ዶር ሙላቱ አስታጥቄ በሰይፉ በኢቢኤስ ክፍል 2 | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • ዶር ሙላቱ አስታጥቄ በሰይፉ በኢቢኤስ ክፍል 2 | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይል
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

ความคิดเห็น • 229

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 ปีที่แล้ว +40

    በጣም ተወዳጅና ደስ የሚሉ አባት ስነ ጥባዊ የሀገር ኩራት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ እመኝሎታለው እንዲህ ያሉ ባለሞያና አሁን የማይገኘ ሰዎች ይህን ድንቅ ነገር ስላቀረብክልን ተባረክ ሰይፎሻ 🙏❤🇪🇷❤🇪🇹❤

  • @enguchetube
    @enguchetube 2 ปีที่แล้ว +26

    ታላቁን የጃዝ ንጉስ ለዘላለም ይኑርልን 🙏🙏🙏
    ለነገሩ እኛ ኢትዮጵያዊን ካለፉ በኃላ ነው ትዝ ሚለን እያሉ አናመሰግናቸውም
    እስቲ ዛሬ እናመሰግናለን በሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @dawitassefa3136
    @dawitassefa3136 2 ปีที่แล้ว +6

    King of 🇪🇹Ethiopian 🎷jazz
    ሰይፍሻ የአመቱ ምርጥ ቃለ-መጠይቅ ዛሬ አደረክ እናመሰግናለን

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว +9

    እጅግ ቁጥብ ስርአት ያላቸው ውብ፣ ግርማ ሞገስ ያላቸው ባለትዳር ኩሩ ሰዎች ናቸው ደስ ሲሉ። ዘመናችሑ ይባረክ

  • @fikirtegoshu4666
    @fikirtegoshu4666 2 ปีที่แล้ว +4

    እባክህ ሰይፍዬ የነ ብጥስ ቅንጥስን ያሁኖቹ አንድ ፊልም ሰርተው ፀጉራቸውን እየነካኩ የሚበጣጠሱብንን አታቅርብ ልክ እንደዛሬ አንጀት የሚያርስ ልብ የሚያረሰርስ ክቡር የሆነ የኢትዮጵያ ኩራቶች አሉ ካሁኑ ትውልድም ከድሮውም ብዙ አሉ እነሱን ጀባ በለን ሁሌም

    • @ketemayebekele6444
      @ketemayebekele6444 2 ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው አጭበርባሬዎችን ሳይቀር ያቀርባል ለምሳሌ ሄሎ ታክሴ ባለቤት ፓስተሩ አሁን ስንት ሰው እያስለቀሰ ነው

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 ปีที่แล้ว +5

    ጋሽ ሙሌን መድረክ ላይ ማየት መታደል ነው ኢትዮጵያን በጃዝ ሙዚቅ ጀግና ያደረገ እንበሳ👑👑👑

  • @kachamali
    @kachamali 2 ปีที่แล้ว +9

    This is the best interview by far an amazing person with amazing personality. Thanks Seyefu kudos to you.

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 2 ปีที่แล้ว +6

    I used to listen African jazz mender before I sleep. Love his voice it still in my brain. Long live! what a wonderful artist!

  • @zerguat
    @zerguat 2 ปีที่แล้ว +14

    ጥልቅ የሆነውን የኢትዮጵያዊነት ድርና ማግ በመፈለግ ና በማቆየት በማስተላለፍ ያገራችን ታላቅ ሰው ነው ሙላቱ አስታጥቄ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +5

    ሙላቱ አስታጥቄ he is a legend 🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽👍🏽👏🏽👏🏽👏🏽✊🏽✊🏽✊🏽he is amazing & talented beautiful family 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 2 ปีที่แล้ว +2

    One of my very fav. Ethio Legendary🎹🎷🎸🎺🎻🥁 many thnx Seifisha the most musical iconic Mr. Mulatu Astatike woow💖👍💯🎼🎵🎶what a blessed beautiful & inspirational family👌I was so lucky to see him twice live performing truly great artist🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆, 👏💖💖💖💖💖💖I

  • @yonicooltube5155
    @yonicooltube5155 2 ปีที่แล้ว +49

    Let's do something memorable for him before we loose him. Legend.

