አርአያ ተስፋማርያም መራሩን ምስጢር ዘረገፈዉ | ህውሃትነታችንን ትተን ብልፅግና እንሆናለን ሾልኮ የወጣው ድምፅ|በትግራይ ቻይኖች እና ሴኔጋሎችን ጦር ያማዘዘው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • አርአያ ተስፋማርያም መራሩን ምስጢር ዘረገፈዉ | ህውሃትነታችንን ትተን ብልፅግና እንሆናለን ሾልኮ የወጣው ድምፅ | በትግራይ ቻይኖች እና ሴኔጋሎችን ጦር ያማዘዘው ሚስጥር

ความคิดเห็น • 1K

  • @freediscussion-24
    @freediscussion-24  2 หลายเดือนก่อน +181

    ለአረዓያ የህክምና ወጪ ድጋፍ ማድረግ ለምትሹ በሚከተለው የአቢሲኒያ ባንክ አካውንት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ። Abyssinia Bank:
    Name: Araya Tesfamariam
    Account No: 70836491

    • @EsheteAwoke
      @EsheteAwoke 2 หลายเดือนก่อน +23

      ለውሸታም ሆዳም የሚወጣ ከብት ሰው ነው

    • @mengistu9600
      @mengistu9600 2 หลายเดือนก่อน +6

      ይህ ንግግር ሳዳምጥ የትግራይ ህዝብን የሚታደገው የኢትዯጲያ መንግስት ሃላፈነት ነው

    • @Seidmohammed-hp7gv
      @Seidmohammed-hp7gv 2 หลายเดือนก่อน +2

      Genzsb ediwataletn|w yemiqededew bageg!ew sgawun tebsh ebelawaloh

    • @ቤንችፕ
      @ቤንችፕ 2 หลายเดือนก่อน +2

      ስዩሜ እርሱን መሆኑን በቪዲዬው ብትገልጽልን።

    • @mulugebreselassie3800
      @mulugebreselassie3800 2 หลายเดือนก่อน +7

      Thank you. I have made my contribution. May the Lord give you a speedy recovery. Blessings

  • @MujibYassin
    @MujibYassin 2 หลายเดือนก่อน +28

    😍🙏👋👍ሥዬ የምንወደውንና ጀግና ወንድማችንን አርአያን በማየታችን እናመሠግናለን አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ 😍🙏🙏👍👋👋👋❤❤❤❤❤💯

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 2 หลายเดือนก่อน +125

    እንቁዉ የኢትዮጵያ ልጅ ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም እንኳን ደህና መጣህ !!!

    • @askalemisganaw6449
      @askalemisganaw6449 2 หลายเดือนก่อน +1

      Meet Me TEEPEE es5Ee at a 😊 and a 😊😮 a little more like 😊 than to say I 😮 and I'm still not a little bit of the 😅same and the fact that I was so happy that the whole 0 years old was so much more fun than me I was 0 years 🎉older and I still love my music but I don't know what I 😮0 like but I just don't know how it feels about me but it is not the only thing people can say about the game a little more and I just got a lot more attention from my mom and my dad 5 and the last one I had a couple years of experience and had to get out and I had a chance people to go out with my own friends in a little bit and have 😊😊🎉😊😊😊😊😊😊😊

    • @tesfayehagos8943
      @tesfayehagos8943 2 หลายเดือนก่อน

      Kkkkk gem legem

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu 2 หลายเดือนก่อน

      አርአያ የትግራይን ሕዝብ የካደ ነው ።

  • @GezahegnAbroOfficial
    @GezahegnAbroOfficial 2 หลายเดือนก่อน +91

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ አርአያ እንደምነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይማርህ : እውነት ለመናገር በጣም ነው ምወድህ ከብዙ ሚልዮን ሕዝብ ነጥረህ የወጣህ አስገራሚ ጋዜጠኛ ነህ ረጅም እድሜ ይስጥህ : ስዬ የዛሬን ሰላምታ አርአያ ወስዶብሃል ሰላምህ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dansamkid01
    @dansamkid01 2 หลายเดือนก่อน +97

