Just moved to Europe Watched ten thousand videos of making injera like it's my full time job.😂but it helped.and if you're making teff injera make sure the heat is from 250-300. Wass mitad is good but not like ethiopian mitad. You can also mix it with all purpose flour.good luck and don't stop experimenting. And this tip from a very sweet woman helped me. በጤፍ እርሾ ካለ ከሌለም ትንሽ የጤፍ ዱቄት ለብ ባለ ውሀ በጥብጠሽ 2ወይም 3 ቀን አስቀምጦ እንደእርሾ መጠቀም 4 ኩባያ ቀይ ጤፍ 4 ኩባያ ነጭ ጤፍ ብዙም ባልቀዘቀዘ ውሀ በወፍራሙ ማቡካት ከ3 ቀን በሏል 2 ኩባያ ውሀ አፍልቶ ሊጡን ትንሽ እቆጥኖ አብሲት መጣል 2 ኩባያ የገብስ ዱቄት ከቦካው የጤፍ ሊትላይ በመቀነስ በደንብ ማቡካት የኬክ መምቻ ካለ በሱ በደንብ ክሬም እስከሚሆን ለ10 ደቂቃ መምታት ከዛ አብሲቱ በደንብ ሲቀዘቅን አብሮ ሁሉንም በደንብ ማወሀድ። በደንብ ኩፍ ብሎ አረፋ ነገር ሲሆን እንደምንፈልገእ አቅጥኖ መጋገር በጣም ልስልስ ያለ ቆንጆ እንጀራ ነው ሚሆነው። አሳድሮ ለመጋገር ከፈለግን ደግሞ ያጠለለውን ውሀ ደፍተን በአዲስ ውሀ ማቅጠን። መልካም እድል ።
I live in Germany and make 100% teff injera too use sparkling water before you make the injera, the mitad is perfectly fine just buy a 32cm lid, absit didnt work for us as the injera dries out so we make what we use for a day and you can keep the rest of the dough in the fridge. Hope that helps
1st, you were not supposed to add the water at the exact moment that you’re gonna make the Injera, maybe the sparkling water might work cause it has gas 2nd,ይሄን ሁሉ ሊጥ አብሲት ብለሽ ስትጨምሪ ለስንት ሰአት ጭንቅላቴን ይዤ “እረ ተይ” እያልኩ ነበር የምትሰሚኝ ይመስል😬 3rd,ሊጦ ደግሞ በጣም ቀጠነ 4th,no country has this kind of ካርታ in the world የጋገርሽው የChinese New Year Dragon🐉 ነው🙆♀️ hopefully, you’ll learn from your mistake like I did😓 5th, the best comedy show for the day, PS-your new subscriberber💪🏾❤️
Just moved to Europe Watched ten thousand videos of making injera like it's my full time job.😂but it helped.and if you're making teff injera make sure the heat is from 250-300. Wass mitad is good but not like ethiopian mitad. You can also mix it with all purpose flour.good luck and don't stop experimenting. And this tip from a very sweet woman helped me.
በጤፍ እርሾ ካለ ከሌለም ትንሽ የጤፍ ዱቄት ለብ ባለ ውሀ በጥብጠሽ 2ወይም 3 ቀን አስቀምጦ እንደእርሾ መጠቀም
4 ኩባያ ቀይ ጤፍ
4 ኩባያ ነጭ ጤፍ ብዙም ባልቀዘቀዘ ውሀ በወፍራሙ ማቡካት
ከ3 ቀን በሏል 2 ኩባያ ውሀ አፍልቶ ሊጡን ትንሽ እቆጥኖ አብሲት መጣል
2 ኩባያ የገብስ ዱቄት ከቦካው የጤፍ ሊትላይ በመቀነስ በደንብ ማቡካት የኬክ መምቻ ካለ በሱ በደንብ ክሬም እስከሚሆን ለ10 ደቂቃ መምታት ከዛ አብሲቱ በደንብ ሲቀዘቅን አብሮ ሁሉንም በደንብ ማወሀድ።
በደንብ ኩፍ ብሎ አረፋ ነገር ሲሆን እንደምንፈልገእ አቅጥኖ መጋገር በጣም ልስልስ ያለ ቆንጆ እንጀራ ነው ሚሆነው።
አሳድሮ ለመጋገር ከፈለግን ደግሞ ያጠለለውን ውሀ ደፍተን በአዲስ ውሀ ማቅጠን። መልካም እድል ።
ትላትና ተቆርጦ ተለቆ በሳቅ ነው የሞትኩት የቱዬ የኔ ሴት ክዳን በሌላው ምጣድ ለመጋገር ያሰብሹ ነገር ደግመሽ አስቢበት😂❤
I live in Germany and make 100% teff injera too use sparkling water before you make the injera, the mitad is perfectly fine just buy a 32cm lid, absit didnt work for us as the injera dries out so we make what we use for a day and you can keep the rest of the dough in the fridge. Hope that helps
እኔ ቲሸርትሽን ስቆጥር😂😂😂😂😂
የ material እንጂ የሙያ ችግር የለብሽም yeti ምጣድ ልላክልሽ😂😂
🥰🥰
😂😂😂😂
Lenie demo opposites moya laklign
Yes please, send me
@@heriefi3178Lenem 😂
ያለ ክዳን😂😂😂 ልጡ በጣም ቀጥኖሃል በርች❤
የቲዬ move አርገሽ ነው እንዴ
good luck for the new journey and keep try it.
