አዝናኝ ጨዋታ ዳናይት ከዘቢባ ግርማ (ገራገር) አለምዬና ቡዜ ጋር |

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 170

  • @ኢክሩነኝየበተሰብናፋቂስደ
    @ኢክሩነኝየበተሰብናፋቂስደ 4 ปีที่แล้ว +14

    ቡዜ የተናገራቸው 3 ነገሮች በጣም ነው የተመቸኝ ሴትን መቀፍ አባትን ማቋሸሽ እናትን መሳደብ በጣም የኔ ውድ በትክክል ደስ አይልም ሁሌ ውሴጤ ነህ 👌😍

  • @haymenotgirma5848
    @haymenotgirma5848 4 ปีที่แล้ว

    ቃና ፕሮግራም መከታተል የሚያስጠላኝ ሁሌም አንድ አይነት ሙዚቃ የምጋብዙት ለምን ድነው ምግብ እንኳን ሲደጋገም ይዘጋል እና ሙዚቃላይ ብቻ አስተካክሉ ቡዜ በጣም ነው የምወደው እባካህ ለመውደዴ ምላሽ ስጠኝ ዳናይት ተባበሪኝ እንደማፍቅርው ነገሪልኝ

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 ปีที่แล้ว +17

    ዘቢባ ሜካብሽ ያምራል አምሮብሻል

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 ปีที่แล้ว +27

    ዳናዊት በጣም ነው የምውድስ ግን TV ላይ ስትቀርቢ በጣም ብዙ ስው ትልቅ ስው ልጆችም ስለሚለከቱ ላላባበስሽ ጥንቂቃ አድርጊ እባክሽ

    • @makibel8327
      @makibel8327 4 ปีที่แล้ว

      አረ ዝምበዬ ወንድኮነው

  • @ila5146
    @ila5146 4 ปีที่แล้ว +57

    ዘቢባ ሜካፕሽ በጣም ነው የሚያምረው

    • @bezamariambeza9557
      @bezamariambeza9557 4 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ ቀይሯታል ከሷ ሜካፑ አማረ

    • @hayatali9259
      @hayatali9259 4 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 4 ปีที่แล้ว

      በጣም መቸም እነ ሤቶች ባይሣደቡ ሜካፕየሠራት ሠዉ እጁ ይባረክ

  • @seble106
    @seble106 4 ปีที่แล้ว +1

    ቡዜ የኔ ምርጥ አድናቂህ ነኝ ደግሞ ከሙዚቃህ ንግግርህ ማህተብህ 👍👌❤❤❤❤❤❤

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว +15

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ዳናይት" ረጅም ፀጉር" አልሽ እድሜ ለህንድ አልፎልሻል ግን ሂማን ሄር ባታደርጊ ራሱ ቆንጆ ነሽኮ

  • @atnatube9943
    @atnatube9943 4 ปีที่แล้ว +1

    Buza አድናቂህ ነኝ ማንም እንደ እኔ አይወድህም

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
    @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ምርጦች ስቃችሁ አሳቃችሁኝ ሁሌም ሳቁልኝ አለምዬ & ቡዜ & ዘቢብዬ ስወዳችሁ በተለይ አለምዬ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 ปีที่แล้ว +5

    አለምየ ስወድሕ ምርጥ ስራነው ሑላቹሕንም ውድድ ዘቢባየ ቡዜ ምርጦች ናቹሕ ከይቅርታ ጋ አለባበስሽን አስተካክይ ዳናውት የኔ ሐሳብነው

  • @እግዚአብሔርሀይላችንነው
    @እግዚአብሔርሀይላችንነው 4 ปีที่แล้ว

    ዘቢብ እስካሁን ማተብሽን አልበጠሽም። ራስን መሆን እኮ የበለጠ ያሳውቅሻል። ጎበዝ ልጅ

  • @lovebuzeman9399
    @lovebuzeman9399 4 ปีที่แล้ว

    ቡዜ የኔዉድ። አንተን የማደንቅህ የምወድህ። በምክንያት ነዉ የኔዉድ ❤❤❤❤❤

  • @betheldawit1993
    @betheldawit1993 4 ปีที่แล้ว +1

    She is A great Host! So fun

  • @ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ
    @ስፈልግነኝየባህርዳርዉብ 4 ปีที่แล้ว +9

    ቡዜ ማን የኔ አንደኛ ስዎድህ ውድድድድድድድድ!!