    አርያ ተስፋማርያም ስለህመሙ ተናግሮ አለፈ እና ዝም ነው የሚባለው ይሄ ሰውቨየኢትዬጽያ ሀብት ነው ለምን አናሳክመውም ለምን በዝምታ ይታለፋል ኢትዬጽያውያን ወንድማችን መታከም አለበት ለሀገራችንም ለወንድማችንንም ፍቅራችንን እንግለፅ ።

    • @watcher6397
      @watcher6397 2 หลายเดือนก่อน +8

      አዎ እንርዳው !!!!!

    • @helenh6930
      @helenh6930 2 หลายเดือนก่อน

      @@watcher6397አረአያን መርዳት አለብን

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 2 หลายเดือนก่อน +3

      አዋን ስዮሜ እባክህ አስተባብርና እናሳክመው

    • @coystemam4171
      @coystemam4171 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @solomonyilma1167
      @solomonyilma1167 หลายเดือนก่อน

      😊⁴😊5

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +50

    አርያ የትግራይ ህዝብ ወኪል ነው ምርጥ ኢትዮጵያው የምትችሉ ለጤናው መመለስ የምትችሉትን እርዱ

    • @Froiny
      @Froiny 2 หลายเดือนก่อน

      Wekil???

    • @yirgalemkassa6972
      @yirgalemkassa6972 2 หลายเดือนก่อน

      No He couldn't be!

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 2 หลายเดือนก่อน +111

    የአርአያ ከሚዲያ መጥፋት አሣዛኝ ነበር ምርጡ የኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ደህና መጣህ

    • @sarabeyan1811
      @sarabeyan1811 2 หลายเดือนก่อน +8

      የሱ መጥፋት አሳሳቢ ነበር አልሐምዱሊላህ ሰለአገኘነው

    • @mesfinw3100
      @mesfinw3100 2 หลายเดือนก่อน +1

      ተረት ተረት ስለሚነግርህ ነው ምርጡ ኢትዮጵያዊ ያልከው😂😂

    • @endalekumsa
      @endalekumsa 2 หลายเดือนก่อน +9

      @@mesfinw3100ላንተ ተረት ተረት ልመስልህ ይችላል ለኔ ግን ቁም ነገር ነዉ

    • @kA-uc1xz
      @kA-uc1xz 2 หลายเดือนก่อน

      Zim bel anta min takalow hulu wushet information muslim honeh zim bleh tamnaleh mejemeriya atara ylal hadis denkoro ​@@sarabeyan1811

    • @kA-uc1xz
      @kA-uc1xz 2 หลายเดือนก่อน

      Ymlew neger min yahil enot now hamet bicha now y pp probaganda now

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 2 หลายเดือนก่อน +42

    አርአያዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ንፁህ እውነተኛ ኢትዮጵያ

  • @fikerbetel8645
    @fikerbetel8645 2 หลายเดือนก่อน +59

    አርአያ ታላቅ ሰው እንኳን በደህና መጣክ ።
    የደርሰብህ ነገር እጅግ ያሳዝናል ፍትህ ለመጽሀፍህ ለለፋህበት እንላለን!!
    ስዩም ፍትህ ያስፍልገዋል !!😢
    አርአያ የአእምሮ ንብርት ይመለስ

    • @kukutilove
      @kukutilove 2 หลายเดือนก่อน

      አርአያ ላባ

  • @fikerbetel8645
    @fikerbetel8645 2 หลายเดือนก่อน +76

    የለፋበትን የአእምሮ ንብረት ይመለስ !! ሁላችንም ለዚህ ማስመለስ የበኩላችንን መወጣት አለብን!!❤

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 หลายเดือนก่อน

    አርአያ is a smart and wise journalist.

