First time watching your channel. Like you am experimenting different ways and I would like to try your method. What was the other flour you used?. I did not get it. Can't wait to try it. Thx ❤❤
enjerawu konjjjjjjjjjooooo new yamiral yetuyee.... ye desetu kedan Huwa selemiyantebateb be fota bitaserbet arife new yemihonew be enfalot bicha yibeselal beterefe 1gna ❤❤❤😅😅
❤❤❤የእንጀራ ነገር አይሆንልንም እኮ😂😂😂
ሲያምር እንጀራው እኔም በዚ አመት ወደ ጀርመን እሄዳለው ጥሩ ምክር ነው ያገኘውት tnx dear❤❤
please post any thing every time every day you make my day bright after i see your vlog.thank you
So nice of you
Yeti sint ken new buko yekoyew?
የቲ የኔ ፍልቅልቅ እንጀራ እንጀራ ነዉ የሚለዉ😂😂😂 በርቺ እህቴ
😅
የሊጡ ጉዳይ ከተሳካልሽ በቀጣይ ምጣድ ግዥ❤❤❤ እንኳን ተሳካልሽ❤❤❤❤
lol😂😂😂. You made me laugh. Gobez 👏🏼👏🏼👏🏼
First time watching your channel. Like you am experimenting different ways and I would like to try your method. What was the other flour you used?. I did not get it. Can't wait to try it. Thx ❤❤
አሳቅሽኝ 😂እኔራሱ ጋግሬ እንደት እንደሚያምር ልክ እንዳንች ነበር የፈነደኩት ደስታ😂😂😂❤❤❤❤
👌🏾 can you tell me the method u used?
በጣም ጎበዝ።እንኳን ደስ አለሽ።
እንጀራ እንጀራ ይላል አልሽ የኔ ተወዳጅ 😘😘😘
የኔ ጎበዝ እንኳን ተሳካልሽ😍😍😍😍
❤️
How much dinkel flower did you put in?
What method you used?
Patience is great 👍
Good job 👏
Thanks ❤️
i saw you last time when you struggle to make the enjera, now you did it🥰,ጓበዝ የቲ በርቺ
መልካም ልደት እሙትዬ ሰለ እንጀራዉም እንኳን ደሰ አለሽ።ደስታሽ አስደሰተኝ❤
❤️
enjerawu konjjjjjjjjjooooo new yamiral yetuyee.... ye desetu kedan Huwa selemiyantebateb be fota bitaserbet arife new yemihonew be enfalot bicha yibeselal beterefe 1gna ❤❤❤😅😅
Eshi 🙏🏾
ጭራሽ ትርፍ አይን አለው😅 we did it በዘነዘና የቲዬ እንኳ ደስ አለሸ💕💕
We did it be zenezena!! 😂
በቃተኛ ሳትበይዉ 😊 good job
yetye ጋዝ ዉሃዉን ትተሽ በሙቅ ዉሃ አቅጥኝ ለጤናም ደሞም በሙቅዉሃ ቆንጆ ነዉ❤❤❤ በርቺ
Eshi 💕
ጋዝ ውሃ ምንድን ነው?
@@elbetel28እንደ አንቡሀ ነገር
@ soda ok I got it😊
Tnx
ጉበዝ በርቺ የትም እንሁን ኢትዮጵያን ያለእንጀራ አይሆንልንም
Be gugute setbke naber😂😂😂 gobaze eshi getane
I love you ❤
ዱንክል ሚል የምን ዱቄት ነው ?
Processun description lay adergiln plus teffu yet new migegnew
በጣም ጎበዝ ቶሎ ይተዋጣልሽ 👆
This is the second time when I watched this video. It's so funny that Giovanni, like you, won a lottery😅😅😅😅😅
በልደትሽ ቀን እንጀራ ወጣልሽ ድርብ ልደት new zare happy birthday yetiye❤❤❤
😍
እጀራ እጀራ ይላል አይደል ክክክክክ❤❤❤
የኔናት ከሐገር የወጣ ችግሩ እንጄራ ነው እንኳን ተሳካልሽ
እኔም ልክ እንዳንቺ ነበር የሆንኩት ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሳካልኝ የመጀመሪያ ቀንማ ሌዘር የመሰለ ነበር የጋገርኩት አይን የለው ምን የለው በስማም አለቀስኩ ሁላ Congra yeti❤
የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ
Absit ylwm end?