  • @alexlolo1701
    @alexlolo1701 4 ปีที่แล้ว +8

    የዘይባግርማን ሙዚቃ ገራገሩን ወላሂ አረቦቹሲወዱትእዝህመቀመጫአሳጥተውናልእያዘፈኑ አሪፍነውገናአየሁት

    • @ابوطلق-ظ1ل
      @ابوطلق-ظ1ل 4 ปีที่แล้ว

      Anhy mendenew serash

    • @ابوطلق-ظ1ل
      @ابوطلق-ظ1ل 4 ปีที่แล้ว +1

      Malty ensue gar men tesryalsh

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว

      @@ابوطلق-ظ1ل አዎ የኔም ጥያቄ ነው?? ይመለስልኝ እነሱጋ ምን ትሰሪያለሽ???

    • @alexlolo1701
      @alexlolo1701 4 ปีที่แล้ว

      @@bentbaba4317 እምሰራበትቤትመስሎኝያልኩሽ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว

      @@alexlolo1701 እሺ ይቅርታ ማም አውቄ ነው
      በዚህ በብርድ ትንሽ አናድጄሽ ውሃ እድጠጪ ብዬ ነው😀

  • @rabilove4008
    @rabilove4008 4 ปีที่แล้ว +5

    ዘቢባ የኔ ማር እወድሻለሁ ሜካፕ አታብዢ ከለርሽ ያምራል

  • @hayatali9259
    @hayatali9259 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ዳናይት እደዚህ ዘናእምታደርጊ አመስይኝም ነበር ተመቸሽኝ ዋዉ

  • @kalkidanabaw4125
    @kalkidanabaw4125 4 ปีที่แล้ว +6

    ዘቢባ ሜካፕሽና ልብስሽ ማች ያደርጋል አምሮብሻል

  • @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
    @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ደሥሥትሉ ዘና አርጋችሑኝ ሥወዳችሁ ዳናዊት ማሬ ልብሥሽን አሥተካክሊ እሽማር

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 4 ปีที่แล้ว +10

    ፕሮግራሙ አሪፋ ነበር የደናይት አለባበስ ግን ይዘጋል

  • @thestar2137
    @thestar2137 4 ปีที่แล้ว +8

    ጥሎብኝ በጣም ሴት እወዳለሁ ስለዚህ ሁለታችሁንም ሴቶች እወዳችሗለሁ ገራገር ነገር ናችሁ።

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ብዜ ስወድህ💖 ከአልበንህ አትወጂንም ወይ በጣም ወድጀዋለሁ ደግሞ ተጋብዣለሁ😘

  • @ፈቲነኝውሎየዋያውምከላላ
    @ፈቲነኝውሎየዋያውምከላላ 4 ปีที่แล้ว +7

    ቡዜ ተመቸኽኝ አረ እናትን መስደብ አባትን ማቋሸሽ እና ሴትን ልጅ መቀፍ አይመቸኝም ስላልክ ላይክ አርጌሀለሁ ይመችህ ብዜ አድናቂህ ነኝ ከምር

  • @አሪፍአይሸኩልም
    @አሪፍአይሸኩልም 4 ปีที่แล้ว

    መኮመት አልፈለኩም ግን አልቻልኩም አለምዬ ታስቃለህ በቃ በቃ ያስቃል ረስቼው ሁላቹም ደሞ ደስ ትላላቹ

  • @sameykonjo9214
    @sameykonjo9214 4 ปีที่แล้ว +1

    የምር ስታምሩ ጭዋታችሁ

  • @የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ
    @የተዋህዶልጅነኝየድግልማረ 4 ปีที่แล้ว

