ከ3 ጊዜ በላይ እራሴን ለማጥፋት ሞክሪያለው... @Tomashailu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025
  • ከሶስት ጊዜ በላይ እራሴን ለማጥፋት ሞክሪያለው.....
    እግዚአብሔር እሚወደውን ሰው ነው እሚፈትነው!......In this inspiring episode of Dawit Dreams, we welcome Tomas Hailu, a renowned dance fitness trainer. Tomas shares his incredible journey from humble beginnings to building the largest gym in Eastern Africa. Learn about the challenges he faced, the determination that drove him, and the success he achieved through his passion for fitness. Tune in to hear Tomas's story of perseverance, hard work, and triumph, and get motivated to pursue your own dreams!
    Be sure to like, comment, and subscribe for more content on personal growth, professional development, and inspiring stories from industry leaders!Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦t.me/DawitDrea...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #millionaire , #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @tinaye964
    @tinaye964 7 หลายเดือนก่อน +117

    ጠጠር ነው ብለው ወርውርውክ እንቁ ሆነክ አስገርምካቸው መገፋት ወደፊት እንጂ ወደዋላ አያስቀርም የትውልድ ጀግና ነህ❤❤

  • @abebechatinafu
    @abebechatinafu 7 หลายเดือนก่อน +149

    ያንተ ሕይወት የቀየረች ድንግል ማርያም የኛም ሕይወት ትቀይርልን

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 7 หลายเดือนก่อน +3

      ድንግል ማሪያም ወላ እየሱስ ወይስ እግዜር የትኛው ነው ፈጣሪ?

    • @Aliya485
      @Aliya485 6 หลายเดือนก่อน +3

      mariyam Sawe Nati Minm Yemdirg Akim Yelatim:: ye Hulu Fetar Ye Hulu Adiragi andi allahi bicha nw

    • @rahelsharjha8271
      @rahelsharjha8271 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንን አሜንን አሜንን

    • @SelamawitSeline-ou1ug
      @SelamawitSeline-ou1ug 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @Fkbtbwsnc1
      @Fkbtbwsnc1 5 หลายเดือนก่อน

      Amen❤

  • @crowntube4586
    @crowntube4586 7 หลายเดือนก่อน +61

    የኔ አባት በዚህ መድረክ ላይ እንዳንተ ዝቅ ብሎ ስለእራሱ ያወራ የለም እሄ ደግሞ በጣም ለብዙ ሰዎች Energy ነዉ የሚሆነዉ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ

  • @YalewWorku-o3w
    @YalewWorku-o3w 7 หลายเดือนก่อน +747

    እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ግን የሚገርም ት/ት ነዉ የቀሰምኩበት እኔ አሁን ሊብያ ነኝ አንድ ቀን ሁሉም አልፎ የሰብኩትን አሳክቼ ታሪኬን እንዳካፍል የድንግል ማርያምን ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ይርዳኝ አሜን🙏.......ይሄን የምታነቡ ሁሉ ጸሎታችሁ አይለኝ🙏

    • @Gus6727
      @Gus6727 7 หลายเดือนก่อน +23

      ውይ ይርዳሀል አይዞህ በርታ።

    • @abenetattoo7118
      @abenetattoo7118 7 หลายเดือนก่อน +13

      Be selam yasegebak yasebkew bota wendme

    • @hatyman9258
      @hatyman9258 7 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞን 😢 ሁሉም ነገር ያልፋል ። በፍፁም ተስፋህን እንዳታጣ

    • @bekaluyaregal9289
      @bekaluyaregal9289 7 หลายเดือนก่อน +4

      Egziabher yirdak

    • @MakedaTefera-l5i
      @MakedaTefera-l5i 7 หลายเดือนก่อน +2

      Ayzoh egezabeher yerdah wendmi

  • @emebetdesta9014
    @emebetdesta9014 7 หลายเดือนก่อน +80

    ቶሚሻ ለካ የጎዳና ልጆችን የምትረዳዉ በምክንያት ነዉ የኔ ጀግና ከፍ በልልን

    • @አላሁመእንሱርና
      @አላሁመእንሱርና 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ሰው በመሆንህ ትደነቃለህ

  • @Gus6727
    @Gus6727 7 หลายเดือนก่อน +32

    ውይ ደስ ሲል ድንግል ማርያም ሲል ልቤ በደስታ ሰከረ አሁንም ፍፃሜክን ታሳምርልህ ።የእኛ የሁላችን ተስፋ ስሟ ስንቅ ነው ።የእመቤት ፍቅሯ ይደርብን ።ውይ ግን ስሟን ስሰማ እንዴት እንደምረካ ሁሌ አሳዝናታሁ ግን አተወኝም እመቤቴ ክብር ይገባታል አባ ዘጋስጫ እንዳሉት እንደ ቸርነትሽ እናቴ ነሽ እንደ ንግስትነትሽ እመቤቴ ነሽ ።