ጤፍና ዲንክል ሜል አርገሽ በጣም ቆንጆ እንጅራ መጋገር ትችያለሽ ውዴ ግን እኔ በዋስ ምጣድ ነው እርሾ ደሞ የጭቃውን እርሾ ተጠቀሚ
የትኛውን ፡ዱቄት፡እንደተጠቀምሽ፡አሳይን።Danke
❤❤❤❤
ዩቲየ ጎበዝቆንጆ እንጀራ አንበሳ❤
😍
የተጠቀምሽው እስኪ አንድ በ አንድ አስረጂኝ እኔ ተስፋ ቆርጬ ነበር
ምንድነው ድክልሚል ?
Good job yeti.
Oww finally,.🎉🎉
አስይ አልልልልልልልል አንጀራው ተሳካ ኣጠገብሽ ኣበሻ ሱቅ ካለ ማረገቢያ ግዢ❤❤❤❤
Endileseles abshe argibet tamum arif yehonal🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ በርቺ
ወይ እንጀራ እንደዚህ ከባድ ሆኖ ነው😂 በይ በርቺ
ስሚኝ እህቴ ሁሉም እንጀራ የሚጋግር ስው ውጭ ያለው ጤፍን ከገብስ ጋር ማለትም ውጭ ብዙ አይንት ዱቄት አለ አንቺ ያሳየሽው አይንት ሌላውደሞ ጤፍን ብቻ ንው የሚጋግርው እንጀራ በጣም ብዙ ስው ተቸግሮ ንው የሚለምደው እንደውም አንቺ ቶሎ ለመድሽው ማለት ተሳካልሽ እኔ ወደሶስት አመትበቃ እልህ ተያይዤ ስደፍው ስሞክር ያው ጎበዝም ባልሆን እንጀራ ሲያምርኝ ጋግሬ እበላለሁ እውንትሽንንው እንጀራ ሲሳካ ደስስስይላል ያለእንጀራ ከባድንው ለኛ🙂🙂🙂🙂🙂
ክክክክክ❤ በርቺ
እኔም ከብዙ ልምምድ ቦሀላ በስተመጨረቫ እጀራ ሲወጣልኝ እንዳንቺ ነው ደስ ያለኝ ሰልፊ ሁሉ ተነስቻለው የእንጀራ ጥቅም በስደት ያለነው ሀበሾች እናውቀዋለን
😂😂😂😂😂😂 ሩጫሽን ወድጄዋለሁ
😂
በልደትሽ ቀን ቆንጆ እንጀራ በላሽ እንኳን ደስ አልሽ.................
❤️
Yeti gobez yene konjo love u
እንኩዋን ደስ ያለሽ ስለተሳካልሽ ደስ ብሎኛል
Congratulated 🎉🎉🎉🎉
dinkel mehl mendnew? yet agegnewalew weym bemn etekawalew?
😂😂😂😂ውይ አች በሣቅ
ኣይ ኣምቡሃ ሊወደድ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
😂
እዴት እዳሳቅሽኝ አስሮጠሽ ከናቴጋር ነው ያየንሽ እኔ አፋር ልብላ ብላሻለች
❤😂
Finally u did it yeni konjo😅😅😅😅😅😅😅😅
Ayeeee ልትወፍሪ ነዋ በቃ እንጀራ ከጀመርሽማ yetiye lol
የmeskel ጤፍ ልብ ባለ ውሀ አቡኪው በአበሻ እርሾ ከሶስት አራት ቀን በሗላ ሲቦካ flavor የሌለው ንጹህ ሶዳ ውሀ ወይም የአንቦውሀ አይነት አቅጥነሽ በመጥበሻው እንዳሁኑ ጋግሪ ቀላል ነው የአስር አመት ልምድ አቀዋለሁ
Yeti gobzy brichi❤
ሩጫሽን ወድጄዋለሁ እስቲ አስራሩን አስየን😂
Enkwan desss alesh ....Enane astaweshegn😂😂😂 Bdenbb gobez tdhognalesh.Betam ekaka chewata new yemhonbesh ahun Ayzosh
Gobez yeti konjo yale enjera ayehonem ❤
ጥኣሙንም ንገሪን 😂 የቲያችን እንወድሻለን ❤
ye gaz wuha mindinew yetiye?
