ሁለት ሰው ካላሰበ እንደ አንድ ሰው ነው ||Mohammed Ali Burhan||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • An Inspiring Conversation with Muhammad Ali Burhan!
    In this enlightening episode, we sit down with Muhammad Ali Burhan, a renowned author and philosopher who has written 40 books! 📚 Our discussion was filled with deep insights into life, personal growth, and wisdom-a truly eye-opening experience.
    Join us as we explore his thoughts on healing, self-improvement, and the power of knowledge. This conversation is packed with valuable lessons you won’t want to miss!
    🔔 Subscribe for more empowering discussions on marriage, trauma healing, and personal development.
    Share your thoughts in the comments! What inspired you the most?
    #MuhammadAliBurhan #TigistWaltengus #personalgrowth #healing #wisdom

ความคิดเห็น • 31

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ማሻ አላህ አለይክ ወድማችን በጣም ምሁር ነህ እናመሰግናለን ዶክተር ወዳጄን አቅርቢልን የምትሉ በላይክ አሳዩ

  • @baricho8502
    @baricho8502 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Wow በጣም እናመሰግናለን:: ባላለቀ እያልኩ ያየሁት ዉይይት ነበር:: እንደዚህ የራሳችን የሆኑ አሳቢዎችን በግልም እንደማህረሰብም እራሳችንን መለስ ብለን እንድናይ እንድናስላስስል ስለሚያስታዉሱን ደግመዉ ደጋግመዉ ይምጡ:: ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን:: ❤

  • @BirtukanYimer-rv9hj
    @BirtukanYimer-rv9hj 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን እንዲህ አይነት ውይይት ስለሰማን ሁለታችሁም ::

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሙሀመድ አሊ ቡርሀን ሰምቼዉ አልጠግብም ❤

  • @haimanotmitiku3396
    @haimanotmitiku3396 วันที่ผ่านมา +7

    I think our politicians should listen him

  • @mimiyemeru669
    @mimiyemeru669 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም የምወዳችሁ የማደንቃቹ ሁለት ሰዎች ❤❤❤

  • @MubarekmehammedsalihMeha-zn2yf
    @MubarekmehammedsalihMeha-zn2yf 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tigi allah yakbrilig muhamed Ali is real man keep going allah yitebkachu bertulun and Ken engenagalen kenante buzu temrenal. .....

  • @n.949
    @n.949 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሪፍ ቆይታ ቲጂ እና ማሜ thank you

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo วันที่ผ่านมา +10

    ቲጂየ በጣምነው የምወድሽ እኔ ሂወትለይ በጣምብዙ ለውጥ አንጥተሻል ብዙ ተመልች እዲሮርሽ ማታ አካባቢ ልቀቂ በርችልን አንችን ማዳመጥ ከጀመርኩ 7 አመት ሆነኝ ከእርቅ ማአድ ጀምሬ አዳምጥሻለሁ ኑሪልን🥰🥰

  • @zennibaarez6718
    @zennibaarez6718 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Such a refreshing conversation. Thank you both!❤

  • @LeulYohannes-u5l
    @LeulYohannes-u5l วันที่ผ่านมา +3

    ቲጂዮ የኔ እህት በርቺ የብዙሰዉ እረፍት ሆነሻል ተባረኪ

  • @nattykassa4054
    @nattykassa4054 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Burhan Addis one of the great minds of our time!

  • @wubitwgiorgis6811
    @wubitwgiorgis6811 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tg & Burhan may God bless you. Tg Burhan erasun endinkebakebm mekeriw ebaksh,

  • @imh360
    @imh360 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    When I lived in 🇪🇹 and think of something new, people put me down as crazy or fool. Now when I say something similar, the same people say “wow smart “ and think it’s because I work and live with white people I come up with this kind of great idea… Guessing the root of this problem is religion but I don’t think I am allowed to think that way 😂😢

  • @EmebetChekol
    @EmebetChekol วันที่ผ่านมา +2

    ትጂ እጅግ በጣም ነው ምወድሽ እባክሽ እባክ አቃለው ግዜ የለሽም እባክሸ ግን አንዴ ብቻ አግኝኝ በጣም አሰቀያሚ ሁኔታ ላይ እራሴን እያጣውት ነው። እድሜየን፥ግዜየን፥አዕምሮየን በትላንትና ሕህወቴ ምክኒያት እባክሽ ትጂ ።

    • @Ninaslife252
      @Ninaslife252 วันที่ผ่านมา +1

      Just go to her office

    • @EmebetChekol
      @EmebetChekol 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      i don't know her office. if you know please suggest me

    • @etsegenetmuhe6109
      @etsegenetmuhe6109 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Atlas akababi NB business center

  • @MekdiLove-j6v
    @MekdiLove-j6v 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tig bless you alot

  • @ኣድማሳዊት
    @ኣድማሳዊት 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቲጂየ የኔ ዉድ እህት እወድሻለዉ በጣም ከማከብረዉ መምህር የቐንየልና ❤

  • @DavidTaye-ws6dk
    @DavidTaye-ws6dk 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mame I admired you you are intelligent

  • @berhanwonbera
    @berhanwonbera 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደህን መጣሽ ስለ ምተስተምሪን ትምህሪት በጣም እናመሰግናል

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትጂዬ ሠላምታዬን እያቀረብኩላችሁ እንግዳሽን የበሰለ ነገር ነው የተመገብነው በይና አመስግኝልኝ ❤❤❤🎉🎉

  • @yayesintayehu6843
    @yayesintayehu6843 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳልሰማው ድንቅ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ!!!!!

  • @yonasisrael1718
    @yonasisrael1718 วันที่ผ่านมา +2

    ቲጂዬ በጣም ምወድሽ ፍቅር ይዞኛል ካንቺ መፍትሄ አፈላልጊልኝ

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow

  • @Adokulu
    @Adokulu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @seada9327
    @seada9327 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemshetgeresu1668
    @alemshetgeresu1668 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tg anchim Mohammedim jegnoch bizu temrebetalehu

  • @eyerusalemabebe4884
    @eyerusalemabebe4884 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቲጂ በምን አድራሻ እናገኝሻለን

  • @ElhamMustefa-m6s
    @ElhamMustefa-m6s 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Tegi berchelge ena dagmo tolo tolo video serlne yene wde be gugute nw metabekshe ereft nw mesemage ya anchi video saye