በ2ተኛ ዘፈናችን የተጣላ ሀገር እናስታርቃለን!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 หลายเดือนก่อน +18

    መሬት ፀሐይን አንዴ ለመዞር 365 ቀናት ከ6 ሰዓት ከ2 ደቂቃ ይፈጅባታል ፥ ዳዊት አባተ የሰጠኸው መልስ ትክክል አይደለም ፥ ለሚቀጥለው ሳምንት ስትመጣ ማስተካከያ እንደምታደርግ እርግጠኛ ነኝ (ከusa)

    • @IbrahimSeman-v9s
      @IbrahimSeman-v9s หลายเดือนก่อน

      Lezi teyake sel new TH-cam yegebahut

    • @fekadunegussienegi3102
      @fekadunegussienegi3102 27 วันที่ผ่านมา

      Earth rotates once on its own axis in 24 hour. I think the right question is this for the answer

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ከዕውቀት ነፃ ሁሉ እራሳቸውን ቆልለው ለታዋቂነት ሲጋጋጡ ያለማፈራቸው 🤔

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 หลายเดือนก่อน +7

    ጥያቄው ቀላል ነበረ እየቀለዱ ሳይሆኑ እውቀት ያንሳቸዋል🇪🇷❤🇪🇷

    • @biniyammebratu507
      @biniyammebratu507 27 วันที่ผ่านมา

      ኢስት አፍሪካ ውስጥ እውቀትን ያጠፉት መሪዎች ናቸዉ

  • @abebekebede1792
    @abebekebede1792 หลายเดือนก่อน +8

    ምድር በ24 ሰዓት ውስጥ ፀሐይን አትዞርም ፣ ምድር በ 24 ሰዓት ውስጥ በራሷ ዛቢያ ነው የምትዞረው። በፀሐይ ዙሪያ የምትዞረው 365 1/2 ቀናት ነው።

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 หลายเดือนก่อน +1

      365 1/2 days

    • @abebekebede1792
      @abebekebede1792 หลายเดือนก่อน

      ​​@@tonyhobeika4835 thank you. 6 ያልሁት በአራት ዓመት አንድ ጊዜ ይሆናን ብዬ ለማመላከት ነው።

  • @TagelGetahun-p9f
    @TagelGetahun-p9f 20 วันที่ผ่านมา +3

    እባክህ ዳዊት አባተ በጣም የማከብር አርቲስት ነክ ግን በፕሮግራም የምታቀርባቸው ሰዎች የተሻሉ እና ትንሽ እውቀት ያላቸው ቢሆኑ ጥሩ ነው በጣም ትዝብት ላይ በሚጥል መልኩ የእውቀት ችግር ያለባቸው ሰዎች ባታቀርብ የፕሮግራሙን ደረጃ ያወርዱታል እባክህ አስብበት ካልሆነ ተፈትነው ቢቀርቡ

    • @c2beca272
      @c2beca272 15 วันที่ผ่านมา

      Absolutely 💯 these boys (maferywech) nachew

  • @SuzanaSuzana-r7c
    @SuzanaSuzana-r7c 29 วันที่ผ่านมา +2

    አርቲስት ዳዊት አባተ ከልጅነቴ ጅምሮ በጣም የምወድክና የማከብርህ አርቲስት ነህ ክበርልን❤❤❤ በተረፈ ጋግላ የተባለ ልጅ አበሳጭቶኛል😅😅😅😅😅😅 አልተማርክም አሉ እማማ ዝናሽ😅😅😅

  • @HaileAregawTessema
    @HaileAregawTessema 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዝግጅታችሁን እየተከታተልኩ ነበር መሬት በራሷ ዙሪያ አንድ ዙር ስትዞር ቀንና ሌት ስፈራረቅ በጸሃይ ዚሪያ አንድ ዙር ለመዞር 3651/4 ቀናቶች ይፈጅባታል በዚይም ወራቶች ይፈራረቃሉ ለሁልም ጆግራፊ መምህራንን ጠይቁ።

  • @mikoelectronicssolution2820
    @mikoelectronicssolution2820 หลายเดือนก่อน +5

    መገናኛ ትምህርት ቤት የለም እንዴ?

