//የቡና ሰአት//"ሰው ሰውነቱን ቢያቅ በድሮን ፈንጂ ሳይሆን ዳቦ ያዘንብ ነበር" ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 175

  • @zerihunhabte7397
    @zerihunhabte7397 7 หลายเดือนก่อน +68

    መጋቢ ሐዲስ እንደ እርሶ አይነት እውነተኛ የሐይማኖት መሪና የአገር ዕድገት ገንቢ አስተማሪ ያብዛልን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 7 หลายเดือนก่อน

      ዘፍን በጣም ይወዳሉ 😀

  • @EliasYimer-zz3ox
    @EliasYimer-zz3ox 7 หลายเดือนก่อน +80

    ወላሂ ትልቅ እንግዳ በጣም አከብረዎታለሁ. መጋቢ ሐዲስ

    • @hanna4751
      @hanna4751 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@Iehdfአሳዳጊ የበደለሽ

    • @RMetica
      @RMetica 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@user-gu6nhእሷስ በፈጣሪዋ ማለች 😢የንቺ መሳደብ ምን የሚሉት ነዉ ልብ ይስጠን ለሁላችንም 😢8hd2h

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 7 หลายเดือนก่อน +63

    የዛሬዉ ዝግጅት መቼዉንም የማይገኝ ተምህርት ነዉ

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 7 หลายเดือนก่อน +4

    ችግራችን ከኔ የባሱትን ከንቱ ሰዎች እየተከተልን ነው ተያይዘን ገደል የገባነው እንደዚህ አዋቂ ሊቅ ረቂቅ ሰዎችን ብንጠይቅ በጣም ብዙ የምንሰበስባቸው ለልባቸን የሰላም አዝመራ አሉ❤❤❤❤❤

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 7 หลายเดือนก่อน +44

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @AddisuAbera-x1k
    @AddisuAbera-x1k 7 หลายเดือนก่อน +16

    አላህ እረጅም ዕድሜ ይስጦት ebs አመሰግናለሁ ።

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 7 หลายเดือนก่อน +28

    አቤት ኢቢኤሶችኮ እህህህህህህ እኔ ቃል አጣሁላችሁ ወላሂ ይዛችሁት የቀረባችሁት ሀሳብ በጣም ምርጥ ቅኔ ያለው ሀሳብ በጣም Sweet የሆነ ሀሳብ ወቅቱን ያማከለ እውይይይይይ እኔ ወላሂ ኢቢኤስ ውስጤናችሁ። ሚዲያ ጣቢያ ከተባለ ኢቢኤሶች ብቻ ቢሆኑ ሌላ ባይኖር ታስብላላችሁ ቅን ናችሁ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 7 หลายเดือนก่อน +8

    ከልቤ ሰፍ ብየ የማዳምጣቸው ሰው መጋቢ ሀድስ 🌹🌹🌹🌹ነፍአመት ኑርልን❤❤❤

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 7 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍፍፍ እንዴት የሚያሰርፉ አባት ነቸው አንደበት ርቱዕ እና ጣፋጭ የሁሉም አባት በውነት እግዚአብሔር ይጣብቆት

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ የተወለድኩበት አካባቢ በአባት ውርስ የተገዳደሉ ወድማማች አውቃለሁ እና ገዳይ ወድም መሬቱን አድ አመት እንኳን አርሶ ሳያመርትበት ሲሞቱ አይቻለሁ ።ደበተለይ ሰው የገደለ ፍርድ በምድርም ፈጣሪ ሲሰጠው አይቻለሁ ።አላሰተዋለውምጂ ፍርድ በምድርም አለ 😊😊😊😊😊😊

  • @abelmasresha4656
    @abelmasresha4656 7 หลายเดือนก่อน +26

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @endashawbereda1127
    @endashawbereda1127 7 หลายเดือนก่อน +9

    መጋቢ አዲስ በጣም የማከብሮት ዘወትር ከእርሶት አንደበት የሚፈሰውን ማር ለማዳመጥ ዘወትር በጉጉት ነው የምጠብቀው የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን

  • @DawitTsebelu
    @DawitTsebelu 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good

  • @selam38786
    @selam38786 7 หลายเดือนก่อน +21

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @AladorSador-y8k
    @AladorSador-y8k 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጆሮ ያለው ይስማ!!!

