ሊቨርፑል የገነነበት የዘጠኙ ጎሎች ድራማ | Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 77

  • @JemalNursabo
    @JemalNursabo วันที่ผ่านมา +3

    መንሱሬ እንደተጠበቀው የጎል ፌሽታ አሳይቶናል የኔው ሊቨርፑል የዋንጫ ቡዱን መሆኑን ያሳየበት ጨዋተ ነው አሁን ማንም አያቆመውም አንተን እናመሰግናለን YNWA ❤❤❤ 💪💪💪💪

  • @MirtayehuMarkos-k3s
    @MirtayehuMarkos-k3s วันที่ผ่านมา +11

    በጣም ነው እየሰለቸከኝ ያለከው ሊቨርፑል አሸንፎ ስለዩናይትድ እና ቶትነሃም ነው የምታወራው

  • @AbduljaberHussen
    @AbduljaberHussen วันที่ผ่านมา +1

    መንሱሪ ትመቻኛለህ አከብረሀለው ግን ሰለ ሊቬ መስክር🙏❤

  • @FkirteWubete-t7k
    @FkirteWubete-t7k วันที่ผ่านมา

    መሱየ ሰላምህ ብዝት የበልልን። የኔ አርሴ ተስፋ አለው ሳካየ ተሎ ያዳንልን አጅ።ግን መሡየ ጎደኛች በማፅናናት ላይ ነነ

  • @BililignMekonnen
    @BililignMekonnen 2 วันที่ผ่านมา +9

    24/25 Epl Champions Liverpool 🏆 🥇

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
    @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስስስ ነዉ ያለኝ ክለቤ ስላሸነፈ በዛ ላይ ቼሊሲ ነጥብ መጣሉ ደስስ ቢለኝም ትንሽ የተናደድኩት ደግሞ 3ጎል በራሳችን ችልተኝነት የገቡብን ጎሎች ብቻ ነገም ሌላ ቀን ነዉ በደስታ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @RiydRiyd-t6g
      @RiydRiyd-t6g วันที่ผ่านมา

      ሀይ የሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ የሜሲ የኑጉሱ አድናቂ ነኝ

  • @SufiiRoba
    @SufiiRoba วันที่ผ่านมา +1

    Congratulations Liverpool family 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @berekethagos7131
    @berekethagos7131 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Liverpool forever ❤🏆🏆🏆❤

  • @NardoseAbera
    @NardoseAbera วันที่ผ่านมา

    YNWA❤❤❤❤❤abet yanewu Liverpool

  • @sadamhussen4889
    @sadamhussen4889 วันที่ผ่านมา +1

    ዋንጫውን ለሊቨርፑል ስጡት
    በቃ ይበቃችኋል ዋንጫውን ስጡን❤❤💪

  • @ETH_FOOTBOAL
    @ETH_FOOTBOAL วันที่ผ่านมา +1

    We Are Liverpool ❤

  • @AshenafiAbrha-k2b
    @AshenafiAbrha-k2b 2 วันที่ผ่านมา +5

    መንሱርየ ሊቬ ይችላል እውነት ላይ እውነት እናውራ አሁን ለሊቨርፑል የሚፈትን ክለፕ ያለ አርሴ ሌላ የለም

  • @YegetaLij-u8i
    @YegetaLij-u8i วันที่ผ่านมา +2

    Liverpoooool ይለያል አቦ ሊቨርፑላዊያን ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebreyesustenagashawbayeh4492
    @gebreyesustenagashawbayeh4492 วันที่ผ่านมา +1

    መንሱሬ እባክህን ስለ ሳላ አንድ ነግ በል አሁን አኮ የታላቁን አጥቂ ቴሪ ኦነሪ ሊያለፈው ሦሥት ገብ ብቻ ቀረው!!!

  • @bereketmekonnen9876
    @bereketmekonnen9876 วันที่ผ่านมา

    Quality REDS indeed!
    YNWA

  • @ابللال-ط9ذ
    @ابللال-ط9ذ วันที่ผ่านมา +1

    አተ ሰዉየ ያሸነፎዉ ሊቨርፑል ደጋፋነይ ይመቻቹ አለም ከመቀሌ

  • @beniyamwedaji978
    @beniyamwedaji978 วันที่ผ่านมา +1

    ሊቬ ይለያል በአሳማኝ ብቃጥ አሁን ባለው ማንም አይቋቋመውም

  • @TesemaAzina
    @TesemaAzina วันที่ผ่านมา

    በቃ ሊቨርፑል ይችላል 💪💪💪💪❤❤❤

  • @yareedsolomon4334
    @yareedsolomon4334 วันที่ผ่านมา

    Junior IT ባለሞያ

  • @EyobAdane-v9d
    @EyobAdane-v9d 2 วันที่ผ่านมา +1

    Liverpool 👍

  • @fikruize
    @fikruize วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ ሁለት ቡድኖች ማለት ሲቲና ዬናይትድ የፕሪሚየር ሊጉን ውበት አበላሽተውታል,ይውረዱልን!

