አርሰናል - በቡድኑ ውስጥ ወሳኙን ተጨዋች ቡካዮ ሳካን ለበርካታ ሳምንታት ያጣዋል። ማን ሊተካው ይችላል ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 19 วันที่ผ่านมา +5

    አሊዞ ለቡካዮ ሳካ ጉዳት አርቴታ ቀዳሚዉ ተጠያቂ ግለሰብ ነዉ። ለ4 ዓመታት ምንም ሳያሳርፈዉ week in week out በሙሉ አቅሙ ሲያገለግል የነበረን ልጅ በሁሉም የዉድድር ዓይነት እያጫወተዉ ሳካን ለጉዳት ዳርጎታል። ለብሄራዊ ቡድን በቋሚነት ሲጫወት የነበረን ወሳኝ ተጫዋች እንዲጎዳ ሆኗል። አርሰናል በሰፊ የጎል ልዩነት እየመራ እንኳ ቀይሮ ሲያወጣዉ አይታይም። Arteta is responsible for bukayo saka's injury.

  • @Reismohammed22
    @Reismohammed22 19 วันที่ผ่านมา +6

    Alazar❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teddyhaile1991
    @teddyhaile1991 19 วันที่ผ่านมา +2

    Alazar Asgedom GREAT

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 19 วันที่ผ่านมา +5

    ሊተካ ይችላል እንዴ?????? Bukayo በጭራሽ ሊተካ አይችልም ምክንያቱም በዚ ሰዓት በቦታዉ የዓለማችን ምርጡ ተጫዋች ስለሆነ አርሰናል ሌላ ተጫዋች ቢያስፈርም እራሱ የሚሰጠዉ ጥቅም ከቡካዮ ያነሰ አገልግሎት ነዉ የሚሰጠዉ ❤❤❤❤❤
    IDOL👌👌👌👌👌👌👌

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 19 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤ ሰላም ሰላም አሊዝና ምሳ ሰላማቹ ይብዛ የሳካ ጉዳት ራስምታት ሆኖብኛል ብቻ ለአረሰናል ሰላም ያድርግለት

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 19 วันที่ผ่านมา +3

    ተጀመረ..

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 19 วันที่ผ่านมา

    Saka ምርጥዬ ተጨዋች ነው። እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የዩናይትድ ደጋፊነቴ በቶሎ እንዲያገግም እመኝለታለሁ።

  • @prokal9470
    @prokal9470 19 วันที่ผ่านมา +2

    Arsenal should be active in january transfer window. Attacking Winger & a central striker is a priority.

  • @selamuadane
    @selamuadane 19 วันที่ผ่านมา +1

    Alex Great❤️🙏

  • @bekelemelkamu7981
    @bekelemelkamu7981 19 วันที่ผ่านมา +1

    ጉዳት ያጋጥማል በሁሉም ክለቦች የሚስተዋል ችግር ነዉ።ሆኖም የአርሴናል ድክመት በአንድ ተጫዋች ላይ ጥገኛ መሆኑ በእጅጉ ጎድቶታል።ቶሎ እንዲያገግም እመኛለሁ።

  • @leo-aagk
    @leo-aagk 19 วันที่ผ่านมา +1

    Second

  • @MamMorata-b8e
    @MamMorata-b8e 19 วันที่ผ่านมา +1

    አሌክሶ አርሰናል ይቸገራሉብየ እገምታለሁ ያለሳካ

  • @KemeruEbrahim-m3x
    @KemeruEbrahim-m3x 19 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasab1
    @ermiasab1 19 วันที่ผ่านมา

    According to his family, Saka is expected to return to the pitch prior to Champions League tournament.

  • @ewnetu1983
    @ewnetu1983 16 วันที่ผ่านมา

    Alazar asgedom arsenalen medgef kalakomk besteker mechem arsenal wancha ayibelam

  • @natnaelabera6284
    @natnaelabera6284 19 วันที่ผ่านมา +1

    first

  • @teshometesfaye5605
    @teshometesfaye5605 19 วันที่ผ่านมา

    አሌክሶ የሳካ ጉዳት ያሳዝናል፤ እርሱ ባይጎዳም በእርሱ ቦታ ተጨዋች አስፈላጊ ነው።

  • @dawitSolo-o6r
    @dawitSolo-o6r 18 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ያለ ሳካ ምኑ ተሳካ ዋንጫውን አሳልፈን ልንሰጥ ነው

  • @ZelalemYared-j3i
    @ZelalemYared-j3i 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 19 วันที่ผ่านมา

    Esun sakan miyasarif yesu bench yelem leza hulgizem bukayo endiselef hunoal endiyawum ye gudat tariku tiru silehone enji besu lay mikomerew Kumar yehone gize liyasbelan endemichil egemit neber bukayo ( fast recovery) 🌶️🌶️🌶️❤️❤️❤️

  • @BirukBekele-ib6pw
    @BirukBekele-ib6pw 19 วันที่ผ่านมา

    አርሰናል አሁን መፎካከር ዋንጫ መብላት ይጀምራል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @YehabteYehab
    @YehabteYehab 19 วันที่ผ่านมา +8

    ሠላም ብያለሁ እውነት ነው ማመን አቅቶኛል 6 ሣምንት የተባለው ወንድሜ ሣካ ወይኔ😢😢😢 አሌክሶእንደኔ ግን ትሮዛርድ ወይ ማርቲኔሊ ቢጫወቱ ምን ይመስላችኋል ?ሀብቶም ከሀዋሣ❤

    • @HenokAklilu-yz9fj
      @HenokAklilu-yz9fj 19 วันที่ผ่านมา +5

      ወንድሜ ሳካ ነው ወይስ ካሳ? 😂😂😂

    • @Comment-Cl7
      @Comment-Cl7 19 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂

    • @zekeyahmed1529
      @zekeyahmed1529 19 วันที่ผ่านมา

      😅​@@HenokAklilu-yz9fj

    • @zekeyahmed1529
      @zekeyahmed1529 19 วันที่ผ่านมา +1

      ወንድሜ ነዉ ያልከዉ😂 ሳካ ደቡቤ ነዉ እንዴ የሚመስልህ

    • @Future979
      @Future979 19 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @KaleabDemelash
    @KaleabDemelash 19 วันที่ผ่านมา

    endene arsenal lesamntat yemicheger yemeslegnal sakan yemiteka techawach squad ust magnet kebad nw

  • @alemayehuseyoum2641
    @alemayehuseyoum2641 19 วันที่ผ่านมา

    Selam alazar hulem esemahalehu but i don't think your said correct primer leage
    Beacuse last two years arsenal and Mancity gaps
    8 points and 11 points but win
    City
    Remember the next months facups,leagecups primerleage and in febrary championleage and between this international national game
    So in this situations liverpool top player play many games but also if arsenal buys 2 or 3 imediate solution buying done i hope arsenal have still chance maximum gaps is 9 points
    Arne slot know this also
    I hope
    See u

  • @muhamedbeshir1451
    @muhamedbeshir1451 17 วันที่ผ่านมา

    ante neh ende emtiwesnew ye arsenaln yewancha guday endezi ayibalm

  • @one-107
    @one-107 19 วันที่ผ่านมา

    ምንሼ ነው ?! የሻሺቱ እስታዲየም አይጥ በአይጥ ሆነ የተባለውን ዜና አልሰማቹም?!

    • @AbrehamMotor
      @AbrehamMotor 18 วันที่ผ่านมา

      እኔ ምለው በቃ የቻፒዮ ስሊግ ዋንጫ አርሰናል ሳያየው አይጦቹ አዩት ማለት ነው