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 2 ปีที่แล้ว +2

      I agree 100% ..it is time to do a festival hounoring him!!Name after him a street..

    • @melenium7571
      @melenium7571 2 ปีที่แล้ว

      atamuarit

  • @Rosa12137
    @Rosa12137 2 ปีที่แล้ว

    አቶ ሙላቱ ኤግዝብሽን ማእከል በሚያዘጋጁት ዝግጅት በጣም አውቃቸውአለሁ በጣም ትልቅ ሰው እንደገና ባገኛቸው ደስ ይለኛል🙏

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስ ትላላችሁ አሁንም እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ Happy Anniversary!!!!

  • @gelanehjarso9634
    @gelanehjarso9634 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ በውጭና በአገር ውስጥ የኢትዮጵያ ኩራት ነውና እድሜና ጤና ይስጥህ ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yosephandemeskel9340
    @yosephandemeskel9340 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ለስራወችህ አድናቆት አለኝ ከልብ የሚወደዱ ናቸው 👏👏👏

  • @abiytewabe6865
    @abiytewabe6865 2 ปีที่แล้ว

    ታላቅ የጥበብ ሰዉ ዛሬ ለዝህ ሁሉ ታላቅ ሰዉ ዉጤት የባለቤቱ አስተዋጽኦ ደንቅ ነው እናመሰግናለን እመቤት።

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 2 ปีที่แล้ว +4

    The one n only person I respect in this world even his kids well disciplined

  • @TINATO73
    @TINATO73 2 ปีที่แล้ว +5

    እንደጋሽ ሙሌ ያሉ የሀገር ሀብቶቻችንን እያሉ ነው መንከባከብ።

  • @aksumaylove9948
    @aksumaylove9948 2 ปีที่แล้ว +10

    The best man in the world God bless you all family 👌

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

      የለሙዬ ቤተሰቦች አዲስ። ጀማሪ ነኝ ቤተሰቤ በመሆን አበረታቱኝ ስወዳቹ

  • @ruthtesfay6320
    @ruthtesfay6320 2 ปีที่แล้ว +2

    He amazing I love all his work. ❤❤

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 2 ปีที่แล้ว +1

    I had the privilege to see his consent in Rome a few years ago. There were all Italians in the audience. We were the only two habesha people in the audience

  • @ritamarli1070
    @ritamarli1070 2 ปีที่แล้ว +3

    ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ለኔ ትለያለክ🤴እረ ባገኞት ደስ ይለኛል በጣም እወዶታለው የምር ሺ አመት ኑርልኝ🤴🤴🤴

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶር ሙላቱ አስታጥቄ ረጅም እድሜ ሠላምና ጤና ከመላው ቤተስብ ጋራ እመኝልዎታለሁ:: ታላቅ የሃገር ባለውለታ ነዎት ::

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 ปีที่แล้ว +2

    Legend am leave in dubi so one day I heard your music through the radio you made me proud by my self long life papa

  • @emmyt311
    @emmyt311 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ የኢትትዮጵያ ኩራት የጃዝ ሳይንቲስት‼ ዶ/ር ሙላቱ አስታጥቄ‼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏♥‼

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 ปีที่แล้ว

    ጃሚ ድምፅ በማስመሰል በጣም ጎበዝ ነህ ጋሼ ሙሌ ሲናገሩ አንተን አስታወሰኝ ። እድሜና ጤና ለ ጋሼ ሙሌ ከነ ቤተሰቡ።

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 2 ปีที่แล้ว +4

    ደስስስስ የሚል ሰው ነው ከነባለቤቱ:: ተተኪ ይኖረው ይሆን ይህ ሰው?
    💚💛❤️

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋሸ ሙሌ ድምፁን በጣም ነው የምወደው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ከነ ሙሉ ቤተሰብክ በጣም እወድካለው!!!!