  • @ElaMan-k8m
    @ElaMan-k8m หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ጥያቄ ለአባይ ቲቪ ነው እውነት ጥያቄና መልስ ነው ወይ ድራማ ነው በሉን እውነት ከሆነ ግን ሁሌም የሚቀርቡትን ከየት ነው ምታመጧቸው ከማን ጋር ነው የተማሩት የትስ ነው የተማሩት በጣም እኳ ነው ሚገርምውም ሚያሳዝነውም ሼም ቀረ እንደዚ አይነት ጥያቄ ተጥይቀህ አይደለም ሚዲያ ቤት ውስጥ ተጠይቀህ አለመመለስ ያስደብቃል

    • @SemraAhmed-d5g
      @SemraAhmed-d5g หลายเดือนก่อน

      እረ ለዛዉምኮ ታዋቂ ነን እያሉኮነዉ በዚህ ፕሮግራም ሁሉ እንደተናደድኩ ነዉ

  • @elsabekele552
    @elsabekele552 13 วันที่ผ่านมา

    ከእውቀት ነፃ እባካችሁ አገራችንን አታሰድቡ

  • @Monaniz
    @Monaniz หลายเดือนก่อน +5

    ወይ ጣጣዬ አላለም😅😅😅😅እውነትህን ነው ዳዊት😂

  • @louy453
    @louy453 หลายเดือนก่อน +2

    Dominic respect 🙏🏼 bro

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 7 วันที่ผ่านมา

    ከእውቀት ነፃ ትወልድ😢😢

  • @f3se585
    @f3se585 หลายเดือนก่อน

    መሬት ጸሀይን ለመዞር አንድ አመት ወይንም 365%6 ቀናት ነው የመልስ ስህተት አለ ያለ በላይክ አሳዩኝ

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 11 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምለው ከእውቀት ነፃ የሆኑ ስራዎችን ከየት ነው የምታመጧቸው ?

  • @1mwaabt89
    @1mwaabt89 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራምህ አዝናኝና አስተማሪ ነው። ግን ተወዳዳሪዎችን የሚቀነሱትን ጭምር አታስጨንቅ!

  • @getenethirpa133
    @getenethirpa133 8 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁን ስታቀርቡ ትንሽ ጠቅላላ እውቀት ያላቸውን አቅርቡ እነዚህ የቀረቡት ከእውቀት ነፃ የሆኑ ምንም መሞከር የማይፈልጉ ሰነፎች ናቸው ይህ የምያመለክተው ትውልዱ ስለ ምንም ለማወቅ ፍላጎት ያለው ትውልድ አይደለም አቅራብውም በዚህ መሀል ልትነግራቸው ይገባል ጠቅላላ እውቀት አስፈላጊ መሆኑን ለሌላ ጊዜ እውቀታቸውን እንድያሻሽሉ መምከር አለብህ ይህ ትውልድ ለዘፈን ለዳንስ ለመጨካከን ብቻ አእምሮው የሰፋ ነውና ይሰራባቸው አሳፋሪ ነው አሁን ያለው ወጣት

  • @tesfahunmekonen1811
    @tesfahunmekonen1811 14 วันที่ผ่านมา

    ኧረ በለው ጎበዝ ምን እየሆነ ነው
    እንደነዝህ ያሉትናቸው ቲከቶከር ሆነው የሚያውኩት

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 หลายเดือนก่อน

    Betam asafare nachihu zemenawe temeselalachihe Gen ewket Bado fetsemo asafare yehagerachewen Tarik yematawekutin yeh teweld sayawek erasun yabekah cherk ewket ayhonem setoch temaru

  • @Haymibirukfans
    @Haymibirukfans หลายเดือนก่อน

    Ashenafiwu lej betam gobaz new

  • @alixeAWEL
    @alixeAWEL วันที่ผ่านมา

    አፈር ብይ ትክል ድንጋያችን

  • @ultimategain
    @ultimategain หลายเดือนก่อน +1

    ምድር በራስዋ ዛቢያ ነው በ 24 1 ምትዞረው በፀሃይ ዛብያ ወይም በኦርቢት በአመት አንዴ ነው ምትዞረው አባይ ቲቪ ተማሩ

  • @fitsumisayas2560
    @fitsumisayas2560 6 วันที่ผ่านมา

    You need to know about revolution and rotation of Earth.