  • @haimiadmasu3330
    @haimiadmasu3330 7 หลายเดือนก่อน +22

    ትክክለኛ 21ክፍለ ዘመን ጀግና ነው ቶሚ ምርጥ ሰው ዳዊት በጣም ድንቅ ሰው ነው ያቀረብከው❤❤❤❤❤❤❤ እወድካለን

  • @yosephagusha1714
    @yosephagusha1714 6 หลายเดือนก่อน +7

    ተስፋ ቆርጨ ነበር አንተን ስሰማ ተስፋየ ለመለመ ተባረክ🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 7 หลายเดือนก่อน +18

    ወይ ቶማስ በጭራሽ ታሪክህ ያልጠበኩት ትህትናህ እራሱ ያንተ ይለያል እንወደሀለን ቶሜ❤❤❤

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 7 หลายเดือนก่อน +97

    "ካንሰር ትልቅ በሽታ ነው ገዳይ በሽታ ነው አውቃለሁ ፧ ግን ከካንሰር በሽታ በላይ ሰዎች አይፈልጉኝም ብለህ ስታስብ ከዚህ በላይ በሽታ የለም" በጣም ጠንካራና ድንቅ ነህ ፤ ቤተሰብ እያላቸው የተገፋ አሉና ለብዙ ሰዎች ተስፋ የሚሰጥ፣ አስተማሪ ታሪክና ስኬት ፦ ስላጋራህን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    ዳዊት ድሪምስ ለአገራችን ፣ ለቤተሰብ ፣ ለወጣቱ ፣ ለታዳጊ ...... ወ.ዘ.ተ የአህምሮ ብርሀን ሆነህ ብርሃንን የሚሰጡ ሰዎችን ስለምትጋብዝልን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ !!!!!🙏🙏🙏

  • @lili.123
    @lili.123 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዶክመንተሪ መሰራት አለበት በዚ ታሪክ ላይ በጣም ብዙ ሰው መቀየር የሚችል ተስፋ ላጡ ሰዎች ስቃይ ላይ ላሉ አያልፍም የተባለ ሁሉ እንደሚያልፍ ነገር እንደሚቀየር ማስተማሪያ ነክ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እምነቴ ነው በብዙ ፈተና ተፈትነህ እዚ ደርሰሀል ነገም ከዚ በላይ አለም ላይ ስማችንን ታስጠራለክ !!በርታ 👌👏

  • @smartu-7365
    @smartu-7365 7 หลายเดือนก่อน +38

    በጣም ጀግና ሰው ነው 🙏🏼❤እስከዛሬ ካየሁአቸው ሰዎች 1ኛ ጀግናዬ ነው ለኔ

  • @HeraniGh
    @HeraniGh 7 หลายเดือนก่อน +24

    እዚ ቀርበህ ይሄን ውብ የህይወት ታሪክ ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏 ድንግል ማርያም ትጠብቅልን☦️🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 7 หลายเดือนก่อน +6

    እዉይ የዛሬዉ ጀግና ወጣት ይለያል!!!ወንድምአለም የረዳህ ለዚህ ያበቃህ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒአለም ይክበር ይመስገን።ቀሪዉ ዘመንህንም ይባርክልህ እመብርሃን ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @ErmiasBerhanu-qf1oq
    @ErmiasBerhanu-qf1oq 7 หลายเดือนก่อน +10

    Tom congera እኔ ይህንን ኘሮግራም ሙሉውን አይቸዉ አላውቅ የመጀመሪያ ያንተን ነው ያየሁት የሚገርም ነው tom እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርልክ አሜን ።

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 7 หลายเดือนก่อน +46

    እስከዛሬ ከቀረቡት ሁሉ እጅግ አሳዛኝ ምን ያህል መከራ እንዳሳለፈ እሱና ፈጣሪ ይወቀው አንበሳ የሆነ ልጅ ችግር መከራን ያንኮታኮተ ጀግና ትላንት ፈላጊ ያጣ ዛሬ ሽዎች የሚፈልጉት የዚህ አለም ሂወት በርታ እንቁ ልጅ👍👍👍 አላህ ሃገራችንን ሰላም ያድርጋት