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 2 หลายเดือนก่อน +18

    አርአያ በጣም እማከብረክ ጋዜጠኛ ወደ ቤተል አካባቢ ሲሳይ ሚባል ወጌሻ አለ እስቲ እሱን እየው ብዙ ሰዎችን አድኗል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @dtydty2361
    @dtydty2361 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ ደግሞ ይህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በመጥፋቱ አዝኜ ነበረ፡፡ እንኳን ተገኛህ ውድ ወንድማችን

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 2 หลายเดือนก่อน +36

    ሰዬ እና አርአያ እንኳን ደህና መጣቹ ሰዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ይሄን እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ 🙏🏽🙏🏽አርአያ ተስፋ ማርያም ንፁህ ኢትዮጵያዊ አክባሪህ ነኝ 🙏🏽🙏🏽👍👍❤️❤️

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 2 หลายเดือนก่อน +45

    አርአያ ተስፋማርያም የብዙሀኑ ትግራይ ህዝብ ድምጽ ነው። የሚዲያ አክሰስ ያላቸው የሌባው ከፋፋዩና አገር አፍራሹ ወያኔ ፍርፋሪ ለቃቃሚዎች ግን ስሙን ለማጠልሸት ሲኩዋትኑ ይታያሉ። አርአያ ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 2 หลายเดือนก่อน +7

    ትላንት ስዬ አርአያ ይመጣል ብሎን በጉጉት ጠብቀንህ ስለመጣህ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይፈውስህም።ስዬም ተባረክ።

  • @tesfayedula852
    @tesfayedula852 2 หลายเดือนก่อน +66

    አርአያ አንተ ከዚ ሚድያ መጥፋትህ አሳዝኖኝ ነበር ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ስዬም ለሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 หลายเดือนก่อน +8

    አርአያ እንክዋን ደህና መጣህ :ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል!!

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 2 หลายเดือนก่อน +10

    ምርጥ ኢትዮጵያ ልጅ ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማሪያም እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይማርህ. 🙏ሰለህመሙ ተናግራዋል ሁሉም ኢትዮጵያዊ ተባብረን እናሳክመው ለምን ዝም እንላለን ተረዳድተን ፍቅራችን እናሳየው❤ እናመሰግናለን

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 2 หลายเดือนก่อน +11

    ስዬሜ በርታ ጀግና ነህ አርያ ብዙ የደከመ በጣም ብዙ መስዕዋት የከፈለ ሠው ነው መንግስት ሊደገፈው ይገባል በጭንቀት ጊዜ ይጠቀሙበታል ችግሮች ሳልፎ ይረሳሎ ተገቢ አይደለም ።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 หลายเดือนก่อน +19

    አርአያተስፉ ማሪያም ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 2 หลายเดือนก่อน +3

    አርአያ በጣም ዉድ ኢትዮጵያዊ ነህ።ጌታ ምህረቱን ይላክልህ። የፌደረል መንግስት ከጌታቸዉ ጎን ይቁም መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጌታቸዉ ጎን መቆም አለበት አለብን።

  • @WofekajemalJemal
    @WofekajemalJemal 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋአውውው አርአያ እውነት+ ዋኔ + ድፍራት =በለቃ ሳአት ነጭ ነጩዋን ❤❤❤ አለህ ጤነሃን ይማልሰልክ በርታ።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg 2 หลายเดือนก่อน +5

    እጅግ ጠቃሚ ውይይት ነው፣ እናመሰግናለን።

  • @belihutekle1279
    @belihutekle1279 2 หลายเดือนก่อน +1

    Very insightful.
    Export

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 หลายเดือนก่อน +5

    እናመሰግናለን በርቱ!! አርአያ ፈጣሪ ይማርህ።

  • @donyabereket5010
    @donyabereket5010 2 หลายเดือนก่อน +15

    በሰማም ዛሬ የቁርጥ ቀን ልጆች ባገራቸዉ የማይደራደሩ ምርጦቾ እግዛቤር ይማርህ አርያ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 หลายเดือนก่อน +84

