Seifu on EBS: "የደሀ አባት የኮሜዲያን አለባቸው ተካ አድናቂ ነኝ" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 3 | Abiy Ahmed

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2020
  • በክፍል 3 ከጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የበዓል ቆይታ ሰይፉ ፋንታሁን ካነሳቸው ጥያቄዎች ውስጥ ….
    በፕሮቶኮል ምክንያት መሄድ ያልቻሉበት ቦታ አለ?
    የአረብ ሀገራት ገንዘብ ሲረዱ አንዳንድ ሰዎች ከጀርባው የሆነ ነገር ይኖራል ብለው ይፈራሉ?
    ሰው ኑሮውን እንዲወደው ምን እየተሰራ ነው?
    የጠ/ሚኒስቴርነት ደሞዝ በቂ ነው ከስራው ጋር?
    ወደ ኖርዌይ ሲሄዱ የአውሮፕላን ክፍያ በግልዎ ከፍለው ለምን ሄዱ ?
    የኖቤሉን ሽልማት በምን ላይ ያውሉታል?
    ስለ እኔ ፕሮግራም አስተያየት ቢሰጡኝ?
    የሰላም የኖቤል ሽልማትን ማሸነፍ የቻሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረጉት የበዓል አዝናኝና የቁምነገር ቆይታ ክፍል 3 | Prime Minister of Ethiopia D/r Abiy Ahmed interview on Seifu Show Part 3 "የደሀ አባት የኮሜዲያን አለባቸው ተካ አድናቂ ነኝ" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 3
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 4 ปีที่แล้ว +209

    ለዶ/ር አብይ የተመኝላሀቸው ምኛት ከእረጂም እድሜና ጤና ጋር እመኝሎታለው ደስ ይላል ጥሩ ምራቃት ነው፣ እኔ ደግሞ ላንተም ሰይፉ ያሰብከውና ያለምከው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥ!!

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว +7

      አሚንንንንንንን የሀገራችንን ውሻ አላህ ይያዝልን መገዱላይ እየቆሙ የሚያደናቅፉትን እንቅፋቶች አላህ ይያዝለት

    • @tektek3718
      @tektek3718 4 ปีที่แล้ว +1

      Sle hulum

    • @tektek3718
      @tektek3718 4 ปีที่แล้ว +2

      @@bentbaba4317 amiin

    • @aselefechasefa4456
      @aselefechasefa4456 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

    • @halimaweloluguama2021
      @halimaweloluguama2021 2 ปีที่แล้ว

      @@bentbaba4317 አሚንንን

  • @user-mt3xe3xw1t
    @user-mt3xe3xw1t 4 ปีที่แล้ว +50

    #እራሱ ላይ ያተኮረ ሰው#ቢመጣም አይጠቅምም #ቢሄድም አይጠቅምም#አብቾ ሰምቸ አልጠግብክ ሰይፍሽ አቦ ተባረክ #አደራ አብቾ አረብ ሃገር ያለነውን አስበን #በየሀገራችን ቦታ ተሰቶን ቤት ሰርተን ስራ ብንጀምር ለሃገራችንም #ለውጥ ለራሳችንም ጥሩ ነው😍😍😍ሰይፍሽ መልህክቴን አድርስልኝ

    • @habtamuayele7046
      @habtamuayele7046 4 ปีที่แล้ว +2

      የብርዛፍ ጎንደሬዋ ዶክተር አብይ ያደርገዋል ይሰበስበናል ግን ምቀኛች አላሰሰራ እሉት እስላም ክርስቲያኑ በጸሎት ካገዝነው እግዚያብኤር ይረዳዋል

    • @user-mt3xe3xw1t
      @user-mt3xe3xw1t 4 ปีที่แล้ว +1

      @@habtamuayele7046 እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን

    • @joujoufahmi2791
      @joujoufahmi2791 4 ปีที่แล้ว +1

      @@habtamuayele7046 👍👍👍

    • @shaikhaalketbi3598
      @shaikhaalketbi3598 4 ปีที่แล้ว +1

  • @belaysetfentie6637
    @belaysetfentie6637 2 ปีที่แล้ว +2

    ጠቅላይ ሚኒስተር እኔ ማለት ያለብኝ ነገር ቢኖር ፈጣሪ የምትናገረውን ሁሉ ከልብህ ፈጣሪ ያሳካልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @YeshiOne-qh3fe
    @YeshiOne-qh3fe 19 วันที่ผ่านมา +1

