Le temesasay professional temesasay payment alemenoru berasu tilke problem new be mengist ye limat enterprises weset rasu kefetegna difference new yalew
Are you encouraging robbery? People who did not get money by their efforts, stole from the people. Commercial bank of ethiopia best system before 8 years , I came here before 8 years.best system when I was there, a senior developer, 10 years, which was very small for transactions history. Transactions history existed
Its good discussion love it
ከምንም አይነት ሰዉነትና እዉቀት ከለለዉ የበሻሻ ዱቄታም ምናምንቴ የአብይ አህመድ ማፍያ ስርአት የጣልያን ሲሲሊ ማፍያ ሺጊዜ ይመረጣሉ::
ERMIYAS,,,VERY GOOD EXPREESSION
1 kg meat= 2000 birr and above in Addis.
Nan tax property controll. Black market based property has to be questioned
Harun ademe be fanoo ena shanee
Bill of quantity at the time of construction
is important
ዳያስፖራው በብላክ ልኮ ግሽበቱን አባብሶብናል ጥላቻን እያሰራጩ አባልተውናል ህጉ እነዚን ልክ ያስገባል👌👌
ሞኝ!
It may be attention diversion.
Betemengistu miserabet birr mejemeriya yitara
Ermias bus ticket seller salary is 2500
አገሪቱ ከእምነት አገር ወደ ስርአት አልኛ ቀማኛ ስርአት ተሸጋግራለች ማለት ይቻላል:: ቀማኞች ስርአት ይሰመርበት!!!!!
የሄ ከሀዲ ህዝብ ይገበዋል
La fanoo naa shnee
I think we in the diaspora over reacting, the target is those corrupt individuals back home
Do not rush into analysis before understanding the issue. The >= 5M birr is for cash, not for goods or not about the valuation you said....
Ante rash gebetohal?
ያው መንግስት የዶላራን ምንዛሬዎን ፈልጎነው ሌላው የተወሰኑ ሰወችን ሊያጠቁነው ይህ ህግ በሁሉምላይ ቢፈፀም ጥሩነው ግን አያደርጉም
ኢትዮጵያውያን በፀሎት ያመጡት መንግስት ገና የምናየው መከራና ጉድ ይቀጥላል።
መንግስት እርሱ የማይፈልጋቸውን:-ግለሰቦች,ዳያስፖራውች,ካድሬዎች,ተቋሞች እና ድርጅቶችን ንብረት እና ሀብት ለመውረስ ያወጣው ህግ እንጂ ለሀገር እና ለህዝብ ታስቦ የወጣ ህግ ስላልሆነ እኛ ኢትዮጵያን ትግላችንን ከመቼውም ጊዜ በላይ አጠናክረን መቀጠል ነው ያለብን እንጂ ያለፍትህ ,ያለነፃነት ያለህይወት ዋስትና ንብረት ትርጉም የለውም::
Kadre yiwdem!
ለምን የመግስት ባለስጣኖችን አብት እገልፅልንም ያኔ አስመዝግቡ ተብለው መች ተገበሩ
The new legislation is going to hurt, the people, the government, diaspora, FDI and Ethiopia
Civil unrest will erupt
Le temesasay professional temesasay payment alemenoru berasu tilke problem new be mengist ye limat enterprises weset rasu kefetegna difference new yalew
This is one way of making Addis Ababa irrelevant.
ተወርሶስ ለማነው ሚሰጠው
The Proclamation is totally impractical!!
የደሀ እህቶቻችን ለፍተው በሰው አገር ደም ተፍተው ያፈሩትን ንብረት ለመውረስ ሩጫው ምንም ማለት ነው?