    አራያ የማይቀየረው ሰው አላህ ያሽርክ ሙሉ ጤናክን ይመልስልክ 👍

    • @YemaneHadgu-tt8ys
      @YemaneHadgu-tt8ys 2 หลายเดือนก่อน +1

      አርአያ ደብረጽዮን ለሁለት ተቆሮጦ ተቀበረህ ጌታቸው አሰፋ ተቀበረ ያለን ሰውዬ አርአያ ተስፋማርያም ነኝ ቢል እንዴት ይታመናል። አንታም ውሸታም አታደንቅ

    • @LubabaMamo
      @LubabaMamo 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል አረያ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሱዩምኳን ተዉት ካራም

    • @shemles
      @shemles 2 หลายเดือนก่อน

      ስዩም ታከለ ኡማን ይዘዝብህ

  • @sarabeyan1811
    @sarabeyan1811 2 หลายเดือนก่อน +17

    አርአያ እኮ የሀገር ባለውለታ ነው የኢትዮጲያምረጥ ልጅ ነው ተባብረን ማሳከም ግዴታችን ነው ያለበለዚያ ያን አባት የሌላቸወና አርአያ ያጋለጣቸው ህንፃ መንግሰት ሸጦ ይታከመበት

    • @SamyL-b8n
      @SamyL-b8n 2 หลายเดือนก่อน

      You guys are just talking never take action! Just talk talk , this guy been sick long enough, and someone take his money 💰 from his new book.

  • @FelekeDemisse-d3u
    @FelekeDemisse-d3u 2 หลายเดือนก่อน +9

    አርአያ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ስለቀረብክና ስላየሁህ በእጅጉ ተደስቻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስዩሜም ፈጣሪ ይባርካቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሠላም ስዩሜ አርአያ እንኳን ደህና መጣቹሁ ወያኔ ሞቶ የተነሳ አንበሳ ሆነ እኮ ኧረ ኡኡ በሉ ኡኡ እንበል ሀገራችን ከወያኔ እናድናት።አርአያ አላህ አፍያ ያርግህ በመምጣትህ እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 2 หลายเดือนก่อน +10

    አርአያ እንኳን ደህና መጣህ ወርቃችን በጣም ናፈከን ሰላየሁህ ተደሰቻለሁ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 หลายเดือนก่อน +14

    እንኳን ሰላም መጣህ አርአያችን ጀግኖች❤❤❤❤ስዬ ሱስ እኮ ነህ

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi 2 หลายเดือนก่อน +6

    ታሪክ አዋቂ የ ትግራዋይ ልጅ የኔም ወንድም አርአያ ጀግና ብርቱ ሰው የ እውነት ሰው ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ አለን በምንችለው እንረዳሀለን ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 2 หลายเดือนก่อน +27

    Welcome Welcome አርያችን ጀግናችን

  • @halimahhh-fl9bo
    @halimahhh-fl9bo 2 หลายเดือนก่อน +3

    አርአያ፣ወድሜ፣ስላየዉክ፣ደስ፣ብሎኛል፣ስዬ፣አበበች፣ፕሮፌሰር፣እናተ፣ኢትዮጵያ፣ታመሰግናቹኸለች፣

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 2 หลายเดือนก่อน +33

    አርአያ ተስፍ ማሪያም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። ድንቅ ኢትዩጵያዊ።

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 2 หลายเดือนก่อน +5

    አርአያ ስላየሁ በጣም ደሰ ብሎኛል አርአያ ለህክምና ገዘብ ሊሰባሰብለት ይገባዋል ለኢትዮጵያ ለከፈለዉ መሰዋትነት እሱም ሲያንሰዉ ነዉ ስዬ የከበረ ሰላምታ ይድረስ ወፉ ላንተም እንደዛዉ ግን የፌዴርል መንግስት ትግራይ ክልል እስካሁን ቅጥ ሲያጣ የወያኔ እርዘራዥ አሁንም ሲፈንጭ ምን ሲል ትግስቱ እንደዉ እስከመቼ ነዉ የሚሆነዉ የፌዴራል መንግስት እራሱ ገብቶ ሊቆጣጠረዉ ይገባል በኔ እምነት ::❤🙏🏿