  • @berrymesfin7692
    @berrymesfin7692 7 หลายเดือนก่อน +8

    ልዑል እግዛብሔር ምንም የማይሳንህ የተናቀውን ማክበር ስታውቅበት ክበር ተመስገን, ቶሚ ጀግና ነህ ከዚ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤

  • @negedetobia
    @negedetobia 7 หลายเดือนก่อน +13

    ቶማስ የሚገርም ጥንካሬ የሚገርም ብቃት ያለህ ልጅ ነህ። ሁላችንም እንደዚህ አይነት ፈተና መቋቋም ከባድ ነው እግዚአብሔር ግን ያስችላል። እሱን አመስግን። ወደፊትም አምላክህን እያመሰገንክ ኑር። ጀግና ነህ በርታ! ድንግል ማርያም እንዲህ በጭንቀት ያሉትን ጥላ ከለላ ትሁናቸው።

  • @nesrusherif6608
    @nesrusherif6608 7 หลายเดือนก่อน +21

    እውነተኛ ጀግና ነህ ወንድሜ ይህ ታሪክ አለምን ያጀግናል በርታ

  • @ሊሊየራሷዋንግስትስለሰውግ
    @ሊሊየራሷዋንግስትስለሰውግ 7 หลายเดือนก่อน +105

    ወይኔ የገመትኩት ቶማስ ያገኘሁት ቶማስ ሰማይና ምድር እውነት ለመናገር ቶማስ ጉረኛ ነገር ይመስለኝ ነበር ቶማስዬ ፈጣሪ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሰው ለካስ ውስጡ ሌላ ነው እፍፍፍ😢

    • @mesimesi377
      @mesimesi377 5 หลายเดือนก่อน

      Enam 😢gen lek edz aydelm

  • @selam8388
    @selam8388 7 หลายเดือนก่อน +34

    አሰልጣኜ ነበረ በጣም መልካም ሰው ነው ፈጣሪ ከዚህ በላይ በደስታ ያኑረው ከምር ❤❤❤

  • @KalkidanAbera-zd2ms
    @KalkidanAbera-zd2ms 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ በጣም ጀግና ነክ የምር ይገባካል የትኛውም ነገር እንኳንም እግዚአብሔር እረዳክ 🙏🙏🙏🙏ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅክ🙏🙏🙏

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ይህን ያንተን ህይወት የብዙ ኢትዮጵያውያን ህይወት የሚጋራው ነው እግዛብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ ብዙዎች ሲሰሙት ሊያዝኑ ሊያለቅሱ ይችላሉ ነገር ግን የሚገርመው ዛሬም ይህን ከሚሰሙ ሰዎች ውስጥ አስወልዶ የሚክድ ልጇን የጣለች ምናልባት ይኖራሉ ሰው ከንፈር ከመምጠጥ ወጥቶ አጉል ጉኑኝነት ማስቀረት እንደድንገት ልጅ ቢወለድ በተቻለ መጠን ማሳደግ ካልቻሉ እንኳን ለሚችል የሚታወቅ ስው ሰጥቶ እየተመላለሱ መጠየቅ ፍቅር መስጠት ይበጃል

  • @mayatube2121
    @mayatube2121 7 หลายเดือนก่อน +30

    ለካ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይመስገን
    ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ወንድም

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ጌታ እንዴት እንዳለቀስኩ 😢 አይዞህ ጥንካሬህ ለብዙዎቻችን ምን ያህል ብርታት እንደሆነ. ብቻ መጨረሻህ በጥንካሬህ እዚ በመድረስህ እግዚአብሔር ይመስገን . ቶሚዬ በዚ ሁሉ ውጣውረድ ማለፍህን እስከዚች ቀን ስረስ ብዙዎቻችን አናቅም ነበር . በርታልን ወድማች

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 7 หลายเดือนก่อน +35

    ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ። ልጆች ፍቅር ፣ ርህራሄ ያስፈልጋቸዋል 😢 ትኩረት ለህፃናት

  • @realeagent
    @realeagent 7 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሁሉን ይቀይራል ።አስተማሪ የህይወት አጋጣሚን አልፈሃል ።ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @LidyaBeyadtu
    @LidyaBeyadtu 6 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ታሪክክ በጣም ያሳዝናል ክብር ለድግል ማርያም ልጅ በጣም ነዉ ያስለቀስከኝ ቶማስ

  • @tinsaebihonegn1892
    @tinsaebihonegn1892 7 หลายเดือนก่อน +12

    በእውነት አስለቅሰህ አስደሰተክን የሚገርም አገላለፅ ነው በትክክል እግዚአብሔር የምስኪኖች ጓደኛ ነው ድንግል ማርያም እናታችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @KebareAman
    @KebareAman 6 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ሰው ነክ አፌን በእጄ ጭኜ የሰማሁት የሂወት ታሪክ አሁንም ልኡል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋ ያጎናፅፍክ ያአንተን ሂወት የቀየረ አምላክ የኛንም ይቀይር ❤❤❤❤

