም እንከን አይወጣልህም እግዚአብሔርን የምትወደውን የምትፈራውን ወዳንተ ይላክልህ

  • @jojolove791
    @jojolove791 26 วันที่ผ่านมา +7

    ሴቶች ግን ወሬያችን ሁሉ ዉሰብሰብ ነዉ ፍቅርም ካለ ቀለል አርጊዉ አንተ ደግሞ ዉብ ነህ አይንህ ድምፅህ ገዳይ ነዉ አንችም እናትነትን የገለፅሸበት መንገድ ደስ ይላል ታምራላችሁ❤🎉

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 26 วันที่ผ่านมา +11

    ❤❤❤❤ሁለቱም ደስ ይላሉ አማኑኤል ድምፁ ገዳይ ነው ከውበቱ ባሻገር❤❤❤

    • @MaayanZemene
      @MaayanZemene 26 วันที่ผ่านมา

      መታደል ነው ድምፁ❤

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 26 วันที่ผ่านมา

      የእውነት በጣም መታደል እንጅ ❤❤❤​@@MaayanZemene

  • @FilmCritic933
    @FilmCritic933 27 วันที่ผ่านมา +30

    አዲሱን የሸንኮራ ዮሃንስ ቤተክርስቲያንን አባቴ ነበር የሰራው። አሁን እሱ በህይወት የለም። በልጅነቴ እሱን ለመጠየቅ ለአራት አመት ክረምት ክረምት እዛ ነበር የማሳልፈው። ማታ ማታ ትምህርት እማር የነበረውን መቼም አልረሳውም። ከቄሶች ጋር ኳስ እጫወት ነበር። በጣም የምወደው ቦታ ነበር። በጣም። አንድ ቀን ተመልሼ ወደዛ እንደምሄድ ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚአብሄር ይባርክህ።

    • @fasikameskelo
      @fasikameskelo 27 วันที่ผ่านมา

      Kemehedh befit geta ydreslh

    • @elsazenebe9725
      @elsazenebe9725 17 วันที่ผ่านมา

      ዝንብ​@@fasikameskelo

  • @የጽዮንቤት
    @የጽዮንቤት 22 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ቆንጆ ነህ
    ድምጽህ ግሩም ነው
    ለፖድካስት :ለፊልም :ለሬዲዮ :ተጠቀምበት

  • @raguelgirma8853
    @raguelgirma8853 27 วันที่ผ่านมา +12

    Aman Golden voice

  • @abdurohman730
    @abdurohman730 27 วันที่ผ่านมา +12

    አቦ ያሰባችሁት ይሳካላቹ በጣም ነው የምታምሩት

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 27 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት ድምፅ አማረ😍 ስወድህ❤👍

  • @mayiashenafi173
    @mayiashenafi173 25 วันที่ผ่านมา +2

    ልጆች የእግዛቤር ስጦታ ናቸው እንጂ ቅዱሳን ልጅ መስጠት ችሎታውም መብቱም የላቸውም። ልጅሽ ጥሩ ወንድ ባል ከዛም አባት እንዲሆን ካሰብሽለት አባት የሚባል ሰው ቤተሰብ ያስፈልገዋል።

  • @dinktube4371
    @dinktube4371 26 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ድምፅ አማረ😍 ስወድህ❤

  • @Bekind-c7d
    @Bekind-c7d 25 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ቆንጆ ቅዱስ ያሬድ ሰው ነው! ክርስቲያን ከሆንሽ ደሞ መፀሀፍቅዱስ ሲናገር ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ይላል ! እንጂ የቅዱስ ያሬድ አይደለም!!!!! ደጅም ስትጠኝ የሞተልሽን ጌታ ደጅ ጥኝ! ይሁሉም ነገር ቁልፍ ያለው አንድ እምላክ ጋር ነው!!!! እባካችሁ መስቀሉን ለጌጥ አታንጠልጥሉት! Read your Bibles

  • @zufanbelachew281
    @zufanbelachew281 27 วันที่ผ่านมา +4

    You guys so beautiful ❤🙏

  • @azebhabte4665
    @azebhabte4665 26 วันที่ผ่านมา +1

    Both of you are beautiful and handsome ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MimiYomer
    @MimiYomer 24 วันที่ผ่านมา

    You are very handsome man keep it up the great work 👍 ❤❤

  • @Bekind-c7d
    @Bekind-c7d 25 วันที่ผ่านมา +4

    I smell something fishy between these two 😂😂😂 they have some sort of past 🤣

    • @melatabeye8221
      @melatabeye8221 24 วันที่ผ่านมา

      They are flirting .....

