እንዴት ከባድ ጊዜን እንለፍ? How to pass hard time in life?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia หลายเดือนก่อน +2

    ጥሩ ቆይታ ነበራችሁ መኒየ እግዚአብሔር ይመስገን🙏በጣም ብኖር እኔም ብዙ የምለው ይኖረኝ ነበረ ብዙ ነገር ወስጃለሁ ጌታ ይባርክሽ አሁንም ብዙ ርቀት ትሄጂ ዘንድ ባረኩሽ በጌታ ስም ተባረኪ❤❤

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  หลายเดือนก่อน

      ሰኒዬ የተባረክሽ ሴት ነሽ እግ/ር አብዝቶ ፀጋ ይስጥሽ🙌🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምሽ ይብዛ መንዬ እንኩዋን አብሮ አደረሰን ትክክል ብለሻል ከባድ ጊዜ ለማለፍ ወደ እግዚአብሔር መቅረብና በይበልጥ ይቅር ባዮች መሆን አለብን ይቅር ባይ ካልሆነማ ምኑ ከእግዚአብሔር ጋር ቀረብን እጅግ በጣም ቆንጆ አርዕስት ነበር ይቅርታ ታውቂያለሽ ሀሳብ መስጠት ይቀለኛል ከመኮመት ለማንኛውም እንመሰግናለን በርቺ 🙏🙏🙏♥️

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  หลายเดือนก่อน

      በትክክል ፅጉ🙏 በጣም አመሰግናለሁ💞🙏💞

  • @EyuTadesse-r1u
    @EyuTadesse-r1u หลายเดือนก่อน +1

    በዓል እግ/ር ይመሰገን ጥሩ ነው። አንችንም እንኳን 🌻🌻🌻 አደረሰሽ!

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for sharing, Meniye ❤️ ♥️ ❤

  • @messihemulu5531
    @messihemulu5531 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ደስ ይላል ❤🎉

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 หลายเดือนก่อน +5

    መኒዬ ስሜን ጠርተሺ ስትፅልይ የተስማኝን ስሜት ልገልፅልሺ አልችልም: ለዙዋቹ ምርኩዝ ነው የሆንሺው:በተለይ ባሁኑ ወቅት የሚያዋጣው እግዚአብሔርን መያዝ ነው:ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው:መንዬ ከንቤተስብሺ ተባርኪ🙏🏽🩷

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  หลายเดือนก่อน

      ሙልዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ? እግ/ር ይመስገን🙏

  • @forobia-ss7ye
    @forobia-ss7ye หลายเดือนก่อน

    MINEYE, EYETEMOLAKEKSH NEW EMMM