New Ethiopian new | የ ፀሃይ እዳ ...

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 84

  • @Radioaddis
    @Radioaddis 7 หลายเดือนก่อน +68

    እኔም ትረካ ነው ምሰራው....አበረታቱኝ የፀግሽ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤

    • @merondejene1579
      @merondejene1579 7 หลายเดือนก่อน +5

      ወንድማችን ብስክራብ አድርጌሀለው ጥሩስራ ካለህ ማንም ይከተልሀል ጸግሽ ታታሪ ሰው አክባሪ ነው

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 7 หลายเดือนก่อน

      @@merondejene1579 አመሰግናለሁ!

    • @alamadan717
      @alamadan717 7 หลายเดือนก่อน

      ሰብስክራይብ አድርጌሃለሁ በርታ ወድሜ❤❤❤

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 7 หลายเดือนก่อน

      @@alamadan717 አመሰግናለሁ በጣም! 🙏

    • @Radioaddis
      @Radioaddis 7 หลายเดือนก่อน

      ፀግሽ Thank you so much! 🙏

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye1051 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ግሩም መፁሀፍ ልብን መንፈስን ቀጥ የሚያደርግ ለፀሀፌው ለታራኪው እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @seadahassenali4722
    @seadahassenali4722 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ድንቅ ስራ ነው ምናለ በጃን ሆይ ጊዜ ተወልጀ በነበር ያስብላል ❤❤❤

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሽዬ እንደተለመደው ምርጥ ስራ ።እግዚአብሔር የሀገራችንን ፍቅሯን ይመልስልን።

  • @lovebobe7980
    @lovebobe7980 7 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😢😢😢 Tegesheye enebayen makom alechalkum eko😪

  • @hayat-l3b
    @hayat-l3b 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ልብ የሚነካ አሳዛኝ አስተማሪ ታሪክ ነው እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት😢 ፀግሽ ከልብ እናመሰግናለን💜🙏

  • @MiraAbera
    @MiraAbera 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክህ እናመሰግናለን ምረጥ ትምህርት ነው❤

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጉጉት ነው የተኸታተልኩት ያዳመጥኩት, ኢትዮጵያዬ ሀገሬ በጣም እወድሻለሁ 💓,
    ፀግሽ ተባረክልኝ እትልቅ ቦታ ድረስልኝ ወንድሜ 🤗 👍🙏( Tg )

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks ጸግሽ ❤❤❤❤ ጥዑም ትረካ😊

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 6 หลายเดือนก่อน

    ቁምነገር ነው እንጂ የሰው ልጅ ዘመዱ መች ይሰኛል ወዳጅ እረቀው ሲሄዱ ልብ ይነካል😭 እንደ አለሙ ደስታ ያሉ ልበ ቅኖችን ያብዛልን ❤። አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ ነው። ፀግሽ እንዲ ያሉ መንፈስን የሚያለመልሙ ስራዎችን አቅርብልን ደግሞ አቀራረብህ ውስጥን ሰርስሮ ይገባል በእንባ ነው የጨረስኩት ክበርልኝ ወንድሜ😍

  • @ውባለምጎጃሜዋ
    @ውባለምጎጃሜዋ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም እደዚህ አጫጭር ሲሆን ደሥ ይላል በርታልን ወድማችን ❤❤❤❤

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፀግሽ እንኳን ስላም መጣህ❤

  • @miniliktesfaye9159
    @miniliktesfaye9159 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፀግሽ! እጅግ በጣም መሳጭ እና አስተማሪ ትረካ ነው::ደሞ ለዚህ ለጾም ወቅት የሚስማማ! ተባረክ አቦ!