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 7 หลายเดือนก่อน +13

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን ድንቅ ተግሳጽ ነው በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን

  • @judytadesse2618
    @judytadesse2618 7 หลายเดือนก่อน +2

    I listen this program so many times👍👍👍...pls everyone listen carefully 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 7 หลายเดือนก่อน +16

    በጣም የምወዳቸው መምህራችን እናመስግናለን❤❤❤❤❤

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 6 หลายเดือนก่อน

    ባይረፍድ ኖሮ ጥሩ ዝግጅት ነበር! ሠብዓዊነትን ተባብረን ገደልነውኮ። ዛሬኮ ትንፋሻችን ቆሟል : እኛን ከሞተ አህያ የሚለየን ምንም ነገር የለም ልብ ካልገዛን!

  • @DesiLal-jt7wv
    @DesiLal-jt7wv 7 หลายเดือนก่อน +13

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @rosemarybereket
    @rosemarybereket 7 หลายเดือนก่อน +75

    እስኪ ebs እንደዛሬው አይነት ቁምነገር ላይ አተኩሩ እውነቴን ነው በጣም ለትውልድ የማይጠቅም ፕሮግራም ከሚያቀርቡ ሚዲያዎች አንዱና የመጀመሪያው ebs ነው አንድ አንድ እንደ መስከረም ወፍ ብርቅ እያሉ ከሚጋበዙት እንግግዶች በስተቀር❤

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 7 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ነው ግን ebs no 1 media new be hulum.እና እንደ Ebc vs fana....ካድሬ ሆኖ የምንከታተለው አጥተን እንበድ እንዴ? ሆ😂😂😂

    • @JasikaJasika-vn8el
      @JasikaJasika-vn8el 7 หลายเดือนก่อน

      tkkle ebs aandgha astmari yhon nger bikrb kebs tmaru laloch mediyawoch

    • @NoorSeid-ex8fv
      @NoorSeid-ex8fv 7 หลายเดือนก่อน

      እንደዚህ አይነት ሠው እንመጋበዝ ታኩርን ታመጣልኛለች ከንቱ ሁላ

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 7 หลายเดือนก่อน +13

    ቃለ ይወት ያሠማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @elsabekele8124
    @elsabekele8124 7 หลายเดือนก่อน +11

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጥዎት 🙏

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው መጋቢ ሐዲስ ቃለ ህይወት ያሰማል እጅግኑ ጥልቅ የሆነ ትምህርት ምክር ነው
    ለሀገርም እንደ ሀገር ለሐይማኖትም እንደ ሐይማኖተኛ ለሁላችንም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላለፉ ልክ እንደ እርሶ ያሉ ሰዌች ቢበዙ በእውነት የላሸቀና የደነዘዘ ትውልድ ፣ዘረኛ ትውልድና ገዳይ አስገዳይ ትውልድ ባልተፈጠረ ነበር
    እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያሉትን እንደ ምድር አሸዋ እንደሰማይ ኮኮብ ያብዛልን በእውነት በአድናቆትና እራሴም እንደ መስታወት እየተመለከትኩ ነው ያዳመጥቆትም እግዚአብሔር እረጅም እንድሜ ከእውቀት ጸጋ ጋር ያኑርልን ይስጥልን

  • @bekalumenewye2521
    @bekalumenewye2521 7 หลายเดือนก่อน +14

    ፬ ዓይነት ጠቦች
    ፩.ከራስ ጋር መጣላት
    ፪. ከሰው ጋር መጣላት
    ፫. ከፈጣሪ ጋር መጣላት እና
    ፬. ከተፈጥሮ ጋር መጣላት ናቸው
    ❤ፈረንጆች የርስ በርስ ግንኙነታቸውን ትተው ብቻቸውን ቢኖሩም ፈጥኖ ደራሽ ተክተው ነው፤ 911። የእኛ ፈጥኖ ደራሽ ገጠር ያለው የስጋ ዘመዳችን ሳይሆን ጎረቤታችን ነው።❤
    ማጠቃለያ፣
    አብረን በፍቅር ለመኖር የቀደመ ትውፊታችንን አንተው።❤
    ረጅም ዕድሜና ጤና ለመምህራችን ተመኘሁ።

  • @marmaria787
    @marmaria787 7 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ከበደሌ ይቅር በለኝ, ለለገራችን መሪዎች ልቡና ስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር አንድነት አርግልን ❤🙏