Amboweha
Yetiye kidanun becherk esriw...nfas endaygbabt 😊
Eshi ❤️
Beste Mecheresha Tesakalish
Please share the whole process starting from scratch!🙏 Thank you!
የኔ ጀግና❤❤👌
😍
Bravo🎉🎉🎉❤❤❤😅😅😅
ዋው😂❤❤
Wow 👏 👌
😂😂😂😂😂😂😂አይ ማማየ❤❤❤❤❤
አሪፍ የቲ በርቺ
ደስታሽ ደስታችን ነው ❤️❤️❤️
ትችያለሽ! እኔ እራሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ ስለወጣልሽ
Ene eko 10kg teff sicheris new yetasakalign 😂😂😂😂😂😂
😂she has become a household name now..
ሠላም እንኳን በሠላ መጣሽ በርቺልኝ
Gobez ❤❤❤❤❤
You remind me my time etselyi ሁላ ነበር መጥበሻ works አሰልቺ ነው gn yeduketun ስም caption ላይ argiln ena congra
😂😂😂❤❤❤❤
መሸ አላህ🎉
ተመስገን በመጨረሻ ተሳካ
እንኳን ደስ አልሽ ጎበዝ❤መጥበሻውን እዳታጥቢው ለእንጀራ ብቻ ተጠቀሚው።
Eshii
በጣም ሊጡን ሳይመጥ ክደኝው እይታ ወዛም ሆኖ ያምርልሻል
አቦካኩ እንደትነው
wey balfew aszneshigh nbr enkuan tesakalesh well done 👍
Thank you 😊
ጎበዝ ልጅ❤ ግን የክዳኑ ላይ ያለውን ውሃ በጨርቅ እየጠረግሽ ያለዚያ እንጀራሽን ያበላሻል። እርሾ "Hefe" የሚባል አለ supermarket ጠይቂያቸው
Eshi 🙏🏾🙏🏾
😅😅😅በግድ ለመድሽው ጉበዝ
Yayyy❤
❤❤❤🎉🎉🎉
እርሾውን "Hefewürfel " findest du bei REWE im Bereich der Backzutaten ደረቅ እርሾ አደለም ፍሪጅ ውስጥ ታገኝዋለሽ እርጎ ምናምን እሚቀመጥበት ጋር .
የምወድሽ ❤
ጎበዝ ባለሙያ ሁነሻል በርች እህቴዋ ።ይችን ጥያቄየን አይተሽ እንዳታልፊኝ እሽ ወዴ ጀርመን መምጣት እፈልጋለሁ ከኢትዩ ወዴ ጣሊያን በጉብኝት መልክ መጥቸ ከዛ ከጀርመን ጣሊያን መቶ የሚቀበለኝ ሰው አለ እና ይህን ነገር ይቻላል ወይ ይምታውቂ ከሆነ ብትነግሪኝ ወይም በዚህ መልኩ መምጣት ካልቻልኩ የሚሻለውን ነገር ብጠቁሙኝ ደስ ይለኛል አይተሽ ዝም እንዳትይኝ ውዴ
ሩጫውን አብረን ብናረገው ይሻል ነበር 😂😅
የመጥበሻውን ክዳን በጨርቅ ሸፍኚው ላቦቱ እንጀራውን ላይ እንዳይሆንብሽ አይን አውጥቶ ሲጨርስ ክድን ታረጊዋለሽ እና ደግሞ ትንሽዬ የሳር ማራገቢያ እንደሰፌድ ይጠቅምሻል ግዢ በርቺልኝ
Eshi ❤️
Aluminium yeshalal
Gobez letsef segeba 😂 yanchin ayhut❤
Gobez yeti 😊
ዛሬ ግን በጣም አሪፍ ነው ትንሽ አቅጥኚው🎉🎉🎉🎉❤
❤️❤️
Yene konjo ayi enjeraye😂😂😂
ዎው👍💪
የቲዬ እንካን ተሳካ እኔ አልቅሼ ነው የለመድኩት
ጎበዝ ልጅ