  • @hannaberkat9531
    @hannaberkat9531 2 หลายเดือนก่อน +18

    አርአያ ስላየሁህ እንዴት ደስ እንዳለኝ ወድ ወንድሜ እባክህ አትጥፋ የትግራይ ምስኪን ህዝብ ይፈልግሀል

  • @kassahunwolfe9785
    @kassahunwolfe9785 2 หลายเดือนก่อน +6

    አርኣያ እንኳን እየሁህ እጅግ በጣም እወድሃለሁ

  • @GebrieUrgie-z8d
    @GebrieUrgie-z8d 2 หลายเดือนก่อน +8

    አረ ጎበዝ ምንድነዉ መላው ሸብለል ነው ወደሚያደላው,አርአያ እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ።

  • @destakebede6889
    @destakebede6889 2 หลายเดือนก่อน +6

    አርአያ ተ/ማሪያም እ/ር ድስክህን ይጠግን።

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 2 หลายเดือนก่อน +13

    አርአያ ስዩሜ እንዴት ናቹ ?🙏 ይህን ለምታዩ ሁሉ ሰላም ይሁን✌️

  • @Andolem
    @Andolem 2 หลายเดือนก่อน +5

    Where is my popcorn 🍿 I'm enjoying this show, and this is a masterful discussion.

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስዬ ውዳችን አርአያን ከረጅም ግዜ ቦሃላ በማየቴ ደስ ብሎኛል እመኑኝ ስወዳችሁ በፍቅር ነው ለሀቅ እምታገሉ እነ አበበችንም ጨምሮ አርአያችን ጠላቶችህ ላይ አናታቸው ላይ ቆመህ በነፃነት ጉዳቸውን ስትዘረግፍ ቁስልህ በመጠኑም ቢሆን እንደሚያገግምልህ ይስማኛል ክበርልኝ

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 2 หลายเดือนก่อน +9

    Araya good to see you again ❤

  • @MaraSheicho-yi1km
    @MaraSheicho-yi1km 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስዩሜ ዓርያ ተ/ማርያም በዚህ ልክ ሆኖ በመስማቴ በጣም አዝኛለው ዓርያ ለኛ ሲል ተደብድቦል ህይወቱን ሠቶል ዛሬ ለለችዋ ኢትዮጵያ ትልቁን ድርሻ ይወስዴል ስለዚህ መታከምም አለበት ፍትህም ማግኘት ይኖርበታል ስለዚህ ሱዩሜ ጎፈንድሚ ባአንተ አማካኝነት ሊደረግ ይገባል

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 2 หลายเดือนก่อน +15

    ስዩሜ አርያን መንግስት ሊያሳክመው ይገባል የአገራችን እንቁ ልጅ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 2 หลายเดือนก่อน +1

      እናሳክመው ማለት አይቀልም?

    • @shfikmerga3547
      @shfikmerga3547 2 หลายเดือนก่อน

      @@selamehagere9366 እውነት ነው

    • @behailumilke5332
      @behailumilke5332 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያን አምላካችን ይጠብቅልን ፡፡

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 2 หลายเดือนก่อน +7

    አርአያ ብርቅዬው ኢትዮጵያዊ!!!! አንተን አይቼ ነው ይህንን ውይይት የከፈትኩት ። ሰላም ላንተ ይሁን!
    በህመም ምክንያት በመጥፋትህ አዘንኩ 😊
    ኧረ ወገን ይህንን ጀግና አሳክሙልን !! ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ አቅም ፀሎት ነውና በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም ፈውስ ይሁንልህ❤ አክባሪህ ነኝ

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 2 หลายเดือนก่อน +17

    ድህነትን መቼም አይወደድም ዛሬ ግን የበለጠ ጠላሁት ገንዘብ ቢኖረኝ ትታከም ነበር አርአያ የቁርጥ ቀን ሀገሩን በታማኝነት ያገለገለ ጋዜጠኛ ነው መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ ለወገን ደራሽ ነውና ቢደገፍ እግዚአብሔር የሚወደው ሥራ ነውና ብንደርስለት መድሃኒያለም ይማርህ በጣም አደንቅሃለሁ ተባረክ

