የመዳም ልጅ በሰረቀችው ወርቅ ሰራተኛዋን ሰረቅሽ ብሎ አሳሰራዋት ምንም በማታቀው ጉድ ይመልከቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 168

  • @svvh4495
    @svvh4495 4 ปีที่แล้ว +8

    ውይይይይ እኔ እምጠላው ነገር ቢኖር አድ ስራ ይዠ ያን ሳልጨርስ ደሞ ሌላ ሲያዙኝ. ውይ እደት ደሜን እደሚያፈሉት በእውነት ነው የምላቹህ

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk 4 ปีที่แล้ว +39

    አላህ ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቀን
    እኔም በየቀኑ ነው የማፀዳው መጀመርያ እጠርግና በፎጣ እወለውላለሁ አልሃምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ
    የምትፈልገውን ነገር ለማግኘት ስራና ትዕግስት ግድ ነው
    ግን እህቶቼ የሰው እቃ አትንኩ ታማኝነት ለራስ ነው

    • @gjkbvjhl8955
      @gjkbvjhl8955 4 ปีที่แล้ว +1

      ስህ

    • @madenahasan9255
      @madenahasan9255 4 ปีที่แล้ว +2

      ሳህ

    • @kuwait1441
      @kuwait1441 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ ውደ

    • @tube-kv2dg
      @tube-kv2dg 4 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @እሙረያን-ፐ3ኀ
      @እሙረያን-ፐ3ኀ 4 ปีที่แล้ว +4

      አትፍሩ ለቫይረሡ ምረጥ ዱአ አለኝ ለሙሥሊሙ በሙሉ
      አላህም ይጠብቀን ቀጥታ ወደዱአው
      አላሁመ ኢኒይ አኡዙቢከ ሚነል በረሲ ወልጂኑን ወልጁዛም ወሚን ሰይኢል አስቃም

  • @user-ld6ey1ht7u
    @user-ld6ey1ht7u 4 ปีที่แล้ว +8

    እውነት አረብ ናትዴ ትወናው ላይ በጣም ደስ ትላለች

    • @user-iy3sd3pb7w
      @user-iy3sd3pb7w 4 ปีที่แล้ว

      አረ አረቦቹ አይተዋችሁ ግዜ እኛን ኦዳጎዱነ በስራ

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 ปีที่แล้ว

      Damirugni siwodachu susb arguligni

  • @user-mc7pv4wc1g
    @user-mc7pv4wc1g 4 ปีที่แล้ว +7

    እረ ይች ጥሩ ናት የኔስ አርዳ ልበላኝ ነው ፈጣሪ ይርዳሺ በሉኝ

    • @user-yo3iw9wn8c
      @user-yo3iw9wn8c 4 ปีที่แล้ว

      አብሽረ መር

    • @taybaa5039
      @taybaa5039 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ሀቢብቲ ሁሉም ያልፋል ኢሻአላህ

    • @user-mc7pv4wc1g
      @user-mc7pv4wc1g 4 ปีที่แล้ว

      @@user-yo3iw9wn8c እሺ የኔ ማር

    • @user-mc7pv4wc1g
      @user-mc7pv4wc1g 4 ปีที่แล้ว

      @@taybaa5039 ትክክል የኔ ማር 😭😭😭

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 4 ปีที่แล้ว

      @@user-mc7pv4wc1g አይዞሽ

  • @user-mp5yd7bg3g
    @user-mp5yd7bg3g 4 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ሰቃያችንን ማን ያያልናል ያለ ፈጣሪ እሲቴ እንቻለው

  • @kuwait1441
    @kuwait1441 4 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላህ የኔን ሴትዮ ቃላት የለኝም በጣም ወላሂ አትናገረኝም እንኳ አንች አይተሽ ስሪ ነው የምትለኝ

    • @kiyaali3188
      @kiyaali3188 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ካፀዳሁ አፀዳለሁ የቀረውን ትውት ጣጣ የለም

  • @user-nw5pk1yh3d
    @user-nw5pk1yh3d 4 ปีที่แล้ว +17

    ከመዳሞቻችሁ ጋ ዮትብ እየሰራችሁ ነው 😮🙆
    ቅርፅሽን የሚያሳይ ልብስ አትልበሽ ስለ አንች እኔ ተሳቀቅኩ ቂጥሽን ወጥረሽ 🙆🙈😐
    እነሱ እንኳን ወርቅ ተስቢህ ቢጠፋባቸው እኛን ነው የሚጠረጥሩት እነዚህ ከልቦች😐🙁

