ውሎ አዳር :- የኛጋቶም እናት እህሎቿን በቆጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 157

  • @WaWagayeLove
    @WaWagayeLove 18 วันที่ผ่านมา +4

    የባንዲራይቱ ነገር😍🥰🥰❤️🙏🙏ክብሬ ነሽ ሀገሬ❤️❤️🙏🙏

    • @Dagem-f7e
      @Dagem-f7e 14 วันที่ผ่านมา +1

      Ensu ethiopiawinte newu yemiyasekdemute yebtachignnet ayawuqum

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 22 วันที่ผ่านมา +14

    እህ ዎፍጮውሰ አያት ቅማቶቻችን የፈጩት ይበቃል!!!!😊😊😊😍😍😅😅

  • @EdrisMehamed
    @EdrisMehamed 20 วันที่ผ่านมา +7

    አስካልአቀራረብሽ ደስ ይላል በጣም ድንቅ ሰው ነሽ ነገር ግን አንድ የማስታውስሽ በድርቅ የተጎዳውንም የአገራችን ክፍል ሄደሽ ብትዘግቢው በጣም ጥሩ ነው እላለሁ

  • @Ehtiopia
    @Ehtiopia 21 วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያዊነት ደስ ሲልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባድራው ታየኝ🎉🎉🎉🎉

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 22 วันที่ผ่านมา +7

    ውሎ አዳር ጠፍታችሁ ስናፍቃችሁ ነበር።እንኳን ደኅና መጣችሁ።ኢትዮጵያ ቀለመ ደማቋ💚💛❤️።

  • @EmuAbdullah-di8mb
    @EmuAbdullah-di8mb 22 วันที่ผ่านมา +13

    አላህ አፊያ አድርጎሽ እንኳንም ወደ ምትወጅው ስራ ተመለሽ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 22 วันที่ผ่านมา

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 20 วันที่ผ่านมา +2

    አስካልዬ የ ኢትዮጲያውያንን ባህል እና አኗኗር ከረጅም ጊዜ ጀምሮ ቦታው ድረስ እየሄድሽ ስለምታሳይን ስለምታስጎበኝን እናመሰግንሻለን እህታችንንም ጭምር💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @wgggaha290
    @wgggaha290 19 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጲያየ እማማ ልብን ሐሴት ትሞያለሸ ለዘለአለም ኑሪ ።ልጅቷ ደሰ ሰትል አሰካለየ እናመሰግናለን

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 19 วันที่ผ่านมา

      አኔም አመሰግናለሁ

  • @GabruGebruwork
    @GabruGebruwork 20 วันที่ผ่านมา +6

    ይሔን ክልል የሚመለከተው አካል ምናለ በነጃጅ የሚሰራ ወፍጮ ቤት ቢያሰሩላቸው ለነሱ የሚቆረቆር እትቪስት ፓለቲከኛ ስለሌለ ችግሩን ተቋቁመው ይኖራሉ አይ ፓለቲከኞች!!!

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 23 วันที่ผ่านมา +12

    ቶቶሎ ልቀቂልን አሰኩ በጣም የምወዴው ፕሮግራም ነው

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 22 วันที่ผ่านมา +3

      እሺ እራቅ ብዬ ስሄድነው የሚቆየው

    • @MtkueAbabu
      @MtkueAbabu 17 วันที่ผ่านมา

      አስኩየ አች መልካም ና ጠንካራሴት ኢትዮጵያ ነትን ባንች ውስጥ እየየሁ ነው እኒ ዲሮ ጀምሮ በህብረ ትሪት ጀምሮ እከታተልሻለሁ አንች ትለያለሽረጂም እድሜ ና ጤና እመኝልሻለሁ በተረፈ ወደ ዎሎ ጎራበይና የ ውብ ሃገርዎ😊ሎብ ባህል አስተዋውቂልን

  • @بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية
    @بنتمحمدالأثريالإثوبيالولوية 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሱባሃን አላህ ወልሃምዱሊላህ ላኢላሃ አለሏህ ወሏሁ አክበር ስተغፍር አላህ

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 23 วันที่ผ่านมา +13

    ልጂቷን ስወደት የምታንጎራጉረውስ ነገር😂

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 21 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

    • @RahelAbdissa
      @RahelAbdissa 19 วันที่ผ่านมา

      Sister nat

    • @bateyyoutube3038
      @bateyyoutube3038 19 วันที่ผ่านมา

      @@RahelAbdissa ኑ ጎጃም እንግድነት ልቀበላችሁ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 21 วันที่ผ่านมา +5

    አስኩየ አንቺኮ ኢትዮጵያ ነሽ❤❤❤እድሜ ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 21 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 20 วันที่ผ่านมา +1

    መቅደስም አማርኛ በደንብ ትችላለች ዘረኝነት የሌለበት ኢትዮጲያዊነት 💚💛❤️
    መቅደስ እንወድሻለን

  • @ZeynbeKebede
    @ZeynbeKebede 20 วันที่ผ่านมา +5

    ታድለው ምን አስሙ ምን አይስሙ😢😢 አኡፍ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 14 วันที่ผ่านมา