  • @ham-han
    @ham-han วันที่ผ่านมา

    የሊቨርፑል አጥቂዎች ጥንካሬ የሚያስደምም ቢሆንም ሲከላከሉ ግን ምቾት አይሰጥም። ለመጀመሪው ጎል ማካሊስተር ቸልተኝነት አሳይቷል። አዚያ ክልል አካባቢ በምንም አይነት ለተቃራኒ ዕድል መስጠት አይገባም። በኔ አስተሳሰብ 5 ለ 1 እየመሩ ከጆታ ይለቅ ቀድሞ ተቀይሮ መግባት የነበረበት ኑኔዝ ነበር። ጆታ ፊትነሱ ጥሩ አልበረም። ከገባ በሗላ ጆታ የቡድን ስራ ላይ ያን ያህል ነበር።

  • @NardoseAbera
    @NardoseAbera วันที่ผ่านมา

    Liverpool is champions 🏆 🥇

  • @EmebetTefera-y9t
    @EmebetTefera-y9t วันที่ผ่านมา

    Betam yazaznal mensure metsraw sl Liverpool ena

  • @MameAbdu-u3m
    @MameAbdu-u3m 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የliverpool ደጋፊ አይቋጥር ። ጎረቤት ለመቸ ነዉ።

  • @Tofik-h7y
    @Tofik-h7y วันที่ผ่านมา +1

    የሊቬ ደጋፊዎች ደስብሎናል youwellnever walkalone

  • @EmebetTefera-y9t
    @EmebetTefera-y9t วันที่ผ่านมา

    Betam yazaznal mensure metsraw sl Liverpool ena tothnham nw gn sl Manchester arsenal tawral betam dedb nka endzi

  • @AlexBereket
    @AlexBereket วันที่ผ่านมา

    YNWA ❤️💪💪💪

  • @baharadentube4905
    @baharadentube4905 วันที่ผ่านมา

    YNWA 🔴

  • @Hbashe
    @Hbashe วันที่ผ่านมา

    መሱሬ ግን ልቨርቡልን አቶድም😢

  • @DhunfaAlemayehu
    @DhunfaAlemayehu วันที่ผ่านมา

    How i can explain my liverpool ❤

  • @befirduzeleke2032
    @befirduzeleke2032 วันที่ผ่านมา

    ስለማን ነው የምታወራው? Liverpool ለምን አሸነፈ ነው የ Tottenham ን ደካማ ጎን የምትነግረን

  • @HirkooDiribaa
    @HirkooDiribaa วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eriyotalemayehu3603
    @eriyotalemayehu3603 วันที่ผ่านมา +2

    ሀይ አታሰልቸና ስለሊቨርፑል ብለህ ስለቶተናም አይነፋም አቦ 😳

  • @lazaraya
    @lazaraya วันที่ผ่านมา

    YNWA❤❤❤

  • @YabsiraBayu
    @YabsiraBayu วันที่ผ่านมา +1

    Sele spurs kelln enwdhaln

  • @MensurRamo
    @MensurRamo วันที่ผ่านมา

    😮😮😮liver pooll

  • @amirendires
    @amirendires วันที่ผ่านมา

    ሊፌ ዘድሮ ማንም አያቆስቆመን

  • @DerejeAlamerew
    @DerejeAlamerew วันที่ผ่านมา +2

    እኔምልህ 13ኛላይ ስላለ ቡድን ተዘቅዝቀህ እያየኸው ስታወራ አይነስርህም ?

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @assefagezehagn1201
    @assefagezehagn1201 2 วันที่ผ่านมา +1

    arsenal yetem ayderesemmmmmm

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 2 วันที่ผ่านมา +4

    ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ mensure family ❤

  • @ZekeriyaShamsu
    @ZekeriyaShamsu วันที่ผ่านมา +28

    አንተ ሰዉ እየደበርከኝ ነዉ ሊቨርፑል አሸንፎ ምታወራዉ ስለ ቶትናም ነዉ

  • @RyhgdFijffh
    @RyhgdFijffh วันที่ผ่านมา

    አርሰናል እንደዚህ ቢያሸንፍ ሌላ ብድንብ ቸምረህ አታወራም ነበር ለምንድን ነው liverpool ሲያሸንፍ እምትናደደው????

