ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላህ ውዴ ጥሩ ምክር ነው ምንም እንኮ ጸባያቸው ከባድ ቢሆንም አላማችንን ለማሣካት ታጋሽ መሆን አለብን ትክክል ነሽ ሹክረን
ኦ አሁን እንደነሱ ወሸታም አለና አትዋሿት ስትይ ገረመኝ እኔ 6አመት ሰርቻለሁ ግን ስለህይወቴ ስትጠይቀኝ ምንም ነገር ነግሪያት አላውቅም ውሸት ግን በህይወቴ እንደ አረቦች ውሸታም አላየሁም የሚገርመው ነገር በጣም ስታከብሪያቸው የፈራሻቸው መስሎ የሚታያቸው ብዙዎች ናቸው ግን ሁሉንም ነገር ስንሰራ አላህ በሚወደው መንገድ ልስራ እንጂ የሷን ውዴታ ለማገኝት አልሽጎጠጎጥም ዝም ካለች ዝም ከተናገረች መመለስ
እኮ ውሸታቸው እነሱ ውይ
በጣም ደሞ ለነሱው ማሺቃበጥ
በጣም ሞሆን ያለበት ነገረ ነው ዋናው እውነት ነው ❤❤
ሳህ
ሰህ ወላ አዳዱ ሰዉ ማሺቃበጥይወዳሉ ሰራየነዉ እሚሰድደኝ
ለምክርሺ አመሰግናለሁ የኔመዳም እሺ እሺ ሰላት እራሴላይነው የምትወጣው መልሰ ትሰጣት ግን ሰረአት ትይዛለች
የኔዋ እሺ እሺ ካልኳት ደሥ ነው የምላት ተሥማምተን ነው የምንሠራው ግን ሥራ ይበዛብኛል
እኮ እሺ እሺ ካሏትማ ከባድ ነው
አረ በጣም
እኔ ጥሎብኝ እሺ እሺ ማለትአልውድም ካድግዜ በላይ የሴትዩየ እህትእራሱው ሰራአዛኝ አድግዜእሺ እላታለሁ እሺአትይም ትላለች እሷበደጋገመች ቁጥርእሺ ሰል ልውልነው
@@ስአዲውሎየየኔቢጤ
ያኔ ውድ ምክሮችሽ በሙሉ እኔጋ ነው ያለው በእውነት ነው ያምለቹሁ ከእኔ አልፎ ለእናቴ ወርቅ ገዝተለች ❤
መሸአለህ❤❤❤
አረ ያችስ ማአላህ ጠበቅ አርገሽ ያዢ😂
እኔስ ስታገሳትና ዝም ስላት አትቻልም ከብዙው በጥቂቱ አቀምሳታለሁ
😂😂 ዝም ስትይ ይብስባቼዋል እኔም ገላምጣታለሁ
ክክክክክክክ
ሀሀሀሀ
ክክክክክክክክክክ😂😂😂
የሁሉም ቤት ይለያያል የኔዋ ካልመለሽላት ንቀሽን ነው ትላለች ስመለስላት ደስ ነው የሚላት ዝም ለማለት ብሞክርም እሷ ደሰ አይላትም እኩል ነው የምጮኸው ከዚያ ሰላም ይወርዳል
የኩርፊያ ነገር መቸም ቢሆን ማስመሰል አልችልም የሆ ነገር ካናደዱኝ በኩርፊያ ነዉ የምገልፀዉ በተለይማ እሷ ከተነጫነጨች እኔ እጥፍ ነዉ የምሆነዉ ይሄን ነገር ምን ላድርግ ግን በጣም እታገሳለሁ የፈለጉትን ቢሉ ዝም ነዉ የምለዉ ግን የመጨረሻ ትእግስቴ ካለቀ አለቀ
እኔም እንዴዚህነኝ😢
የኔም ባህሪነው
እኔም ነኝ
ኢንረሱ ሴት ልጆቸወ ሰየበሰጩኝ ፈቼን ዛፊዚፊነዉ መረገዉ
የኔ መዳም እናት ናት ከናት የማተናነሥ ከመጣሁ 10 ወር ነው እስካሁን ምንም ነገር አይቼባትም ተኮራርፈነ አናቅም ጀዛዋ አላ ይክፈላል በምንም ቃል ልገልፃት አልችልም
ማሻ አላህ
ስራዋን ጠቅቄ ልስራ ብሬን በወር ከሰጠችኝ. የምን ፍቅር የምንስ ጠብ. አላህ በቄየ ነዉ. ምክርሽ ደግ
በትክክል
እውነት ነው
ትክክል ከ5 ሰአት እስከ11 እሰራለሁ ምንም አያጣላንም
የኔ ሴትዮ ሴትዮ ክፉ ናት ብለውኝ እሧ ሥንት ሠራተኛ አባራለች አሉኝ ኃደኞቸ ከዛማ እኔ በትግሥት ቀየርኳት ወላሒ አሁን በጣም ነው የምወዴኝ ሥጦታ እራሡ በሥሜ አሥፅፋ ነው የምሠጠኝ ደመወዜን እራሡ ጨምሪ ሥላት ወዳው ነው የምጨምረው አልሀምዱ ሊላህ ዝምታና ፈግታ ይወዳሉ❤
አይዋ ግን አላህ ቀየረልኝ በይ እኔም ዝመተኛ ነኝ
አልሀምዱሊላህ ቢሆንም ሥራሽን ከወደዱ ያከብሩሻል
ደሚርኝማ ከድጃዬ
እውነትሽን እህቴ ትክክል ነሽ በጣም
ሰወችየ. ሲጀመር አላህን መፍራት ነዉ. ለሁሉም.