አብሲት ምጣዷ እሺ አትል ም ግን ከቻልሽ አብሲት ማድረግ ያለብሽ ዱቄት በጥብጠሽ ልክ አጥሚት እንደምናፈላው ማለት ነው አድርገሽ እንደመጠኑ ጣይበት እና ሞክሪው። ግን ደግሞ እኔ ሳደርግ የነበረው ፍል ውሀ ነው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የማወጣው❤❤
ሆ ተጀረው የልብስሽ መቀያየር ያሳቀኝ ቲሸርት በምትቀይሪ ቁጥር እጀራው የሚያምር ስመሰልሽው😂😂😂😂
😂😂😂በሳቅ ገደልሺኝ 😂😂 ወይኔ ጉዴ አረ ጉዴ 😂😂😂❤አይ yeti
😂😂
ዱቄቱ የምን እንደሆነ አላውቅም ከን የፊኖ ዱቄት ከሆነ
እርሾ ካለሽ የተዘጋጀ ዱቄቱን ታምሽ እና ጠቆር ሲልልሽ ከዛ እርሾሽን ታዘጋጅን በደረቁ በደንብ እያሸሽ ትንሽ ውሃ እየጨመርሽ ግን በደንብ መታሸት አለበት ከዛ አብሲት አያስፋልገውም ለምንዱቄቱ ትኩስ ስለሆነ እና
ከዚያ እንደምንጋግረው አድርገሽ ታቀጥኘውና ግጥም አድርገሽ ታስቀምጭዋለሽ ከዛ ቁፍፍ ይልልሻል ወዳውን መጥበሻሽን ጥደሽ እሳቱ ለሰስ ሲሊልሽ ትጋግሪዋልሽ ቆንጆ ነው የሚሆነው ለክዳኑ ደግም የብት ድስት ግጥም ግጠሚው እርሾ ከለለሽ በከሚራ አውኪው❤
ምጣዱ ለ Pancake ቄጣ ነዉ የሚሆነዉ on Off Power is controlling the heat. which is good. ምናልባት ከ አባካክሽ እና አቡሲት ነዉ የ ሚሆነዉ ተስፍ አትቁረጫ እናት ትዬቡ ገቡተሽ የ እንጀራ አይነት እና ሞዬ ታያለሽ የ አበሻ ምጣድ ግዝ ወይም non stick መጥበሻ ክዳን ያለዉ ግዝ።
ጎበዝ ነሺ ማርያምን
😂😂😂አሳቅሽኝ ወይ እንጀራ እንዲ ጉድ ትሰራን እንደው በየሄድንበት😮😅
ዱቄቱን እምሽዉ አብሲት አያስፈልገዉም❤❤❤❤❤❤በርቺ በቅርቡ ባለሙያ ትሆኛለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኩፍ አላለም 😄😄😄😄😄 በጣም ነዉ ያሳቅሺኝ
😂
እንጀራና ሀበሻ ከሀገሩ ሲወጣ አመሉ አይለመድም የሚባለው እውነት ነው እኮ 😂😂😂እኔማ ተውኩት
yetiye still funny......demo ye cottex promotion asmeselshiw eko T shirtochu😂
Best of luck in Germany dear
😂😂
የመጀመርያዉ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 በጣም ፈታ አርግሽኝ ደጋግመሽ ሞክሪ
አይዞሽ ተስፋ እዳቆርጭ አብሲት አበዛሽበት አልተመጣጠነልሽም
Enkuan wede Germany beselam metash...❤❤❤gin language bedenib lemegibabat mokri❤ enjoy the winter⛷️🏂
ይሄን ምጣድ አንስቶ ማሽከርከር ስለማይመች እላዩ ላይ አዙሪው::
ደግሞ ሃይሉ የሚጠፋብሽ አንቺ ባስተካከልሽው የሙቀት መጠን ልክ ካሞቀ ቦኃላ ከዚያ በላይ እንዳይሆን ለመቆጣጠር ብልጭ ድርግም ይላል እና አንቺ አስተካኪይው:: ክዳን ከሌለው እንጀራው ይነፍስበትና ብዙም አያምርም :: በርቺ!