    ቡዜ በጣም አርፍ ዘፈን ነው የእውነት ከሁሉም በጣም ደስይላል

  • @tsigeredanegusse1308
    @tsigeredanegusse1308 4 ปีที่แล้ว +8

    Buze yene keberara akemameteh becha yibekal

  • @shkeelshkeel3874
    @shkeelshkeel3874 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘቢባ ጋር አብርን ተምርናል እዚህ ደርጃ ላይ ሰላየሁዋት ደሰ ብሎኛል ዜድ እባክሺን ድቄት በልክ አድርጊ ከለርሺ እኮ ያምራል

    • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
      @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 4 ปีที่แล้ว

      የት ሰፈር ነሽ ?? የት ነው የተማርሽው ዘቢባ አንድ ሰፈር ነን

  • @frontdeskcaravan3336
    @frontdeskcaravan3336 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ብዙ ስው ትልቅ ስው ልጆችም ስለሚለከቱ ላላባበስሽ ጥንቂቃ አድርጊ እባክሽ

  • @halimatoyibiammusilmalmd5647
    @halimatoyibiammusilmalmd5647 4 ปีที่แล้ว +6

    Esike edeneyi zebebian yemiwedewt yen gargare sewedeshi konju honeshil amerobeshil alebebesish wawooo😘😍❤️❤️❤️❤️

  • @erererer3105
    @erererer3105 4 ปีที่แล้ว

    የለበሽዉ ምድነዉ ባትአይደል ምን አሥፈለገሽ ከላይ ምት ደርቢዉ ለማንኛዉም አሥተካክይቆጅት

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 4 ปีที่แล้ว

    ጨዋታቹሁ በአሁን ሰአት ይህን ያህል ሳቅ ትመስገን ፍጣሪ ምችትየወች

  • @meliitibebu7611
    @meliitibebu7611 4 ปีที่แล้ว

    Buzeyee feta aderekegn yemr

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሳቃችሁኝ እር ድቄት አብዝታችሆል
    ዘቢባ ግን ያምርብሻል ሜካፕ

  • @aaaaaaaman6475
    @aaaaaaaman6475 4 ปีที่แล้ว +2

    ምስኪኖች የሳዝናሉ

  • @Lifep81
    @Lifep81 4 ปีที่แล้ว +24

    ምን አለ መክፈቻውን የባህል ብታደርጊው የነጮችን ከምታደርጊ ተይዞ ግን ዳናዊት ልብስሽንም. አስተካክይ ብዙ ባህል አለን እዴት እዲህ ብለሽ ሚዲያ ላይ ትወጫለሽ ተይ እህቴ ብዙ የባህል ልብሶች አሉን

    • @emuyemelese690
      @emuyemelese690 4 ปีที่แล้ว

      Wy esa eko tnshi kertatal erakutan lkedi

    • @Lifep81
      @Lifep81 4 ปีที่แล้ว

      @@emuyemelese690 እውነትሽነው ግን እኛ ነንን የምንመልሳት የተውሶ ይሄዳል መልስሶ ማን እድ ባህላችን ባህሌ ክብሬ

    • @ፋፊነኝየሀራዋ
      @ፋፊነኝየሀራዋ 4 ปีที่แล้ว

      አለምየናብዙአየሑክፍሌየኔልዬናችሑ

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 4 ปีที่แล้ว +3

    ቤዜ ሰወደህ ዘቢብ ሜካብ አታብጂእሸ የኔቆንጆ

  • @ፅናት-ጨ7ዠ
    @ፅናት-ጨ7ዠ 4 ปีที่แล้ว +6

    የኔ ውዶች ስወዳቹ ቡዝዝዝዝዝ♥ አለምምምምዬ♥ዘቢብብብብዬ♥ዳናዬዬዬ♥ሰላማቹ ብዝዝዝዝትትትትት ይበልልኝ እወዳቹኋለው♥

  • @hadi6037
    @hadi6037 4 ปีที่แล้ว +2

    ቡዜ የትምህርት ቤት ጓደኛየን እየነሰልከኝ ተቸገርኩ ከጉትቻህ ከመልክህ ከቁመትህ ከፖስቸርህ ከእስታይልህ ሁሉ ነገርህ ከድምፅው ውጭ ይገርማል ይሄን ያህል መመሳሰል