ለምክርሽ፣አማሰግነለው፣ነገርግን፣ማልስሲሰጣቻውነው፣ሚመለሱት፣ማልስይፋልገሉ፣በዳንብ፣ማዳኒታቻውነው፣እሱማ፣🎉🎉🎉
እኔስ እግዳ ሲመጣ ልትደፋኝ ነው የምደርሰው አትጩሒብኝ እላታለሁ
😂😂እኔንም ባድግሬነምታቆመኝ 😮
ጄዛከላ ኸይረንንን
ስለ ትምህርሽ በጣም እናመሰግናለን እህቴ ቀጥይበት❤
አልሀምዱሊላህ ጥሎብኝ ለማንቻውም ስው ቢሆን መልስ አልመልስም ዝምታነው መልሴ . ያኒ ስራየ ላይገን በስረአት እስራለው . . አልሀምዱሊላህ ልክ ንሺ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ እናመሰግናለን ምርጥ ነገር ነው የነገርሽን ውሸት ላይ ግን እነሱ ለውሸት አንደኛ ስለሆኑ እንደነሱ ነው እሚመስላቸው እና እምትችሉ ውሸት በውሸት መወጣት ትችላላቹህ ግን ውሸት መጨረሸው አያምረም ከዛ ውጭ ያለው ወሳኝና ወሳኝ ው የነገርሽን❤❤❤❤
ትክክል ነሽ❤ ወላሂ❤
ትክክልነሽ ቆጆ
ትክክል አላህ ሶብር ይስጠን እህት
እናመሰግናለን ውድ ብዙ ነገር ነው የተማርነው
በርች ግን የዘረዘርሻቸዉ ሁሉ የኔ ጸባዬች ናቸዉ ሁሌም እድህ አይነት ነገሮችን ስሪ ስለመዳሞች ማለት ነዉ ለአዳድሶች በጣም ይጠቅማል
ትክክል ነሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤❤❤
ወሏሂ ሁሉም ነገር እውነት ነው እኔ ከሁሉም ነፃ ነኝ ማሻአሏህ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እኔስደዉ ማኩረፍና መናደድ ነዉ ስራየ ለማስተካከል እሞክራለሁ❤❤❤❤❤❤
የሆነ ጊዜ ሀረቡ እናንተ ሀበሾች መልስ ትመልሳላቹ ምላሳቹ እረጅም ነው አለኝ 😅😅😅
ሀሀሀሀሀ
ትክክል ነሽ ማር
ማሻ አሌክ ብታምኝም ባታምኝም 10ም እጋያለነው ቤተሰብ በሙሉ ይወድኛል አገር ገብቼ አሪት አመት ጠብብቃኝ በቆንጆ ደሞዝ ያመጣችኝ እና በጣም ልክ ነሽ ❤
እኔ ከሁሉም ካልሽው አደርጋለሁ በየ ሄድኩበት ጰባይሽ ነው የሚሉኝ ብቻ ባልዋ ግን ቀልድ ወሬ ይወዳል እና ያወራል እኔም እመልሳለሁ ካላወራኝ ግን አላዋራም እኳን እሱን እሷንም ወሬ አልወድም ልክነሽ አብሶ ውሸት አይወዱም እኔ የልሰራሁትን ነገር ሰርቻለሁ አልልም አልሰራሁት ኢሻአላህ እላታለሁ ዝም ነው የምትለው ይቅርታም እላለሁ ውነትሽን ነው በይቅርታ ያምናሉ አባያ ሲቃጠልብኝ በጣም እፈራና መጀመሪያ ይቅርታ ብየ ነው የማሳየው
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የኔ እህት ጥሩ ምክር ነው በርቻቺ
በጣም ይገርማል ማንም ሳይመክረኝ አንቺ በሉ ያልሽውን ከማሻአላህ በቀር ሁሉንም እላለሁ እቃ ከሰበርኩ ከስራ እስክትመጣ ይጨንቀኛል ስትመጣ በቃ በጣም እየተጨናነኩ መዳም ሶሪ እላታለሁ ምን አደረግሽ ሂዊ ስትለኝ እቃ ሰበርኩ ታድያ ለዚህ ነው ፊዴኪ ይሰበር ስትሰሪ ነው የተሰበረው ትለኛለች እቃ ሲገዛ ለምሳሌ ሶፋ ወይ ስጃድ ሲገዛ ከነሱ በላይ ምደሰተው እኔ ነኝ አስሬ መብሩክ እላለሁ እነሱም ደስ ይላቸዋል አንዳንዴ ለራሴ ምን ታሽቃብጫለሽ እላለሁ ግን ከልቤ ነበር ደስስስ የሚለኝ ልብስ አልጋላይ ወይ ሶፋ ላይ ካለ መዳም ይታጠብ ብዬ ጠይቄ ነው ማነሳው ስታዘኝ ሁሌ ኦኬ መዳም ብቻ እኔ ጥሎብኝ ትሁት ነኝ ገልቢክ ተይብ ይሉኛል እነሱም በጣም ነው ደስ የሚሉት ከነልጆቻቸው ድምፃቸው እንኳ ጮክ አይልም የተባረኩ ናቸው የሚያስፈልገኝን ነገር ሳልጠይቃት ትገዛልኛለች ይሄን ስሪ ብላ እንኳ አታዘኝም የተሰራውንም አታይም ጭቅጭቅ አታውቅም የኔ ደርባባ መዳም ወድሻለሁ በጣም ❤❤❤
ትክክል ልዩ በረችልኝ ❤❤❤
እደዚህ ፊት ከሰጠናቸው እጭቅላታችን ላይ ወጥ ይቀቅላሉ ውዴ ለነሱ እዴዚህ ወይ ለምክርሽ እናመሰግናለን ስልክ ሳወራ ትቀናለች የኔ
ጀዛ ከላህ እህቴ
እኔ አንድ ግዜ ምን አለችኝ ኢትዮጵያውያን በጣም ደክማቹሁ ነው ምትሰሩት ግን እልህኝ ናቹሁ አለችኝ ዝቅ አትሉም አለችኝ