  • @Warlatubu
    @Warlatubu 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ. ወንድም. ሰይፍሻ። ፈገግታህ. በጣም. በህዝብ ዘድ ተወዳጂ። ነው. የኔ. መልካም ሁሉም እዳተ ቢሆን

  • @trueethiopian1484
    @trueethiopian1484 2 ปีที่แล้ว +4

    You are a a great man with a great personality. I salute you

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 2 ปีที่แล้ว

    እኝ ተወዳጀ አባት እንዴት እንደ ምወዳቸው በአን እንኳን አላቃቸውም በሴፊ በመየቴ እጀገ ደስስስስ አለኝ እግዚኣብሔር ርጅም ህድሜን ከመላ ቤተስባቸው እመኛለው📖🌻🌹🌷🇪🇹😍😍

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የማከብሮት ጋሽ ሙላቱ ኑሩልን የሀገር ሞገስ ኖት❤🙏

  • @kbzehamesen672
    @kbzehamesen672 2 ปีที่แล้ว +14

    I wish him long live to this great man!

  • @Abimedia2
    @Abimedia2 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የአገሬ ልጆች በጣም የምወድክና የማከብርክ አርቲስት ነክ ዶክተር ሙላቱ አስታጥቄ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

      የለሙዬ ቤተሰቦች አዲስ። ጀማሪ ነኝ ቤተሰቤ በመሆን አበረታቱኝ ስወዳቹ

  • @habtishe9713
    @habtishe9713 2 ปีที่แล้ว +3

    My all time top favorite habesha musician. I hope one day I get to see you perform.

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ ሙሌ ታላቁ የጥበብ ሰው ከእሱ ብዙ ስራ ሰርቻለሁ
    ስራ ላይ ቀልድ አያውቅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
    ኑርልን

  • @lw440
    @lw440 2 ปีที่แล้ว

    ሰይፍሻ ሀብት መሻት እኮ የዘንድሮ ትዉልድ ነው የጥንቱ የሚወደውን ስራ ተግቶ ስለሚሰራ ጥሩ ኑሮ የሚያስኖረውን ያገኛል፣ የበዛ ፋክክር የመኪና የአለባበስ አልነበረም ሁሉም በመጠኑ ነዉ ትርፉ እባንክ ነዉ ለአስፈላጊ ወጪ የዘንድሮ ወጪ ለመታያ ሆነ።

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow ethiopiawinet malet endezi new,Arif koyeta neber enamesegenalen

  • @moammaraircargotoethiopia8042
    @moammaraircargotoethiopia8042 2 ปีที่แล้ว

    እኔኮ የሚገርመኝ እዚህ ፕሮግራም ከተጋበዙ እድሜያቸው ብቻ ሳይሆን ይሄ ፕሮግራም ብዙ ታዋቂዎችን ገፍቶብናል ሰይፍ ይህ መገምገም አለብህ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 ปีที่แล้ว +11

    ሙላቱ አስታጥቄ ለምን ለክብር ሽልማት እንደማይሽለም አይገባኝም? በውጭ ሃገር ግን ትልቅ ክብር አለው እንደውም አንድ የሬዲይዮ ጣብያ ሁልጊዜ የእሱን ሙዚቃ ያስተላልፋል ትልቅ እድሜ ለጋሼ ሙሌ

    • @beyenegetahun2979
      @beyenegetahun2979 2 ปีที่แล้ว

      ነብይ በሀገሩ አይከበርም።ለዛ ነው እንጂ አለም የሚደነቅበት ሰው ነው።

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 2 ปีที่แล้ว

      Hot old are you,??Anch rasch ende tanasch frend neew MULATU ,2/yetniaw 📻 tabia neew HULUGEZEE yemitelalefw ???men yemilut MUSIC?????yet ager ?? WEY GUD

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 2 ปีที่แล้ว

      Le Ethiopia Musika telek weleta neew/

  • @melenium7571
    @melenium7571 2 ปีที่แล้ว +1

    "HABTAM nachu"? yimechal, Seifu fetata😂

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 2 ปีที่แล้ว +2

    This is the famed Mulatu Astateke, my first time to see his face.