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 4 ปีที่แล้ว +2

    ያለምየ ስራወች ይመቺኛል ግን በአብዛኛው ይመሳሠላሉ

  • @AbCd-fh5sx
    @AbCd-fh5sx 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ዳንየ የኔፍልቅልቅ አድናቂሽ ነኝ በረች ሀያት ከጀረመን

  • @rabilove4008
    @rabilove4008 4 ปีที่แล้ว +1

    ሣቃችሁ አሥቀናኝ ሁሌም ሣቁልኝ

  • @Makdas-uo1vy
    @Makdas-uo1vy 4 ปีที่แล้ว

    Woww alx Betame new dess emilewu abo yimechehi

  • @impossibleisnothing7451
    @impossibleisnothing7451 4 ปีที่แล้ว +1

    betam fun new programeshen betam new mewedew daniye😘

  • @betlhembetlhem7434
    @betlhembetlhem7434 4 ปีที่แล้ว

    Hulchehum konjo nachehu aynafarm nachew

  • @haregweynimeasho1062
    @haregweynimeasho1062 4 ปีที่แล้ว +1

    Danuya yena konjo tenana edema yestsh 100000 Like

  • @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
    @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘብበ፣የኔ፣መር፣ውድድድድድድድድድድ

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ዘይባየ ዲምፅሽ ዋውው ነው

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 ปีที่แล้ว +10

    ቡዜ የኔ ውድ ስወድክ ምርጤ
    በሳቅ ገደላቹኝ አለምዬ አንተ እኮ አትመልስ በሳቅ ሞትኩኝ ጥያቄው ላም ይላል አለምዬ እኔ አልክ hahahahahahahaha

    • @ሙሉወሎየዋ-ቘ6ኸ
      @ሙሉወሎየዋ-ቘ6ኸ 4 ปีที่แล้ว +2

      Hahahahaha በጣም ነው እሚያስቁት ይመቻችሁ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አረ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ሙሉወሎየዋ-ቘ6ኸ አሜን አሜን አሜን

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው ደስ ትላላችሁ

  • @comment1375
    @comment1375 4 ปีที่แล้ว +5

    Zebiba አምሮብሻል 11ሀገር ቱር አድርገሽ እንዴት አላገኝውሽም እኔም እኮ ከ 11 ውስጥ ነኝ🤔

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว +2

      ክክክክክክክ አረ በሳቅ አንቺ የት ሆነሽ ነው ታዲያ? ምን አልባት ክቼን ውስጥ ሆነሽ ይሆናላ😀😀

    • @comment1375
      @comment1375 4 ปีที่แล้ว

      @@bentbaba4317 እንጃ ብቻ 11ውስጥ ነበርኩ😏😏

    • @hayuasile5298
      @hayuasile5298 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ዳያይት የኔ ግልፅ ነሽ ፀጉር አልሽኮ

  • @manwo5061
    @manwo5061 4 ปีที่แล้ว

    ምርጦችሥወዳችሁ

  • @rafitube2628
    @rafitube2628 4 ปีที่แล้ว +3

    ቡዜ ማን አትቀልድ ሙዚቃ እንደምትወድ ገብቶናል ግን መዝፈን አትችልም በጣም ነው ድምፅህ የሚያስጨንቀው ድፍረትህን አደንቃለሁ ግን በጊዜ መክሊትህን ብትፈልግ መልካም ነው።

    • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
      @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 4 ปีที่แล้ว +1

      eko begd

    • @zulfaawil1880
      @zulfaawil1880 4 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ ምንአለ ሥለራሥሽ ብታቂ ወሬያም

    • @rafitube2628
      @rafitube2628 4 ปีที่แล้ว +1

      @@zulfaawil1880 አንችም ሲንግል ልትለቂ አስበሻል እንደ?