😂😂😂ወይኔ የምጣድ ሽሮ የሰራሽ መሰለኝ የመጀመሪው እኔም ጤፍ ዱቄት አለኝ ግን ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብሏል
My fav one Yetiye Keep shining🥰🥰🥰🥰🥰
🥰🥰🥰
አይዞሽ እኔም አዲስ በነበርኩ ስአት በጣም ተቸግሬ ነበር አሁን ግን የስንዴውን ዱቄት በኦቭን አምሼ ትንሽ ጤፍ ጨምሬ በደብረ አቡክቼ ስጋግረው ቡጣም ሃሪፍ እንጀራ ነው የሚሆነው ጥቁርን የስንዴ ዱቄት ተጠቀሚ ውሃ መግዛት አያስፈልግሽም ድንክል ሜል ይባላሎል Dinkel Mehl ይባላል አሳዘንሽኝ እንጀራም መጋገሪያውንም ላምጣልሽ የት ከተማ ነሽ እኔ ባዬርን ኑኝ ለሙንሽን የአንድ ስአት ርቀት
Ene Dinkelmehl ena Dinkelvollkorn new andlay yemabokaw siboka ye gas weh aregebetalw betam arif enjera new yemihonew hod aykebdem
@ethiopia6030 ja das geht auch aber für sie ist schwer deswegen
የት ከተንማ ነሽ ቅርብ ከሆንሽ ላቀብልሽ።
Wass Mitad betam arif nw
የጀርመንን እንጀራ የምትለምጅው ከ 5 አመት ቡሀላ ነው😂 እኛም የለመድነው ግን በመጥበሻ ነው አብሲት አይደረግም ትንሽ ገብስ ትንሽ ጤፍ አብረሽ አቡኪ በሚቀጥለው ቀን በአምቦ ውሀው ወይም በጋዝ ውሀው አቅጥኝው ከ 45 ደቂቃ ቡሀላ መጋገር ጀምሪ እሳትሽን ቀንሽው Willkommen in Deutschland 😂😂😂😂
ሙያ እንደ ቤቱ ነው አብስቲ እኔ ጨምሬ የመጋግረው አሪፍ እንጅራ የሚሆነው
Wellcome to Europe❤😂😂
😂😂😂😂በሳቅ ገደልሽኝ በመሰለኝ ጋግረሽ ጨረሽ
አሁን ቅዝቃዜ ስለሆነ ነው በፎጣ ጠቅልይው ወይ ሙቀት ቦታ አድርጊው ኩፍ እነዲል ማሬ
1st, you were not supposed to add the water at the exact moment that you’re gonna make the Injera, maybe the sparkling water might work cause it has gas
2nd,ይሄን ሁሉ ሊጥ አብሲት ብለሽ ስትጨምሪ ለስንት ሰአት ጭንቅላቴን ይዤ “እረ ተይ” እያልኩ ነበር የምትሰሚኝ ይመስል😬
3rd,ሊጦ ደግሞ በጣም ቀጠነ
4th,no country has this kind of ካርታ in the world የጋገርሽው የChinese New Year Dragon🐉 ነው🙆♀️ hopefully, you’ll learn from your mistake like I did😓
5th, the best comedy show for the day,
PS-your new subscriberber💪🏾❤️
የተመታ ኮሜንት 😂😂😂😂😂😂😂ምሰኪን አዲሰ ናት ላገሩ የዉጭ አገር እንጀራ መከራ ነዉ ሚያበላዉ እኮ😂😂😢😢😢😢
@@reyuyenu340 እረ! ለጨዋታው ነው እንጂ ይሄ የሁላችንም ችግር ነው
የቲ የጤፍ ዱቄት ከሆነ ምትጠቀሚው አንደኛ ወይ የእንጀራ መጥበሻ ወይ ምጣድ ግዢ ሁለተኛ በባንቧ ውሀ ልክ አገር ቤት እንደምናቦካው አብኪው በብሶስተኛ ቀኑ አንቺ በጣም ትንሽ ስለሆነ ምትጋግሪው በጋዝ ውሀ አቅጥኚው ግን በጣም እንዳታቀጥኚው ስታሰፊ ነው ከእጅስ ምታሳሺው ቆንጆ ነው ሚሆንልሽ ጌታን ከተማዬ ብትሆኚ አሳይሽ ነበር ምን አባቴ ላድርግሽ
ሙያ እኮ ጥግ ድረስ ነው ያለሽ😂 #yetiyeee ❤
😂
Yetetekemeshw dukete menedenew?