    ለዘላለም ኢትዮጵያ ሁለም ኑሮ እውድሁልው ትስፍልጋልህ

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 4 ปีที่แล้ว +131

    ዋው በጣም ጥሩ ኮሚት ነዉ የሰጠህይ አብይይ ዘመንህ ይባረክ ሺ አመት ንገስ

    • @haimidadi7260
      @haimidadi7260 4 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ደስ የምትል እና ልብ መሳጭ ኮመንት ነዉ የሰጡልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን (3)😘😘❤💛💚ለሀገራችን እትዮጵያን ሰላሙን ያብዛልን 🌷🌷❤💛💚

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 4 ปีที่แล้ว

      He cant rule even 8years loser. Term limit!!

    • @fozehf2324
      @fozehf2324 4 ปีที่แล้ว

      አይስረአትሰይፊየአምሮብሀል

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 ปีที่แล้ว +53

    እንዲህ ነው እብያችን የኛ ጀግና በትክክል ማድረግ ያለበትንነግረህዋል እናመስግናለን 🙏🏾💚💛❤️

  • @amuabubeker3978
    @amuabubeker3978 4 ปีที่แล้ว +88

    ዶ.ር አብይ እድሜና ጤና ይስጥህ ካንተጋር አብረንወደ ብልጽግና

    • @user-se1xm3ct8h
      @user-se1xm3ct8h 4 ปีที่แล้ว

      መልከምሰውአብይ#አብይአህመደ♥♥አመሰግናለሁ
      ሠብሰክራይብ አደረጉኝ

  • @tigesttina9999
    @tigesttina9999 4 ปีที่แล้ว +31

    ምርጥ በሪያችን እድሜና ጤና ይስጥህ አገራችን እግዚአብሔር ሰላምን ፍቅርን ያብዛልን

  • @fakiajmal5543
    @fakiajmal5543 4 ปีที่แล้ว +30

    እኔ እኮ ዶክተር አብዬን ባደንቀው መቼም አይፀፅተኝም አብያችን ተባረክልን ከመጥፍ አይን ይጠብቅህ

    • @Gelane1
      @Gelane1 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ
      ጥበብና ማስተዋልን ሞገስን
      ይጨምር ልህ አንተና ያንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅልን 🙏

  • @yassinnesreddin5404
    @yassinnesreddin5404 4 ปีที่แล้ว +130

    አሁን ይህ አባታችን ምኑ ይጠላል

    • @mahitubes749
      @mahitubes749 4 ปีที่แล้ว

      ልክ በተሰብ እንሁን እሙ

    • @user-gl2vr3bh4r
      @user-gl2vr3bh4r 4 ปีที่แล้ว

      ሴጣን ናው

    • @zachthese1437
      @zachthese1437 4 ปีที่แล้ว

      ለእትዮጵያ ጥሩ አይሁን የተባለው ይመስለል ሀገሬ

  • @elsabekele2302
    @elsabekele2302 4 ปีที่แล้ว +171

    ምርጡ መሪዬ መብቴነው የጠላክ የፈለገበት ሔዶ ይተኛ

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv 4 ปีที่แล้ว +131

    አንበሳ እኮ ነህ አብይዬ በተለይ ለራሴ ጉዳይ እንደማንኛውም ህዝብ ነው የምጓዘው ስትል 👍👍🙋🙋🙋🙋😙😍

    • @dinktube2541
      @dinktube2541 4 ปีที่แล้ว +1

      ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ።

    • @abebedarilo6664
      @abebedarilo6664 4 ปีที่แล้ว

      አህ

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 4 ปีที่แล้ว +314

    በአብይ ውስጥ ያለውን ተስፋና ራዕይ ማየት ተስኖህ
    በዘረኝነት ታውረህ ስትደናበር ባገኝህ የምር አዝንልሃለው

  • @user-kg3tn3lw4y
    @user-kg3tn3lw4y 4 ปีที่แล้ว +66

    ኧረ በዚው በነካው እጃቹ ዶክተር አብይ አረብ ሀገር እየተሰቃዩ ያሉ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ሀገሬ ብለው ሲገቡ ተደራጅተው እንዲሰሩ እድል ይመቻችላቸው