አበሳው ኤሬሙ
ስርዓቱ ስለሌለ አትበል ስርዓቱማ አለ የገንዘብ ምንዛሪ ልዩነት ነው ችግሩ በል
የባስ አገር እዳትለማ ነው ሚከለክለው ህጉ
$10000, atichilm sayhon mereja yfelgalu
2 killo meat be 1624 ?😂😂😂😂 Yet Addis Ababa lay must be in a dream
ዲያስፖራ ከንብረት በላይ ለሚልዮን ወገኖቹ በአመት ስንት ቢልዩን ዶላር ወደ ኢትዮጵያ እየላከ ለአገሪቱ ሐብት እየጨመረ ሲሆን ይህ ተግባሩ ለማቆም ተስፋ የሚያስቆርጥ አዋጅ ማውጣት ለአገሪቱ ኤኮኖሚና ለሚላከው ሕዝብ መልካም ዜና አይደለም ።
ስለዚህ ህገወጡ ይቀጥል እያልክ ነው?መቼም ይሁን መቼ ህገወጥ ከሆነ ተወርሶ ለደሃው ሊደርስ ይገባል
Shabeya
😂😂😂😂😂😂 በግ 🐑
ይህ ከዲያስፖራውጋር ጦርነት ሊከፍትነው
አባክደን እማታዉቀውን አትቀደድ
Esti ante yemetawekew tekedede
ገና ምን አይተን
አዲስ ኮንፖስ ሚዲያ ለሰላም የሚታገል የሚሟገ ሚዲያ ነዉ ። 🤔🤔 😅😅
ስለዚህ የመንግስት የዶላር ምንዛሪን 120ብር ያድርግ እያልክ ነው ደሃው ህዝብስ?
It’s going to happen b/n July 8 to January 2025
ከአላዋቂ ሞኝ ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ማፍያ የተማረ የሲሲሊ ማፍያ ይመረጣል ሺጊዜ:: አላዋቂ ግራ የገባዉ ማፍያ ነዉ አብይ አህመድ::
Are you encouraging robbery? People who did not get money by their efforts, stole from the people. Commercial bank of ethiopia best system before 8 years , I came here before 8 years.best system when I was there, a senior developer, 10 years, which was very small for transactions history. Transactions history existed
ቀድመው የዘረፉ ት መነካት የለባቸውም እያልክ ነው በተዘዋዋሪ እኔም የዘረፍኩት ሃብት ስላለኝ እንዳይነካ እያልክ ነው ወይም ዘመዶችህ ህዋታውያን የዘረፉት ገንዘብ ለምን ይነካል እያልከን ነው
Shabeya
ኤርምያስ፤ ደጋግመው፡ ከባንክ፡ ውጭ፡ ገንዘብ፡ የሚልኩ፡ ሰዎች፡ ለአገራችን፡ ከፍተኛ፡ ኪሳራ፡ ነው። አብዝቶ፡ ራስን፡ መውደድ፡ ነው!
ጥሩ ነው ሌባ ካሎንክ ምንም አያስፈራም
ኤርሚያስ:ዋናው:መፍትሄ:ገንዘብ:አለመላክ:ነው:መንግስትን:እንደሚያገዳግድ:ካመንክበት:ፕሮሞት:ማደረግ:አለብህ።
😂😂😂😂 to review Amharic money 💵 and El money 💸 to dined 😂😂😂😂😂 question why's bo Jackson die iseral Belgrade Montana African 😂
የመንግሥ ት ሠራተናቤት ሊወረስ ነዉ
Ye shale lijowwch endangering ermias Legese abatachow ye may tawak beytacchom ye feresal 😂
ትክክለኛ አዋጅ ነዉ ።
ማንም ምንጩ የማይታወቅ ንብረት ይዞ መገኘት የለበትም።
ማንም ገንዘብ ላዉንደሪ ያደረገ ሁሉ ና ሌባና ኮንትሮ ባንድስቱ ያስረዳሉ ።
ጭፍን ዘራፊ የሰው ሀብት ልፋት የቀሙት የእጃቸውን ሊያገኙ ነው አዋጂን መቀበል ግድ ነው ።ወዳቹ ለማስረብ ተዘጋጂ ።
በውጭ ሃገር ቢሆንም ገንዘቡ የአንተ መሆኑን አንተኑ ይጠይቃሉ እንጂ በምንም መንገድ ገንዘብህን አይወስዱም ።
ቤት በካሽ የሚገዙ አሉ እኮ specially አረቦች ።
ይሄ እኮ የጁንታ ጥፋት ነው የብልጽግና አይደለም
ተውእንጂ:ጅል:ዝም:ብትል:ይሻላል:ምን:አገናኘው?
ይህ ኣዋጅ የኢሳያስ ኣፈወርቂ ሌጋሲ ነው።
እስቲ ያንተን መፍትሔ ንገረን የምታወራው ነገር በጭራሽ አልገባንም የዘራዎች ደጋፊ ሆነህ መጣህ?
ኤርሚያስ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዘረፈውን ሃብት ታውቃለህ የአዲስ አበባ ፎቅ ሃብት የዘረፉ ባለስልጣናት ነው እንዳውም ዘግይቷል አንተ ምነው ቆረቆረህ