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 7 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው በችግር ጊዜ የሚደርስልን ካጠገባችን ያለ ጎረቤት ነው።እኔ London ነው የምኖረው እና Covid19 ታምሜ አንቡላንስ መጥራት አቅቶኝ ኮረቤቴ ኦሮሞ ነው ኢብራሂም ይባላል እርሱ ነው ሂወቴን ያተረፈልኝ እኔ አማራ ነኝ ።
    እና ጎረቤት ወሳኝ ነው።

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 7 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 7 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 6 หลายเดือนก่อน

    ይሕ፡ሰው፡ይሕ፡መጋቢ፡ተማርክ፡ከሚሉ፡ከነ፡ዶክቶር፡ብርሐኑ፡እና፡የመሳሰሉት፡አጅግ፡እጅግ፡እጅግ፡ይበልጣል።❤❤❤❤❤❤

  • @asniliya9532
    @asniliya9532 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር መጋቢ ሐዲስ የሚገርም ትምህርት ነው ልቦናና ማስተዋሉን ያድለን 🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Lovelywond
    @Lovelywond 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ጥበብና መሰጠት ነው መጋቢ ሐዲስ የዚህ ጥበብ ውጤት የወደፊቷን ኢትዮጵያ (በጥበብ የተሠራ) አለምን በጥበብ የሚገዛ ትውልድ....የናንተም ታሪክ በክብር ለአለም መቀመጡ አይቀርም🙏🙏🙏

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 6 หลายเดือนก่อน

    Mamerachen Kal hiwot yasemalen 🙏 🙏❤️❤️

  • @ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ
    @ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ 7 หลายเดือนก่อน +3

    መጋቤ ሀዲስ ጤና ና እድሜ ይስጦዎት

  • @fkrfisha7990
    @fkrfisha7990 7 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ተባረኩልን ቃለ ሄወት ያሰማልን❤❤❤

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አንደበተ ርትዑ አባታችን መጋቢ ሀድስ እናመሰግናለን መቅዲ&ኢቢኤስ

  • @LoliLove-jh6uh
    @LoliLove-jh6uh 7 หลายเดือนก่อน +18

    ዛሬስ ማን መከራችሁ!እስቲ እንዲህ ሰውን የሚያርቅ ትውልድን መልካም የሚያሳስብ ነገር አቅርቡ❤እረጅም እድሜ አባታችን❤
    የናተን እንቶ ፈንቶ ሲደላን እናየዋለን

  • @sefelegalemu7522
    @sefelegalemu7522 7 หลายเดือนก่อน +2

    wow ምን አይነት አደበት ነው 👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 7 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ መልእክት ከትልቅ ሰው እናመሰግናለን ጦርነትና እልቅት ይሰብክ የነበረ ገጽ EBS ም ላሳየው ለውጥ እናመሰግናለን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 7 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜእናጤና ይስጥዎት❤❤❤❤

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከማደንቃቸው ኢትዮጵያን አንዱ ነው መጋቢ ሀዲሽ እሸቱ

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ebs እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @tizitataffese2913
    @tizitataffese2913 7 หลายเดือนก่อน

    ለእኛ የማስተዋል ልብ ለእርስዎ ደግሞ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡ አስተማሪያችን፣አባታችን፣ መካሪያችን ኑሩልን፡፡

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጦዎት❤❤❤

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 7 หลายเดือนก่อน +5

    እዉነት እዉነቱን ማለት የህ ነዉ።

  • @HdgYws
    @HdgYws 7 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @teshetekile1398
    @teshetekile1398 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @gebre-slassietekle-haymano4443
    @gebre-slassietekle-haymano4443 7 หลายเดือนก่อน

    መጋቢ እውነት እውነቱን የሚሰብክ መምህር ነው

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 6 หลายเดือนก่อน

    አቤት፡አቤት፡አቤት፡መጋቢ፡ማለት፡አማርኛ፡ሀሉ፡ገና፡አእነደሚቀረኝ፡ከመጋቢው፡ተረዳው፡አቤት፡አማርኛ፡እንዴት፡ይጣፍጣል፡መንፈሳዊ፡ትሞርት፡እና፡አማርኛ፡ተማርክ። አቤት፡መጋቢ፡ሞላጭ፡ጭንቅላት፡ጉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeabsraJenberu
    @YeabsraJenberu 7 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ረዥም እድሜ ይስጥልኝ ።እንደርሶ ያሉ አውቀው የሚናገሩትን ያብዛልን ።

  • @WeynshetGelana
    @WeynshetGelana 7 หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @tewahdobirhan5663
    @tewahdobirhan5663 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሁልጊዜ እንደዚህ ቁም ነገር ላይ አተኩሩ እስቲ ኢቢ ኤስ ትውልዱ የሚማርበትንና የሚለወጥበትን ሥራ መስራትን ቀጥሉበት እኛም የበኩላችን እንወጣለን ሸር ላይክ እናደርጋችኋለን

  • @ferehiwotbantiwalu7843
    @ferehiwotbantiwalu7843 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኔ አባት !!!

