Beautiful ending . love it . i am so glad he end up with some one who loves him and was able to love again. The broken heart is fix. Thank you ፀግሽ for making my saturday and sunday beautiful. ስራወቼን ሁሉ እየሰራሁ በጥሞና እያዳመጥኩ enjoy አድርጌዋለሁ በተለይ መጫረሻውን ለማወቅ። መጨረሻው ከማ ጋ ይሆን እያልኩ ቀልቤ ተንጠልጥሎ ነበር❤❤❤❤in the end I say fewwwww...ያች ሳራ የምትባል ልጅ ኤጭ ስል ቀራባት የታባቷ❤
Ewnetegna tarik kehone sile Sara mnm emiyawk aymeslegnim...ezam ezam mitabeza achawach ngr nw mitimeslegn.....I suspect she doesn't even have a child. Sile fikir ena ginignunet mn yahil wede wala yekere amelekaket endalen nw yayewubet bezh tireka...tsehafiw afkari negn bilo liyasib yichilal lene gn he is not....zmbilo besimet emineda sew nw yetayegn....bemekina megechet....sibseba tilo mewtat...be agbabu sera alemesrat... demo asire joro lay mizegaw ngr... mndinew tadya be bet, be nuro, hiwet, school yetemarnew??...kalasebin....mndinew ere metne.
ኢድ ሙባረክ!
😊😊
በእኛም በነቴም ለይ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ፀግሽየ❤🙏🙏
እናመሰግናለን ❤❤
እናመሠግናለን የኝ አስታዋሺ❤
ፀግሺ በስደት ኢድን ብቻየን እያሳለፍኩ ድብር ብሎኝ ነበር እንኳን መጣህልኝ😢😢😢
ayzosh lmahulachnm nen
ፅግሽ እንኳን ደህና መጣህ ገና ሳየው ነው ደስ ይ ላይ ያለኝ ተባረክ
ፀግሽ ላንተ ቃልየለኝም ❤❤❤❤
ጸግሽ በጣም እናመሰግናለን የታሪኩ ባለቤት ትእግስቱን ሳላደቅ አላልፍም🎉
በጣም ደስ ይላል በሃሳቤ ትግራይ ገባሁኝ❤❤❤
ውይ ፀግሽዬ ምን እንደምልህ አላውቅም 🥰🥰🥰🥰እኖድሀለን ገራሚ ታሪክ
ሙስሊሞች ሁሉ እንኮን ለኢድ አላደሀ በሰላም አደርሳችሁ አላህ ያሰብነውን አሳክቶልን በቀጣይ ከቤተሰቦቻችን የምናሳልፍ ያድርገን ያርብ አሚን በሉ ውዶቼ❤❤❤
አሚን❤❤
እንኳን ደህናመጣህ ፀግሽ እንኳን አደረሳችሁ ለ6ተኛ ጊዜ በስደት ሳከብር መከፋት ማልቀስ 😢😢😢 አይሰደት
አይዞሽ ዉዴ አብሽር እግዚያብሄር ሲፈቅድ ሀገርሽ ቤተሰብ መሀል ታከብሪያለሽ ኢንሻአላህ
ኑሮን ለማሸነፍ መሰለኝ ሁሉም የሚሰደደው ካልፈለግሽ መመለስ ትችያለሽ ከዛ የቱ እንደሚያስለቅስ ታያለሽ
@@ZeleMan-v1w አይባልም አይዞሽ ነገ ጥሩ ይሆናል ማለት ማንን ገደለ
ፀግሺ ኑርበት ቃል የለኝም ኮሜንት መጳፍ አለ ወዲያ ነበር
በፍቅር መቼም ተስፍ አይቆረጥም ሄዋን በጣም ጎበዝ ናት መጨረሻ ላይ የምትወደውን አገኘች 😮😮😮😮
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ❤🎉
ፀግሻዬ እናመሰግናለን መጨረሻው ደስ ሲል ❤❤😊
ፀግሽ ችሎታ በጣም ጨምረሃል አቀራረብህ ከበፊቱ ለየት ዘነጥ ብሎብኛል ዘፈኖቹን ጨምሮ ትግረኛ ትዛረብ ቆንጆ ነበር መአረይ
ፐፑፐፐፐ
ዋዉ ሚገርም ድንቅ ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን በብዙ ተምሬአለዉ ፀግሽ እንደ ስምህ ፀጋ ይብዛልህ❤😊