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 2 หลายเดือนก่อน +29

    ወንድሜ አርዓያ እወድሃለሁ!!ለህመምህ መፍትሄ ነቀምት ሄደህ ነቢይ መሠረት ይፀልይልህ በእዉነት በነፃ እግዚአብሔር በአገልጋዩ አማካኝነት ይፈዉስሃል።አንተም ትጠቀማለህ ሽባም አትሆንም ጌታ ኢየሱስም ይከብርብሃል!!

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 2 หลายเดือนก่อน +1

      እስራኤል ዳንሳ አይሻለውም

    • @Bertsfa2727
      @Bertsfa2727 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@gogofa2675በሳቅ ገደልከኝ😂😂 ዳንሳ እልም ያለ ቁጭ ይበሉ ነው😂😂

    • @FNeway
      @FNeway 2 หลายเดือนก่อน

      ፀሎት ፊት! ከዛ ደግሞ እዩ ጩፋ ፣ እስራኤል ዳንሳ ትላለህ¡ በእግዚአብሔር ታሾፋላችሁ

  • @jakygirma4286
    @jakygirma4286 2 หลายเดือนก่อน +8

    አርያ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሕ አትጥፍ

  • @ከአቢላኦኪሎ
    @ከአቢላኦኪሎ 2 หลายเดือนก่อน +21

    ሁለት ምርጥ 💚💛❤️

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 2 หลายเดือนก่อน +4

    አርአያ ዉዱ የሃገሬ ልጅ አንተ የሃገሬ ባለውሌታ እግዝአብሔር በነፃ ይፈውስሃል በጤና ስትኖር ደስ ይለናል ታስፈልገናለክ በነፃ የሚፈውስ ጌታ አለ አትሰቃይ 😊😊😊

  • @ezu867
    @ezu867 2 หลายเดือนก่อน +5

    ስዩሜ አንበሳየ መቸም አያልቅብህም። አርአያን ዛሬ ከስንት ጊዜ ቦሃላ ስላየሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ። ተስማምቶሃል በልልኝ! ከህመምህም አላህ ይማርህ

  • @brainbuilders3957
    @brainbuilders3957 2 หลายเดือนก่อน +10

    We are happy he is back. We will support you bro!

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሰዬ ከዚህ ከአርዓያ እውነተኛ አሰተያየትን መንግሰት በማገናዘብ ከዚህ በኃላ እነዚህን የወያኔ ፅንፈኝችን ባንዳዎችን በህግ ተጠያቂነት እንዲገለሉ በማድረግ ኢ/ያንና የትግራይን ህዝብ ነፃነትና ሠላምን ያሰፍን ? እሹሩሩው ውጤትን አያመጣም ዋናው አላማቸው በግዳጅ ወደሰልጣን መምጣት 🙏👍✋ ካልሆነም አገርንና ህዝብን አጥፍተው ለማጥፋት መሆኑን ግልፅ በመሆኑ ✋✋✋✋✋✋✋

    • @Bertsfa2727
      @Bertsfa2727 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @hailemekonen2187
    @hailemekonen2187 2 หลายเดือนก่อน +1

    አርእያ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ትመስለኝ ነበር በህዋሃት የተገረፍክ እንጅ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም እንድመጣ እየሰራህ እንዳልሆንክ አንዱ ማሳያ በህዋሃት ጉባኤ ማግስት ከጠፋህበት ተፈልገህ የመጣኸዉ ተገዝተህ እንደሆነ ያሳያል።

  • @temesgenayele9085
    @temesgenayele9085 2 หลายเดือนก่อน +12

    WOW SEYA & AREYA

  • @BontuFeyisa-l1p
    @BontuFeyisa-l1p 2 หลายเดือนก่อน +2

    አርአያ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 2 หลายเดือนก่อน +17

    አርያ ተሰፋ ማርያም ሰላየዉህ ደሰ ብሎኛል አንተ የእውነት ሰው ሰለሆንክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @ahmedhussen9085
    @ahmedhussen9085 2 หลายเดือนก่อน +14