    • @ethimaryam9617
      @ethimaryam9617 4 ปีที่แล้ว +2

      Waw teru asabe new

    • @rozisisay720
      @rozisisay720 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ethimaryam9617 በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 ปีที่แล้ว

      @@ethimaryam9617 subscribe enderarge konjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 ปีที่แล้ว

      @@rozisisay720 subscribe enderarge konjo

    • @zm2858
      @zm2858 4 ปีที่แล้ว +1

      ስንቴአመቻቸልንእንቢብለን

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix 4 ปีที่แล้ว +197

    እኔ ግን ሣሥበው አንድቀን ቤየቤታችን እየመጣ እናገኜዋለን አሏህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ

    • @ethiolove9444
      @ethiolove9444 4 ปีที่แล้ว +1

      Hawa Hawa mashallahe jezakumallahe kyren Amen 🙏🏽

    • @amywolloatl5762
      @amywolloatl5762 4 ปีที่แล้ว +1

      Hawa Hawa mashallahe jezakumallahe kyren 🤣

    • @haanahaana1836
      @haanahaana1836 4 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkki

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i 4 ปีที่แล้ว +1

      እርፍ በሳቅ

    • @bebeadabee2043
      @bebeadabee2043 4 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክክ የገጠር ልጅ ስለሆነኮ ነዉ ምግዜም የገጠርልጅ እዲህነው!!!

  • @tigist422
    @tigist422 4 ปีที่แล้ว +14

    ሴፊሻ በል ተመክረሃል ሰምተሃል የሀሬ ኢትዮጵያ ልጆች እንዲህ ስትጫወቱ ማየት ተስፋ ይሰጠል

  • @dahab7484
    @dahab7484 4 ปีที่แล้ว +46

    አቡቸ ኬኛ በርታልን ምርጥ ነህ ሺ አመት ንገስና እያየን እንጨምራለን

  • @jeanettegalano6417
    @jeanettegalano6417 4 ปีที่แล้ว +11

    ሰፉና ዶ/ር አብይ እባካቹ ሁሉንም ኮሜት አንብቡት ምንፅራቹ ተመችቶኛል

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw 2 หลายเดือนก่อน +1

    በደግነትህ በየዋህነትህ ሺ አመት ንገስልን ደግ መሪ ነህ አምላክ እድሜህን ያስረዝምልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 6:31

  • @yoditmekuria7433
    @yoditmekuria7433 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይጠብቅህ ጠቅላይ ሚንስተር
    ሰይሁዬ አንተን ካለቤ ሾ ጋር አቀራርብሃለሁ ቅንነትህ።

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 4 ปีที่แล้ว +6

    ግንኮ ጋርዱ እግሩን አመመው ቆሞ
    #ሠይፍሻ ደፋሩ ጀግና መሪያችንን ኢንተርቪ ያደረገ ብቸኛው ጋዜጠኛ ዋውው አብያችን ስለከፈለው የአየር መንገድ የተናገረው ንግግር ውስጤን ነካው አስተዋይነቱ ተባረክ

    • @gent5836
      @gent5836 2 ปีที่แล้ว

      ጋርድ እኮ መቆም ስራዉ ነው

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z 2 ปีที่แล้ว +1

      ነውዴ ደግዬ

  • @yigo1010
    @yigo1010 4 ปีที่แล้ว +15

    Abey is a soft spoken person when you get deep he knows what's the business means very smart guy

  • @johannaemo9994
    @johannaemo9994 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሥትላላችሁ አብቾ የኔ ጀግና አብሽር አላህ ይጠብቅህ