ሳቋርጥ ስጀምር ገና ዛሬ ጨረስኩት ትረካውን በጣም አሪፍ ደስ የሚል ነበር መጨረሻው ስላማረ ደስ ይላል የማያፍቀረንን ሰው እንደ ፍቅር ከባድ ነገር የለም አንድ ቀን የኔ ይሆናን እያሉ በተስፋ መኖር በጣም ከባድ ነው ልክ ትረካወ ላይ እንዳልከው የምታፍቅረወን ሰው ስትከተል አንተ የሚፍቅርህን ሰው ታጣለህ ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን ፅግሺ እግዚአብሔር ያክብርልን
Wowowo ፀግሺ እናማሳግናለን በጣም አሪፍ ነው 👏👏👍👍👍💐💐💐መጨርሽው ስያምር በጣም ዳስላል 👏👏🙏🙏🙏
Beautiful ending . love it . i am so glad he end up with some one who loves him and was able to love again. The broken heart is fix. Thank you ፀግሽ for making my saturday and sunday beautiful. ስራወቼን ሁሉ እየሰራሁ በጥሞና እያዳመጥኩ enjoy አድርጌዋለሁ በተለይ መጫረሻውን ለማወቅ። መጨረሻው ከማ ጋ ይሆን እያልኩ ቀልቤ ተንጠልጥሎ ነበር❤❤❤❤in the end I say fewwwww...ያች ሳራ የምትባል ልጅ ኤጭ ስል ቀራባት የታባቷ❤
ከ5ቀን በዋላ ነው ዛሬ የጨረስኩት አዳምጬ 😊አመሰግናለው ፀግሽ🙏
አሪፍ ምርጫ እናመሰግናለን ወንድም
ዋውውው ተመስጫ ነው ያዳመጥኩት እናመስግናለን❤
Good finishing
After a long terrible love
Thanks tsegish
ፀግሸ የማቅህ ክፍት ዳት ኮም ላይ ነው ትራከህን ሳዳምጥ እየዋኛው ነው በለው እንደው በመከራ ነው ምናጥበው እና የጎልያድ ጎል በ ኢትዮጵያ በዚህ ጥሁም ድምፅህ አቅርብልን❤❤❤❤❤
በእውነት የማላውቀውን አገሬ ነው ያስጎበኝህ በርታልን ፀግሽ ታሬኩም ውብ ነው
ክንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 🎉🥰
We love you 🇪🇷❤️😘
ክበርልን እንደዚህ አይነት አፍቃሪ ይሰጠኝ አሜን😂
Segshe edat nek enama mnew tefa eyalku neber❤❤❤
Thanks!
ፀግሽ ትለያለህ የዓዲግራት ልጅ ነኝ እውነት በሃሳብ ወደ ሃገሬ መለስከኝ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ የናፈቀኝ አጌሬ አዲግራ አጋመ ጥሕሎ በምና ከመኮምኩት
ፀግሽ ኮሜታተሮችህ ቃላት አጥሮቸዋል በደስታ 😂😂❤❤❤እኖድሀለን
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ
Weyy tsegesh enkwan dana metak nag sajo ya 1,30tiran guzo wada sir eyasamu naw yemhadu tabsrk ❤❤❤❤
እንደው የ ትግራይ ከተሞች ስትጠራቸው ስጣፍጥ አፍህ ወንድሜ በተለይ መኾኒ የራያ የመኾኒ ልጅ ነኝ ❤❤❤❤
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ ልስማው እና ልመለስ👌😍😍😍
እንኳን ደና መጣህልን ፀግሽ እናመሰግናለሁ
አባቴ
🌺🌺🌺🌺😍thanks Tsegish ,,
I love you so very much 🎉🎉🎉🎉
ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህልኝ😍🙏ምርጥ ታሪክና አቀራረብ ነው በምናብ መቀሌን አዲግራትን ጎበኘናት😍🙏
ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህልን ይህው ደብሮኝ ስልኬ እራሱ አስጠልቶኝ ነበር አሁን አንተን እያዳመጥኩ ወደ ስራ !
tkkl😍😍😍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
♥️🙏♥️
እንካን ደና መጣህ ፀግሽ ❤🎉
Welcome ጸግሻ❤❤❤❤
Thanks Bro !!