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ጀህና መጣችው የኛ ሀገር ታዋቂ ሰው ሲምት ነው የምከበረው ግን በህይወት እያለ የመድነቁ የመሸለሙ ነገር የለም ለምን ይሆን?

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 ปีที่แล้ว

    King and queen we know that this platform it's not feet you but we love

  • @filmontesfa9181
    @filmontesfa9181 2 ปีที่แล้ว

    I was blessed to have been presented my prize from my college by him. A legend!

  • @eilham2682
    @eilham2682 2 ปีที่แล้ว +2

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ እማማ ግን አለባበሰወትን እሰቡበት እኛ ከናተ ምን እንማር ይደብራልልልልልል

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ዘመን ይሁንላችሁ!!
    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከነመላ ቤተሰባችሁ 🥰🙏🇪🇹 ሰይፍዬ ! ተወዳጁን ሙላቱ አስታጥቄ ን ከነ ባለቤቱ ስለጋበዝክልን አመሰግንሀለሁ 🇪🇹🥀🥰❣️

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

      የለሙዬ ቤተሰቦች አዲስ። ጀማሪ ነኝ ቤተሰቤ በመሆን አበረታቱኝ ስወዳቹ

  • @yonas9945
    @yonas9945 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፍ አንዳንዴ ይሄ እንጨት እንጨት የሚል ቀልድህ በጣም ነው የምታበሳጭ ዶክተር ሙላቶ አስታጥቄ አለም ያከበረውን ከሙያው በላይ እድሜውና እርጋታው በጣም ያስከብረዋል ስለዚህ ከማን ጋር ቀልድ መቀለድ እንዳለብህ የማታውቅ እብድ ነህ በጣም ነው ያሳቀቅከኝ !!!
    እስብበት ዶክተር አብይ አህመድም ይሄን በሃሪህን እንድታርም ነግረውህ ነበር ::

    • @enkunehassefa4086
      @enkunehassefa4086 2 ปีที่แล้ว

      Go to hell. "Junta "

    • @yonas9945
      @yonas9945 2 ปีที่แล้ว

      @@enkunehassefa4086 የደደቦች ደደብ ::

  • @tigistg-amlak3654
    @tigistg-amlak3654 2 ปีที่แล้ว +6

    God bless him 🙏❤and his family 👪

  • @Himat1216
    @Himat1216 2 ปีที่แล้ว +2

    I saw u in Boston for ur concert Berkreally I am proud on u God bless

  • @sosi6207
    @sosi6207 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሙላቱ አስታጥቄ የልጅነት ትዝታይ ።ሁሌ ቅዳሜ ማታ አፍሪካን ጃዝመንደር በሚለው ፕሮግራም ጃዝ ሙዚቃ ይንቆረቆር ነበር ።ወይ ጊዜ ይሮጣል በታም

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 ปีที่แล้ว

    ከጀርባቸው እምዬ ሚኒሊክን አየሁት ዋው እምዬ ሚኒሊክ 😘😘😘😘

    • @hopenfaith6255
      @hopenfaith6255 2 ปีที่แล้ว +1

      Abeyee or emeyee minilike? I’m always confused when people said emeyee minilike. No politics just my opinion.

  • @meskerembelete1870
    @meskerembelete1870 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉ ትልቅ ሰው ስታወራ አስጨርሳቸው ወደቀልድ አትሂድ

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 2 ปีที่แล้ว +2

    Bless you Sir and wish you long life ❤️👏🙂

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 2 ปีที่แล้ว

    He Amazing Guy God bless him and his family's

  • @Dantov708
    @Dantov708 2 ปีที่แล้ว

    መቼም እኔ አንድ አንዴ በጣም ብታናድደኝም እንደዚህ ያሉ ፕሮግራሞችህ ያስደስቱኛል። ለጋሽ ሙሌ እና ቤተሰቡ ረዥም እድሜ ሰፊ ቀለብ

  • @amachew
    @amachew 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፕሮግራም አቀረብክ ... ሳቅን እኛም😁😁

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ
    ፍትህ ለአማራ ህዝብ
    ፍትህ ለአማራ ገበራዎች
    ፍትህ ለሚታረዱት አማራዎች ወለጋ