  • @jordanoshagos9127
    @jordanoshagos9127 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tsegsh enkwan selam metak❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም የሚያሳዝን የዲሮ ስወች የዋሆች ታማኞች ነበሩ😢😢 ዲንቅ ነው ፀግሽየ።አንተ ስተርከው ደግሞ ይበልጥ ያምራል😊😍

  • @ምሕዞቆሎዑራያ
    @ምሕዞቆሎዑራያ 7 หลายเดือนก่อน

    ይህን ትረካ ከዚህ በፍት 2ት ግዜ ሰምቼዋልው በጣም ደስ የምል ነው

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 7 หลายเดือนก่อน

    እንደ ሑሌው ምርጥና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ጸግሽ
    በገንዘብሕ ሰው ግዛበት❤ ምርጥ ታሪክ መጽሐፍ ቅዱሳዊ የንግግር ማሕል ያለው

  • @HeranBelachew-km1my
    @HeranBelachew-km1my 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሽ

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh3718 7 หลายเดือนก่อน +2

    የአ ፀግሺ አስለቀስከኚ

  • @zuzu-p6l
    @zuzu-p6l 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @BezaButa
    @BezaButa 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው ❤

  • @bekryawel1276
    @bekryawel1276 7 หลายเดือนก่อน

    ፀጋዬ አሪፍ ትረካ በጣም ነው የማመሰግንህ አሪፍ

  • @Sara-ud3bz
    @Sara-ud3bz 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሽዬ. ቲክቶክ ካለህ ሊኩን አስቀምጥልን

  • @hayat905m
    @hayat905m 7 หลายเดือนก่อน

    ልብ ይነካል ታሪኩ እናመሰግናለን ጸግሽ አትጥፋ

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
    @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር 7 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ኢትዮጵያ የ የኔ ውብ ሀገር

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 7 หลายเดือนก่อน +19

    ምናለ የአሁን ኑሮችን ህልም ሆኖ የበፊቶ እማማ ኢትዬጵያ ብትመጣ ፍቅር እምነት ትጋት ሁሉንም የያዘች😢

  • @RichLove4242
    @RichLove4242 7 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ እንኩዋን ሰላም መጣክ ደስ የሚል ትምህርት አዘል ትረካ ነበር ያቀረብክልን ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398 7 หลายเดือนก่อน

    አሥለቀስከኝ ፀግሺ

  • @Nesru23
    @Nesru23 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን መፀሃፍ ክብደትና ልህቀት የምገልፅበት ቃላት የለኝም አመሰግናለሁ ፀግሽ አላህ ይስጥህ ❤❤

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፅግሽ አትጥፌ ስትተስክ WOW ገራሚ ነህ ተባረክ

  • @seadahassenali4722
    @seadahassenali4722 7 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ እናመሰግናለን ሌላም ቆየት ያለ ስራ ይደገመን ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ በርታ

  • @MiraAbera
    @MiraAbera 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @BetyEsyas
    @BetyEsyas 7 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰 swodh

  • @meseretmakonen6621
    @meseretmakonen6621 7 หลายเดือนก่อน

    Betam. Miyasaznm. Des. Milm. Tarik. New. Thanks 😘😘😘

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sara-ud3bz
    @Sara-ud3bz 7 หลายเดือนก่อน

    ዘርሽይ ተባረክ ውድሜ

  • @Zola902
    @Zola902 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሽ ሠላም ነው እናመሰግናለን አዲሥ ነገሮችን ሥለምትለቅልን እረዳለው በጣም ከባድ እንደሆነ በተለይ ባንተ አተራረክ ቢያንስ ሁለት ሦስት ጊዜ አንብበህ ገፀ ባህሪያቸውን ተላብሠ ለመተረክ የምታረገውን ጥረት ሣላደንቅክ ማለፍ ንፉግነት ነው በጣም ነው የማደንቅክ በርታልን ፀግሽ 🙏🙏🙏 እንደ ሃሣብ ፀግሽ የደራሢ ይስማዕከ ወርቁ መጽሃፎች ተከታታይነት አላቻው እነሡን ብትለቅልን እላለው
    እሥኪ ሃሳባችሁን ፃፉለት ድንገት የኛን ኮሜንተ ብዛት አይቶ ሊለቅልን ይችላል