Welcome back Stigish. You are Always make me laugh and smile every time when you come back. Thank you for sharing bro.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
You reserved 10000 likes
Yes He deserves more than millions
wedmachn bertaln❣️❣️❣️❣️
Welcome!!!❤
እንኳን በሳም መጣህ ፀግሻ ተናፍህ ነበር
ሰላም ነዉ
በጣም ገራሚ ነበር አመሰግናለሁ ወዬ የኛ ሴቶች ፍዳ ግን ፡ ጥሩ ታሪክ ጥሩ ተራኪ ሲያገኝ እንዲህ ፈገግ እዝን እያለ ያልቃል
የአሰላ ልጅ ነኝ የሀገሬ ስም ሲጠራ ደስ አለኝ😅
እኔ ደሞ ያለማጣ ልጅ አለማ ሲል ደስ አለኝ 😂❤
እኔ ደሞ ያዋሳ ሻሸመኔ ወዶ ጥቁርዉሀ ሁሉም ቦታ ኖሬ አለዉ አሁን ጥቁርዉሀ ነዉ ምኖረዉ❤❤❤❤
የኔ ራያ የኔ አላማጣ እዛ ያለሁ ነው የመሰለኝ🥺🥰🥰
Yehiwant tarik yenem tarike new yenem hulunim ayito yimeta yihon alakim gin tesfa alikoritim 😢
tsegsh lnkuan Selam metah wedm😍😍😍
❤❤❤❤🎉🎉🎉
Welcome
ፀግሻ
👋 😊
ዛሬ ጥግረራ ላይ ነኝ ነገ እሰማዋለሁ
mozaza afkeri, wond asedabi
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው በተለይ ትግርኛ ስትናገር በጣም ደስ ትላለህ የመቀለ ልጅ ነኝ እና ምርጥ ኣቀራረብ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤
❤
Wwelcome
እናመሰግናለን ፀግሽ ምርጥ ታሪክ ነው ትግርኛው ግን ይብራብህ የሆነ ያፍሪካ አገር ቋንቋ አስመሰልከው 🤪🤪😂😂😂
እሺ 😃
Lamin eshe telalhe bro Tigerngam ye Africa kanenka new minem Asmeseleh Awera ❤@@tsegayeaberar
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
❤❤❤❤
1st one Welcome tsegish
ልጨርስና እኮምታለሁ
ፀግሽጋ ቆይየመዳምን ስራ የምሰራው አሁን ስራ ፈታሁ ማበደ ነው ወደት ልህድ😢😢😢😢😢
😍😍😍😍👍👍👍
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
wow በጣም ደስ ይላል አጨራረሱ ደራሲው ግን ይለያል ቃላት አጠቃቀሙ የተጠቀመው ቋንቋ አሪፍ ነበር ዘፈኖቹን ጨምሮ
ሰላም እኳንደህና መጣህ
🎉🎉🎉🎉🎉
እኳን ደና መጣህ ጠፍተሀል
welcome back bro miss you a lot 😊
❤❤❤❤😂😂😂Thank y🙏🏼🙏🏼ou
ከዚህ ውስጥ ያሳዘንችኝ ሄዋን ነች ባጣ ቆይኝ አርጓት እንጂ ከልቡ ወዷት አይደለም አብሯት የኖረው 😢
ገራሚ ነው ፀግሺ ግን ሳራን በጣም ነው የፀላሆት ሄዋን በጣም ወድጃት ነበር ግን ደሞ ባንድ አይዘልቁም ከዘሪሁን ጋ
አባይነሽ ደሳለኝ ልካኝ ነው ጥሩ እመመጣለሁ በየጉዜው
Rovi setera tewelje yadekubet mexico sefere tiz yelegnal 🥹
ጥሩ የፍቅር ታሪክ ነው ግን ከዘመኑ ጋር ይሄዳል ብላችሁ ነው
Eswe teshalew neber qedemome hiwan hiwan hiwan
ጸግሽዬ እንኳን ደና መጣክልን ናፍቀከኝ ነበር ሱሴ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን እንደ መልከታ ቲቪ እንደ የሰው አለም የድምፅ ጥራት ያነሰው አይመስልም???? ቢስተካከል በጣም አሪፍ ነው ባይ ነኝ
😂❤😢❤
ኧረ ፅግሽ እንኳንም ዘፋኝ ያልሆንክ😂❤
ሃሃሃ ... እኮ። እሱንኮ ነው ምልሽ
እኔ የሴቶች ድምፅ😂😂😂😂😂
ለምንድነው የምትጠፋው ቶሎ ቶሎ ና
😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊
❤🎉
የቴ ሰረ ሌላ ጣብሰ እንደት ጠብቅ ፈራሁ😂😂😂
Ewnetegna tarik kehone sile Sara mnm emiyawk aymeslegnim...ezam ezam mitabeza achawach ngr nw mitimeslegn.....I suspect she doesn't even have a child. Sile fikir ena ginignunet mn yahil wede wala yekere amelekaket endalen nw yayewubet bezh tireka...tsehafiw afkari negn bilo liyasib yichilal lene gn he is not....zmbilo besimet emineda sew nw yetayegn....bemekina megechet....sibseba tilo mewtat...be agbabu sera alemesrat... demo asire joro lay mizegaw ngr... mndinew tadya be bet, be nuro, hiwet, school yetemarnew??...kalasebin....mndinew ere metne.
እውነት ለመናገር ለትረካ የሚመጥን አደለም. አፍቃሪው በጣም ነው የሚጨንቀው እንዴ ቶሎ ነው ፍቅር የሚይዘው ደሞኮ ልጅታ only 14 years she is under age wtf 😂እውነት አደለም ለሴት ልጅ የፍቅር ውኔታው ለወንድ ልጅ ይጨንቃል damm አስጨነቃቸው እኮ ነዘነዛቸው እረወደዛ😂 ለማንኛውም የፀግሽ አተራረክ ስለምወደው ልጅን እየሰደብኩት ጨርሼዋለው😅
ይቅርታ ሻዕቢያ ያፈረስው ት/ቤት የለም ለደራሲው
❤
❤❤❤❤
❤❤❤