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያ ኖች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ፍቅር ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹👈

  • @fef1933
    @fef1933 2 ปีที่แล้ว +2

    አርስቴስ ከምታቀርብ የተቸገሩትን እያቸው ስይፍ ሁልግዜ ሀብታም ተውዳለህ እና ምን ለማለቴ ነው ደምፅ ሁን ሳኡድ ለሚስቃዩ እስርቤት ለሚስቃዩ ወሎ ያሉትንኮን ብዙግዜ አተ የትግራይ ስው አርስቴስት ጎደኝችህ ናቸው ደጋፊ ነህ ፍትህ ለሳኡድ እስርቤት ለሚስቃዩ ታዋቂ ስለሁክ ነው ተስሜ ይኖርሀል

  • @ekram4600
    @ekram4600 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @godisgoodgodismaylaif5379
    @godisgoodgodismaylaif5379 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ሙሌ ስላየሆት ደስ ብሎኛል የማዉቆት መሳለምያ A S ወይም አብዱ ስራጅ መሀመድ ስቱድዮ ደጅ ሰጠኑ ነበር የማወቆት 80ንያዎች ዉስጥ ረጅም ዕድሜ ተመኘሁለት

  • @surafelsisay6386
    @surafelsisay6386 2 ปีที่แล้ว +13

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ እና ለወለጋ ህዝብ

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz 2 ปีที่แล้ว

    Ooooo I like this families ahunim siyamiru Betam Betam siriously esay ayleyachu ahunim edime Tena yistachu thank u Seifsha,

  • @user-iv7su3cw3g
    @user-iv7su3cw3g 2 ปีที่แล้ว

    ሰለም ለገረችን ፍቅር ለዋኖቻችን ድል ለኢትዮጵያ

  • @elinelove7137
    @elinelove7137 2 ปีที่แล้ว +3

    አገራኝንን አላህ ሰላም ያርግልን ዞሮ መግቢያችን

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว

      የለሙዬ ቤተሰቦች አዲስ። ጀማሪ ነኝ ቤተሰቤ በመሆን አበረታቱኝ ስወዳቹ

    • @elinelove7137
      @elinelove7137 2 ปีที่แล้ว

      @@Rozaguraga ነይ ቆንጆ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @ESU05
    @ESU05 2 ปีที่แล้ว +3

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!!"!

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 ปีที่แล้ว +12

    የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎች ያቀረቡትን ልዩ የበገና መዝሙር ይዘናል ይቀላቀሉን!!

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን እማ

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 2 ปีที่แล้ว +3

    God blessed 💚💛❤

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉ የተባለው ሰውዬ ዝም ብሎ በሰው ፕራይቬት ሕይወት ይቀባጥራል ። ሁሉም ነገር ድንበር ሕግ ፣ ስርአት አለው ፣።

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 ปีที่แล้ว

    Rejim edemena tena yesetew le Dr ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopian Jazz legend all time .

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 2 ปีที่แล้ว +5

    ቅኝቶቹን የፈጠረውማ አማራ ነው። ለዘመን አብሮ የመጣ ያደገ የኢትዮጵያን ቅኝት ነው

  • @ekramyassin9105
    @ekramyassin9105 2 ปีที่แล้ว

    Gracefull .legend

  • @lillyhabte810
    @lillyhabte810 2 ปีที่แล้ว +1

    So beautiful 💚💚💚💚💚

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ሙላቱ ጃዝ መንደር በጣም አድናቂክ ነኝ

  • @edenyohanes3634
    @edenyohanes3634 2 ปีที่แล้ว +1

    Edemena tena kenbetesbh💚💛❤️

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 2 ปีที่แล้ว

    God bless your family

  • @estubgetachew4213
    @estubgetachew4213 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ና ጤና ይስጦዎ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 ปีที่แล้ว +1

    Mulatu Astake the legend wish you and your family the best.