  • @shalomkebede9452
    @shalomkebede9452 4 ปีที่แล้ว +20

    አብቹ ካባቴ ቀጥሉ አንተ ነክ ብርቄ እድሜና ጤና ይስጥክ የእስራኤል ቅዱስ ይጠብቅልን ከመላ ቤተሰብክ ጋር ሺ አመት ንገስ♥

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 4 ปีที่แล้ว +7

    💚💛❤ሰላማችሁ፣ብዝት፣ይበል፣እውነት

  • @user-wn4ro4os6u
    @user-wn4ro4os6u 4 ปีที่แล้ว +138

    አይኔ ነው ወይስ የምር ነው ሰይፉ አብይን ኢንተርቪ ያደረገው

    • @meronyemareyimlij415
      @meronyemareyimlij415 4 ปีที่แล้ว +5

      enem eko ba minister hula new yeyhut ayinen tartire😃😃😃😂😂

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u 4 ปีที่แล้ว +1

      @@meronyemareyimlij415 😅😅

    • @user-em9sk2ld7n
      @user-em9sk2ld7n 4 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😅

    • @hanan4379
      @hanan4379 4 ปีที่แล้ว +1

      😁😁😁😁😁😁😁😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

    • @user-xx4qq2vf2v
      @user-xx4qq2vf2v 4 ปีที่แล้ว

      @@meronyemareyimlij415 😂😂😂😂

  • @khyria1890
    @khyria1890 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አብይ ግን የሚጠላ ሰው ጤነኛ አይመስለኝም አባቴ ሺህ አመት ኑር የሚጠሉህ ሰዎች ያለ ምንም ምክንያት ነው ግን ደሞ ከሚጠሉህ ይልቅ የምንወድህ ብዙ ነን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቢቾ

  • @hanagirma5641
    @hanagirma5641 4 ปีที่แล้ว +3

    How a respectful PM.
    U R still irreplaceable
    Big 🙏 for our leader
    🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊

  • @nemaethiopia4415
    @nemaethiopia4415 4 ปีที่แล้ว +24

    አቦጀግናነህ እንደመርብሎሁሉምአጭብጭቦ አሁንአፍቸውንቢከፍቱ አትስማቸው አብቹ ጋሽሰይፉ እደውያልጠየከውማንይሆን የኝጀግና

  • @ellenit64
    @ellenit64 4 ปีที่แล้ว +14

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አብዬwe love you 😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 4 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ልዩ መሪ እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ ሺ አመት ኑርልን ውድድድድድድድድ 👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @seadiimohammed9702
    @seadiimohammed9702 4 ปีที่แล้ว

    እኔ አብይ አህመድን በጣም ነዉ የምወደዉ ወላሂ ሥራዉ ደሥ ይላል በትንሽግዜ ይሀረ ለዉሥ እየታየ ነዉ ለምሣሌ ለሠዉ ያለዉ አክብሮች ያአላህ ቀጣም ደሥ ይላል እና እሡ ነዉ መመረጥ የመለቀት መቸም ግለሠቦች አሠሙም

  • @IglesiaRenewal
    @IglesiaRenewal 4 ปีที่แล้ว +24

    Wiy wiy wiy wiy Abiyeyewaaaaa I wish if I could meet you once

  • @debsaytewlda5264
    @debsaytewlda5264 4 ปีที่แล้ว +26

    አብይ እረጅም እድሜና ጤናህን ይስጥህ አተ እውነትም ታጋይ ነህ

    • @ethioswag8830
      @ethioswag8830 ปีที่แล้ว

      ዘንድሮ ምን ትል ይሆን🤣🤣

  • @ethiounited160
    @ethiounited160 2 ปีที่แล้ว

    ይህን ቃለመጠየቅ ለ 2ኛ ጊዜ ሰማሁት በጣም ትልቅ መልህክት ነው ለህዝቡ ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ክቡር ጠ/ሚኒስትር

  • @yisakdesta206
    @yisakdesta206 4 ปีที่แล้ว +9

    Positive perspective plus good hearted leader!