    • @samirawitgobaze4945
      @samirawitgobaze4945 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሪፍ ሀሳብ ነው እኔም ቢተርክልን ደስ ይለኛን

  • @Sara-ud3bz
    @Sara-ud3bz 7 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን

  • @saratesfaye2145
    @saratesfaye2145 7 หลายเดือนก่อน

    Er Tsigesh yehan eko kezi befit akrebekewal.mechereshaw betam selasgeremegne mechem aresawem nebr.betam astewesewalew

  • @Ethio1993
    @Ethio1993 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽየ 🥰

  • @asterasanu3932
    @asterasanu3932 7 หลายเดือนก่อน

    tsegish enkon dehn metah❤

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 7 หลายเดือนก่อน

    ፀገረሺ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም..ጸግሽ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 7 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ ከሁሉመ‍እ በፊት ከዚህ በታች ለምፅፈው ይቅርታ ። አነተን አድናቂህና አክባሪህ ነኝ።
    አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ሰትገርሙ በሃይለስላሴም ዘመን የተወለዱት ናቸው የበሉበትን ወጪት ሰብረው ደርግ ለሚባለው ሰው በላ የሰጡን ኢትዮዽያ የማታገኛአቸውን ጀነራሎች እና የጦር መሪዎች ጨርሶ የተማረውን ወጣት እነደቅጠል አርግፎ ወያኔ ለሚባል የዲያቢሎሰ ሽነት አስረከበን ። ፳፯ አመት በዘር በጎጥ ከፋፍሎ ኢትዮዽያን ሙልጭ አደረጎ በአጥንቷ አስቀርቶ ሄደ አፈሩን ሚጥሚጣ ያድርግለትና ! አሁን እሰቲ ኢትዮዽያን ላንሳ ብሎ እየተመፀወተ ሃገር ላቅና ሲል ደግሞ የሄው የሀገር ማፍረስ የተጠናወቸታቸው የከረፉ ትውልዶች ከሀገር እሰከ ፈረንጅ ሃገር በፈረንጅ ፍትፋሪ ተገዝተው ሀገራችንን እነደ ሩዋናዳ እንደነበረው የደም አበላ ለማድረስ እየሰሩ ነው ። ሰለዚህ ለ ኢትዮዽያ ህዝ እነደ ቦካሳ ወይንም እነደ ኢዲያሚን ጋጋ ያለ መሪ ጀባ ብለናል።

  • @ZebibaAyalew-m8d
    @ZebibaAyalew-m8d 7 หลายเดือนก่อน

    ጸግሺ ባተ ድምጽ አልተዘዋወረችም የሚለውን የአሌክስ አብረሀምን ተርክልን ባተ ድምጽ

  • @tegistmoh2931
    @tegistmoh2931 7 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ ❤❤❤እንካን ደህና መጣህ🎉🎉🎉🎉

  • @tigistobssie4341
    @tigistobssie4341 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሌላ ስው ተርኮት ብሰማውም በአንተ አንደበት ሲተረክ ህይወት ስለሚዘራበት እያዳመጥኩህ ነው

  • @yosmena
    @yosmena 7 หลายเดือนก่อน

    Denk sera nw segesh berta

  • @GsjsjTusjss-px5wl
    @GsjsjTusjss-px5wl 7 หลายเดือนก่อน

    የትረካው ንጉስ 👍👍

  • @Jነኚተስፈኛዋ
    @Jነኚተስፈኛዋ 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @Haytt2024
    @Haytt2024 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳንድህናመጣህ❤❤❤❤

  • @rehimasherefasaliya2957
    @rehimasherefasaliya2957 7 หลายเดือนก่อน

    Segshe ❤❤❤ekan dehna metak

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 7 หลายเดือนก่อน

    ፀግሸዬ አተራሱ ቅመም ነከ እኮ❤👍🕊

  • @fritaabreha6200
    @fritaabreha6200 7 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ we love u always ❤