  • @hanaasfaw2878
    @hanaasfaw2878 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ሁሌም ካንተ ጋር ይሁኑ ደስ ይላል ታሪክ ቀያሪው ፈጣሪ ይመስገን❤🙏

  • @sarasara127
    @sarasara127 7 หลายเดือนก่อน +102

    ያንተ ሕይወት የቀየረች ድንግል ማርያም የኛም ሕይወት ትቀይርልን😢

  • @Eleniderese-b9w
    @Eleniderese-b9w 7 หลายเดือนก่อน +37

    ጀግና ነክ አብዛኛዎቻችን ያለፍንበት መንገድ አለ አንተ ስታወራ እኔ ለራሴ አለቀሰኩ😢

  • @KalkidanAschalew
    @KalkidanAschalew 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቶሚ እጅግ በጣም ብርቱ አንደበተ ርቱ የተከገበርክ የልጅ አዋቂ ለሀገር እውነት የምትተርፍ የዋህ ንፁህ ውድ ልጅ ነህ ክርስቶስ አባት ድንግል ማርያምም እናት ሆነው እስከመጨረሻ ያጠብቁህ ይምሩህ እናመሰግናለን መልካም ልብ ያለህ ጀግና ነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ❤❤❤❤❤

  • @natijo-l6n
    @natijo-l6n 7 หลายเดือนก่อน +6

    Tomi Wonderful..!!! እውነትም አንተ የ 21 ኛው ክ/ዘመን ጀግና እና ተምሳሌት ነክ። Big Respect 🙏🙏👏👏👏

  • @kasahunsoratube3290
    @kasahunsoratube3290 7 หลายเดือนก่อน +9

    ቶሚ ታሪክህ እንዲህ መሆኑን አላዉቅም ነበር በጣም የሚመስጥ ታሪክ አስተማሪ ለሁሉም ብርታት የሚሆን ታሪክ ነዉ ልንማርበት ይገባል

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 7 หลายเดือนก่อน +21

    ስትጠራት ስሟ ባተ እደት እማረ ፣ድንግል ማርያም አሁንም ፍፃሜህን ታሳምርልህ ወድም አለምእዬ❤❤❤❤

  • @MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ
    @MerryadoArsemaሜሪኣዶኣርሴማ 7 หลายเดือนก่อน +22

    እግዛብሄር በህይወታችን ትልቅ ፈተና ስያመጣ ከፊታችን ትልቅ ድል አዘጋጅቶልን ነው።

  • @ruq1716
    @ruq1716 7 หลายเดือนก่อน +29

    በጣም ጀግና ለጠሉክ ለገፉክ ሰወች በስኬት ቆመክ ማሳየት መቻልክ በጣም ጀግና ነክ ዘመንክ ይባረክ

  • @wondosenalamerew8617
    @wondosenalamerew8617 6 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ታሪክ የኔም ታሪክ ነው እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ሁሉ ህይወት በመከራ ሲያፍ እንደዚህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ ከዚህ በላይ ብዙ ትሰራለህ በርታ

  • @kassakebe8410
    @kassakebe8410 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሳዝናልም ያስደስታልም ቶማስ እዉነት እግዝአብሄር ካንተ ጋር ነበር :: ሰውም በዙርያህ አስቀምጦልሃል በጣም ጠንካራ የተባረክ ልጅ ነህ በዚህ አጋጣሚ የኪኪ ባለቤት አቶ ሳህሌንና በዙርያህ የነበሩትን ውድ ቤተሰቦች በአንተ ስም ምርጥ ስብእና ያላቸው ሰዎች በመሆናቸው አመሰግናቸዋለሁ ::

  • @haimiadmasu3330
    @haimiadmasu3330 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ጠካራ ነህ ቶሚ ጀግና❤❤❤❤ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ!!❤❤

  • @alemayehujawo3405
    @alemayehujawo3405 5 หลายเดือนก่อน +3

    You are my brave የእኔም ሕይወት ከአንተ ሕይወት ጋር ተመሳሳይ ነዉ ነገር ግንእነ አሁን የአንተን ደረጃ ባልደርስም እግ.ር ይመስገን አንደ ቀን ተሳክቶክልኝ እንደ አንተ አንድ መድረክ ላይ አወራለሁን. አሁን ባለሁበት ሁነታም አምላከን አመሰግናለሁ