  • @zaidressom2634
    @zaidressom2634 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያስማለን አባታችን ♥️♥️♥️ EBC እኔንደ ዚ ቁም ነገር አባካችሁ አቅርቡለት ለሕዝቡ አባካችሁ በድጋሚ 🙏🙏🙏

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 7 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ ድንቅ መልክት ነው
    ተባረኩልን 🙏💕

  • @mastewalwelelaw1080
    @mastewalwelelaw1080 7 หลายเดือนก่อน

    የኔታ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን::

  • @AlexSeyoum
    @AlexSeyoum 7 หลายเดือนก่อน +1

    መጋቢ አዲስ ፡ ቃለህይወት ያሰማዎ ጤናና ዕድሜዎ ይርዘም ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ጤና ይሰቶት ለሕዝቡም ልቦና ይስትልን ፈጣሪያችን

  • @TigistuHabtu
    @TigistuHabtu 7 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነት ሙህር ስታቀርቡ ደስ ይላል

  • @c2beca272
    @c2beca272 7 หลายเดือนก่อน +4

    Megabe ❤❤❤ 🙌🏿🙏🏿🙏🏿🙌🏿

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks abata❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ጥሩ አርገህ ገልፀኸዋል ትልቅ ትምህርት ነው አኔ ከፈረሰው የሚክሲኮ የእናት ጓዳ ግቢ ጎረቤቶቼ አንተ ያልከውን ሁሉ በተግባር ያገኘሁበት የተለያዬ ብሔር ያለበት ግን ፍቅር መተሳሰብ የነገሰበት ግቢ ነበር ።ክብር ለመልካም ጉርብትና።

    • @Rahel-x5j
      @Rahel-x5j 7 หลายเดือนก่อน

      የቀበና፣የሞጆ፣የፒያሳ፣የመከኒሣ፣የሜክሲኮ፣የጨርቆስ፣የወይራ ሰፈር፣ የሃና ማርያም ተስፋ እድር አካባቢ ፣ቂሊንጦ በተለይ ብሎክ መቶ ሃያ አነዚህ ሀሉ በሕይወት አጋጣሚ የኖርኩባቸው ሰፈሮች ፍቅር አንደሸማ የሚያለብሱ መተሳሰብን ያነገሱ ጎረቤቶቼን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ እንደ አንድ ቤተሰብ መተያየት መተዛዘን ቀላል አይደለም ።

    • @Rahel-x5j
      @Rahel-x5j 7 หลายเดือนก่อน

      ፍቅርን ስታሳየው እጥፍ ድርብ አርጎ የሚሰጥ ሕዝባችንን ፈጣሪ ልቦናውን በፍቅር ይሙላልን።

  • @ennenanuroye5348
    @ennenanuroye5348 4 หลายเดือนก่อน +1

    እምነት አለባትጂ አማኝ የትአለበት?????

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 7 หลายเดือนก่อน +1

    God is good

  • @natanadmasu8334
    @natanadmasu8334 7 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራማችሁ በጣም ቆንጆ ነው መቅዳ የምታቀሪቢቸው ሰዎች በአሪፍ ሰዎች ናቸው

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን❤

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 7 หลายเดือนก่อน

    Megabi Haddis is the best teacher, it was a pleasure meeting him in USA.

  • @senaithabtagbreal
    @senaithabtagbreal 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሰተማሪ ነዉ በእዉነት ረጀም ዐድሚ ከጢና ጋራ መጋቢ አዲሰ አሁድን በበኢቢኢሰ👏

  • @filmondemerew298
    @filmondemerew298 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @MameBose
    @MameBose 7 หลายเดือนก่อน

    Fetari yetebeqot abatachen kale howot yasemalen Mekedi tebareki yehiwet megebe nw yebelanw

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 7 หลายเดือนก่อน

    መጋቢ አዲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saraabraham5753
    @saraabraham5753 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤መምህራችን።

  • @mulatwaabebe
    @mulatwaabebe 7 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selameshetu2395
    @selameshetu2395 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @FatumaAdemFatumaAdem
    @FatumaAdemFatumaAdem 7 หลายเดือนก่อน +9

    ዳቦ ያዘንብ ነበር❤❤❤

  • @tomaskidane520
    @tomaskidane520 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Selam-wk7zy
    @Selam-wk7zy 7 หลายเดือนก่อน +3

    Very nice program. .thank you! !