  • @ethiopialove3001
    @ethiopialove3001 4 ปีที่แล้ว +3

    Hunken ba selam mexachu /baaga naagahan dhuftaan maatii rabbii ebbisee isiin barumsa hedduu dabarsa jirtu galatoma ❤👏

  • @user-vg2oi2er4b
    @user-vg2oi2er4b 4 หลายเดือนก่อน +1

    አልምዱሊላህ የኔስ መዳም ሁለተኛ እናቴ ናት🎉❤

    • @MaremM-z3m
      @MaremM-z3m 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ የኔም እደአረቦቺ አደሉም ሁለተኛ ቤተሰቦቸ ናቸዉ አልሀምዱሊላህ በጣም ጡሩ ሰወቺ ናቸዉ እሳቸዉን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ያረብ

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 ปีที่แล้ว +11

    እች ሴት ግን ትክክለኛ አረብ ትመስላለች ባለፈው የሰራችሁት በባህር የመጣይው ስትቀበል ወድጃታለሁ

    • @fatoumali7047
      @fatoumali7047 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔምጥያቄነው፣ንግግራም፣አርብትመስለኛለቺ

    • @youtbe6113
      @youtbe6113 4 ปีที่แล้ว +2

      @@fatoumali7047 የኔዋም እኮ አትቆልፍም እቤት አንድም ሰው አይውሉም ሁሉም ስራ ናቸው ግን የሆነ ነገር ከጠፋ ኸላስ ኡኡ ነው

    • @fatoumali7047
      @fatoumali7047 4 ปีที่แล้ว +2

      @@youtbe6113 የኔውለይም፣እሚሰጠኚእቤት፣እሚዘፍዘፉነው፣ቁጭብላ፣ስትጣራትውላለቺ፣እኔደሞ፣እምጠላውነገርቢኖር፣ቶሎቶሎሲጠሩኚ፣ግንእንባየን፣አመጣቺው፣ካለስራዋሰርቅሺአለቻት፣አይይይይይ

    • @emanbinthassen3482
      @emanbinthassen3482 4 ปีที่แล้ว +1

      ሱዳኒ ነች ግን

    • @fatoumali7047
      @fatoumali7047 4 ปีที่แล้ว +1

      @@emanbinthassen3482 የኔም፣ናትእኔማከነሱአላወጣኚብላልክክክክ

  • @silo2971
    @silo2971 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ሰትዬ ብታዬት መኪና ነው እምታሀል ውፍረቶ እንደዛም ሁና ባረብያ ነው እምትገፉ እንዳዛ ሁና ተቀምጣ ጠባይዋ ሊያሳብደን ነው ሁለት ነን እምንሰራው ያልተባለ በሽታ ተሸክማ አላህን አትፍራም ለሰራተኛ ያላት ነገር በኔይቱ አይነት እማ ይች ጥሩ ናት

  • @user-zs9gc7gq2e
    @user-zs9gc7gq2e 3 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ሴትዮስ አትጠራኝም ቢያንስ በቀን አንድ ግዜ የማትጠራብኝም ስአት አለ

    • @rabiaaamani6888
      @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว

      ደሰይላል❤❤

    • @MaremM-z3m
      @MaremM-z3m 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ ምንም ሳላወራ የምዉልበት ሰአት አለኝ ድምፅ እሳቸዉጋ የማላወራበት ሰአት አለኝ አልሀምዲሊላ ጡሩ ቤት ነዉ አላህ የሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ ❤❤❤❤

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ናት አረቧ ስተውን

    • @noufahmed4036
      @noufahmed4036 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ትወና ትችላለች

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ አረቦች ሁላ አንድ ናቸዉ እነዚ እሳቶች🤔🤔

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 4 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢአይመዳምልጅሽንነበርመከበስ

  • @hyatmohammed5002
    @hyatmohammed5002 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ምለው ሙስሊም ሴት ጥፍር ቀለም መቀባት ትችላለች እንዴ ሀባሻ ተባይዋ ደሞ አስተፊሻል ጥፈር መሰለኝ ባልሳሳት የምትጠቀመው እረ በሙስሊም ስም አትነግዱ አሏህን ፍሩ ኢቱቂላህ