ይበል የሚያሰኝ ስራ ነዉ❤😅
😂😂
አይ እንጀራ!!! በእውነት ለኛ ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተሰጠ ድንቅ ምግብ የሚገርመው እኮ አለመሰልቸቱ እረ የተለየ ሱስ
Ayeee mekeraa😂😂😂
What kind of camera did you use dear
ጤፉን ተይና የቲየ በፉርኖ ዱቄት ሞክሪ እዴት እደምጋግሪ TH-cam ላይ አለ ልሽ💕
❤️
😂😂😂😂😂😂 አሁንም ኩፍ አላለም
😅
habsitu yemibeza ymeslegnal .lezich lit?
Are kkkkkkkkkkkk yejera gefe albch 😂😂😂😂😂getane endatebedsakune 😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Yetiiye konjo ye injera video alege, wede betea gora beye konjo
ለምን ወተሽ vlog አሰሪም
እና እያየሽው ነው የምበስለው 😅😅😅ይነፍስበታል
Where did you leave? I will let you know. What kind of metade it is good let me know thank you
እንጀራ እኮ ሀገሯን ያልከዳች ብቸኛ ኢትዮፒያዊ ናት። ውጪ ሀገር ቶሎ እንጀራ አይሳካም ቀስ እያልሽ ትለምጂዋለሽ። እና ከአብሲት ይልቅ ሊጡን በአንቦውሀ አቅጥነሽ ጋግሪው።
Eshi ❤️🙏🏾
😂😂😂
😂😂😂😂😂ሙያሽ
አሪፍ ነው
ግን ይቺን የምታክል ጤፍ እንዴት አቦካሻት 😂😂😂😂😂 አይዞሽ ይሳካል ዩትዩብ ላይ ብዙ ቪዲዮችን እዪና ሞክሪ ጤፍ በገብስ በኪንዋ ያለ አብሲት አሉልሽ ሌላው ደግሞ እኔ የምጠቀመው ዋስ ምጣድ ነው WASS electronics ብለሽ google አድርጊና ግዢ ምርጥ ምጣድ ነው እኔ ባለሁበት አገር (USA)ሀበሻ ሱቆች ውስጥ አለ ጀርመን ሀበሻ ሱቅ ካለ ጠይቂ
🙏🏾🙏🏾
በርቺ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
❤️❤️
ይት ከተማ ያለሽው?
እኔ የምጋግረው የፍርኖዱቄት እንጀራ ማኛ ጤፍ ያስንቃል
አንደኛ አብሲት አብዝተሻል ሁለተኛ ያለክዳን እንጀራ አይሆንም ከቻልሽ ክዳን ፈልጊለት
እሳት ሰምቶበታል 😂😂😂
ክክክክይልጡ እቃ ምን ያክላል በስማአም
Wow ! I have tried once and it happened exactly the same. I feel like you r at home because I use the same materials 😅. 😊😊😂😂😂🫣🫣
Berchi..kalemegagre yesahlale ... at list u tried
Jermen yet nesh ine igagirilishalw wude ❤❤
የኔ ዉድ ግን ተስፋ አልቆርጥም አልሽ ቀስ እያለ ምርጥ እንጀራ ይወጣልሻል
ምጣዱ ነው ችግሩ❤❤❤
የተ ከተማ ነው የምትኖሪው
ጀርመኞች አግዙዋት🙄🙄😳😳😂😂😂
እንጀራ ከመውደደይ ይተነሳ ጋጉቸ መግባተ ግን ኣሳቅሽን ❤
Wass ምጣድ ከአማዞን ኦርደር አድርጊ ክዳን ያለው አሪፍ ምጣድ ነው!