እውነትሽንነው እህቴ
በጣም ደስ የሚል ምክር
በጣም። ጠቃሚ ትምህርትነው ቀጥይበትየኔውድ
ማሻአላህ አላህይጠብቅሽ ሁቢ ጀዛከላህ ኸይር 🌹🌹🌹🍀🍀🌷🌷🌸🌸🌺🌺🌺💐💐💐
እናመሰግናለን እህቴ❤
እህቴዋ በጣም ትለያለሽ በዚሁ ቀጥይበት
ጀዛኩም አላህ ኸይር 100፣ሁሉም ልክ ነው
Bayye jalladhera gorsake nutii worra haraf in fayyada nu dabali
ውሸት ባረቦች ይብሳል እኔ እደውሸት የሚጠላ😂 ለምክርሽ እናመሰግን አለን እኔ አንድ ነገር ከተሰበረ እስከሚሄድ መነዛነዝ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ
አሳቅሽኝ ውነት ነው ።አላህ ይጠብቀን
እኔ ምን እደሚበጀኝ አላውቅም ከኢቶቢያ አሁን ነው የመጣሁት እና ከላም ምንም አልችልም ጭንቅ ብሎኛል እስኪ መላ በሉኝ
በትክክል እህቴ በጣምአሰተማሪነዉ በርች❤
ውድ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
እህቴ መክተፊያ ምን ይባላል
ኧረ ወላሒ ሥለ ምክርሽ አላሕ ይጨምርልሽ ነገር ግን ከነሡ ዉጪ በዉሸት በኩል የሚሸመጥጥ ዬለም
አሰላምአለይኩምየኔውድ፤ምክርሽበጣምጠቃሚነው፥ባለፈው፡የመዳምንልጅያፈቀረችው፡ልጅ፡መፍትሔ፡አገች፡በጣም፡አሳስቦኝ፡ነበር
እእእ
😂😂😂😂😂 አሳቡ ይዞሻል የኔውድ
Sira yelashm Ende hohoho
😅።።
ደሚርኝማ ዉዷ
Shukran
የኔዉድ በጣም አመሠግናለሁ ግን እኔ አዴስነኝ ምላርግ እነሱ ሢናገሩ የገባ ኛል አኔሥመልሥ ይከብደኛል ለምን።።
እኔ አሁን አስቸ ካልበላሁ ቢሞቱ ቢይ አይሉም የሰራሁትን ሁሉንም ነው የምቶስደው እሷ ካልመጣይ አስቀራለሁ በካሜራ ታያለች ግን ምንም አትለኝ
ጥሩ አድርገሻል ቅድሚያለራስሽማሬ
ባክሽ የሚሽለጥለጥ ነው ሚወዱት ሲጀመር ውሸት ራሳቸው ውሸታሞች ናቸው በመዋሸቷ ነው የምጣላት የሚሰራላቸው አይወዱ መልስ መመላለሴ ነው እሷ ጋ ያያዘኝ 😂
ክክክ
የእኔ እህት አመሰግን አለው ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
የኔ ቅመም በርቺ እናመሰግናለን
ትክክልብለሻል
sile mikirshi ena meseginalen
ሁሉም ልክነሽ😂ግን እነሡ የፈለገ ቢሆን ዝቅ ሲባልላቸውአናት ላይይወጣሉ የየረሳችንን ድንበር መጠበቅአለብን የመዳምነቷን ክብር መሥጠት ከዛበተረፈ አብሽሩ።
እዉነት ነዉ
እር የሳ ቀርቤታ ይቅርብኝ እነሱኮ ተወደዱሽ ምን ግዜም የነሱ ሰራተኛ ሁነሽ እንድትኖሪ ነው እሚፈልጉት ሀገር ልግባ ብል እንካን አይሰዱኝም በነገራችን ላይ አንደኛ የተናገርሽውን እኔ እየተገበርኩት ነው ምክርሽን ባላዳምጥም እራሴ አውቄ ነው እምኖረው 11 አመቴ ከማዳም ጋር በድርበቡ ነው እምኖር
እዉነት ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግን አለሁ
አር የኔሀመ አንደዴ ሰው አንደዴ ደሞ ለሷ የምሰያመት ስም ይጠፈኝል ነጭነጨ ነት ምን መድረግ አለብኝ
😢😢አመሰግናለሁ ውደ እኔ ማኩረፍ እና መከራከር ችግሬን አስወግዳለሀ ይሄ ነው የሰለቸኝ ይቅርታ ማለቱ ግን ይከብደኛል ምን ላድርግ ማሬ
የሚከብድ ብሎ ነገር የለም እንደ ልማድ አድርጊር ማሬ
ማሻአላህ ምክርሺአሪፍ ነዉ እኔከማዳሜጋር ሶሊህነን አልሀምዱሊላህ ምግብእኮ ብቻየን በልቸ አላቅም
ዘሀራዬ ደሚርኝማ
በጣም እናመሰግናለን
ከሥራ ውጪ ወደ ውጪ ለምክርሽ ሹክረን በተለይ ለዱባይ መዳሞች ጭዛቸው መልሥ ነው መዳም መዳም ካልኳት ጭራሽ ፈጣሪሽ እኔ ነኝ ትበል
የኔውድ ስለመልካምነትሽ ሣልናገርማለፍአልችልምየምታቂውን ለማያቅታስተምሪአለሽ ቀጥይበት❤❤❤
ማሻአላህ እህቴ ጥሩ ምክር ነው እኔ አረ በኛ እድገበመኝ ዱአ አርጉልኝ የምታነቡ ሰዎች ሁሉ ከመጣሁ አድርጎ ወር ሆኝ
.እኔ ኢሊፎርም መልበስ አስጠላኝ እኔ የምፈልገው ቢጃማ ነዉ ለማለት ❤