      ወደከተማ ይመጣሉ ይነግዳሉ ሁሉን ነገር በብዛት ያቃሉ

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 21 วันที่ผ่านมา +7

    ግልግል ነው በርበሬ፣ቅመም፣ ዘይት ወጭ ተላቀዋል😅

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 21 วันที่ผ่านมา +1

      ሀሀሀሀሀሀ

    • @KaykaPaula
      @KaykaPaula 21 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅

    • @Saada-f5l
      @Saada-f5l 20 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂ትክክል ጎበዝ ናቸው

    • @MekdesMamaru
      @MekdesMamaru 19 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 12 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 15 วันที่ผ่านมา

    አስካለ ጎበዝ ጋዜጠኛ ናት ገጠር ከተማ ትሰራለች ግን የኢትዮ ባሀል የሚገርም ነዉ ደስ ይላል

  • @HassenG-t8n
    @HassenG-t8n 19 วันที่ผ่านมา +1

    ዴስ የሚል ኑሮ ጭንቀት የሌለበት ❤❤❤❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 18 วันที่ผ่านมา

      ሀሀሀሀአመሰግናለሁ

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 22 วันที่ผ่านมา +4

    ጋምቤላዬ የፍቅር ሀገር

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 22 วันที่ผ่านมา +2

      ጋቤላ አይደሉም ኛጋቶም ደቡብ ኦሞ

  • @Naima-or6qc
    @Naima-or6qc 22 วันที่ผ่านมา +7

    ቀለል ያለ ሂወት😂😂😂😂

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 22 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr 21 วันที่ผ่านมา

      😂ዉነትም,ቀለል​@@askaletesfaye5916

    • @ZahraEmem
      @ZahraEmem 18 วันที่ผ่านมา

      አይይ😂😂😂
      አሳቅሽኝ

  • @hussenyimer-hi3jp
    @hussenyimer-hi3jp 15 วันที่ผ่านมา

    አስካለች እኔገር እዲመጪ ሳማ እቀቅላለን አብረን የኔ ዲቡሼ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Futma-b8r
    @Futma-b8r 19 วันที่ผ่านมา +2

    ወላሂ ደሥ ብሎኝ ደጋገሚአየሁት

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 10 วันที่ผ่านมา +1

      አመሰግናለሁ

    • @Futma-b8r
      @Futma-b8r 9 วันที่ผ่านมา

      እሸ አሥካልየ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 8 วันที่ผ่านมา

    አስካለ ከሱ ባል ፈልጊልኝ ወሎማ ሀያሺ ጥለው አመላቸውም አይመች😂😂

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 23 วันที่ผ่านมา +7

    ❤ልዩነት ውበት ነው
    ስታምሩ❤

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 19 วันที่ผ่านมา +2

    የኛ ወዶች ግን ታድው😅😅😅በነፃ ነው የሚያገብን😅

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 18 วันที่ผ่านมา

      ሀሀሀሀሀሀአመሰግናለሁ

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 18 วันที่ผ่านมา

    ወውውው🎉🎉🎉🎉የምወደው፡ፕሮግራም🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @SelamawitAdmasu-kz1bu
    @SelamawitAdmasu-kz1bu 22 วันที่ผ่านมา +1

    Askye gobez nesh hulunem cheles legna bemasayetesh keber yegebashal berech ! ❤❤❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዋዉ የዱረ በሀል😂❤❤❤❤❤

  • @purplestars029
    @purplestars029 20 วันที่ผ่านมา

    I love ❤️ her confidence ❤❤❤❤❤

  • @lokeyzlokylokinei6393
    @lokeyzlokylokinei6393 21 วันที่ผ่านมา +2

    Ejok noi alakara❤

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo 19 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛዋ ወይንዬዬ አለማድነቅ አይቻልም❤❤

  • @LlLl-vn8iu
    @LlLl-vn8iu 20 วันที่ผ่านมา +1

    አስኩ ሰወድሽ እድሜ ከጤና ጋር የኔ ወድ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 20 วันที่ผ่านมา

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 20 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ የመሰለ ባህልና እሴት እያለን በደንቆሮ ፖለቲከኞች አገራች ትታመሳለች አባ ደሰ ሲትሉ

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 20 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome Askaliye. Berchi ❤❤❤❤

  • @TigistBelete-j2j
    @TigistBelete-j2j 20 วันที่ผ่านมา +1

    jagina gazitegna nesh💗💗💗💗💗💗💗

  • @purplestars029
    @purplestars029 20 วันที่ผ่านมา +1

    She's serious!!!