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 4 ปีที่แล้ว +1

      በለው አውቀሽ ሞተሻል ገገማ የቡዜ ድምፅ ምርጥ ነው

    • @rafitube2628
      @rafitube2628 4 ปีที่แล้ว

      @@meseryebuzeman.21 wuyyy smshim profiling abuse man new?yikrta bemn endadeneksiw baygebagnm adnakiw nesh.bezih aynet enem bmokr tesfa align malet new.

  • @jomanehagos8299
    @jomanehagos8299 4 ปีที่แล้ว

    ዘቢባየ

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 4 ปีที่แล้ว

    በሳቅሆደነፈረ ይመቻችሁ

  • @hayatali9259
    @hayatali9259 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ዜዲየ ስታምሪ

  • @fevenalebachew8012
    @fevenalebachew8012 4 ปีที่แล้ว

    ዳናዊት በጣም ነው የምውድስ ግን TV ላይ ስትቀርቢ በጣም ብዙ ስው ትልቅ ስው ልጆችም ስለሚለከቱ ላላባበስሽ ጥንቂቃ አድርጊ እባክሽምን አለ መክፈቻውን የባህል ብታደርጊው የነጮችን ከምታደርጊ ተይዞ ግን ዳናዊት ልብስሽንም. አስተካክይ ብዙ ባህል አለን እዴት እዲህ ብለሽ ሚዲያ ላይ ትወጫለሽ ተይ እህቴ ብዙ የባህል ልብሶች አሉን

  • @lishanqatar4513
    @lishanqatar4513 4 ปีที่แล้ว

    Yegna wechi baxam tamralchu bartuu

  • @hawahawa8827
    @hawahawa8827 4 ปีที่แล้ว +1

    ብዘማን አልቻለም በሳቅ ቀለጠ 😂😂

  • @idontnowfiker6220
    @idontnowfiker6220 4 ปีที่แล้ว

    Buze mabarart ayichilm ande ba milkat ka chwat wuchi adargachiwut

  • @eyobmulugeta3752
    @eyobmulugeta3752 3 ปีที่แล้ว

    Best

  • @kadikadi2870
    @kadikadi2870 4 ปีที่แล้ว

    ዘቢብ የኔ ቅመም

  • @አሏህበቂዬነው
    @አሏህበቂዬነው 4 ปีที่แล้ว +5

    ዳናይት ሳቅሽ ያምራል

  • @marymmarymali4220
    @marymmarymali4220 4 ปีที่แล้ว +14

    ሀይ ሜካፕ ሰወችን የመቀየር ሀይል አለው

  • @الحمداللهالحمدالله-ض7ه
    @الحمداللهالحمدالله-ض7ه 4 ปีที่แล้ว +4

    ኤጭ እቺ ልጂ ብዙ ግዜ አያታለሁ ምድነው ቂጥ ማሳየት አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አድርገህ ለፍጠርከኝ አላህ ምስጋና ይገባህ
    احمد الله

  • @jerrychannel430
    @jerrychannel430 4 ปีที่แล้ว

    ቡዜ አፈቅርሃለው ,እኔን ግን ታቅፈኛለሽ እሺ !!አይዞህ 14 ነው እድሜዬ 😀😀😜

  • @selinadikor3526
    @selinadikor3526 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ አሪፍ ነበር 😂

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
    @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 4 ปีที่แล้ว

    Buzen sewedew

  • @ዊንታዊንታ
    @ዊንታዊንታ 4 ปีที่แล้ว

    Interview ምታረጊው እያነበብሽ ነው እንዴ

  • @sanikonjosanikonjo4705
    @sanikonjosanikonjo4705 4 ปีที่แล้ว +10

    አረ ኮስሞቲክስ ምነው አርተፊሻል አሻንጉሊት መሰላቹ ኤጭ

  • @alemalem5092
    @alemalem5092 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkk.baxam.tamechechunye

  • @simondebele2320
    @simondebele2320 4 ปีที่แล้ว

    Danayet esu enesu atebey besem tekesh

  • @ethiopialoved6853
    @ethiopialoved6853 4 ปีที่แล้ว

    Zebu kebuzagar anede beyaregachu dese yelal tmetatenalachu ayekerm tebeko ges

  • @rad.bent.ahamed6831
    @rad.bent.ahamed6831 4 ปีที่แล้ว

    ZabibanSawudesh

  • @sabbonituoromoojimmaatamam6478
    @sabbonituoromoojimmaatamam6478 4 ปีที่แล้ว

    ene yemigarmeng artist lamen acher libse yelabsalu danayt men alebat tenesh razam yale betelabshe