ኢንፎርም ለስራ አሪፍ ነው ማሬ ሱሪ ካልፈለግሽ የቢጃማ አምጭልኝበያት አይዞሽ
አውውላሂ ለሥራ ይመቻል ግንእኔሥውጣም ሌላአታሥለብሠኚም መችምምንምማርግ አልችልም አይዞሺልኚ ውድ አግራችን ሥንገባእንለብሠውለንእሺ አብሺሪልኚ
@@BrtukanAhmed-y8t እሺ የኔ የስደት እህቴ አመሠግናለሁ ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ
ግድ ነው በሳውዲ ሥትወጭም ቤትም እምትለብሽው
የኔ ውድ ሁሉም ባህሪ እኔጋ አለ አንድ የረሣሽው መዝናኛ ሲወሥዱን እንዴት ነው ያምራል ሲሉን አወ ማለት እና የነሡን ዘመዶች ክ ናቸው አለማለት ለምሣሌ የሤትዮየ እናት በጣም ሠራተኛ ላይ ትጮሀለች ከዛ የልጆቿ ሠራተኞች ለመዳማቸው እናትሽ ቤት መሔድ አንፈልግም ይላሉ ደግሞ ሥትናገራቸው ያንች ቤት ሠራተኛ አደለሁም ይሏታል ያን ካሉ ወዴ ቢሮ ነው የሚወሥዷቸው ወይ ኩትራት ሲጨርሡ ያሣፍራቸዋን እናታችን የምትናገረው ትንሽ አሚሮዋን ሥለሚያማት ነው እሧን የማያከብር ሠራተኛ አንፈልግም ይላሉ እኔ መልሥ አልሠጣትም አሮጊቷም ትወዴኛለች
እናመሰግናለን ግን ችግሩ አረበኛ አንችልም እንደዚለማውራት አነሱ ሳቆርፍ እኔ ስቄማ አናጤላይ ነው ሚወቱ በርግት እንደሰዎች ፀባይ ይለይ ይሆናል እኔ የሰው ቤት ስንሔድ ሁሎች ቢዙኝ ደሰይላችሗልባዴ ምንም አያስቡም ይርባታል ይደክማታል አያቁም ከዛ ስናደድ ዝም ብየ አቆርፋለሁ ከዛ ብዙም አያዙኝም እቤት ስንሔድ ወዲው ፒስ መሆን አንዳንዴ ቆስተርማለትም ጥሩ ነው ሳይበዛ
ምክርሽደስይላልእድስነበርኩ
ሳህ ትክክል
በናቱወ ትትካል እኔ ካበልዋ ብሲናኝ ኑራ ኑራ ስል አፉ አይዛጋም በጣምነዉ ምለፈቅርዉ። ያምን ማዳም ማሸአለህ እንሻ አለህ ያምን ማን ማለማማጥ ስራዬን ይሳራለዉ አለቃ አልሰግድለትም ወለህ 😂😂😂 በልዋ ሁሽሜነዉ ትቃልጃለሺ ሆ
Yenie Aseri tleyaly enie6 ametie saudi edesuwa yale dehnasew ulayehum zibeza ematqeyer
ወላሒ በጣም ደሥይላል ምክርሽ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ 🎉🎉🎉
ደሚርኝ ደስፈዬ
አረ የኔ መዳም እሺ እሺ ስላት አናቴ ላይ ነው ምትወጣው ስድብ ትወዳለች
ያላደረኩትን እኮን አድርጊያለሁ አልልም ምን ብየ መልስ መመለሱ ጡሩ አይደለም ዙሮ ትምርትሽ አሪፍነው በርችልን
የምር አረ ይመችሽ እህቴ አንች የተናገርሽው በሙሉ እኔጋ አለ ሲያኮርፉ እና መልስ ስትመልሽ አቶድም ፈጣሪ ይባርክ የእውነት
በቅርቡ አረብሄዳለው እና ምን ትመክሪኛለሽ
እናመሰግናለን:በርች
ለምክርሽ በጣም እናመሰግናል ብዙ ነገር ተመራለሁ ተባረክ
ስለመከርሽ ነ አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅሽ❤
ደሚርኝ መጁዬ
ሀበሾች ማሺቃበጥ አኖዲም እኛ እንዱኒሺያ አደለንም የማይመቸኝን ነገር በግልጥ ነው የምነግራት😂😂
የኔውድ መካሪ እህታችን ፈጣሪ እድሜሽን ያረዝምልሽ መካሪ አያሣጣን ደሥብሎሽኑሪ
ክሹረንበጣምነውየኔህትየማመሰግነው ብዙነገርነው ያስየማርሺን
እውነትሽን ነው የኒውድ
ምርጥ ምክር አላህ ይቸምርልሽ
ሸቁየ አሰላሙአለይኩም ደህናነሽ የውነት እኔ ምክርሽን በጣም ወድጀዋለሁ ሽኩረን ሁቢ
ደሚርኝማ አሰ🎉
ጥሩ ዴኩተር ነሺ። የመቸመሪያ። ሳይሺነው
ማሻአላህ አላህ ይስጥልን ልክ ነሽ ውደ እኔ ግን ካሥሩ ዘጠኙን በትክክል አረጋቸዋለሁ ውደ ቀጥይበት
በጣምጥሩነውቀጥይበትእህቴ
ወላሂ ምንም ቢያወሩኝ አይገባኝ ከእሷ ውጭ ማንንም አልሠማም እሷ ከሌለች ከክፍሌ አልቀሣቀሥም
ብሬን ላኪልኝ ማለት ምድነው እህቴ
እርስሊ ሊ ፍሉ ሲይ
ሺኩረን ሀቢበቲ
አረ ኢኔ በየቀኑነዉ ሚተጠበዉ ነገርግን ልጀወ ሁልግዚ ኢደጠየፈችኝነዉ ከጠገበ ሰልፊ ረሲ አፊጨወኑዉ 🎉 ሚትዚዉ አለነግረትም አተነግረኝም 😢😢
እናመስግናለን