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 27 วันที่ผ่านมา

    የሰፈሬ የደወይ ልጂ የአስተማሪየ ልጂ መምህር ስበሀት መምህር አካለወልድ አስተምሮኛል 3:05

  • @tigesttesgezab8335
    @tigesttesgezab8335 22 วันที่ผ่านมา

    She wants get down his confidence .
    He is mature and elegant so don’t rush like her take your time definitely you will get someone beautiful girl soon !!

  • @MimiYomer
    @MimiYomer 24 วันที่ผ่านมา

    Both of you beautiful inside out ❤❤

  • @ashenafieshete4440
    @ashenafieshete4440 25 วันที่ผ่านมา +1

    ልጁ በግልፅ ጥሩ Match መሆኑ እንደሚችሉ እየተናገረ ነው እሷም ያስታውቅባታል ትንሽ ታወሳስበዋለች ሲንግል ከሆናችሁ አፍጥኑት አቦ ሥራ ሥራ አትበሉና ትዳር ውስጥ ሆናችሁ ትሰሩታላቸው ሥራውን
    የልጁን አባት ፈልገሽ አግኝው ልጁ ያለአባት እንዳያድ አቀራሪባቸው በልጅነቱ ያለትዳር መውለድሽ የሚሰመሽን ሼም ተጋፍጠሽ የልጅሽን ሕይወት ያማረ እና ሙሉ እንዲሆን አድርጊው አንቺም ትዳራ ያዢ

  • @moltotaltube7389
    @moltotaltube7389 26 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነዉ ምታምሩት

  • @keneanamen9138
    @keneanamen9138 25 วันที่ผ่านมา +2

    ቅዱስ ያሬድ ማነው ልጅን የሚሰጥ ከእግዚአብሔር ውጭ ልጅን በሆድ መፍጠር የሚችል ማነው?? ፍጥሩር እንዴት መፍጠር ይችላል 😢😢Psalms 127 አማ - መዝሙር
    3: እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥
    የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።

    • @MeazaGedamu-k3u
      @MeazaGedamu-k3u 25 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ልጆች ሁሉ የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ቅዱስ ያሬድም ለእናቱ ልጅ ሆኖ የተሰጠ ሽለማት ነው ግን ሰው ሆኖ ተፈጥሮ በቅድስና በነፅህና የኖረ ቅዱስ ሰው ነው ስለሆነም እንኳን እግዚአብሔር ምድር ላይም መልካም ነገር ስሰራ ስልጣን አላፊነት ክብር ይሰጥካል እግዚአብሔር ደሞ ለሱ ታማኝ አገልጋይ ከሆንክ ቃልኪዳን ይሰጥካል ስለሆነም ቅዱስ ያሬድ ስለ እግዚአብሔር ስጋውን ስለክዳ እግዚአብሔር የማይሻረውን ቃሉን ሰቶታል ስለዚህ በዛ ቃል የተነሳ በስሙ ብትለምን እግዚአብሔር አድራጊው ቢሆንም በገባው ቃልኪዳን ብትማፀን ይሰማካል ተግባባን

  • @Lal8995
    @Lal8995 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የምታምሩት በተለይ አንተ መልክህ ድምፅህ።

  • @azebkebede6651
    @azebkebede6651 27 วันที่ผ่านมา +2

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ያሪድ ደሞ ማነዉ

  • @TitiGirma-f4j
    @TitiGirma-f4j 16 วันที่ผ่านมา

    Huletachehum setameru❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 23 วันที่ผ่านมา

    አስለቀስሽኝ በመውለድ የሚገኝን ደስታ ያልወለደ አያውቀውም
    አማንዬ አንተም ውለድና ተደሰት የህይወት ትርጉም ያኔ ነው የሚገባን ሁለታችሁም ታምራላችሁ አሁን ላይ ያላችሁ ውበት ከ 10 አመት በውሀላ ይለወጣል እያንዳንዷን ቀን በደስታ አሳልፉ ምክሬ ነው እህታችሁ ከ 🇺🇸