  • @elsagetanh9283
    @elsagetanh9283 4 ปีที่แล้ว +3

    አብይ አስተዋይ ሰው አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሁንም እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ አገራችን ሰላሙን ያዉርድልን አሜን

    • @lemlemyutb2358
      @lemlemyutb2358 2 ปีที่แล้ว

      አስተዋይ የምትለው ትግራይ ሰለ ጨፍጨፍ ነው ሃገራችን ገሃንም እየደርግ እናንተ ግን አብይ አብይ ትላላችሁ እጭ

  • @menztube6207
    @menztube6207 4 ปีที่แล้ว +21

    “For any successful work, it owes to thank many”

    • @FawazFawaz-mj7ff
      @FawazFawaz-mj7ff 4 ปีที่แล้ว +2

      📖📚🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋

  • @user-cr3ms1fv6r
    @user-cr3ms1fv6r 4 ปีที่แล้ว +2

    አብያችን የኛ ምርጥ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን እግዚአብሔር ጠላትህን ያስገዛልህ በርታልን

  • @aabn7964
    @aabn7964 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተርዬ አይዞህ የኛ ጀግና ሁልግዜ ንገስልን

  • @fdtube4966
    @fdtube4966 4 ปีที่แล้ว +19

    ሰይፍሻ የምር ደስ ብሎኛል አቢቾን በጣም ነው የምወደው እንካን ኢንተርቪው አረከው
    እንደኔ እምነት አብቾን ብዙ ኢትዮጵያን ይወዳቸዋል ብቻ ትንሽ የሰላማን እና የኢኮኖሚዋን ነገር ቢያስተካክሉልን
    ብቻ ምን ለማለት አብቾ የምር እወድሀለሁ ከጎን ነህ በርታልን
    እስቲ ከአብቾን ጎን ያላቹ ምን አልባት የራሱ ኢንተርቪው ስለሆነ ካየው ከጎኑ መሆናችንን እናሣየው
    የአብቾ ደጋፊዎች ላይክ በማረግ
    እኔን ደሞ ሰብስክራይብ በማረግ ወደፊት🤙💖💖💖

  • @lovenature4241
    @lovenature4241 2 ปีที่แล้ว +4

    THANK YOU PM DR. ABIY WHAT A BRILLIANT ADVICE FOR SEIFU!! GOD BLESS YOU ALL

  • @fekerelda3740
    @fekerelda3740 4 ปีที่แล้ว +2

    መሪያችን ኑሪልን ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @vghf215
    @vghf215 4 ปีที่แล้ว +8

    አብይዬ ሺ አመት ንገስ

  • @medinamedina7610
    @medinamedina7610 4 ปีที่แล้ว +3

    🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹😍😍😍😍😍የኛ አባት ነፍ አመት ኑሩልን

  • @merryjesus3860
    @merryjesus3860 4 ปีที่แล้ว +11

    1ndga dr abiye Ahmed ♥️♥️

  • @Robel.Destiny
    @Robel.Destiny 4 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ ደስ የሚል ስብእና ያለው ሰው ነዉ ። ፈጣሪ ያግዘው ።

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 4 ปีที่แล้ว +1

    አብይዬ ምክሩን ለራሴ አድርጌ ወስጄዋለው. ረጅም እድሜ ከጤና እና ስኬት ጋር ተመኘውልህ

  • @harontube4205
    @harontube4205 4 ปีที่แล้ว +3

    የኛ p.m ጀግናችን ሺ አመት ንገስልኝ እንወዳሀለን

  • @blenadnan2528
    @blenadnan2528 4 ปีที่แล้ว +5

    Abiyachin May Allah gives you long life and patient, it's very difficult to guide our nation. You are very wise I have never seen in life. We love you so much ❤

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 4 ปีที่แล้ว +1

    አብይየ የኔ ጌታ አላህ ይጠብቅህ በርታ አላህ ከጉንህ ይሂድ ሳልሞት በአካል እደማገኝህ ተስፍ አርጋለሁ እንወድሀለን የኛ ምርጥ መሪ ሳይፍሽ ደግሞ የመከረህን ምክር እተገባር ላይ አውለህ አሳያቸው ከጎንህ ነን በርታ ♥️♥️♥️♥️ኢቶቢያ ለዘላለም ትሳቅ ♥️♥️😘😘😘😘😘