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 15 วันที่ผ่านมา

    የሚያሳዝን ትውልድ።

  • @IyasuHaile-cm5xr
    @IyasuHaile-cm5xr 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ABAY TV KA EWUKET NATSA YEHONUT BICHA MISHALAMUT MADIRAK NAWU INDE?

  • @assefa1975
    @assefa1975 24 วันที่ผ่านมา +1

    እነዘህ ትምህርት ቤት ሄደው የሚያውቁ አይመስለኝም

  • @louy453
    @louy453 หลายเดือนก่อน +1

    Egazaber yeyelachu ke eweket nesta yehone tewled

  • @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ
    @የኢትዮጵያብልጥግናእሩቅአ 29 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጰጵያ የሃያ ሰባት አመት የትምህርት ውጤት

    • @negackulbi19
      @negackulbi19 25 วันที่ผ่านมา

      sayhon ye 7 amet wtet nachew enezi denezoch

  • @sol1921
    @sol1921 25 วันที่ผ่านมา +1

    😢እነዚህ የሀገር ሸክሞች በቁም የሞተ ትውልድ

  • @AmanuelDeresa-pc8rs
    @AmanuelDeresa-pc8rs หลายเดือนก่อน

    Abay tv🥰🥰🥰

  • @tiktokethiofunstation103
    @tiktokethiofunstation103 18 วันที่ผ่านมา

    ጋግላ ቢሞት ይሻለዋል እንዴት መጀመሪያ ላይ አልቀነሱትም ሲያስጠላ

  • @mamela1
    @mamela1 หลายเดือนก่อน +1

    የከሰረ ትውልድ

  • @sharomohammed5577
    @sharomohammed5577 5 วันที่ผ่านมา

    እንደውም የመሬት መንቀጥቀጥ ያንሰዋል 😂😂

  • @kalkidannahum1185
    @kalkidannahum1185 หลายเดือนก่อน

    Kewket netsa ewnet yasafral betam kelal tyake new

  • @naodadanech2736
    @naodadanech2736 หลายเดือนก่อน

    መሬት ፀሐይን አንዴ ለመዞር 365 ቀናት ከ6 ሰዓት ከ2 ደቂቃ ይፈጅባታል Day and Night ቀን እና ለሊት የሚፈተረው መሬት በእራሱዋ ዛቢያ ስትዞር እንጂ ፀሀይን ስትዞር አይደለም ፡፡ አንተም ከተወዳዳሪዎቹ ባስክ

  • @mikoelectronicssolution2820
    @mikoelectronicssolution2820 หลายเดือนก่อน +3

    ጋግላ ፊደልም አልቆጠረም እንዴ?😀 ትምህርት በሬዲዮ በነበረበት ዘመን የተፈጠረ ትውልድ ለዘላለም ይኑር

    • @habeshawit2510
      @habeshawit2510 หลายเดือนก่อน

      Ya😂😂😂😂😂

  • @The_Man_from_toronto24
    @The_Man_from_toronto24 หลายเดือนก่อน

    መንግስቱ ኃይለማርያም ኢትዮጵያን በፕሬዝዳንትነት የመራው ለ14 አመት ነው እንጂ ለ17 አመት አይደለም::

  • @mediassefaw9658
    @mediassefaw9658 หลายเดือนก่อน +2

    ዳዊት አባተ ማንም አይቀንሰኝም አትበል የፈጠረን ጌታ ሊቀንስህ ይችላል ሌላው ወንዶችን እንደ ሴት አትጥራ ሰፈር ውስጥ የለመድከውን ሚዲያ አታምጣ ወንዱን እንደ ወንድ ሴቷን እንደ ሴት ብትጠራ የተሻለ ነው ነገር ግን ስህተታችሁ ስነገራችሁ ከዚህ በፊት ህዝብ እንዳያየው ሸፈናችሁት ጥፋታችሁን ማረም ሲገባችሁ

    • @DawitAbate-nr6ob
      @DawitAbate-nr6ob หลายเดือนก่อน

      ይኼ የመግቢያ ንግግር ነው።እንጂ ነፍሴም ስጋዬም በፈጣሪዬ እጅ ናት

    • @yonyyony4561
      @yonyyony4561 29 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነው የተሰጠህ አስተያየት ወንድ ልጅ በሴት ሲጠራ ይደብራል ምክንያቱም ይሄ ድራማ አይደለም በተረፈ በርታ ወንድሜ​@@DawitAbate-nr6ob