  • @Fatima-hf4hl
    @Fatima-hf4hl 7 หลายเดือนก่อน +25

    አብዛሀኛው ወጣቶች እባካችሁ በሀይማኖታችሁ ፅኑ በሀላል ተጓዙ ወጣትነታችሁን ጠቅቃችሁ እወቁ ወሲብ ለመፈፅም አትሩጡ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አተ ጀግና ሰው ታሪክህ 😢ቢያሳዝነኝም አሁን ላይ ጀግና ነህ 🎉

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 7 หลายเดือนก่อน +3

    አነተ ጀግና ሰሰማው እያለቀሱክ ነው የተከታተልኩት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እኛ ቤተሰብ ላይ ተመሰገን አላልንም ግን እኔ የምለው የለኝም ብቻ የታመነው አምላክ የሰውን ወድቀት የማይፈልግ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ለዚህ አበቃህ ሰው ለብሶ ሲታይ ልብሱ የደበቀው ታሪክ ብዙ አለ ግን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ ጀግናዬ ነህ ብዙ ታላቅ ነገር እናያልን ተመሰገን አምላክ !!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulugetadestaw3373
    @mulugetadestaw3373 7 หลายเดือนก่อน +5

    የእዉነት እግዚአብሄር አባትህ ድንግል ማረያም እናትህ ስለሆኑልህ እንኳን ደስስስስስ አለህ፡፡ሌላዉ ሁሉ ከእነሱ በታች ነዉ፡፡

  • @yalemi123
    @yalemi123 7 หลายเดือนก่อน +92

    ኦኦኦ ልጅነት በከባድ ፈተና ውስጥ ሲያልፍ ህመም ነው😢😢😢ቶሚ ስሜቱ ትክክል ነው ህመም አለው ትልቁ ድል ማሸነፍ ነው አሸንፈካል

  • @abromenortiru3386
    @abromenortiru3386 6 หลายเดือนก่อน +4

    እመብርሐን ሁላችንንም ትርጉም ያለን ሰዎች ታድርገን ህልማችን እንድንኖር ፈጣሪ ያግዘን🙏

  • @Becho-oz4ou
    @Becho-oz4ou 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፈተና ያለፈ ህይወት ጀግና ነህ ብቻ አይገልፀውም በእምባ ነው የጨረስኩት ገና ከዝህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳለክ 😢😢💪💪💪

  • @Masti-k5z
    @Masti-k5z 7 หลายเดือนก่อน +15

    ቶሚ ከማከብርህና ከምወድህ በላይ እንድወድህና እንዳከብርህ የሆነበት ቀን ነው ያ ቀን። ሰው ሊገባን እና ልናከብረው የሚገባው ለብሶ ስለሄደና ስቆ ቀኑን ስላለፈ አይደለም ሁሉም ሰው በውስጡ አፍኖ የ ያዘው ችግር እንዳለና ችግሮቹን በእልህ እና በጥረት እንዴት ተቋቁሞ ማለፍ እንደሚችል የተማርንበት ቀን ነው ያ ቀን! ቶሚዬ የኢትዮ ዳንስ ፊትነስ ቤተሰብ ሁሌም ከጎንህ ነው! እንወድሀለን❤

    • @redietmengesha8041
      @redietmengesha8041 7 หลายเดือนก่อน

      This is exactly how I felt you wrote what was in my heart so thank you 🙏❤️🙏 Yes we EDF fam are with him for life much love & respect to you 🥰🥰🥰

  • @RuhamaGetu-l4q
    @RuhamaGetu-l4q 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት የ21ኛው ክ/ዘመን ጀግና ነህ ደግሞ ትህትናህ ኸረ ዘመን ይባረክ❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @FoziyaEdris-k9t
    @FoziyaEdris-k9t 7 หลายเดือนก่อน +37

    የሰውን ልጅ ልብሱን እንጅ ልቡን ማን አየ እኔ እኮ እማስብህ ትልቅ የቱጃር ልጅ አርጌ ነበር በዚህ ሂዎት ውስጥ አልፈህ ትልቅ ደረጃ ላይ ነህ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ከሃብትም በላይ ሃብት ይጨምርልክ የኔ ወድም የእውነት ልቤ አዝኖል ያለፍክበት መንገድ ከባድ ነው❤

  • @ገኒ-ጰ4ጐ
    @ገኒ-ጰ4ጐ 7 หลายเดือนก่อน +2

    😢💔😭ለባሰው ማጭድ አታውሰው አለ
    በለቅሶ አለቀ የወደቁትን የተናቁትን የሚያነሳ እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ወጣት ነህ ከዚህ በላይ ከፍ በል ሁላችነም ከዚ ልጅ ብዙ መማር አለብን