    ብጣዕሚ ጀግና
    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወዲ ሃ/ማርያም
    አርአያ ለኢትዮጵያ ህዝብ ባለዉለታ

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 2 หลายเดือนก่อน +19

    አርያችን እግዚአብሔር ይማርክ አይዞህ ትታከማለክ

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 2 หลายเดือนก่อน +11

    አርያ እንኳን ደህና መጣህ🙏

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሕወሐት ለትግራይ ሕዝብ ብቻ ሣይሆን ፣ ለአማራ፣ ለአፋር፣ ለልዩ ሐይሎች እና ለመከላከያ ሠራዊታችን እልቂት እና ንብረት ውድመት መጠየቅ አለበት ። ስለዚህ ጦርነቱ መገምገም አለበት።መገምገም ብቻ ሣይሆን በትክክል መገምገም አለበት !

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 2 หลายเดือนก่อน +4

    አርአያ ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ። ስዬ ለአርአያ የሕክምና ድጋፍ እና መጽሐፉ የሚታተምበት መንገድ ብታመቻቹለት።

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej 2 หลายเดือนก่อน +5

    አርኣያ በጣም ነው የምወድክ ሃቀኛ ሰው አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

    • @yonasgebrelibanos356
      @yonasgebrelibanos356 2 หลายเดือนก่อน

      የምታውቀው ነገር የለህም
      ያው ነህ

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 2 หลายเดือนก่อน +12

    አርያ እንኳን ደህና መጣህ

  • @merimakemal560
    @merimakemal560 2 หลายเดือนก่อน +7

    Ariya we ethiopians we love you you are amazing

  • @rabiahussien3952
    @rabiahussien3952 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለት የኢትዮዽያ ልጆች ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ እንደናተ ጀግና ያብዛልን

  • @Wendi-y3l
    @Wendi-y3l 2 หลายเดือนก่อน +17

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @KebedeKuma
    @KebedeKuma 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bravooo,siyum ,okay

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 หลายเดือนก่อน +4

    አርያ ተስፋ ማሪያምን ስላየሁት ደስ አለኝ ወላሂ እምወድህ ሰዉ አላህ ያሽርህ አላህ ካተ ይሁን ጤናህን ይመልስልህ አላህንም ሰዉንም ያሳዝንልህ ወድሜዋ

  • @NigestAssefa-zz1dn
    @NigestAssefa-zz1dn 2 หลายเดือนก่อน +4

    Araya is Ethiopian precious Gold and Diamond

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 2 หลายเดือนก่อน +10

    ያበደ ነው ዛሬ ይመቻችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 2 หลายเดือนก่อน +6

    ስዬዬዬዬ ና አራያ የብዳ መዳኒቶች እንኳን በደህና መጣቹ ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር። ሌባ ሌባ ነው ሌብነት በሽታ ነው።💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 2 หลายเดือนก่อน +10

    የሰው መኛ ኑሩልን🎉🎉🎉

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም አርአያ እንኳን ደህና መጣህ ሰላም መጣህ ጤናህሰ

  • @TasfayeTulluu
    @TasfayeTulluu 2 หลายเดือนก่อน +21

    የኢ/ያ ህዝብ ማሳከም አለብን

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @ayelechteshome7383
    @ayelechteshome7383 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወንድማችን አርአያ እንኳን አየንህ፡፡ አምላክ በምህረቱ ያስብህ፡፡

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow today's program is Astonishing 🎉🎉🎉🎉

  • @dagnegirma3098
    @dagnegirma3098 2 หลายเดือนก่อน +9

    Araya welcome back

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 2 หลายเดือนก่อน +2

    ክቡር ወንድማችን አርኣያ እንኳን በደህና መጣህ ካንተ ብዙ ይጠበቃል በተለይ አሁን ኢትዮጲያ አንተን የመሰለ ሰው ያስፈልጋታል

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣ አርአያ ድንቅ ጋዜጠኛ ፀረ ወያኔ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ።
    አላህ ምራት ይስጥ ።