    • @birabirotube3748
      @birabirotube3748 28 วันที่ผ่านมา

      Fara

  • @ethiogaming9141
    @ethiogaming9141 หลายเดือนก่อน

    abay tv bakachu le tv maymetinu sewochn atakerebu

  • @Balewegtube
    @Balewegtube 24 วันที่ผ่านมา

    እኚን እማ ከምድርም ነበር መቀነስ😂😂😂

  • @sol1921
    @sol1921 25 วันที่ผ่านมา

    አፋቸውን ሞልተው ቲክቶከር ይላሉ

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 29 วันที่ผ่านมา

    no school in ethiopia?

  • @GermaDagnaw-bf7le
    @GermaDagnaw-bf7le หลายเดือนก่อน

    የመለስ ሌላ ሥሙ ለገሠ ዜናዊይ ይባላል

  • @KhalidKemal-og3kx
    @KhalidKemal-og3kx 25 วันที่ผ่านมา

    እንደው በምን ሳሙና ይሆን ከእውት ታጥባችሁ እንዲህ ፅድት ያላችሁት ?

  • @bedzotades41
    @bedzotades41 9 วันที่ผ่านมา

    ጋግላ።ምድነው😮

  • @JuniorDd-m6f
    @JuniorDd-m6f หลายเดือนก่อน

    አንተ ከየት 😮😢😢😢

  • @abu-y3u
    @abu-y3u หลายเดือนก่อน

    ኧረ ዴቭ ከእውቀት ነጻ የሆኑትን መርጠህ መሰለኝ የምታቀርባቸው።

  • @mihrete-abpetros954
    @mihrete-abpetros954 28 วันที่ผ่านมา

    ቀን እና ሌሊትን የሚፈጥረው ምድር በራሷ ዛቢያ የምታደርገው ሽክርክሪት ነው ይታረም፡፡

  • @belaynhlekew2954
    @belaynhlekew2954 หลายเดือนก่อน

    ቴሌቭን አያዪም ነባር ??? እንዴ

  • @IyasuHaile-cm5xr
    @IyasuHaile-cm5xr 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ZAFAGNOCH MADANA ALAM DIMITSACHIHUN YIZIGAWU

  • @Sara-ne3cl
    @Sara-ne3cl 29 วันที่ผ่านมา

    እዴት ሰዉ ያገሩን ታሪክ አያዉቅም ጠቅላይ ሜኔስተር አይለማርያም ለስት ጊዜ መሩ ሴባል ለ ስድስት ወር ያሳፍራል

    • @dawityontandawit4249
      @dawityontandawit4249 20 วันที่ผ่านมา

      ለወሬ መቸኮልሽ @ሳራ 😅😅ከነሱ ባስ አላልሽም መንግስቱ ሃይለማርያም ብሎ ነው የጠየቀው

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 หลายเดือนก่อน

    Prime ministère melse zinawe lila semu bemigerm alwekewem nebern tewedadarwchu gen lememamar esgegebu derese menem aydelm gen degmo kelal teyakiwchun sisetu kebade new becha PROGERAMu asetemarim azenagem new melkam gizhi

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 หลายเดือนก่อน

    መሬት በራሷ ዛቢያ ስትዞር ነው ቀንና ለሊት የሚሆነው ሚስተር ዳዊት አባተ

  • @teddyjegna
    @teddyjegna 4 วันที่ผ่านมา

    Rasta ባይኖር ውሀ በልቷቹ ነበር 😅

  • @sol1921
    @sol1921 25 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛውም እያላገጠባቸው

  • @mmennurr
    @mmennurr หลายเดือนก่อน

    Gagila????

  • @binitube.b
    @binitube.b หลายเดือนก่อน

    syastelu

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay หลายเดือนก่อน

    Yetemeta tweled sew dedeb aybalem gn enezen dedeb aydelem lelam bel dess yelal aun eneze nachew hager yemrkebut wey ethiopia 🇪🇹 betesebochachew kesrewal kemer

  • @DawitZeto
    @DawitZeto หลายเดือนก่อน

    Host David gin betam aggressive hono new metyikew 😂😂

  • @WerkneshMrtu
    @WerkneshMrtu หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 หลายเดือนก่อน