  • @azebdemissie5768
    @azebdemissie5768 26 วันที่ผ่านมา +4

    እነዚህ ልጆች የት ጠፉ ብዬ ሳስብ ነው የመጡት እወዳችኋለሁ

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 26 วันที่ผ่านมา

      ቲክቶክ ላይ አሉ እኮ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 27 วันที่ผ่านมา +4

    ቆንጅዬ ነሽ ሃሳብሽ ስትገልጪ ጎበዝ ነሽ አንተ ደግሞ ድምፅክ ቆንጆ ነው

  • @HirutKebede-j2p
    @HirutKebede-j2p 26 วันที่ผ่านมา +5

    የሰፈሬ ልጅ አማኑኤል ስኬታማ ያድርጋችሁ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 23 วันที่ผ่านมา

    ታሪካችሁ ልብ ይነካል ሁላችንም የውስጥ ስብራት አለብን ዋናው ፅኑ ሀይማኖት ካለን ሁሉንም እናልፈዋለን ውበቱ ሀብቱ ሁሉም ሀላፊ ከንቱ ነው በእግዚአብሔር ቤት ፀንተን ቃሉን ትእዛዙን ፈፅመን ለመኖር ያብቃን አሜን !

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 21 วันที่ผ่านมา

    ዋውስታምሩ:ውብአይገልፃችሁም

  • @saramulugata2002
    @saramulugata2002 22 วันที่ผ่านมา

    Huletachum btame tamralachu ❤❤❤

  • @Fiker123
    @Fiker123 6 วันที่ผ่านมา

    ‼️‼️‼️ስርአትሽ የተሟላ እንዲሆን አለባበስሽን እንደ መልካም ሴት ልበሽው ሴት ልጅ ክብሯ ገላዋ ነው አትገላለጪ ይህንን ስላደረግሽ የምታመጭው ለውጥ የለም ።
    በተረፈ ቆንጆዎች ናችሁ ምንም አይወጣላችሁም ።

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 25 วันที่ผ่านมา

    Stamru huletachu❤❤❤

  • @DirreGirma
    @DirreGirma 25 วันที่ผ่านมา +2

    አረ አንተ ብቻ ሳትሆን ድምፅህም ሞዴል ነው😊🎉

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 26 วันที่ผ่านมา +1

    Ante endet new mitamrew mashallah. Demo dimsih.

  • @fenetbenti5578
    @fenetbenti5578 20 วันที่ผ่านมา

    Yared lij aysetim egizihabiher newu lij sech. Enasitewul

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 27 วันที่ผ่านมา +4

    ውዶቼ ስራዬን በማየት በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ "አምሰት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን

  • @AmanawitBiruk
    @AmanawitBiruk 27 วันที่ผ่านมา +9

    አለባበስሽን አስተካክይ በተረፈ ጥሩ ነው

    • @hanimhailu3280
      @hanimhailu3280 27 วันที่ผ่านมา +4

      ስለ አለባበሷ ማን አስታየት ሰጪ አረገህ! 42:35 ደቂቃ ሙሉ ቡዙ ጠቃሚ ነገረ አውርተዋል አንተ አለመታደል ሆኖ ማስተዋል የቻልከው አለባበሷን ብቻ ነው

  • @senayitayele3991
    @senayitayele3991 25 วันที่ผ่านมา

    Huletachehum konjo nachu

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 19 วันที่ผ่านมา

    አትሰሙም እንዴ መፃፍ ቅዱስ ከግራም ከቀኝም አይልም ከጎኑ ብቻ ነው የሚለው do you hear me????? ከጎኑ!!!