    • @user-ts6fl1hc8d
      @user-ts6fl1hc8d 4 ปีที่แล้ว

      ጥፍር መቀጥሉ ሀራምነው ግን ጥፍር ቀለም. የውር አበበ ላይ ከሆነች ችግር ያለው. አይመስለ ኝም

    • @hyatmohammed5002
      @hyatmohammed5002 4 ปีที่แล้ว

      @@user-ts6fl1hc8d የወር አበባማ በተኮነ ሳት ችግር የለውም ግን በምታቀርበው ፕሮግራም ላይ ሁላ ያጋጥመኛል ጥፍርዋ

    • @user-uu2rg2js9v
      @user-uu2rg2js9v 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ዉደ

  • @dimadenbele2738
    @dimadenbele2738 3 ปีที่แล้ว

    Woowi madami chigiri alalakimi

  • @user-ld6ey1ht7u
    @user-ld6ey1ht7u 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ መዳም ግን የመጣባት ጊዜ አልችላትምጂ እየተከታተለች እደዚ አታአርግም

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +4

    መልካምነት ለራስ ነው ስብስክራይን አርጉኝ ፎቶየን በመጫን

  • @madinanazif7695
    @madinanazif7695 4 ปีที่แล้ว +3

    Ayi madam ye lib bashita

  • @user-kb9rq6ws4w
    @user-kb9rq6ws4w 2 ปีที่แล้ว

    Ayzoshi ehite enem edachi negnj

  • @user-sv2gs4sk2y
    @user-sv2gs4sk2y 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክለኛ አረብነችደ የመዳምእህት 😭😭😭

  • @user-qx3yj4lj9f
    @user-qx3yj4lj9f 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ ማዳማን ያለችበትን ጠቁሙኝ የኔስ ልትበላኝ ነው

  • @dubai1813
    @dubai1813 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች

  • @user-fo7vn7qi1s
    @user-fo7vn7qi1s 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 4 ปีที่แล้ว +1

    ሴትዮዋ ጎበዝ ናት

  • @abebeabate4224
    @abebeabate4224 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እኮ ባርቦቹ አልፈርድም ምን ይችሉ ናቸው የስንቱን የኛ ነገር ትንሽ ካገኘን ችግራችን ይሄ ነው በቃ ስትገባ እንዴት ብላ አሁን እንዴት እደምትል

  • @user-yo1sn9jq8z
    @user-yo1sn9jq8z 4 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ደሞ ጉድ ነው ያረቢ ሀያት ሀያያት ነፍሷን አወጣቻት አመላቸው እዳህያ ይገላብጠዋል
    ሀያት ልብስሽ ግን ትክክል አደለም
    እነሱ ለጊዜው ቢስቁልንም እኛ እራሳችንን መጣል የለብንም ሌሽ ከአባት እናት ከህት ከወድም እኮ አደለንም
    ሀያት አብሽሪ
    መዳም የስራዋን ይስጣት
    የሱመያ ቤተሠዎች እወዳቹአለሁ💧☔🕘

  • @sikosilo824
    @sikosilo824 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በርቱ

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e 4 ปีที่แล้ว

    *የግሌ የኔው ታሪክ ወላሂ. ያአላህ *

  • @user-zv1tw4zu7h
    @user-zv1tw4zu7h 4 ปีที่แล้ว +1

    እደዛሬውአዝኘአላቅምወይመጨረሻችንን

  • @Tube-vb8bq
    @Tube-vb8bq 4 ปีที่แล้ว +1

    ያዉ ዋናዋመዳምነዉ የመሰልሽዉዋዉ ትምርቱምርጥነዉ

  • @simar9234
    @simar9234 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ምኒቱ አድርቅ ናት ኧረ ባድ ቀን ነው ጥያት የሚሄደው ኦፍ

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ መጥባሁ ብረድስታችሁን አይንናስ እዳይበላባችሁ አደራ 😂😂😂😂

  • @sehamsehamm7209
    @sehamsehamm7209 4 ปีที่แล้ว

    እችልጅ ትወናወ ማሻአለህ አለህይጨምርላት ትወነወንወድጄወለው

  • @halimamussa3182
    @halimamussa3182 4 ปีที่แล้ว +3

    Ya hayet ya hayet ya hayet 1000 Mara maskina hayet 😂😂😂

  • @thesupifamily7710
    @thesupifamily7710 4 ปีที่แล้ว +3

    Ana idonesia
    Ana heb sup sumaya hhhh

  • @kokab5725
    @kokab5725 4 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍ እሷለተጠራችው እኔ ፈራው ባአጥ ሰለቸሁ