  • @user-ht1rd8rh7z
    @user-ht1rd8rh7z 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስትህ አብቹ የእውነት መሪ ማለት እንዳንተ ነው።

  • @Moahs
    @Moahs 4 ปีที่แล้ว +46

    አድእንሁን እያልክ ሰው አይሰማህም እሺ አንተ ምን ጥፍት አለብህ እኔ አብይ ውስጤነህ ኑርልን

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 4 ปีที่แล้ว +8

    እራሱ ላይ ያተኮረ ሰው ቢመጣም አይጠቅምም ቢቀርም አይጎዳም 👌
    ጠቅላዩ ሚኒስተር አብይ ከተናገሩት 👌

  • @samriabebe3780
    @samriabebe3780 4 ปีที่แล้ว +2

    የምትገርም ምርጥ መሪ እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርከው 😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 2 ปีที่แล้ว

    አብቹ፡ሽአመት፡ንገስ፡ኑርልን፡ሰይፍሽ፡ተባረክ

  • @bettycute5932
    @bettycute5932 4 ปีที่แล้ว +15

    Abyyeeee betam nw minwedek 💋❤️

  • @misrakfiseha8027
    @misrakfiseha8027 4 ปีที่แล้ว +3

    አብቹዬ ትለያለህ የምለው በምክንያት ነው ተባረክልኝ

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 4 ปีที่แล้ว +2

    የኛ መልካም መሪ በጣም ጥሩ ምክር ነው ለሴፍሻ

  • @user-rx8qq9iu6b
    @user-rx8qq9iu6b 4 ปีที่แล้ว +7

    አብቾዬ ❤❤❤

  • @leveyouethiopia4930
    @leveyouethiopia4930 4 ปีที่แล้ว +11

    ابي احمد ي جميل نحنا نحبك من السودان الشقيق Love you Ethiopia Sodan 🇪🇹🇸🇩

  • @samuelberhane1395
    @samuelberhane1395 4 ปีที่แล้ว +38

    ኢትዮጳዊያን እባካቹ የህ ስውየ የእዝጋብሄር ስጦታቹ ስለሆነ በትእግስት ከሱ ጎን ሁናቹ ኣገራቹ በስላም እንድትገነቡ ላስትውሳቹ እወዳለሁ ብተጨማሪ ዱላ ስለ ሌለው ኣትጡልት

  • @muktarmekonen9876
    @muktarmekonen9876 2 ปีที่แล้ว +1

    አቢቹ አንወድሀለን

  • @user-jo5rd9pt2p
    @user-jo5rd9pt2p 4 ปีที่แล้ว +1

    አቢቾ. እድሜ ና ጤና ትልቅ መኘውልህ አባቴ

  • @sayatemitiku39
    @sayatemitiku39 4 ปีที่แล้ว +5

    Amlke edmana tana yeseth Dr abye🙏🥰🥰🥰

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 4 ปีที่แล้ว +67

    ዶክተር አብይ የሚገርም አስተያየት ነው ለሰይፉ የሰጡት በውነት አደነኮት።ስልችት ብሎኝ ነበር አርቲስቶች ነን ባዮች

  • @medinegnygetalijmedinegnyg5135
    @medinegnygetalijmedinegnyg5135 4 ปีที่แล้ว

    Waw abichu tebarek idime ina tena temegnewulih geta bedemu yishefinih

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 ปีที่แล้ว +1

    Dr. Abiy amaizing ,smart intelligent and a big knowledge, our Commander and Chief.we love you ❤️🇪🇹💯 and trust you 💯 , you are our HERO, we diasporas support You 💯💯💯💯💯

  • @FMLOVE-zi6vp
    @FMLOVE-zi6vp 4 ปีที่แล้ว +15

    ትመረጣለክ ሁሉም ይደለቅ ግን ተመራጭ ነህ ግን ከተመረጥክ በህዋላ ቆፍጣና ሁነህ አንድም ሰው እንዳይሞት ሰቅጥጠህ ልትይዘን ልትመራን ይገባል

