Fikir Eske Mekabir Part 20 - ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 20

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2018
  • Fikir Eske Mekabir Part 20 - ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 20
    Narrated by Wegayehu Mulatu
    Author: Hadis Alemayehu
    For any copyright issues please Email at daveagm@gmail.com
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 35

  • @tdfmedia1292
    @tdfmedia1292 5 ปีที่แล้ว +11

    እጅግ ግሩም ደራሲ፤ እፁብ ድንቅ ተራኪ።

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ተመስጬ ቀረው እስከዛሬ ባለማዳመጤ ቆጨኝ

  • @user-im4uo7dd6h
    @user-im4uo7dd6h 3 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር እስከመቃብር በወሬ ነበር የማቀው መስማት ፈለኩና ማዳመጥ ከጀመርኩ ሁለት ቀኔ ነው ክፍል 21ደርሻለሁ በጣም ገራሚ ነው ስሚቱ ደስ ይላል እስኪ ልጨርሰውና የሚሰማኝን ስሜት እነግራችሁ አለሁ ውድ ታዳሚዎች ይቅርታ ኮሜተሮች መልካም ቀን ይሁንልን አረ ሀገራችንን ሰላምያድርግልን ውይይይ

  • @netsitadesse2115
    @netsitadesse2115 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ደስ ይላል በፍቅር ሰመጥኩ
    ከንፈርሽ የሚያብጠው ስታለቅሺ ነው ያለችው ዘና አርጋኛለች
    ደራሲውና ተራኪው እናመሰግናለን

  • @alimussa7187
    @alimussa7187 5 ปีที่แล้ว +11

    It a great novel & excelent work of the two noble marked persons. This passing to many generation. To my openion no replacer of them wil come after them. However, I eould like to comment & advise the Ethiopian ministry of education include this and related books on the cariculem. Their family shoud proud of them.

  • @user-uo1fq4gc9d
    @user-uo1fq4gc9d 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ እኔስ ሰብለው ወንጌል ባል ስታጣ አስጨንቃኝ ነበር አቦ ደግ ፍቅር ጀመርሽ
    የስደት እህቶቸ ትምህርት እንውስደበት ማዳመጥ ብቻ አይደለም ፈላጊ ሲመጣ እንስደዳለን ስደት እድሚያችንን አይብላው እንመከር ተመከሩ

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 5 ปีที่แล้ว +4

    One of a kind mighty Book. What a writer was Dr. Haddis Alemayehu!! I thank you so very much for this one of a kind book.

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ሰብልየና በዛብህ ፣ጉዱ ካሳ 😂

  • @user-of6er7yn2d
    @user-of6er7yn2d 6 ปีที่แล้ว +3

    gudu kasa gud allh

  • @user-og1iv7dg6q
    @user-og1iv7dg6q 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉዱ ካሳ ገራሚ ሰው!! ቄስ ሞገሴ ግን የዘመኑ ብርሃኑ ነጋ ሃሃሃ

    • @kante5318
      @kante5318 4 ปีที่แล้ว

      የኔ አለም ልጀ ነው hhhhhh🤣🤣🤣

    • @xxxxxxx176
      @xxxxxxx176 4 ปีที่แล้ว

      😂

    • @adriana3856
      @adriana3856 ปีที่แล้ว

      Yegrmal enym yahunu gezy new yasayei 17 eske 20 yalew

  • @mestugemechu2598
    @mestugemechu2598 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹

  • @axumtsionmariam1424
    @axumtsionmariam1424 4 ปีที่แล้ว +1

    The twins soul bezabeghe and seblewenezile ❤️❤️❤️

  • @yidesetbekele2289
    @yidesetbekele2289 5 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ደስ ይላል በፍቅር ሲስሟት ስትስመው አስብኩት :

  • @heyimanotandebete2555
    @heyimanotandebete2555 5 ปีที่แล้ว +2

    Edet desssss yilal

  • @kediryashfaleg5156
    @kediryashfaleg5156 5 ปีที่แล้ว +2

    የፍቅር ጂማሬ

  • @tsegenetbedaso8180
    @tsegenetbedaso8180 5 ปีที่แล้ว

    Thank you wegayehu,

  • @user-vf5oq2qw3r
    @user-vf5oq2qw3r 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ፍቅር ስንቱን ወጣው ስንቱን ወርድኩ

  • @mogesmtube8104
    @mogesmtube8104 4 ปีที่แล้ว

    This part just 😘😘😘😘

  • @zannashzannash3994
    @zannashzannash3994 ปีที่แล้ว

    Gen eske mecereshaw new aydel

  • @user-lu4cp5zs7l
    @user-lu4cp5zs7l 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል መስማት ከጀመርኩ 2ቀኔ ነው ክፍል 20 ገባው❤❤

    • @gsgsshzhzhs8793
      @gsgsshzhzhs8793 4 ปีที่แล้ว

      enem

    • @user-uo1fq4gc9d
      @user-uo1fq4gc9d 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ገና 2 ቀኔ ነው ልጨርሰው ነው መስል ዛሬው

    • @user-uo1fq4gc9d
      @user-uo1fq4gc9d 4 ปีที่แล้ว

      @@gsgsshzhzhs8793 ወይ ጓደኛ አለኝ በርቱ

  • @user-oi8or1zs2c
    @user-oi8or1zs2c 5 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ምአበሉ

  • @user-wv3br6ht3g
    @user-wv3br6ht3g 3 ปีที่แล้ว +2

    የሴት ልጅ ውበት ዋጋ በሰብለወንጌል እዩት ሰብለ መጀመሪያ ለሁሉም የምታጓጓ ነበረች በሁአላ ግን ውበቷ ወደ ትልቅነት ስትሄድ በልጅ ሂሳብ አልታሰበላትም እደልጃገረድ ሳይሆን እደ ፈት ሴት ደንብ ታጭታ ነበር መጀመሪያ ግን ውበቷ እንዳለ በእድሜዋ ብታገባ አትሸማቀቅም ነበር

  • @hasiethagos32
    @hasiethagos32 2 ปีที่แล้ว

    ግን ለምኖው የዝሙቱን ኣለም የምታደንቁት ኤጅጅጅ

  • @fikirtekasshun7908
    @fikirtekasshun7908 4 ปีที่แล้ว

    እውነትም ወደ ሌላው አለም

  • @thxsdffjxbfj1352
    @thxsdffjxbfj1352 2 ปีที่แล้ว

    ከንፈርሽ አብጦል የሚለዉ አሳቀኝ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 6 ปีที่แล้ว +4

    Thankyou

    • @user-ok9hp3mn8q
      @user-ok9hp3mn8q 3 ปีที่แล้ว

      Wow

    • @yori5722
      @yori5722 3 ปีที่แล้ว

      Wawww

    • @user-ho6px5lg4v
      @user-ho6px5lg4v 3 ปีที่แล้ว

      @@yori5722 X😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😡😞😞😞😞😞😞😞