    Hind

  • @mmennurr
    @mmennurr หลายเดือนก่อน

    Gagila ,,,,gagrtam

  • @HabtomGirmay
    @HabtomGirmay 28 วันที่ผ่านมา

    ጋግላ ግን ባለማወቅ ቢሆን 1 ነበር 😅

  • @fikregebreyes4255
    @fikregebreyes4255 หลายเดือนก่อน

    Gagla anbeb wondeme Temari wondme

  • @betelhemtigabu8468
    @betelhemtigabu8468 15 วันที่ผ่านมา

    ጭንቅላታቸዉን ለመገመትኮ ስማቸዉ በቂ ነዉ

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 7 วันที่ผ่านมา

    ጋግላ ፀጉር ብቻ እውነት ነፃ😅😅😅

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 หลายเดือนก่อน

    Bunaaa

  • @FitsumFudela
    @FitsumFudela หลายเดือนก่อน

    Errr abbay ማነው ደግሞ ምድር በ24ሰዓት ውስጥ ፀሐይን ትዞራለች ብሎ ያስተማራችሁ ይዙርባችሁ አቦ

  • @Dadatube23
    @Dadatube23 29 วันที่ผ่านมา

    የጋግላ ድድብና ያስቀናል 😄😄😄😄

  • @Atrsaw
    @Atrsaw 12 วันที่ผ่านมา

    ኧረ እውነትም ጋግላ ምንም አይገባውም። ከጅምሩ መቀነስ ነበረበት።😂😂😂

  • @rahinahussen8783
    @rahinahussen8783 หลายเดือนก่อน

    መሌ😂😂😂😂

  • @ihsanibrahim123
    @ihsanibrahim123 หลายเดือนก่อน

    ሌሎችን ከመሳደብ ይልቅ ውጤታማ በሆነ መንገድ በማጥናት ላይ ማተኮር የበለጠ ጠቃሚ ነው። አሳፋሪ ሁላ

  • @BirukSisay1
    @BirukSisay1 หลายเดือนก่อน

    አረ እንዳለ ደነዞች ናቸው

  • @seble-p3y
    @seble-p3y 28 วันที่ผ่านมา

    ጋግላን አፈርኩልህ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 meli

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 หลายเดือนก่อน

    Yelfeg bilu yeshalalen

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 หลายเดือนก่อน

    እግዚዮ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @c2beca272
    @c2beca272 15 วันที่ผ่านมา +1

    Gagela 😅 nefet ras , please read at least general knowledge books 📚

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ እኮ ነው ትምህት ቀረ እንዴ ሳይንስ ህብረት ታሪክ ኧረ ሲያሳፍር

  • @abu-y3u
    @abu-y3u หลายเดือนก่อน +1

    ዴቭ የአቀናነስ ሲስተሙ ፍትሀዊ አይደለም። አንተ ራስህ ሸፍጥ እንደሰሩ እያወቅክ ምንም ማድረግ አልቻልክም። አሁን ቢላሂ ጋግላ የሚባለው ልጅ እንኳን እስከፋይናል ይቅርና ለውድድር ራሱ መቅረብ ነበረበት?

  • @mikoelectronicssolution2820
    @mikoelectronicssolution2820 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ትውልድ ነው ነገ ሀገር የሚመራው ?

  • @muzayenjeilan9934
    @muzayenjeilan9934 23 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢

  • @mansa100
    @mansa100 24 วันที่ผ่านมา

    እውነትም ጋግላ 🤣🤣🤣

  • @MustefaAdem-w9d
    @MustefaAdem-w9d 17 วันที่ผ่านมา

    አቤት ድንቁርና

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 หลายเดือนก่อน

    ቅልዴኛች ናቸው የዛሬወች😂😂😂😂

  • @SdC-t4p
    @SdC-t4p หลายเดือนก่อน +1

    የከሸፈ ትውልድ

  • @muzayenjeilan9934
    @muzayenjeilan9934 23 วันที่ผ่านมา

    እውነትም ጎግላ ሁላ

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay หลายเดือนก่อน

    Demo kidest 1 melsaleche lelawochu gn menem almelesum yasazenal dedeboche selhonu dedebochun askeru

  • @TeglePrroffesional
    @TeglePrroffesional หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @ultimategain
    @ultimategain หลายเดือนก่อน

    ይሄ ትዉልድ ቆርቆሮ ትዉልድ ነው