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
    @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 ปีที่แล้ว

    😝😍😍😍አለምዬ

  • @cutie1328
    @cutie1328 4 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ

  • @አይዱንያ-ሰ5ዀ
    @አይዱንያ-ሰ5ዀ 4 ปีที่แล้ว +16

    ምነው ዳናዊት ወንዶችን ለማሳሳት ነው ወይስ ልብስ የለሽም

  • @hanna9502
    @hanna9502 4 ปีที่แล้ว

    Danit ketach rakutan nat meselegn woyeeeee geza

  • @impossibleisnothing7451
    @impossibleisnothing7451 4 ปีที่แล้ว

    gn men endemiyameleketu menen endemigletsu letemelkach enditay betadergi yebelt aznagn mihon yemeslegnal

  • @tarekegntarekegn8077
    @tarekegntarekegn8077 4 ปีที่แล้ว

    Danayit japanawit meselalech ehe keleme ende vampayer mekeyayerun ketelale

  • @shahida3977
    @shahida3977 4 ปีที่แล้ว +1

    betam yaskal

  • @mahadrfeleke6745
    @mahadrfeleke6745 4 ปีที่แล้ว +1

    Are medenawe dukate beza Eko kkkkkkkkkkkkkkk

  • @alemalem5092
    @alemalem5092 4 ปีที่แล้ว

    Walchme.wechelwey

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit9827 4 ปีที่แล้ว

    ወንድ ብሆን ዳናይትን ነበር አሳድጄ ማገባት😍😍

  • @shabishabi8036
    @shabishabi8036 4 ปีที่แล้ว

    Buze temechehegn

  • @hedina4603
    @hedina4603 4 ปีที่แล้ว

    Daniwit weddddddddd

  • @bsratkassahun8730
    @bsratkassahun8730 4 ปีที่แล้ว

    Danaeit tras kemesab astekaklesh matlebsh ech ke aynsh chra jemro tsegursh artifishal abezash. Ydebral yhin yakel. Zebiba ahun betsam mikupu lila sewu adrgoshal::

  • @liyatubeliya949
    @liyatubeliya949 4 ปีที่แล้ว

    33:52 ⏱ am the only thought that the way Danawit explain was LTV Bety 🤣🤣🤣

  • @SaraSara-wl4ts
    @SaraSara-wl4ts 4 ปีที่แล้ว

    ዘቢባ ስውድሺ ዳናዊት ምናለ ስውነትሺን መከፍፍት ቢቀርብሺ

  • @hanaalam137
    @hanaalam137 4 ปีที่แล้ว +1

    WOOOOOOOOW kkkkkkkkkkkkkkkk Setameru

  • @መብሪሂትሑሉፍኃልማርያም
    @መብሪሂትሑሉፍኃልማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️

  • @selamdamtew369
    @selamdamtew369 4 ปีที่แล้ว +2

    ዳናይት እር እግርሽ ተይው ክክክክክ

  • @fikirtemengesha4504
    @fikirtemengesha4504 4 ปีที่แล้ว

    woferch yiche doro fit

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 ปีที่แล้ว

    ቡዜ ጨዋ ነህ

  • @lolololosy9273
    @lolololosy9273 4 ปีที่แล้ว +2

    አራታችሁንም ስወዳችሁ

  • @anchineshminasie340
    @anchineshminasie340 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ድንቢጥ መሰልሽ

  • @sewmehon3329
    @sewmehon3329 4 ปีที่แล้ว +7

    ሚድያ ላይ ከላይ ኮትና ሸማዝ ከታች እራቁትን ፐ

  • @wubealemu8998
    @wubealemu8998 4 ปีที่แล้ว +8

    ዝቢባ ትንሸ ቅነስ አደርጊ ሚካቦን