ዝም ማለትማ ያሥደፍራል ሥትናገሪትከበሪያለሽ ከእኔ እሽ ላለ የለም እሕት አደንድቷመዳም ድሜትብላና በጣም ስታቃጥለኝ በጣም ጮኬ ካላሥ እጠሚ ጠይብ አና ሽጉሊ ወንቲ ፍሉዚክ እንከባበር ካልሖነ ብርሽ በጅሽ ስራየ በጄ ስላት ፀጥ አለች ወላሒ ካላሥሐቢቢቲ ማእሌሽ ብላ ቀጥብላ ከስሬሔደች እናም እንደምሳሌ ይከንንነገርኩሽእጂ ባጪሩ ውስጣቸው ደሕንነት ከሌለባቸው ቆመሽተቀምጠሽ ጠይብ ብትያቸው አናትሽላይ ቆመው ይጨፍሩብሻል በዛውልክ ጥሩ ሠወች ከሖኑ እሽስችያቸው ያከብሩሻልዋናውወስጣቸዝነው
ማሻአላህ ውዴ ጥሩ ምክር ነው ምንም እንኮ ጸባያቸው ከባድ ቢሆንም አላማችንን ለማሣካት ታጋሽ መሆን አለብን ትክክል ነሽ ሹክረን
ኦ አሁን እንደነሱ ወሸታም አለና አትዋሿት ስትይ ገረመኝ እኔ 6አመት ሰርቻለሁ ግን ስለህይወቴ ስትጠይቀኝ ምንም ነገር ነግሪያት አላውቅም ውሸት ግን በህይወቴ እንደ አረቦች ውሸታም አላየሁም የሚገርመው ነገር በጣም ስታከብሪያቸው የፈራሻቸው መስሎ የሚታያቸው ብዙዎች ናቸው ግን ሁሉንም ነገር ስንሰራ አላህ በሚወደው መንገድ ልስራ እንጂ የሷን ውዴታ ለማገኝት አልሽጎጠጎጥም ዝም ካለች ዝም ከተናገረች መመለስ
እኮ ውሸታቸው እነሱ ውይ
በጣም ደሞ ለነሱው ማሺቃበጥ
በጣም ሞሆን ያለበት ነገረ ነው ዋናው እውነት ነው ❤❤
ሳህ
ሰህ ወላ አዳዱ ሰዉ ማሺቃበጥይወዳሉ ሰራየነዉ እሚሰድደኝ
ለምክርሺ አመሰግናለሁ የኔመዳም እሺ እሺ ሰላት እራሴላይነው የምትወጣው መልሰ ትሰጣት ግን ሰረአት ትይዛለች
የኔዋ እሺ እሺ ካልኳት ደሥ ነው የምላት ተሥማምተን ነው የምንሠራው ግን ሥራ ይበዛብኛል
እኮ እሺ እሺ ካሏትማ ከባድ ነው
አረ በጣም
እኔ ጥሎብኝ እሺ እሺ ማለትአልውድም ካድግዜ በላይ የሴትዩየ እህትእራሱው ሰራአዛኝ አድግዜእሺ እላታለሁ እሺአትይም ትላለች እሷበደጋገመች ቁጥርእሺ ሰል ልውልነው
@@ስአዲውሎየየኔቢጤ
ያኔ ውድ ምክሮችሽ በሙሉ እኔጋ ነው ያለው በእውነት ነው ያምለቹሁ ከእኔ አልፎ ለእናቴ ወርቅ ገዝተለች ❤
መሸአለህ❤❤❤
አረ ያችስ ማአላህ ጠበቅ አርገሽ ያዢ😂
እኔስ ስታገሳትና ዝም ስላት አትቻልም ከብዙው በጥቂቱ አቀምሳታለሁ
😂😂 ዝም ስትይ ይብስባቼዋል እኔም ገላምጣታለሁ
ክክክክክክክ
ሀሀሀሀ
ክክክክክክክክክክ😂😂😂
የሁሉም ቤት ይለያያል የኔዋ ካልመለሽላት ንቀሽን ነው ትላለች ስመለስላት ደስ ነው የሚላት ዝም ለማለት ብሞክርም እሷ ደሰ አይላትም እኩል ነው የምጮኸው ከዚያ ሰላም ይወርዳል
የኩርፊያ ነገር መቸም ቢሆን ማስመሰል አልችልም የሆ ነገር ካናደዱኝ በኩርፊያ ነዉ የምገልፀዉ በተለይማ እሷ ከተነጫነጨች እኔ እጥፍ ነዉ የምሆነዉ ይሄን ነገር ምን ላድርግ ግን በጣም እታገሳለሁ የፈለጉትን ቢሉ ዝም ነዉ የምለዉ ግን የመጨረሻ ትእግስቴ ካለቀ አለቀ
እኔም እንዴዚህነኝ😢
የኔም ባህሪነው
እኔም ነኝ
ኢንረሱ ሴት ልጆቸወ ሰየበሰጩኝ ፈቼን ዛፊዚፊነዉ መረገዉ
የኔ መዳም እናት ናት ከናት የማተናነሥ ከመጣሁ 10 ወር ነው እስካሁን ምንም ነገር አይቼባትም ተኮራርፈነ አናቅም ጀዛዋ አላ ይክፈላል በምንም ቃል ልገልፃት አልችልም
ማሻ አላህ
ስራዋን ጠቅቄ ልስራ ብሬን በወር ከሰጠችኝ. የምን ፍቅር የምንስ ጠብ. አላህ በቄየ ነዉ. ምክርሽ ደግ
በትክክል
እውነት ነው
ትክክል ከ5 ሰአት እስከ11 እሰራለሁ ምንም አያጣላንም
በትክክል
የኔ ሴትዮ ሴትዮ ክፉ ናት ብለውኝ እሧ ሥንት ሠራተኛ አባራለች አሉኝ ኃደኞቸ ከዛማ እኔ በትግሥት ቀየርኳት ወላሒ አሁን በጣም ነው የምወዴኝ ሥጦታ እራሡ በሥሜ አሥፅፋ ነው የምሠጠኝ ደመወዜን እራሡ ጨምሪ ሥላት ወዳው ነው የምጨምረው አልሀምዱ ሊላህ ዝምታና ፈግታ ይወዳሉ❤
አይዋ ግን አላህ ቀየረልኝ በይ እኔም ዝመተኛ ነኝ
አልሀምዱሊላህ ቢሆንም ሥራሽን ከወደዱ ያከብሩሻል
ደሚርኝማ ከድጃዬ
እውነትሽን እህቴ ትክክል ነሽ በጣም
ሰወችየ. ሲጀመር አላህን መፍራት ነዉ. ለሁሉም.