  • @SSfg-u5t
    @SSfg-u5t 7 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህልን❤😊 እኔ ቡሀላ አዳምጣለሁ😊እስከዛው ኮሜንቱች ጠርቅም በሉ ፀግሽም እናመስግናለን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 7 หลายเดือนก่อน

    መፅሃፉ የፀሃይ እዳ ሳይሆን አርዕሰቱ እራሱ “ ፀሃይ መሰፍን” ነው የሚባለው።

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 7 หลายเดือนก่อน

    ♥️🙏♥️

  • @DAwitHAbtu-fg4ns
    @DAwitHAbtu-fg4ns 7 หลายเดือนก่อน

    nice

  • @halamadrid8113
    @halamadrid8113 7 หลายเดือนก่อน

    Well come bro

  • @josijosi184
    @josijosi184 7 หลายเดือนก่อน

    Wil come tsegsh

  • @merimesh143
    @merimesh143 6 หลายเดือนก่อน

    😥😥😥

  • @Dasii-v2r
    @Dasii-v2r 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @senaitdemisse9177
    @senaitdemisse9177 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም መሳጭ ነው ደስ ይላል እናመሰግናለነወ🙏🫶 ቆይ ግን ፀግሽ ድሮ መቃብር ውስጥ ወክ ያረጉ ነበር ማለት ነው 🤔

  • @Army-z2e
    @Army-z2e 7 หลายเดือนก่อน

    Sitebikih neber inkuan dena metak sicheris komitalew

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398 7 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ላይክ እርጉ ምንድነው

  • @menberenega7475
    @menberenega7475 7 หลายเดือนก่อน

    Enquan dehnametah

  • @filiplarsson361
    @filiplarsson361 7 หลายเดือนก่อน

    Konj

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 7 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ ከሁሉመ‍እ በፊት ከዚህ በታች ለምፅፈው ይቅርታ ። አነተን አድናቂህና አክባሪህ ነኝ።
    አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ሰትገርሙ በሃይለስላሴም ዘመን የተወለዱት ናቸው የበሉበትን ወጪት ሰብረው ደርግ ለሚባለው ሰው በላ የሰጡን ኢትዮዽያ የማታገኛአቸውን ጀነራሎች እና የጦር መሪዎች ጨርሶ የተማረውን ወጣት እነደቅጠል አርግፎ ወያኔ ለሚባል የዲያቢሎሰ ሽነት አስረከበን ። ፳፯ አመት በዘር በጎጥ ከፋፍሎ ኢትዮዽያን ሙልጭ አደረጎ በአጥንቷ አስቀርቶ ሄደ አፈሩን ሚጥሚጣ ያድርግለትና ! አሁን እሰቲ ኢትዮዽያን ላንሳ ብሎ እየተመፀወተ ሃገር ላቅና ሲል ደግሞ የሄው የሀገር ማፍረስ የተጠናወቸታቸው የከረፉ ትውልዶች ከሀገር እሰከ ፈረንጅ ሃገር በፈረንጅ ፍትፋሪ ተገዝተው ሀገራችንን እነደ ሩዋናዳ እንደነበረው የደም አበላ ለማድረስ እየሰሩ ነው ። ሰለዚህ ለ ኢትዮዽያ ህዝ እነደ ቦካሳ ወይንም እነደ ኢዲያሚን ጋጋ ያለ መሪ ጀባ ብለናል።

  • @zufansalemon3805
    @zufansalemon3805 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @Jordizabimarc
    @Jordizabimarc 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fetiyahussen352
    @fetiyahussen352 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @4rf2kz4z
    @4rf2kz4z 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @blenmesfin3592
    @blenmesfin3592 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ
    @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @almalm1081
    @almalm1081 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