🔴 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከማን ወገን ናቸው❓ እውነቱን አፈረጡት❗️ ርክበ ካህናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ก.ค. 2024
  • #ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
    በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
    ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
    ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
    t.me/tsegayekiflu
    www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
    t.me/tseomm
    It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
    In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
    2) This video is also for informational purposes.
    3) It is not transformative in nature.
    4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
    Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

ความคิดเห็น • 9

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ሆይ አባቶችን በመንፈስ ቅዱስ ምራልን ቤተክርስቲያን አጽዳልን አሜን አሜን አሜን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ የምንሰማ ሁሉ ጆሮ ጭውው ያደርጋል የክርስቶስክ ስጋና ደሙን ለመቀበል ለሃብታም ለደሃ የሚባልበትን ሰማን ይህ የመጨረሻ የመጨረሻ ሰቅጣጭ ዘግናኝ ቅስፈት ነው ምእመኑስ ምእመን ነው በክርስቶስ አምሳል የተሰየሙ የተመረጡ የተሾሙ የቤተክርስቲያን አባቶች የበጉ እረኞች መአቱን ቅስፈቱን አመጡብን አምላኬ ሆይ መንፈስ ቅዱስን ላክልን አረጋጋን ከዚህ የባሰ ቅስፈት ሳይመጣ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ 😭😭😭😭💔

  • @ttigisthhailu717
    @ttigisthhailu717 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን የታቀርብው በጣም ጥሩና አስተማሪዎች ናቸው በዚሁ ቀጥል

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁኝ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp หลายเดือนก่อน +2

    በቤተክርስትያናችን ሕግ ጳጳሳት እና መነኮሳት ደሞዝ ኣይቀበሉም ነገር ግን ይህ ሕግ ተሽሮ ጳጳሳት ደሞዝ እየተቀበሉ ነው፡ ይህ ገንዘብ ነው የቤተክርስትያን ዋና የችግር መንስኤ የሆነው፡ ጳጳሳት ደሞዝ እስከተከፈሉ ድረስ የቤተክርስትያን ችግር ሊቀጥል እንጂ ሊቀረፍ ኣይችልም።
    ኣብዛኛው የቤተክርስትያን ችግር ከመረመርካቸው ኣብዛኛው ከገንዘብ ጋር የተገናኘ ነው።
    ቤተክርስትያንን ለማዳን የጳጳሳት ደሞዝ መቋረጥ እንዳለበት ህዝቡን በሓይል መጠየቅ ኣለበት።

  • @ttigisthhailu717
    @ttigisthhailu717 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማችን ስለቤተክርስቲያን ያለህ አቋም በጣም ጥሩ ስለሆነ ቀጥልበት ።

  • @abenezernebiyu184
    @abenezernebiyu184 หลายเดือนก่อน

    Wondema enekuwan beslam metahi! Gone lsemonune beslam nw ytfahiw?

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  หลายเดือนก่อน +1

      የባለቤቴ አያት እማሆይ አርፈው ነበር ለዛ ነው ይቅርታ

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc หลายเดือนก่อน

    ብፍፁም ዘረኛ ጳጳስ አንፈልግ ከመእምናን ወገን ያልቆመ ጳጳስ ምን ይስራል ንፁሃን በድሮን እየተጨፈጨፈ አንድም ቀን አውግዘው የማያውቁ ዘረኛ ካድሪ ጳጳስ