#Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • ሻንጣቹ እንዳይሰረቅ ኤርፓርት ላይ ጥንቃቄ! ከሻንጣ ውስጥ ብር፣ወርቅ፣ሞባይል እየጠፍ ነው። ጉዞ ከማድረጋቹ በፊት መታየት ያለበት መረጃ!!

ความคิดเห็น • 39

  • @መዓዚየአባቷልጅ
    @መዓዚየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ቶም ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን ባለህበት🙏

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 ปีที่แล้ว

    Ar layik adergu 👍👍👍👈👈👈👈

  • @tsiontsion9864
    @tsiontsion9864 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ!እኔ ከኢትዮጵያ ከተመለስኩ 3ሳምንቴ ነው ::እቤቴ ገብቼ ሻንጣዬን ስከፍተው ሁለት ሱሪ 1ኢመን ሄር 2ቲሸርት 7ካልሲዎች 3ሸሚዞች ወዘተ--ተዘርፌአለሁ ወንድሜ !ምን ያህል እንደ ዘቀጥን የሚያሳይ ነው!!!አመሠግናለሁ አርዕስቱን ሳላነሳኽው!!!

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቶም

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 3 ปีที่แล้ว

    እነማሰግናለን ወንድማችን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @yekitehalemiarm3195
    @yekitehalemiarm3195 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ባርታ

  • @alemtsehay7622
    @alemtsehay7622 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @hdxhdh1791
    @hdxhdh1791 3 ปีที่แล้ว

    አመሲገነለሁ ወንድም

  • @ብሩክከበደ-ገ4አ
    @ብሩክከበደ-ገ4አ 3 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ምለው ልክ እንደ fashion
    የሌብነት አይነትም ይቀየራል ማለት ነው
    ምን አለበት ሰርተው የራሳቸውን ነገር ቢበሉ የአባቴ አምላክ እግራቸውን sheba እጃቸውን ደግሞ ዉሃ ያድርግልን ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ውድ የስደት ወንድሞቼ እና እህቶቼ
    በጣም ከልብ እናመሰግንሀለን ወንድማችን ቶማስ አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🤔🤔

  • @bahraina8287
    @bahraina8287 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much bro

  • @hailehagos3260
    @hailehagos3260 3 ปีที่แล้ว

    I have been traveling the last 49 years these is the most dureya weshetam Gevememt

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalen wendem ke 1 Sament buhala haj neny

  • @wubatietho8716
    @wubatietho8716 3 ปีที่แล้ว

    Enm yez 3amt hulunm Wark wsdawubegnl lemn Abit endmibale

  • @Tayech-oj8dh
    @Tayech-oj8dh 3 ปีที่แล้ว

    ጉድ ነው

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድም

  • @maryamzarito7920
    @maryamzarito7920 3 ปีที่แล้ว

    መሬምወለየዋአህለን

  • @KKh-cf3ze
    @KKh-cf3ze 3 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @yanakkabado2149
    @yanakkabado2149 3 ปีที่แล้ว

    አረ የሻንጣማ ነገር አይወራ ሻንጣዬን ቁልፉን ሰባብረው እቃዬን አንከራተዋል ኢትዮጵያ ውስጥ ሌብነት ተባብሷል እዝጋብሄር ይፍረድባቸው

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ፐ3ጠ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ፐ3ጠ 3 ปีที่แล้ว

    በናትህ ንገረኝ እባክህ እኔ ከወጣው ቆይቻለሁ ከሳምንት በሆላ እገባለኩ ስልክና ወርቅ በቦርሳየ መያዝ አልችልም ?

  • @avisaavisa1124
    @avisaavisa1124 3 ปีที่แล้ว

    Bahunu sate targo endwtnw marjawun ltngrn tchlalke

  • @mikehayelay7284
    @mikehayelay7284 3 ปีที่แล้ว

    Gen meboayl kegna ga meyaz enjilalen

  • @boranishamas158
    @boranishamas158 3 ปีที่แล้ว +1

    💖💖🙏🙏🙏

  • @selamtaye6050
    @selamtaye6050 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏👆🙏🙏🙏🙏🙏👆🙏👍

  • @mimiethiopiaw7831
    @mimiethiopiaw7831 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ከ2ወር ቦኋላ ተጓዢ ኔኝ ቁልፉ በዚህ ሁነታ መክፈት ከተቻለማ ያሳዝናል አሳፋሪ ድርግት ነው😥
    ጥያቄ ልጠይቅ ወንድሜ pls መልስልኝ
    ሸንጣ በኮድ ብቆለፈስ መክፈት ይችላሉ መልስ ጠብቃለሁ🙏😘

  • @kakkaka1243
    @kakkaka1243 3 ปีที่แล้ว +2

    አናመሠግናልን ያዛሬ ወር ሀጀ ነኝ መንግድ አደራ ጥሎቴነው

    • @ZainabZainab-lk4tl
      @ZainabZainab-lk4tl 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ከላይ ያለውን ኪስ ከፋታነው እቃየለውምና አልቆለፋኩትም ላኛውን ኪስ ከፋታ ውስጥ ያለውን በስለት ቀዴዋለቺ

    • @hasnaabera4569
      @hasnaabera4569 3 ปีที่แล้ว

      Enmi egizhber yante fkade kune k1 were bhla ehdlwe egizhber mngdni lante adera

  • @hailehagos3260
    @hailehagos3260 3 ปีที่แล้ว

    Tom leba generation

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 3 ปีที่แล้ว

    tome እናመሰግናለን ዉ የሚገርም ነው አ ነገር ነው መጣው መቼ ነው ያገራችን ችግርን ሁልጊዜ ነውር ምን አይነቶች ናቸው እንዴት ነው ሚሰራው ግራ የገባኝ airport ማነው የሰረቀው አረ ምነው ምነው ምነው የመጡት ሌቦች ሁኗል

  • @kakkaka1243
    @kakkaka1243 3 ปีที่แล้ว +1

    ኬሎው ያወ20ብቻ

  • @hawaetuoyoutube6861
    @hawaetuoyoutube6861 3 ปีที่แล้ว

    ኦማንንን ደርሶመልስ መረጃ ካለህ እድትነግረን

  • @zamzambintadam1998
    @zamzambintadam1998 3 ปีที่แล้ว

    Tomas teyake nabaregn eski ye watsApp kuturhen setagn

  • @ፍጡኡመር
    @ፍጡኡመር 3 ปีที่แล้ว

    ኩበላደረሰአላደይተከተ

    • @dinapalma3372
      @dinapalma3372 11 หลายเดือนก่อน

      Good news to

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 ปีที่แล้ว

    ኤርፓርት ካሜራ የለም ስንቱን ሌባ እንጠንቀቅ🤔🤔🤔