  • @seifuabiy9722
    @seifuabiy9722 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your program and God bless the teacher eshetu alemayhu

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም መቅደስ የዛሬው መልክት ግሩም ነው እናመሰግናለን❤🎉

  • @amanuelbedelu2348
    @amanuelbedelu2348 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ay wuket❤❤
    Bright man!good health and long live

  • @MinaleyibelitalYibeltal
    @MinaleyibelitalYibeltal 7 หลายเดือนก่อน +1

    መጋቢ ሀዲስ በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @DebochTeja
    @DebochTeja 7 หลายเดือนก่อน

    I like her confidence..

  • @Marketingforfurelife
    @Marketingforfurelife 7 หลายเดือนก่อน

    Egziyabher erejim Edime yistot

  • @gebreselassiealemseged3250
    @gebreselassiealemseged3250 7 หลายเดือนก่อน

    እርስዎ በጣም የምናከብርዎት ኣባታችን ነዎት። ነገር ግን አንዳንዴ እንደ ''መልአክ'' ለሚያከብርዎት ህዝብ የሚናገሩት እና የሚሰብኩት ሁሉ ጥንቃቄ የሚያስፈልገዉ ይስለኛል። በትግራይ ጦርነት ጊዜ ስለ ትግራይና ኤርትራ የተናገሩት ትዝ ስላለኝ ነው።

  • @adif3219
    @adif3219 7 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ ጥያቄ! ድንቅ መልስ! EBS ይልመድባችኹ

  • @KuwaitKuwaitKuwait-z5c
    @KuwaitKuwaitKuwait-z5c 7 หลายเดือนก่อน +2

    Tkkl nek abatachin

  • @BeKii21
    @BeKii21 7 หลายเดือนก่อน

    መጋቢ ሀዲስ እርሶም ከራስዎ ጋር ይታረቁ፡ የኢትዮጲያ ህዝብ የዋህ ነው ብላችሁ ነው እንደዚህ አማላጅ ሆናችሁ የመጣችሁት፡ አንድ ነገር ግን እወቁ
    እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ
    እኔም ይህንን ብቻ ሠማሁ
    ሀይል የእግዚአብሔር ነው።

  • @marksmukli
    @marksmukli 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም ትንሽ ትንሽ ቁም ነገር ቀላቅይ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 7 หลายเดือนก่อน

    MEMHROY QALYOT YASEMALN BEDMANA BETANA YAQOYOT !

  • @solomontefera9685
    @solomontefera9685 7 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasmalen!

  • @DesiLal-jt7wv
    @DesiLal-jt7wv 7 หลายเดือนก่อน +6

    እንቁመምህራችን

  • @HizikelbahriuHizikman-jt6vt
    @HizikelbahriuHizikman-jt6vt 7 หลายเดือนก่อน +1

    መቅደስ ይህ ኘሮግራም በዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ይደገም በማርያም

  • @FitsumGirma-ro7ro
    @FitsumGirma-ro7ro 7 หลายเดือนก่อน +8

    እንደነዚህ አይነት ምሁራንን ፈልጉ

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 7 หลายเดือนก่อน

    Abatachen nerulen 1000Amet ehtachem Admena Tena yestesh

  • @MetiWendu
    @MetiWendu 7 หลายเดือนก่อน

    Tnx mameher

  • @RMetica
    @RMetica 7 หลายเดือนก่อน

    EBS ዛሬ ማነዉ ጠበል የወሰዳችሁ ?! ይልመድባችሁ በዚሁ ቀጥኑበት

  • @damtewmekuriya5279
    @damtewmekuriya5279 7 หลายเดือนก่อน

    ABATE BEREKETO YIDERIBIGN. KALEHIWOT YASEMAWOT, EDIME KETENA GARI YADILOT!!!

  • @teddytaye
    @teddytaye 7 หลายเดือนก่อน

    Netela Alebabes endet endehone basayachihulign...

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልበ ብርሀን