  • @raheladeba8129
    @raheladeba8129 27 วันที่ผ่านมา

    Her lebeseshe

  • @TigistNigussie-z6b
    @TigistNigussie-z6b 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MindFK001
    @MindFK001 26 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድም እና እህቴ ይሄንን እያነበባቹ ከሆነ፣ በለምፅ በሽታ እሚመታ የቡዳ መንፈስ ነው። ይሄንን እንደ ውበት or unique nature አትዩት። ልጅ ስትወልዱም መንፈሱ ልጆቻችሁን ያሰቃያል። ግን ደሞ በፀሎት በፆም እና በስግደት ይጠፋል። ፀበል ከመጠመቅም እንዳትሰንፉ!! (From Experience)

    • @tersite858
      @tersite858 24 วันที่ผ่านมา +1

      ዝም በይ ራስሽ ቡዳ ነሽ መሰለኝ

    • @zewdiblessings5347
      @zewdiblessings5347 24 วันที่ผ่านมา

      ይህን አስተያየት የሰጠሽው በጣም ከአእውነት የራቀ ነው የምትይው እኔ በ50 አመቴ ነው የጀመረኝ ተ16አመት ሆኒ ነው ከአገር የወጣሁት እዚህ አሜሪካን አገር በጣም ብዙ ናቸው እንደዚህ የሆኑ ነጩም ጥቁሩም ነው ያለበት ሰለዚህ እግዚአብሄር የሰጠንን በፀጋ መቀበሉ መልካም ነው

    • @MindFK001
      @MindFK001 22 วันที่ผ่านมา

      @@zewdiblessings5347 Exactly dear, ቡዳ መንፈስ ነጮች ጋ የለም ያለው ማነው! ክርስቲያን ከሆንሽ እባክሽ እምነት ፀበል ተቀቢ፣ የቡዳ መንፈስ ቀላል የለም። የህወትሽም መረጋጋት፣ ጤንነት ማጣት ካለብሽ እባክሽ ቼክ አድርጊ። ፀበል ቦታ ከተነገረ ምስክር ነው እምናገረው።

  • @tigesttesgezab8335
    @tigesttesgezab8335 22 วันที่ผ่านมา +1

    Why she is nervous? He is so smart better than her

  • @asterlezeb3511
    @asterlezeb3511 27 วันที่ผ่านมา +7

    He is very cool. Calm and matured.She seems immature...talks much but ...less points.

    • @yohighness6167
      @yohighness6167 27 วันที่ผ่านมา

      And you’re nobody 😂

    • @asterlezeb3511
      @asterlezeb3511 26 วันที่ผ่านมา +1

      @yohighness6167 No am a respected audience who wish to hear something useful. Not wishi-washi like you.

    • @asterlezeb3511
      @asterlezeb3511 26 วันที่ผ่านมา +1

      No am not..am a respected audience who wish to hear useful life experiences from presenters...not dummy like you wests time on bullshit and wishi-washi..​@@yohighness6167

    • @tihitnaengda7178
      @tihitnaengda7178 25 วันที่ผ่านมา

      Aye yehabsha mekegia😂

  • @Renikolouyret
    @Renikolouyret 27 วันที่ผ่านมา

    😮😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdiasfaw1873
    @mekdiasfaw1873 27 วันที่ผ่านมา

    እና ባልና ሚስት አይደላችሁም ?ሲገርም

  • @ErmiasErmias-b2u
    @ErmiasErmias-b2u 27 วันที่ผ่านมา

    ሎችያ እንዴት ነሽ

  • @jerusalemEshete
    @jerusalemEshete 22 วันที่ผ่านมา

    Can I marry you 😍

  • @tersite858
    @tersite858 24 วันที่ผ่านมา

    ምነው እህቴ አለባበስሽ ወግ ቢኖረው

  • @melattilahunMelo-g7t
    @melattilahunMelo-g7t 25 วันที่ผ่านมา

    er lmedek nwe dsss ylale

  • @MelkamZelek
    @MelkamZelek 26 วันที่ผ่านมา

    ግን ባል እና ሚስት አደሉም እንዴ

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 27 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድየው ተቅለሰለስክ

    • @tigibiz9774
      @tigibiz9774 24 วันที่ผ่านมา

      Why because he talks calmly??? beautifully? His voice is so good. Don’t be judgmental. Be kind.

  • @tigesttesgezab8335
    @tigesttesgezab8335 22 วันที่ผ่านมา +1

    She is annoying

  • @BirtukanGetent
    @BirtukanGetent 27 วันที่ผ่านมา

    Betekekel lek belshale wonedoch endza nachw

  • @MimiYomer
    @MimiYomer 24 วันที่ผ่านมา

    Both of you beautiful inside out ❤❤