  • @ramzya9912
    @ramzya9912 4 ปีที่แล้ว +7

    እዛ ማዶ አንድ ጀበና እዚህ ማዶ አንድ ጀበና የኛማ አብይ የኢትዬ ጀግና
    አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
    ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያውርድልን

  • @user-rp1ys9ye7x
    @user-rp1ys9ye7x 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምንወድክ

  • @tibebumdechasa7808
    @tibebumdechasa7808 4 ปีที่แล้ว +2

    wow every day every time educated person! thank you DR.Abiy

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 4 ปีที่แล้ว +46

    አንተን የሚጣላ ሰው ሳይሆን የሰይጣን ቁራጭ ነው ! ዶክተር አብይ ምርጥ ሰው አላህ ያግዝክ ።

    • @najuteshife3549
      @najuteshife3549 4 ปีที่แล้ว +5

      አራ ታው ሁሌ በምለስ አትጓዝ የአጋሬ ሰው መውራትና መስራት እኮ ይለያያል ፍትህ ለእምናት ቤቶች
      ኡኡኡኡ ፍትህ ለሞጣ ሙስሊሞች የአለህ አንታህ ምን አለብክ የዱበዩን መሪ ታደንቃለህ ለምን አንታም ከሱሁ አትማርም የሰውን ደግናት ከመናጋር ራስ ታግብሮ መሰያት

    • @dontwoorybehappy8865
      @dontwoorybehappy8865 4 ปีที่แล้ว

      Below abiy asmsaye new

    • @hayuademhayuadem2708
      @hayuademhayuadem2708 4 ปีที่แล้ว

      @@dontwoorybehappy8865 ምኑ ጋ ነው አስመሳይነቱ ?

    • @user-bq7jh6ld2m
      @user-bq7jh6ld2m 4 ปีที่แล้ว

      @@najuteshife3549 ሣህ ወላ

  • @dhjshsus2217
    @dhjshsus2217 4 ปีที่แล้ว +6

    Xalatik wedim yibalii abbate ya agere abbati❤❤❤❤❤❤👈👈

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 2 ปีที่แล้ว

    ሠይፉ በኢቢኤስ በጣም እናመሰግናለን

  • @tube6062
    @tube6062 2 ปีที่แล้ว

    🌻አንተ የመጀመሪያው ሰው ነህ🌻🌻🌼🌷🌹

  • @faitu_9611
    @faitu_9611 4 ปีที่แล้ว +5

    Wawawooo abichu
    🖒🖒👏👏👏👏👏

  • @habeshaethiopia3963
    @habeshaethiopia3963 4 ปีที่แล้ว +12

    Thank you Dr. Abiy. You told him exactly what was on my mind regarding his program.

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል ሁል ጊዜ የሚጠቅም ነገር ብቻ ከአንደበቱ ይፈልቃል የተባረከ እና የተቀባ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን በኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት መሪ ስላመጣልን !!

  • @Nefisa630
    @Nefisa630 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ታማኝኝ መሪ አላህ ይምራህ ትክክለኛውን መንገድ ያረብ

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 4 ปีที่แล้ว +34

    ውይ ሠይፉይ እድለኛነህ

    • @zemenpepsi5631
      @zemenpepsi5631 4 ปีที่แล้ว +2

      ኣብዩ ፈጣሪ ነው እንዴ እድለኛ ነህ ትሽ

    • @user-nm6ec1pz9h
      @user-nm6ec1pz9h 4 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ነው አልወጣኝም ይቅረታ ካሥቀየምኩ ይቅር ለእግዚአብሔር

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 ปีที่แล้ว

      @@user-nm6ec1pz9h subscribe enderarge kojjo

  • @welidibrahim48
    @welidibrahim48 4 ปีที่แล้ว +3

    kubur D.r Abiy Ahmed edmen Tienan yhabka InshAallah

  • @user-vy6jh8sm8w
    @user-vy6jh8sm8w 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 4 ปีที่แล้ว

    ለሰይፉ በዉስጤ ይመላለስ የነበረዉን አስተያየት እና ምክር በጠቅላይ ሚኒስቴሩ ሲነገር በመስማቴ በጣም ተደስቻለሁ፡፡ ሰይፉ አደራህ ስራህ ዋዛና ፈዛዛ አይብዛበት፡፡ አንተም የድሆች አባት ሁን፡፡