    • @rosekuwait6961
      @rosekuwait6961 4 ปีที่แล้ว

      ኡፍ ስቶች አሉ በዉሸት ተጠርጥረዉ የሚደበደቡ ባልዋሉበት ባልሰሩት ወጀል ኡፍ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ወላሂ

  • @toybabentseid3400
    @toybabentseid3400 4 ปีที่แล้ว

    የመዳም፣ልብስ መሸአላህ እንደት አባቱ ያምራል

  • @KedestA-rk5hq
    @KedestA-rk5hq 3 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ማዳም ሁለት ኛ፡እናት ናት

  • @fathahfarsu7201
    @fathahfarsu7201 3 ปีที่แล้ว

    ሀይ

  • @hayattajuahmed7739
    @hayattajuahmed7739 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምለው መዳም የምትባለው ኢትዮጲያዊ ናት እዴ

  • @user-gh4vf1my1i
    @user-gh4vf1my1i 4 ปีที่แล้ว +8

    እኔ እምለዉ ግን ይች ሴትዮ ማዳማቹህ ናት ወይስ ምናቹህ ናት

    • @ygg8628
      @ygg8628 4 ปีที่แล้ว

      በጣም አርብ ነዉ የምመስለዉ ክክ

  • @user-lq9ro6xy6z
    @user-lq9ro6xy6z 4 ปีที่แล้ว +1

    እነዚ ሠዎች አንድ ቪድዮ ከሠሩ ያ ቪድዮ ደጋግመዉ ይፖሥቱታል ትላት ፖሠቱት ዛሬ ፖሠቱት ነገም ይፖሡቱታል

  • @user-rw3fz3el2i
    @user-rw3fz3el2i 4 ปีที่แล้ว +1

    በህይወቴ የምጠላው ነገር ቢኖር አንድ ስራ እየሰራሁ ልላ ስራ የሚያዘኝ ሰው ኡኡኡ መጥኔ እንደዚች ያለ መዳም ያለው ኡኡ ሺ ጊዜ አያት 😢😢😢😢

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว

    😢

  • @uaeshj4320
    @uaeshj4320 4 ปีที่แล้ว +1

    Araboch hulgizee bet matsadat inji migib ayibelum inde hulgizee bet matsadat new mitasayut das yilal gin ande ande migibim iyyeserachuw asayun bet matsadat Yee madam betim.silchit bilognal migib sila malseraa isti andi ande bee migibim siruu summeya marr

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😢😢

  • @sntayehueybe6497
    @sntayehueybe6497 4 ปีที่แล้ว +1

    Hi

  • @user-xl6yi2bz9p
    @user-xl6yi2bz9p 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔብሆንባድቀንእሞታለሁአልወድምየኔእደዚህአታውቅምስሜንምስጠራአልወድምእኮንልታዘኝበፍቃደእሰራለሁጅ

  • @Tayech-oj8dh
    @Tayech-oj8dh 4 ปีที่แล้ว

    Dareki arab nachu wuyiiiyiiii

  • @dxa8286
    @dxa8286 4 ปีที่แล้ว +1

    አሁንስ ሰለቻቹኝ መዳመዳም ምድነው ከመዳም አቶጡም እስኪ ሌላ ነገር ሞክሩ ኤሄ አስተያየት ከዱባይ ነው መክያ ሸቃሊትዋ😊😊

  • @rhamahamedyoutube8242
    @rhamahamedyoutube8242 4 ปีที่แล้ว +3

    ግን ሰኡድያ ናት እንዴ ወይስ ምንናችሁናት ጡሩ ሰው መስላይ ነበር ግን ጡሩ አይዴለችም ወላሂ መገን የኛ እዳ😭😭

    • @anisasurur7453
      @anisasurur7453 4 ปีที่แล้ว +6

      ይሄ እኮ እውነት አደለም

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 ปีที่แล้ว +2

      @@anisasurur7453 ማለቴ እሡማ እንዴድራማ ቢጤ ነው

    • @anisasurur7453
      @anisasurur7453 4 ปีที่แล้ว +2

      @@rhamahamedyoutube8242 kkkkkkkkk

    • @rhamahamedyoutube8242
      @rhamahamedyoutube8242 4 ปีที่แล้ว +2

      @@anisasurur7453 ጥርሳም ምን ያስቃሃል

    • @user-yo1sn9jq8z
      @user-yo1sn9jq8z 4 ปีที่แล้ว

      አረብ ከሆናች አረቦች እዳህያ ይገላብጥባቸዋል ጥሩ ሲሰራ ተይኝ ትንሽ ስታጠፊ ሰብር አያረጉም

  • @AbAb-hk4qn
    @AbAb-hk4qn 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ

  • @abdiyyeelove5418
    @abdiyyeelove5418 4 ปีที่แล้ว

    Eha arabegna in Ye Dubai arbigna fatsemo ayeganagnim

  • @user-yh4ci1eo5t
    @user-yh4ci1eo5t 3 ปีที่แล้ว

    እር ውዶቸ ሥብሥክራይብ አድረጉኝ እንረዳዳ

  • @svvh4495
    @svvh4495 4 ปีที่แล้ว +1

    ይች ሴትዮ ግን ትክክለኛ አረብ ነት

  • @mastewalgetnet1870
    @mastewalgetnet1870 2 ปีที่แล้ว

    Yene wed ene le chanalsh adis ngn gen subsikrib adrgeshalku mamay enem wede sedet menetiat eflgalku enaten kedhenet mawtiat eflgalku men teygnalsh ebaksh yene eheit

  • @sedaathuoby8492
    @sedaathuoby8492 4 ปีที่แล้ว +1

    እዴውመቼምውሸትሃራምነው.

  • @user-ji1hj6ww7i
    @user-ji1hj6ww7i 4 ปีที่แล้ว

    Yet Ager nacu sumeya bawrac des ylgal

  • @hewethewethewethewet969
    @hewethewethewethewet969 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከጨቅጫቃ ሴት ያድናቹ

  • @user-zn6bu2jl6w
    @user-zn6bu2jl6w 3 ปีที่แล้ว

    አይ መዳም አበዛሽዉ 😂😂

  • @tigsttigst2529
    @tigsttigst2529 4 ปีที่แล้ว

    Bixame kibadenwe ydersebgeniger nwe

  • @firehiwottesema4593
    @firehiwottesema4593 3 ปีที่แล้ว

    ወወወወ

  • @samera1022
    @samera1022 4 ปีที่แล้ว

    ይች አረብ።ለመምስል ትሞክረልች ግን አስፎጋርች ምን አስር ሹ ሀደ

  • @እሙረያን-ፐ3ኀ
    @እሙረያን-ፐ3ኀ 4 ปีที่แล้ว +2

    አልሃምዱሊላህ የኔዋስ እንደዚህ አታውቅም ቤቶም ኮተትት የለውም ውጩ

  • @SSs-sq9xw
    @SSs-sq9xw 4 ปีที่แล้ว +2

    አቦእናተንአገራችንበመጣችሁ

  • @user-jx1jh8ou2s
    @user-jx1jh8ou2s 4 ปีที่แล้ว

    እረኔሀዉሹንእራሱይፅዳአይስዳአላየዉም

  • @burtukanoromoocore272
    @burtukanoromoocore272 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😍

  • @dimadenbele2738
    @dimadenbele2738 3 ปีที่แล้ว

    😄🤣🤣

  • @user-vc9ls5ls3q
    @user-vc9ls5ls3q 4 ปีที่แล้ว +1

    Ufffff sdattt

  • @user-jt4jf7dx2w
    @user-jt4jf7dx2w 4 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍💔💔💔💔💔👏👏👏👏👏

  • @user-jx1jh8ou2s
    @user-jx1jh8ou2s 4 ปีที่แล้ว

    ይችንመዳምበጥፊማለትነበር

  • @LAMAAlHamdan-yx6no
    @LAMAAlHamdan-yx6no 7 หลายเดือนก่อน

    😂

  • @riceumliza1877
    @riceumliza1877 4 ปีที่แล้ว +1

    መዳም ሁነሽ የምሰሪው ምንሽም መዳም አይመስልም

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔዋ መዳም እንደዚ ናት 😆😆

    • @user-hm4mu5rv1d
      @user-hm4mu5rv1d 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔም

    • @user-hm4mu5rv1d
      @user-hm4mu5rv1d 4 ปีที่แล้ว +1

      ደም ስም ሃያት ነው ያኔ መደም እንደዚህ ናት

    • @youtbe6113
      @youtbe6113 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-hm4mu5rv1d የኔዋም አታምነኝም ምርር ነው ያለችኝ እቃ ከሰበርኩም ታስከፍለኛለች

    • @user-gh4vf1my1i
      @user-gh4vf1my1i 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ማዳምስ አልሀምዱሊላህ ምንም አትለኝም ክፍሏንም ሳቆልፍ ነው የምተወዉ ስራም ሄደች የት ክፍት ነው

    • @user-kq4nm4qp2b
      @user-kq4nm4qp2b 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-gh4vf1my1i የኔም እንዳችው ናት የትም ቦታ ብትሄድ ክፍት ነው

  • @user-jt4jf7dx2w
    @user-jt4jf7dx2w 4 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @reagan9485
    @reagan9485 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ስጮህ እኔን እየመሰለኝ ድግጥ እላላለሁ ሀያት ነው ስሜ ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @user-cu2rf3pu7z
      @user-cu2rf3pu7z 4 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkመደንገጡንእሽግንአቤትብለሽ ጩኸሽ አመማትእዳይሉሽያንችወቹ

  • @user-cu2rf3pu7z
    @user-cu2rf3pu7z 4 ปีที่แล้ว

    አስተግፊረላህ አስተግፊረላህ ምንም ትምርትቢሆን ቀሚስሽን አልወደድኩት ደህናነበርሽ ምንነካሽ አደራእዳትደግሚዉ

  • @user-us2kf9en7h
    @user-us2kf9en7h 4 ปีที่แล้ว

    መዳም ተብየዋ በጭራሽ አለባበስሽ አርብ አመስሊም

  • @user-qr7oq7eg2m
    @user-qr7oq7eg2m 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigisitiaa8236
    @tigisitiaa8236 4 ปีที่แล้ว

    madamini haramidha😭😭😭

  • @user-ql4pf1kp4m
    @user-ql4pf1kp4m 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔመዳም መሰለችኝ ዛሬስ ሹፊ ኩሉ ወሰክ አለች😡😡😡

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 ปีที่แล้ว

      😀😀😁😁የኔዋም ትላለች😏

    • @user-ql4pf1kp4m
      @user-ql4pf1kp4m 4 ปีที่แล้ว +1

      @@nigestadmase6358 እኔ ጧት ተንቅልፍ ተነስተን እንደት አደርሽ አትለኝም ኩሉ ወሰክተአሊ ነድፉ ነው እምትለኝኇ😁😁😁😁😁

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 ปีที่แล้ว

      @@user-ql4pf1kp4m ከክክክክክክክክ ማርያምን የኔም 3አመት ስኖር አንድም ቀን ደና አደርሽ ብላኝ አታውቅም😁😁😂

  • @sarayoutubesarayoutube3991
    @sarayoutubesarayoutube3991 4 ปีที่แล้ว

    መዳም ለፍላፊ ናት እንጂ ጥሩ ነች

  • @kokab5725
    @kokab5725 4 ปีที่แล้ว +3

    ይይይይ ማዳም ልሳንሽ ይዘጋ። እፍፍፍፍ

  • @hddh6544
    @hddh6544 4 ปีที่แล้ว +1

    ግንበአላህ ውጾች መጻምየሆነችው ሀቂቃመጻምነች ወይሥ ኢትዮ?🤔🤔ለማንኛውም ጡሩነው አሥተማሪነው ቀጥሉበት

  • @sha7984
    @sha7984 4 ปีที่แล้ว

    ለብር ብሎ መዋሸት ቱ

  • @hawahawa566
    @hawahawa566 4 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sameerasameera9156
    @sameerasameera9156 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ

  • @tube-wb6rf
    @tube-wb6rf 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሮች ደምሩኝ

  • @user-ei6tn2cx7x
    @user-ei6tn2cx7x 4 ปีที่แล้ว

    ስራፈት

  • @user-iu5iz1yu7n
    @user-iu5iz1yu7n 4 ปีที่แล้ว +1

    ስታስጠሉ ሁለዚም ስለሊብንት እጭ

  • @SSs-sq9xw
    @SSs-sq9xw 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔሴትዪእራሶናትአቃጥላልትደፋኘነውያርብስብርጠኘእያልኩነው