ለምክርሽ፣አማሰግነለው፣ነገርግን፣ማልስሲሰጣቻውነው፣ሚመለሱት፣ማልስይፋልገሉ፣በዳንብ፣ማዳኒታቻውነው፣እሱማ፣🎉🎉🎉
እኔስ እግዳ ሲመጣ ልትደፋኝ ነው የምደርሰው አትጩሒብኝ እላታለሁ
😂😂እኔንም ባድግሬነምታቆመኝ 😮
ጄዛከላ ኸይረንንን
ስለ ትምህርሽ በጣም እናመሰግናለን እህቴ ቀጥይበት❤
አልሀምዱሊላህ ጥሎብኝ ለማንቻውም ስው ቢሆን መልስ አልመልስም ዝምታነው መልሴ . ያኒ ስራየ ላይገን በስረአት እስራለው . . አልሀምዱሊላህ ልክ ንሺ የኔ እህት ❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ እናመሰግናለን ምርጥ ነገር ነው የነገርሽን ውሸት ላይ ግን እነሱ ለውሸት አንደኛ ስለሆኑ እንደነሱ ነው እሚመስላቸው እና እምትችሉ ውሸት በውሸት መወጣት ትችላላቹህ ግን ውሸት መጨረሸው አያምረም ከዛ ውጭ ያለው ወሳኝና ወሳኝ ው የነገርሽን❤❤❤❤
ትክክል ነሽ❤ ወላሂ❤
ትክክልነሽ ቆጆ
ትክክል አላህ ሶብር ይስጠን እህት
እናመሰግናለን ውድ ብዙ ነገር ነው የተማርነው
በርች ግን የዘረዘርሻቸዉ ሁሉ የኔ ጸባዬች ናቸዉ
ሁሌም እድህ አይነት ነገሮችን ስሪ ስለመዳሞች ማለት ነዉ ለአዳድሶች በጣም ይጠቅማል
ትክክል ነሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ የኔ ውድ❤❤❤
ወሏሂ ሁሉም ነገር እውነት ነው እኔ ከሁሉም ነፃ ነኝ ማሻአሏህ
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እኔስደዉ ማኩረፍና መናደድ ነዉ ስራየ ለማስተካከል እሞክራለሁ❤❤❤❤❤❤
የሆነ ጊዜ ሀረቡ እናንተ ሀበሾች መልስ ትመልሳላቹ ምላሳቹ እረጅም ነው አለኝ 😅😅😅
ሀሀሀሀሀ
ትክክል ነሽ ማር
ማሻ አሌክ ብታምኝም ባታምኝም 10ም እጋያለነው ቤተሰብ በሙሉ ይወድኛል አገር ገብቼ አሪት አመት ጠብብቃኝ በቆንጆ ደሞዝ
ያመጣችኝ እና በጣም ልክ ነሽ ❤
እኔ ከሁሉም ካልሽው አደርጋለሁ በየ ሄድኩበት ጰባይሽ ነው የሚሉኝ ብቻ ባልዋ ግን ቀልድ ወሬ ይወዳል እና ያወራል እኔም እመልሳለሁ ካላወራኝ ግን አላዋራም እኳን እሱን እሷንም ወሬ አልወድም ልክነሽ አብሶ ውሸት አይወዱም እኔ የልሰራሁትን ነገር ሰርቻለሁ አልልም አልሰራሁት ኢሻአላህ እላታለሁ ዝም ነው የምትለው ይቅርታም እላለሁ ውነትሽን ነው በይቅርታ ያምናሉ አባያ ሲቃጠልብኝ በጣም እፈራና መጀመሪያ ይቅርታ ብየ ነው የማሳየው
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የኔ እህት ጥሩ ምክር ነው በርቻቺ
በጣም ይገርማል ማንም ሳይመክረኝ አንቺ በሉ ያልሽውን ከማሻአላህ በቀር ሁሉንም እላለሁ እቃ ከሰበርኩ ከስራ እስክትመጣ ይጨንቀኛል ስትመጣ በቃ በጣም እየተጨናነኩ መዳም ሶሪ እላታለሁ ምን አደረግሽ ሂዊ ስትለኝ እቃ ሰበርኩ ታድያ ለዚህ ነው ፊዴኪ ይሰበር ስትሰሪ ነው የተሰበረው ትለኛለች እቃ ሲገዛ ለምሳሌ ሶፋ ወይ ስጃድ ሲገዛ ከነሱ በላይ ምደሰተው እኔ ነኝ አስሬ መብሩክ እላለሁ እነሱም ደስ ይላቸዋል አንዳንዴ ለራሴ ምን ታሽቃብጫለሽ እላለሁ ግን ከልቤ ነበር ደስስስ የሚለኝ ልብስ አልጋላይ ወይ ሶፋ ላይ ካለ መዳም ይታጠብ ብዬ ጠይቄ ነው ማነሳው ስታዘኝ ሁሌ ኦኬ መዳም ብቻ እኔ ጥሎብኝ ትሁት ነኝ ገልቢክ ተይብ ይሉኛል እነሱም በጣም ነው ደስ የሚሉት ከነልጆቻቸው ድምፃቸው እንኳ ጮክ አይልም የተባረኩ ናቸው የሚያስፈልገኝን ነገር ሳልጠይቃት ትገዛልኛለች ይሄን ስሪ ብላ እንኳ አታዘኝም የተሰራውንም አታይም ጭቅጭቅ አታውቅም የኔ ደርባባ መዳም ወድሻለሁ በጣም ❤❤❤
ትክክል ልዩ በረችልኝ ❤❤❤
እደዚህ ፊት ከሰጠናቸው እጭቅላታችን ላይ ወጥ ይቀቅላሉ ውዴ ለነሱ እዴዚህ ወይ ለምክርሽ እናመሰግናለን ስልክ ሳወራ ትቀናለች የኔ
ጀዛ ከላህ እህቴ
እኔ አንድ ግዜ ምን አለችኝ ኢትዮጵያውያን በጣም ደክማቹሁ ነው ምትሰሩት ግን እልህኝ ናቹሁ አለችኝ ዝቅ አትሉም አለችኝ
እውነትሽንነው እህቴ
በጣም ደስ የሚል ምክር
በጣም። ጠቃሚ ትምህርትነው ቀጥይበትየኔውድ