  • @Nejat197
    @Nejat197 7 หลายเดือนก่อน +8

    ቶሚ ቢስሚላ በጣም ነው የተገረምኩት እኒ በትናንሽ ፈተናወች ባይኖርስ እያልኩ አማርራለሁ ጌታየ ይቅር ይበለኝ ወጥተህ በድፍረት የሚደንቅ ትምህርት ነው ያካፈልከን ድሮም እወድህ ነበር ይበልጥ አከበርኩህ አላህ ከዚ በላይ ከፍ ያድርግህ ወንድሜ❤❤

  • @mahi007.
    @mahi007. 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Betame ufaaa 🙏🙏🙏🙏 Egzhbehar yemesgen degl maryam kebr mesgana yedrstal

  • @ehtioworksafe
    @ehtioworksafe 7 หลายเดือนก่อน +12

    እንኳን ተነፈስክ ቅልል እንዳለህ ይሰማኛል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 6 หลายเดือนก่อน

    ለካ ኢንድህም አሌ አይ ሰዉ ምያልፈበት መንገድ ወንድማችን በጣም ብዙ ነገር ተመርበታለዉ ጌታ ይባረክ በዝይ ሁሉ ደግሞ ሰው አለሙን ሁሉ ብያተርፍ ነብሱን ብያጎድል ምን የጠቀመዋል ይላልና እግዚአብሔር ክርስቶስን በማወቅ ይባርኪክ ዘላለማዊ ስከት የነብስን አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስን በማወቅ ነዉ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን የእግዚአብሔር ልጅ ትሆናል

  • @aberal-absi6695
    @aberal-absi6695 7 หลายเดือนก่อน +22

    ሰው ሀብት ነው .. ከወርቅም ነዳጅም በላይ..
    I like ur sport style

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 5 หลายเดือนก่อน

    ..በጣም emotional ሆንኩኝ በጣም...በጣም ወደ ውስጥ አለቀስኩኝ....you are plain beauriful human!❤

  • @TitiWube
    @TitiWube 7 หลายเดือนก่อน +9

    እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እንኳን ፈጣሪ እረዳክ እንኳን ፈጣሪ አሳለፈልክ
    ባለክ ነገር ላይ ይጨምርልክ አግኝ አትጣ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @SisayneshBekele-c5k
    @SisayneshBekele-c5k 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ በጣም ጠንካራ ነህ በጣም አሁንም እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ነው ሁሉም ነረገር ለምልካም ነው፡፡
    ሁኔታዎችን ሳዳምጥ እጅግ ጠንከረን እራሳችን ለማሸነፍ ጠንከራ አመለካከትና የተለያዩ ግንዛቤችን ከህይውት ተሞክሮ
    ማሸነፍ እንድንችል ተረድቻለሁ፡፡ ውንድሜ
    በርታ ተሰፋ አለመቆረጥን እንኳን እግዝያብሔር ረዳህ

  • @AlemayehuAlena
    @AlemayehuAlena 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኛ ይሄንን ሳናውቅ በዘፈንህ እንጨፍራለን ወንድሜ ጀግና ነህ

  • @SebeleSubli-dw6bf
    @SebeleSubli-dw6bf 7 หลายเดือนก่อน +3

    ልክ ነህ አሁንም በብዙ ተባረክ እግዚሐብሄር ድንቅ አምላክ ።

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 7 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ለትልቅ ነገር አስቦ ነው የፈጠረክ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ችግር ብዙ ያስተምራል ተመስገን አሁን ላይ ጠብቆ ለዚህ ክብር ላደረሰክ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር🙏

    • @meryeshetu3412
      @meryeshetu3412 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይተመሰግን ይሀን ስለ ሁለም ነገር🙏🙏🙏🙏

  • @lordelorde1257
    @lordelorde1257 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደጋግሚ ነው ያየሁት የ የሜገርም ታሪክ እኔም ያነተን ህይወት ስሰማ ታስፋ አደርኩ

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 7 หลายเดือนก่อน +5

    ከቃላት በላይ ነው። መንገድህ ሁሉ ይባረክልህ❤

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 5 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ በጣም ነው የማደቅክ ቶሚ አላህ ከዚ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ጀግና ነክ ❤❤❤

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 6 หลายเดือนก่อน +4

    አዎ ልክ ነህ እማምላክ እኮ ከሁላችን ጋር ናት የአምላክ እናት እኔማ ውለቷዋ በዛብኝ 😢😢😢 አሁንም ከጎንህ ትሁን የጀግና ወንድም እኔ የሃብታም ልጅ ነበር ምትመስለኝ በእውነት 😢 ለካስ ሰው ጀርባው ሌላ ነው እፍፍፍፍፍ😢

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጀግና ነህ ሰው የሰበረው ሰው በቀላሉ አይድንም አንተ ግን እመብርሀን እና ልጇን ይዘህ ተነስተሀል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከፍ ያድርህህ!!!