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን አላህ አ ያሽረው

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u seyea & Areaya

  • @AddisAbebaBete
    @AddisAbebaBete 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጌች በእውነት አሳዘነኝ። መንግስት የተለየ ጥበቃ ቢያደርግለት ወይም ከትግራይ ውጪ በተሻለ ቦታ ስልጣን ቢሰጠውና ቢሰራ በእውቀቱ ለሀገር የሚጠቅም ስራ እንደሚሰራ እርግጠኛ ነኝ። ደፂ ፣ ሞንጆራኖ እና ጀነራሎቹ ግን ለትግራይም የማይጠቅሙ ቦርኮዎች ስለሆኑ መንግስት በጊዜ "መላ" ቢላቸው ጥሩ ነው።

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ😂😂😂😂 craxy idea!!😡😡😂😂😂

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 2 หลายเดือนก่อน

    ሥዩሜ:-ከአርአያ ጋር የልብ የልባችሁን መጫወታችሁ ደስ ብሎኛል።እግዜር ይባርክህ። ከወያኔ ጦርነትም በፊት በዐባይ ግድብ ዙሪያ ብዙ መስራትህን እናውቃለን።ወያኔ ጦርነት ጀምሮ እስከ ሚያበቃበትጊዜ ድረስ በአገራዊ ጉዳይ ተቆርቋሪነትህን እናውቃለን። አሁን በድፍረት እየሰራህ ነው። አድናቂህ ነኝ በርታ።።✌️✌️✌️✌️✌️ኢትዮጵያ በወያኔ ልትፈርስ አትችልም። በነሱ መቃብር ላይ ኢትዮጵያ ትገነባለች።✌️✌️✌️✌️✌️

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +20

    የትግራይ ህዝባችን ለወያኔ አንሰጥም የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው

    • @kibromniguse
      @kibromniguse 2 หลายเดือนก่อน

      እናትህ ትበዳ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናው ጋዜጠኛ አርአያ እንኩዋን ደህና መጣህ. ትንትን አርገህ ነው እኮ እምትነግረን . በርታልን አርአያ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +39

    በየቀኑ የወያኔ የውስጥ ችግር ለእኛ ችግር የወያኔ መከራ ለኢትዮጵያ ይብቃሽ ይበላት ጌታ

    • @gaydigets7061
      @gaydigets7061 2 หลายเดือนก่อน

      @@telahuntadesse2168 ተበጂ በላት

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 หลายเดือนก่อน +2

    አርያ ተስፋማርያም ጠፍቶ ብኚነበር አላህ❤❤❤❤❤❤ ይዳብስህ

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 2 หลายเดือนก่อน +8

    Araya the Great ena Seye yarada lij. Patriots

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 2 หลายเดือนก่อน

    አረዓያ እንዃን አየሁህ። ካንተ የተነሳ ነው የአማሪኛ ዜና የሰማሁት ። ሰላምህ ይብዛ አንተ ትልቅ ሰው ነህ !!

  • @fasilledamo6807
    @fasilledamo6807 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጀግና!!!

  • @tolamerid8186
    @tolamerid8186 2 หลายเดือนก่อน

    Aria i am pleased to see you again i have a high respect for your integrity keep up with a good work

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 2 หลายเดือนก่อน +15

    ስየ ያራዳአ ልጂ አርያ እንኳን ደና መጣህ

  • @GenetMergia-f3i
    @GenetMergia-f3i 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፃ ውይይትን እየደጋገሙ ሰብስክራይብ ማድረግ የሚቻል ቢሆን ባየሁኝ ቁጥር አደርግ ነበር ደስ እያለኝ ስለሚገባቹ ።

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ስዩም ተሾመ እና የነፃ ሚዲያ ውይይት ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