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 4 ปีที่แล้ว +3

    Love Dr.Abye thank you sayfu

  • @hanahana7890
    @hanahana7890 4 ปีที่แล้ว +26

    መሪዬ ያነጋገር ለዛ ለሰው ያለው አክብሮት ❤❤❤

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 ปีที่แล้ว

      ለሰው ክብር አለው ግን ወንጀለኛ ላይ ምንም እርምጃ አይወስድም

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 ปีที่แล้ว +1

      ለምሳሌ ሰው ይገደላል ወንጅለኛ አይያዝ መስጊድ ይቃጠላል ቤተክርስቲያን ይቃጠላል እንዳለየ ያልፍል እሑን ደሞበተለየ ሙስሊሙ እየተመርጠ ንብርታቸው እየወደመ ዝብሎ ማየት ዋጋ ያስፍልገዋል

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 ปีที่แล้ว

      @@sadasada2724 subscribe enderarge kojjo

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 ปีที่แล้ว

      @@sadasada2724 subscribe enderarge kojo

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 4 ปีที่แล้ว

      @@samerytube9478 አደርኩሽ ማር

  • @genetmohammed9459
    @genetmohammed9459 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አላህ ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @samuelyenatu801
    @samuelyenatu801 2 ปีที่แล้ว +1

    ግልፅነትህ ደስይላል ፈጣሪ ኢትዮጲያን ና ህዝቦቿን ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 ปีที่แล้ว +22

    አብቹ የኛ ❤❤❤

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 4 ปีที่แล้ว +18

    አብያችን ረጂም እድሜና ጤና እመኖታሎ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @haymihaymi6301
    @haymihaymi6301 4 ปีที่แล้ว +2

    አብቹ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና አዳማና የበዛልን ለአንተ መኝታ ነው 💕❤️😍💝💝💝አንተን የጣለ የጣሉ አንተን ይወድድ ሰላም የበዛ

  • @tesfanhegetu8903
    @tesfanhegetu8903 4 ปีที่แล้ว +1

    አብቹ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ...መሪዬ ስለሆንክ በጣም እድለኛ ነኝ።

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 4 ปีที่แล้ว +7

    This is we call it top prime minister 👏👏👏 we love Dr Abyie

  • @fekerashenafi6376
    @fekerashenafi6376 4 ปีที่แล้ว +4

    Abiyin gin yemitelut sewoch mastewal yistachu getan kefeker ina k ethiopia wuchi were yelewum iko ❤❤❤we loved you

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 2 ปีที่แล้ว +1

    DR ABIY AHMED I ALWAYS PROUD OF YOU WE GLAD TO HAVE U LONG LIVE ETHIOPIAN.

  • @tewedroswelel136
    @tewedroswelel136 4 ปีที่แล้ว +6

    ዶ/ር አብይ እዴት እደምወድህ እደማከብርህ ጤናህን ይስጥህ

  • @seadaaylwe7773
    @seadaaylwe7773 4 ปีที่แล้ว +4

    ምነው ለዛሬ ሰይፉን ባደረገኝ ፊትለፊት ባገኝህ እንደት ደስ ባለኝ ነበር ዶክተር አብይ አህመድ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልህ አለሁ ሁሌም ኑርልኝ

  • @able8570
    @able8570 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr. Abiy you told him what we all ways wish to tell him.

  • @giorgiozanca4628
    @giorgiozanca4628 2 ปีที่แล้ว

    ከአረቦች ጋር ምንም የሚያስተሳስረን ባሕል የለንም እንዲታረም እፈልጋለሁ ፖሊሲዎች ለዜጎች ሁሉም ነገር ግልፅ መሆን አለበት ዜጋን አግሎ ያሻወን የሚሠራ መንግሥት የኋላ ኋላ ተቀባይነትን ከሕዝቡ አመኔታን አያገኝም ...🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @HayatHaya-yonisabrar
    @HayatHaya-yonisabrar 4 ปีที่แล้ว +5

    አረ ሰይፉ ሁሌም እንደረዳ ነው