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh 7 หลายเดือนก่อน +42

    በዕምባ የጨረስኩት አስተማሪ ታሪክ 😢
    እውነትም የ 21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና 💪
    እግዚአብሔር ለተገፉት ቅርብ ነው አሁንም ይጨምርልህ ወንድሜ!!

  • @RodasAbrham-y4l
    @RodasAbrham-y4l 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ካንተም ከኛ ጋርም ይኑር።ይህንን ስሰማ እንኳንም ኖረ ነው ያልኩት።እንኳንም ኖርክ እንኳንም ራስህን አላጠፋህ።ደግሞ እርግጠኛ ነኝ ጨለማን የሚያውቅ ጨለማ አያስፈራውምና ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ።እንወድሀለን።

  • @retibeta
    @retibeta 7 หลายเดือนก่อน +19

    እመቤቴ ከነ ልጃ ከዚህም በላይ በአለም ላይ እየዞርክ ኢት/ ያን ባንዲራ እንድታውለበልብ ከፊትህ ትቅደም ጀግና ነህ ወርቅ በሳት ተፈትኖ ነው ወርቅ የሚሄነው አንተ ወርቅ ነህ ለብዙ ወጣቶችሽ ብርሃን ትሆናለህ
    ❤❤❤❤❤

  • @למלםאווקה
    @למלםאווקה 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጀግና ሰው ነው 🙏🙏እሰከዛሬ ካየሁአቸው ሰዎች ጀግናዬ ነው ለኔ❤❤

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 7 หลายเดือนก่อน +8

    እጅግ እጅግ እጅግ አስተማሪ እወነተኛ ታሪክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እጅግ ውስጤን አነቃቅተኸዋል መልሰህልኛል አመሠግናለሁ !!!🙏🙏🙏

  • @girmish1912
    @girmish1912 20 วันที่ผ่านมา

    ለኔ የመጀመሪያው ጀግና ነህ።
    አምላክ ያክብርህ!!!

  • @mariyagaga6402
    @mariyagaga6402 6 หลายเดือนก่อน +3

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TarikKe-th5wv
    @TarikKe-th5wv 6 หลายเดือนก่อน +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤❤

  • @YenuZewge
    @YenuZewge 7 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ስለሚወድህ ነው የፈተነህ የሚወደወን ይፈተናል ጀግና ነህ የእውነት 🙏🙏🙏💪💪💪

  • @LidyaBeyadtu
    @LidyaBeyadtu 6 หลายเดือนก่อน

    ቶማስ ጠንካራ ሰዉ አንተ አንደኛ ነህ እግዚሀብሄር ይወድሀል ስጀምር ጀምሬ በጣም ነዉ ያስለቀስከኝ እዉነት ብዙዎቻችን በዚህ ዉስጥ ነዉ ያለፍነዉ አንተ ግን ጠካራ ሰዉ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 6 หลายเดือนก่อน +3

    በትህትና ዝቅ እንዳልከው ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንፍ ከፍ ከፍ ያድርግህ
    በጣም ደስ የሚል ለውጥ ነው

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ነው እያለቀስኩት ነው እኔም የሰማሁት ወንዴሜ ጅግና ነህ ከአንተ ብዙ ተማርኩኝ።

  • @melatasrat4467
    @melatasrat4467 7 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ጌታ😭 እንኳን እግዚአብሔር አሳደገህ የማያልቅበት አምላክ ከዚህ የበለጠ ያሳድግህ🙏

  • @astersolomon6781
    @astersolomon6781 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅክ፡፡

  • @natnaeltagesse5661
    @natnaeltagesse5661 7 หลายเดือนก่อน +15

    ንግግሩ ድርጊቱ ህይወት አለው በእውነት::

  • @gebeyehunigussie9978
    @gebeyehunigussie9978 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚሐብሄር ይመስገን ወንድሜ ጀግና ነህ ተስፋ አንዳንቆርጥ አስተምረኸናል እግዚሐብሄር ይባረክህ የእመብረሃን ልጅ እሷን ያመነ የእግዚሐብሄርን እናት መቼም ቢሆን አይጎዳም እግዚሐብሄር ያክብርህ ወንድሜ ያንተው ይለያል ለዘላለም ኑርልኝ ።