Ayzosh yeni konjo😅 ba matebesha teshalesh naber lagezewo
የቲ ግዴታ ክዳን ያስፈልገዋል
ምታዱ አይከደንም እዴ 😄😄😄ሆ
Omg 😅😅😅😅
I have the same metad, erasu eyatefa yaschegral.
ኢትዮጵያዊ ምጣድ ka amazon order አሪጊ then buy quinoa seed then use it on the enjira like a powder አይን ይወጣልሻል ግን በጀመሪያ ፍጭው
Thank you
How many times changes the T-shirt
Wase mitade buy from amzone that’s a good one
ዋጋው ባለስት ነው አሪፍ የሚባለው ዋጋው ርካሽ ሲሆን እና ውድ ሲሆን የኳሊቲ ልዩነት ይኖረዋል እንዴ
😂😂 ayizosh ema mitad ayinet alewu leza nw ena demo wuhawu cheger alebet ande eskistekakel nw Eshi
❤️❤️❤️
አድስ ነኝ ለቤትሽ በርች😊😊😊
የቲ
ክዳን ያለዉ ምጣድ ኤርትራዉያን ሱቅ አለ። እንጀራ በአንዴ አይሳካም፡ አይዞሽ፡ ጋስ ያለዉ ዉሀ ለማቅጠን ብቻ ልትጋግሪ ስትይ ተጠቀሚ
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዋስ ምጣድ አሪፍነው
😊😍😊
💕
Danke schön Germany Danke schön 😂😂😂😂😂😂😂😂
በእቀው አታማሀኚ😂 ተጫወተችበት ኮ😂😊
It looks like a pan to make crepe.
Add a couple tablespoons of Teff with the absit after it cools.
hi የቲእኔም ጀርመን ነው ያለሁት ከስንት ድካም በኋላ ተሳክቶኛል😂ዋሴ ምጣድ ወይም ቤላ ምጣድ ግዢ ጀርመን አገር አብሲት አንንጥልም በደንብ ካቦካሽው በሓላ በጋዝ ባለው ውሀ ጋዙ ሳይወጣ እቅጥኚው ጤፍና Dinkelmehl አሪፍ እንጀራ ይወጣልሻል ይቅናሽ ❤
እሲኪጀርመን ዉሰጂኝ
እኛም እንዲህ ተሰቃይተን ነው በመጨረሻ የተሳካልን አይዞሽ አንዴ እስኪመጣልሽ ነው❤❤❤❤
Please este ne g eren
Dear Europe lay absint menamn ayseram eko 😂😂😂
😂😂 eshi
የኔ እህት ይህ ምጣድ ለእንጀራ አይሆንም ለቂጣ እንጅ ክንያቱ
ም ይህ አውቶማቲክ ስለሆነ በራሱ ይበራል ይጠፋል የእንጀራ ምጣድ ፓወር ይፈልጋል መጥፋት መብራት አይፈልግም
Kaufland hedsh metbsha amch metadu yenjara aydlm ye Pizza Pancake menamn megagrya new ovenu dekama kehon buna menaflabt gaz geztsh tetkme
❤❤😂😂
How old are you?
ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላውቅም
😂😂😂 ere motku,
በመጥበሻ ሞክሪው
Benteshe yetgazashew mgageryawun 🎉🎉
Ordered it from amazon
Ye pan cake mesarya sle hone tetenkikeh new yemisera enji bemehal lay yqezeqzal
Enjera gn endze kebad situation 😂
Enewedishlen ❤
Enem ❤️❤️
Absit beztual ena metbesha yshalal ene 6 amet bemetbesha new migagerew. Ahun berd silehone tinesh mok bale wuha abukiw. Litunim betam ataktigniw
😂😂😂😂ketau ken nw besak gedelgn
😅😅
Online wass mitad order argi arfi naw order from amazon
Ok thank you 💕💕
Hoda dokatune amchwe
Kezane sekzakeze be danbe yechwe ena abkwe tench erco chmer