  • @mikywolday4180
    @mikywolday4180 2 ปีที่แล้ว

    the realist Ethiopian ever

  • @dawitassefa5176
    @dawitassefa5176 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow , mr seifu
    I left Ethiopia on dector mengistu time and mr mulatu wife is my close relative I don't want to announce her name on her name
    Her first name starts with K her sister name starts with G the brother name starts with Y . I am just trying to get in touch with my lost family . I appreciate you if you can help me with that. Thank you mr seifu.

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 2 ปีที่แล้ว

    Contragelation gashe Mulatu Asetateke የቀረውንን እድሜህን በሰላም በጤንነት ከነቤተሰብህ እንመኛለን የድሮ 80th ጀኔሪሽን ከጀርመኒ 👍👍👍🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🎂🎂🎂🎂🎂🎂🥂🥂🥂🌞🌟😁😁

  • @ekramyassin9105
    @ekramyassin9105 2 ปีที่แล้ว

    The legend

  • @hsee3071
    @hsee3071 2 ปีที่แล้ว +2

    በስተጂና አጭርቀሚስ ትውልድ ምን ይማር

    • @yeadoqueen7977
      @yeadoqueen7977 2 ปีที่แล้ว +1

      አለም ተቀየረ አኮ አረ በዱሮ አንሰብ ሆ

    • @enkunehassefa4086
      @enkunehassefa4086 2 ปีที่แล้ว

      Live your fuken life. Go get a life.

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow ይሄ ሰው ማን ነው የተካዉ ስንት ልጆች አጠገብ ሁነው ተምረዋል አንድም አላየንም???

  • @merik2813
    @merik2813 2 ปีที่แล้ว

    seyfu tebarek kum negrgna. Talak sew nachew D/r Mulatu

  • @zaynuzaynu4030
    @zaynuzaynu4030 2 ปีที่แล้ว

    ዉድ ኢትዮጲያውያን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-uy4rs4jv7x
    @user-uy4rs4jv7x 2 ปีที่แล้ว +1

    _ሙላቱ አስታጥቄ በትምህርት ስንማር አስታውሳለው እና እርሶኖት ወይስ ሌላ የምታቁ ንገሩኝ_

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 2 ปีที่แล้ว

    Betam new yemewedot rejim edime yestachu😍🥰🥰🥰

  • @user-yp7nb9jj2f
    @user-yp7nb9jj2f 2 ปีที่แล้ว +11

    ለነፍስ ቀለብ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችን እና ስብከቶችን ይዘናል ቻናላችንን ተቀላቀሉን✝️✝️🙏

    • @user-yx3kc6oi4i
      @user-yx3kc6oi4i 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን

    • @user-yp7nb9jj2f
      @user-yp7nb9jj2f 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-yx3kc6oi4i ተቀላቅያለሁ

  • @kremmesfin9744
    @kremmesfin9744 2 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ሙሌ ድንቅ አባት ናቸው በጣም እወዳችኻለው

  • @endriswelotube2660
    @endriswelotube2660 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ እሚሉ ሰወች ናቸዉ እሽ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ ብለናል

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 ปีที่แล้ว +4

    ምናለ ግን እናቶች ቀሚ ከለበሳቹ አይቀር ባታቹን ገልጣቹ በአደባባይ አረ የውጣቱ ይበቃል ትላልቆች ገላቹን ሽፍኑ

    • @eilham2682
      @eilham2682 2 ปีที่แล้ว

      አላራጅም እኮነው ክክክክ

    • @enkunehassefa4086
      @enkunehassefa4086 2 ปีที่แล้ว

      It is not your business.

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 2 ปีที่แล้ว

      Arrogant

  • @akassi6174
    @akassi6174 2 ปีที่แล้ว +3

    This time seifu Zertuche didn’t mess with Mr. and Mrs. Astatke 😡

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว

    ታምራላቹሁ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 2 ปีที่แล้ว

    የጃዝ ንጉስ እረጅም እድሜና ጤናን እመኛለሁ

  • @user-nl2vq4uw8u
    @user-nl2vq4uw8u 2 ปีที่แล้ว +3

    ታላቅ ሰው

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว +1

      የለሙዬ ቤተሰቦች አዲስ። ጀማሪ ነኝ ቤተሰቤ በመሆን አበረታቱኝ ስወዳቹ