ማሻአላህ አላህይጠብቅሽ ሁቢ ጀዛከላህ ኸይር 🌹🌹🌹🍀🍀🌷🌷🌸🌸🌺🌺🌺💐💐💐
እናመሰግናለን እህቴ❤
እህቴዋ በጣም ትለያለሽ በዚሁ ቀጥይበት
ጀዛኩም አላህ ኸይር 100፣ሁሉም ልክ ነው
Bayye jalladhera gorsake nutii worra haraf in fayyada nu dabali
ውሸት ባረቦች ይብሳል እኔ እደውሸት የሚጠላ😂 ለምክርሽ እናመሰግን አለን እኔ አንድ ነገር ከተሰበረ እስከሚሄድ መነዛነዝ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ
አሳቅሽኝ ውነት ነው ።አላህ ይጠብቀን
እኔ ምን እደሚበጀኝ አላውቅም ከኢቶቢያ አሁን ነው የመጣሁት እና ከላም ምንም አልችልም ጭንቅ ብሎኛል እስኪ መላ በሉኝ
በትክክል እህቴ በጣምአሰተማሪነዉ በርች❤
ውድ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
እህቴ መክተፊያ ምን ይባላል
ኧረ ወላሒ ሥለ ምክርሽ አላሕ ይጨምርልሽ ነገር ግን ከነሡ ዉጪ በዉሸት በኩል የሚሸመጥጥ ዬለም
አሰላምአለይኩምየኔውድ፤ምክርሽበጣምጠቃሚነው፥ባለፈው፡የመዳምንልጅያፈቀረችው፡ልጅ፡መፍትሔ፡አገች፡በጣም፡አሳስቦኝ፡ነበር
እእእ
😂😂😂😂😂 አሳቡ ይዞሻል የኔውድ
Sira yelashm Ende hohoho
😅።።
ደሚርኝማ ዉዷ
Shukran
የኔዉድ በጣም አመሠግናለሁ ግን እኔ አዴስነኝ ምላርግ እነሱ ሢናገሩ የገባ ኛል አኔሥመልሥ ይከብደኛል ለምን።።
እኔ አሁን አስቸ ካልበላሁ ቢሞቱ ቢይ አይሉም የሰራሁትን ሁሉንም ነው የምቶስደው እሷ ካልመጣይ አስቀራለሁ በካሜራ ታያለች ግን ምንም አትለኝ
ጥሩ አድርገሻል ቅድሚያለራስሽማሬ
ባክሽ የሚሽለጥለጥ ነው ሚወዱት ሲጀመር ውሸት ራሳቸው ውሸታሞች ናቸው በመዋሸቷ ነው የምጣላት የሚሰራላቸው አይወዱ መልስ መመላለሴ ነው እሷ ጋ ያያዘኝ 😂
ክክክ
የእኔ እህት አመሰግን አለው ምክርሽ በጣም ደስ ይላል
የኔ ቅመም በርቺ እናመሰግናለን
ትክክልብለሻል
sile mikirshi ena meseginalen
ሁሉም ልክነሽ😂ግን
እነሡ የፈለገ ቢሆን ዝቅ ሲባልላቸውአናት ላይይወጣሉ የየረሳችንን ድንበር መጠበቅአለብን የመዳምነቷን ክብር መሥጠት ከዛበተረፈ አብሽሩ።
እዉነት ነዉ
እር የሳ ቀርቤታ ይቅርብኝ እነሱኮ ተወደዱሽ ምን ግዜም የነሱ ሰራተኛ ሁነሽ እንድትኖሪ ነው እሚፈልጉት ሀገር ልግባ ብል እንካን አይሰዱኝም በነገራችን ላይ አንደኛ የተናገርሽውን እኔ እየተገበርኩት ነው ምክርሽን ባላዳምጥም እራሴ አውቄ ነው እምኖረው 11 አመቴ ከማዳም ጋር በድርበቡ ነው እምኖር
እዉነት ትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግን አለሁ
አር የኔሀመ አንደዴ ሰው አንደዴ ደሞ ለሷ የምሰያመት ስም ይጠፈኝል ነጭነጨ ነት ምን መድረግ አለብኝ
😢😢አመሰግናለሁ ውደ እኔ ማኩረፍ እና መከራከር ችግሬን አስወግዳለሀ ይሄ ነው የሰለቸኝ ይቅርታ ማለቱ ግን ይከብደኛል ምን ላድርግ ማሬ
የሚከብድ ብሎ ነገር የለም እንደ ልማድ አድርጊር ማሬ
ማሻአላህ ምክርሺአሪፍ ነዉ እኔከማዳሜጋር ሶሊህነን አልሀምዱሊላህ ምግብእኮ ብቻየን በልቸ አላቅም
ዘሀራዬ ደሚርኝማ
በጣም እናመሰግናለን
ከሥራ ውጪ ወደ ውጪ ለምክርሽ ሹክረን በተለይ ለዱባይ መዳሞች ጭዛቸው መልሥ ነው መዳም መዳም ካልኳት ጭራሽ ፈጣሪሽ እኔ ነኝ ትበል
የኔውድ ስለመልካምነትሽ ሣልናገርማለፍአልችልምየምታቂውን ለማያቅታስተምሪአለሽ ቀጥይበት❤❤❤
ማሻአላህ እህቴ ጥሩ ምክር ነው እኔ አረ በኛ እድገበመኝ ዱአ አርጉልኝ የምታነቡ ሰዎች ሁሉ ከመጣሁ አድርጎ ወር ሆኝ
.እኔ ኢሊፎርም መልበስ አስጠላኝ እኔ የምፈልገው ቢጃማ ነዉ ለማለት ❤
ኢንፎርም ለስራ አሪፍ ነው ማሬ ሱሪ ካልፈለግሽ የቢጃማ አምጭልኝበያት አይዞሽ
አውውላሂ ለሥራ ይመቻል ግንእኔሥውጣም ሌላአታሥለብሠኚም መችምምንምማርግ አልችልም አይዞሺልኚ ውድ አግራችን ሥንገባእንለብሠውለንእሺ አብሺሪልኚ
@@BrtukanAhmed-y8t እሺ የኔ የስደት እህቴ አመሠግናለሁ ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ
ግድ ነው በሳውዲ ሥትወጭም ቤትም እምትለብሽው
የኔ ውድ ሁሉም ባህሪ እኔጋ አለ አንድ የረሣሽው መዝናኛ ሲወሥዱን እንዴት ነው ያምራል ሲሉን አወ ማለት እና የነሡን ዘመዶች ክ ናቸው አለማለት ለምሣሌ የሤትዮየ እናት በጣም ሠራተኛ ላይ ትጮሀለች ከዛ የልጆቿ ሠራተኞች ለመዳማቸው እናትሽ ቤት መሔድ አንፈልግም ይላሉ ደግሞ ሥትናገራቸው ያንች ቤት ሠራተኛ አደለሁም ይሏታል ያን ካሉ ወዴ ቢሮ ነው የሚወሥዷቸው ወይ ኩትራት ሲጨርሡ ያሣፍራቸዋን እናታችን የምትናገረው ትንሽ አሚሮዋን ሥለሚያማት ነው እሧን የማያከብር ሠራተኛ አንፈልግም ይላሉ እኔ መልሥ አልሠጣትም አሮጊቷም ትወዴኛለች
እናመሰግናለን ግን ችግሩ አረበኛ አንችልም እንደዚለማውራት አነሱ ሳቆርፍ እኔ ስቄማ አናጤላይ ነው ሚወቱ በርግት እንደሰዎች ፀባይ ይለይ ይሆናል እኔ የሰው ቤት ስንሔድ ሁሎች ቢዙኝ ደሰይላችሗልባዴ ምንም አያስቡም ይርባታል ይደክማታል አያቁም ከዛ ስናደድ ዝም ብየ አቆርፋለሁ ከዛ ብዙም አያዙኝም እቤት ስንሔድ ወዲው ፒስ መሆን አንዳንዴ ቆስተርማለትም ጥሩ ነው ሳይበዛ
ምክርሽ
ደስይላል
እድስነበርኩ
ሳህ ትክክል
በናቱወ ትትካል እኔ ካበልዋ ብሲናኝ ኑራ ኑራ ስል አፉ አይዛጋም በጣምነዉ ምለፈቅርዉ። ያምን ማዳም ማሸአለህ እንሻ አለህ ያምን ማን ማለማማጥ ስራዬን ይሳራለዉ አለቃ አልሰግድለትም ወለህ 😂😂😂 በልዋ ሁሽሜነዉ ትቃልጃለሺ ሆ
Yenie Aseri tleyaly enie6 ametie saudi edesuwa yale dehnasew ulayehum zibeza ematqeyer
ወላሒ በጣም ደሥይላል ምክርሽ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ 🎉🎉🎉
ደሚርኝ ደስፈዬ
አረ የኔ መዳም እሺ እሺ ስላት አናቴ ላይ ነው ምትወጣው ስድብ ትወዳለች
ያላደረኩትን እኮን አድርጊያለሁ አልልም ምን ብየ መልስ መመለሱ ጡሩ አይደለም ዙሮ ትምርትሽ አሪፍነው በርችልን
የምር አረ ይመችሽ እህቴ አንች የተናገርሽው በሙሉ እኔጋ አለ ሲያኮርፉ እና መልስ ስትመልሽ አቶድም ፈጣሪ ይባርክ የእውነት
በቅርቡ አረብሄዳለው እና ምን ትመክሪኛለሽ
እናመሰግናለን:በርች
ለምክርሽ በጣም እናመሰግናል ብዙ ነገር ተመራለሁ ተባረክ
ስለመከርሽ ነ አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅሽ❤
ደሚርኝ መጁዬ
ሀበሾች ማሺቃበጥ አኖዲም እኛ እንዱኒሺያ አደለንም የማይመቸኝን ነገር በግልጥ ነው የምነግራት😂😂
የኔውድ መካሪ እህታችን ፈጣሪ እድሜሽን ያረዝምልሽ መካሪ አያሣጣን ደሥብሎሽኑሪ
ክሹረንበጣምነውየኔህትየማመሰግነው ብዙነገርነው ያስየማርሺን
እውነትሽን ነው የኒውድ
ምርጥ ምክር አላህ ይቸምርልሽ
ሸቁየ አሰላሙአለይኩም ደህናነሽ የውነት እኔ ምክርሽን በጣም ወድጀዋለሁ ሽኩረን ሁቢ
ደሚርኝማ አሰ🎉
ጥሩ ዴኩተር ነሺ። የመቸመሪያ። ሳይሺነው
ማሻአላህ አላህ ይስጥልን ልክ ነሽ ውደ እኔ ግን ካሥሩ ዘጠኙን በትክክል አረጋቸዋለሁ ውደ ቀጥይበት
በጣምጥሩነውቀጥይበትእህቴ
ወላሂ ምንም ቢያወሩኝ አይገባኝ ከእሷ ውጭ ማንንም አልሠማም እሷ ከሌለች ከክፍሌ አልቀሣቀሥም
ብሬን ላኪልኝ ማለት ምድነው እህቴ
እርስሊ ሊ ፍሉ ሲይ
ሺኩረን ሀቢበቲ
አረ ኢኔ በየቀኑነዉ ሚተጠበዉ ነገርግን ልጀወ ሁልግዚ ኢደጠየፈችኝነዉ ከጠገበ ሰልፊ ረሲ አፊጨወኑዉ 🎉 ሚትዚዉ አለነግረትም አተነግረኝም 😢😢
እናመስግናለን
ዝም ማለትማ ያሥደፍራል ሥትናገሪትከበሪያለሽ ከእኔ እሽ ላለ የለም እሕት አደንድቷመዳም ድሜትብላና በጣም ስታቃጥለኝ በጣም ጮኬ ካላሥ እጠሚ ጠይብ አና ሽጉሊ ወንቲ ፍሉዚክ እንከባበር ካልሖነ ብርሽ በጅሽ ስራየ በጄ ስላት ፀጥ አለች ወላሒ ካላሥሐቢቢቲ ማእሌሽ ብላ ቀጥብላ ከስሬሔደች እናም እንደምሳሌ ይከንንነገርኩሽእጂ ባጪሩ ውስጣቸው ደሕንነት ከሌለባቸው ቆመሽተቀምጠሽ ጠይብ ብትያቸው አናትሽላይ ቆመው ይጨፍሩብሻል
በዛውልክ ጥሩ ሠወች ከሖኑ እሽስችያቸው ያከብሩሻልዋናውወስጣቸዝነው