  • @etagenamina
    @etagenamina 7 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ ወንድሜ አይዞክ
    እኔ በጣም የሜያሳዝን ሕይወት ነው ያሳለፍኩት
    እግዚአብሔር አግዞኝ አሁን በውጪ አገር ነው ያለሁት ከሞት ድኜ

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለካ ሁሉም ያልፋል በስማም ያልጠበኩት ታሪክ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ🙏

  • @sabalakew3940
    @sabalakew3940 7 หลายเดือนก่อน +7

    እንዲህ ነው እንጂ የ21ኛ ክፍለ ዘመን ጀግናችን

  • @LeoStar-lp7gw
    @LeoStar-lp7gw 7 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ህይወት ነው ያወራኸው በጣም አሁንም እያለቀስኩኝ ነው ያለሁት ላንተ የረዳ ፈጣሪ ለኔ ና እኔን ለመሰሉ ፀሎታችን ሰምቶ ይርዳን አሜን ተመስገን ።🙏🙏🙏ቶሚ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ❤

    • @LeoStar-lp7gw
      @LeoStar-lp7gw 7 หลายเดือนก่อน

      አይዞኝ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል።

  • @D-d415
    @D-d415 7 หลายเดือนก่อน +32

    አረ ይሄ ታሪክ ላይክ ያንሰዋል❤❤❤❤❤

  • @betydane1707
    @betydane1707 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ የተመሠገነህ ይሁን ወድሜ እኔ ላተ በጣም ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ይመስገን ስለሁሉም ነገር ጀግና ነክ በርታ አሁንም ወደፊት❤❤❤

  • @mekiyahussen8690
    @mekiyahussen8690 7 หลายเดือนก่อน +81

    ይሄንን እያያችሁ እየሰማችሁ ለስሜታችሁ ብላችሁ ግንኙነት የምትፈፅሙ ወንድም ሆናችሁ ሴቶች ከዚህ ተማሩ ልጂ ቢፈጠርስ ብላችሁ ከተፈጠረስ ማሳዴግ ፍቅር መስጠት እችላለሁ በእኔ ምክናየት ምንም የማያውቀው ልጄ ቢሰቃይስ ብላችሁ አስቡ😢

    • @Melona2319
      @Melona2319 7 หลายเดือนก่อน

      Ewnet betam tkkl❤

    • @Bernabasweyesa
      @Bernabasweyesa 7 หลายเดือนก่อน

      Lk nh wendem❤

    • @NejuNiz
      @NejuNiz 7 หลายเดือนก่อน +1

      Welahi ewnet new😢

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @fyujucctutuihgf6011
      @fyujucctutuihgf6011 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @Eyob797
    @Eyob797 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አለህ ከሁሉም የበለጠ። ታሪክህ ደስ ይላል ታሚ የፅናት ተምሳሌት ነህ።

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 7 หลายเดือนก่อน +5

    Tomi ትለያለህ እጅግ አድርጌ አከብርሀለው ባንተ ብዙ ተምሬያለሁ

  • @AAGTOSS
    @AAGTOSS 5 หลายเดือนก่อน

    ብጣዕሚ ንፉዕ !!! ንብዙሕ ብድሆታት ሰጊሩ ኣብዚ ምብጽሑ፡ ኣብነታዊ ሰብ እዩ። ሰላምታ ይብጻሕካ ካብ ኤርትራ።

  • @dudumar4431
    @dudumar4431 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቶሚ የሚገር እና የሚያስተምር ታሪክ ነው ይህ ሁሉ አልፎ ለዚህ ያደረሰህ ፈጣሪ ይመስገን ከዚ በላይ የመስራት አቅም አለህ በርታ 🙏🙏🙏

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 5 หลายเดือนก่อน +1

    የወደቀውን ይሚያነሳ እግዚአብሔር ይመስገን:ከዚህ በላይ ከፍ ትላለህ:🙏🏽🩷

  • @zolatemesgen9733
    @zolatemesgen9733 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና ነክ አግዚአብሔር ይመስገን! ገና ገና ትልቅቦታ ትታያለክ! አንባክ ያለፍክበት ነው

  • @leahlings7449
    @leahlings7449 7 หลายเดือนก่อน +7

    ሁፍ ••• ቶሚዬ አንተ ብቻክን መልካም ስብከት ነክ። እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳክ

  • @TeweldeGebrehiwot
    @TeweldeGebrehiwot 7 หลายเดือนก่อน +4

    የምትገርም ሰው ነህ ተሙ፧ እናመሰግናለን❤