  • @WubshetEstifanos-v1j
    @WubshetEstifanos-v1j วันที่ผ่านมา

    Mensre Liverpool tru techawtol gn endo lemn keyre alasgebewm sami kegoro

  • @henokzewdu9329
    @henokzewdu9329 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህን መንሱር ይሄ የክለብ አተላ ስለሆነው ማንችስተር ማውራትህን አቁም __ስራ ነው ግን እነሱም መስማት አቁመዋል እንዴ 13ተኛን እኮ የዓመት የቤት ኪራይ ከፍሎበታል ___ጊዜው የሊቨርፑል ነው __የማንችስተር አሰልጠኝ እንዳይበረክትለት እርግማኑ ቀጥሏል

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @Habtesh-x5v
    @Habtesh-x5v วันที่ผ่านมา

    የሊቨርፑል ተፎካካሪ አርሰናል ብቻ ነው አንፊልድ ላይ እንገናኛለን የኔው አርሴ ተመልሷል

  • @dgbh9445
    @dgbh9445 วันที่ผ่านมา

    ስለሊቨርፑል ነው አጀንዳው ወይስ ስለሌላው ክለብ አልገባኝ ያሸነፈው ሊቨርፑልነው አንተ ግንንድነው የምትቀባጥረው

  • @ethiopia5000
    @ethiopia5000 วันที่ผ่านมา

    እኔ በ Liverpool አሰልጣኝ ስሎት ብቃት አልገረምም ምክንያቱም ሙሉ የተገነባ ቡድን plus ብዙ ጊዜ አብረው የተጫወቱ ተጨዋቾች ያሉበት ቡድን ውሰጥ ነው የገቡት የ ክሎፕን ሙሉ ታክቲክ ነው የያዙት እንጂ የራሱን ችሎታ እያሳይ ነው ብዬ በፍጹም አላምንም።

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa6347 วันที่ผ่านมา +2

    ሊቨርፑል ባገባቸው 6 ጎሎች ከመደሰት በላይ በተቆጠረበት 3 ጎል መጨነቅ ይኖርበታል (ያገባውም የገባበትም በጉዳት ባዶ በሆነው ቶተንሃም ስለሆነ)

  • @abukimane-o8t
    @abukimane-o8t 2 วันที่ผ่านมา

    Yelyalllll❤😂

  • @assefagezehagn1201
    @assefagezehagn1201 2 วันที่ผ่านมา

    ግን ዩናይትድ ምንድን ነው ችግሩ??????

    • @YaredoMan-x4q
      @YaredoMan-x4q วันที่ผ่านมา +1

      ድሮ ፈርጉሰን ዳኞች ላይ በመጨኽ ነበር ዋንጫ የሚያነሳው፣የጫወታ ኮከብ ሁሌም ዳኛ ነበር፣አሁን ግን ማንም ዳኛ ፣ አሰልጣኝን አይፈራም ፣ ለዛ ነው

  • @tigabieferede7951
    @tigabieferede7951 วันที่ผ่านมา

    Bro ye arsenal degafi nek endiet kkkk sle t

  • @befirduzeleke2032
    @befirduzeleke2032 วันที่ผ่านมา

    የጋዜጠኝነት code of ethics የለም እንዴ? እኔ በጣም አድማጭህ ነበርኩ። ለዘገባህ ሚዛን ይኑርህ ፣ የሊጉ
    መሪ Liverpool ቢያሸንፍም ቢያሸንፉም የሚወራው ስለ united, Arsenal or chealse ነዉ። ኦ ፍትሕ ፣ ለካ በፖለቲካ ብቻ ይመስለኛል ነበር
    ወገንተኝነት የሚታይበት በስፖርት አለ ለካ!

  • @EmebetTefera-y9t
    @EmebetTefera-y9t วันที่ผ่านมา

    endze dedb nk endi sl liverpool eysr sl manchster tawral ante kzi bhul k sport alm mtagd albh😢😢😢😢😢😢!!!!!!!

  • @EphremBekele-j2i
    @EphremBekele-j2i 2 วันที่ผ่านมา +1

    mensure gena nw samntu yimeslegnal ye liverpool coachem rega lemalet yefelegew lezam nw

  • @haweabert9038
    @haweabert9038 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/users/shorts-ltMq4XSBf4?si=xJjgf50Z1qwKxgen

  • @HabtamuSisay-r8n
    @HabtamuSisay-r8n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሊቨርፑል አሸንፎ ስለ ቶትናም ታወራለህ አረ ያንተስ ይለያል ያው ቅናተኛ ስለሆንክ ነው አይንህ እያየ ሲበላው ምን እደምታወራ እናያለን😂😂😂😂😂😂

  • @EmebetTefera-y9t
    @EmebetTefera-y9t วันที่ผ่านมา

    K spott alm mtagd albh mkenyatometawraw hi sl manchi

  • @EmebetTefera-y9t
    @EmebetTefera-y9t วันที่ผ่านมา

    endze dedb nk endi sl liverpool eysr sl manchster tawral ante kzi bhul