  • @workew880
    @workew880 21 วันที่ผ่านมา +2

    አስኩየ ተለያልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 21 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 16 วันที่ผ่านมา

    እውነት በጣም ነው የምወድሽ አሁን የአንች ፕሮግራም በሚልዮን ነበር መታየት ያለበት 🥹ትዉልዱ ኢትዮጵያ ማወቅ ነበረበት በዝሙት ዘፈን ቂጣቸው ከሚያወዛዉዙ

  • @كونفيكون-ك1ص
    @كونفيكون-ك1ص 14 วันที่ผ่านมา

    ግን የምር ህይወት ነው የሚኖሩት ይገርማል ቀለል ያለ ንሮ ጫዋታ ይመስላል ግን

  • @Esubalew-l1t
    @Esubalew-l1t 23 วันที่ผ่านมา +7

    አማረኛ ነው የሚነገረው
    ወይስ ልጅቷ ስለምትችል ነው

    • @Naima-or6qc
      @Naima-or6qc 22 วันที่ผ่านมา +3

      የራሳቸዉ ቋንቋ አላቸዉ ግን ጎበዞች ናቸዉ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 22 วันที่ผ่านมา +2

      ኛጋቶም የራሳቸው ቋንቋ አላቸው ከተማ ኖራነው የለመደችው

    • @Esubalew-l1t
      @Esubalew-l1t 22 วันที่ผ่านมา

      @askaletesfaye5916 አመሰግናለው

  • @purplestars029
    @purplestars029 20 วันที่ผ่านมา

    Power to you!

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 18 วันที่ผ่านมา

    ምስኪን ኤደዚህ እየለፉ ደረቅ መሬት ላይ መተኛት ኡፍ እደት ይነጋል

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 14 วันที่ผ่านมา

      ማይነጋ የለም አመሰግናለሁ

  • @purplestars029
    @purplestars029 20 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂😂😂 ya Allha i know it's not easy.

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 19 วันที่ผ่านมา

    እኛጋቶ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @purplestars029
    @purplestars029 20 วันที่ผ่านมา +1

    Did you see her 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @haiyowallellah5967
    @haiyowallellah5967 17 วันที่ผ่านมา

    አስኩዬ ወደ ወሎ ደሴ ሂጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MymunaMymunaHussen-y5j
    @MymunaMymunaHussen-y5j 19 วันที่ผ่านมา

    ወሏሂ ጎበዝ ነሽ አስኩ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 21 วันที่ผ่านมา

    ደሰ የምትል ልጅ ነች

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 21 วันที่ผ่านมา +1

    Askalu betam des yelal.

  • @Taba-h6p
    @Taba-h6p 21 วันที่ผ่านมา +1

    ወወወወወወደሥሢልባህላችንእኮ

  • @YordanosTakele-bn7dr
    @YordanosTakele-bn7dr 19 วันที่ผ่านมา

    astuye mtamachi gud yelemi

  • @zd-555
    @zd-555 18 วันที่ผ่านมา

    ከነሱጋ መኖር ያሰኛል

  • @betibest7045
    @betibest7045 23 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉❤

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 18 วันที่ผ่านมา

    ❤🇪🇹

  • @راضيعلي-ذ7م
    @راضيعلي-ذ7م 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፋሚሌይቱብ
    @ፋሚሌይቱብ 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Rawdamouhammedhassan
    @Rawdamouhammedhassan 23 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉😂

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 21 วันที่ผ่านมา

    50ከብት ወይ ነይ ጎንደር እንኳን 50አስርም አይሰጥ 😂😂

  • @ZeynbeKebede
    @ZeynbeKebede 20 วันที่ผ่านมา

    ኽር ቶሎ ቶሎ ልቀቃቂልን

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 18 วันที่ผ่านมา

      እሺ ለስራ እራቅ ብዬ ስለምሄድነው

    • @ZeynbeKebede
      @ZeynbeKebede 18 วันที่ผ่านมา

      @askaletesfaye5916 እወድሻለን❤❤❤

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@ZeynbeKebedeእር እሶ አይደለችም በስው ስር ገብታ አመስግናለሁ ትላለች😂😂😂

    • @ZeynbeKebede
      @ZeynbeKebede 17 วันที่ผ่านมา

      @sisayyaregal😳😳😳😳😳😳

  • @tetr4232
    @tetr4232 22 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ ቀየሀገሩ ብሀሉ ይለያል

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 21 วันที่ผ่านมา

      እርግጥነው አመሰግናለሁ

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 17 วันที่ผ่านมา

    እንጀራ መጋገር ቢለምዱ ጥሩነው

  • @ahhaoo8277
    @ahhaoo8277 18 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅😅😅

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe 20 วันที่ผ่านมา +1

    አስካልየ ወፍጮ ልትከልደ እዛ ሰፈር እስኪ አንድ ሰው አስተዋውቂኝ ካየሽ እዳታልፊኝ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 20 วันที่ผ่านมา

      ችግር የለም መብራት የለም በምን ከነሱ 70ኪሎ ሜትርለይ ነው ያለው

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 20 วันที่ผ่านมา

      @askaletesfaye5916 የናፍታ እተክላለሁ ግን ሙቀቱ እደት ነው ሙስሊም ነኝ ሂጃብ ለብሸ እቋቋመዋለሁ ወይ እነሱ ልብስ የማይለብሱት ለሙቀቱ ነው ወይስ ባህል ነው

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@Rahma-kf4feበሀገርሽ ስሪ የመተውቂው ሀገር ምን አስኬደሽ

  • @HawaSaeed-l7s
    @HawaSaeed-l7s 20 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕♥️💕👍💕👍💪💕👍💕💪👍💕💕♥️💕♥️

  • @KaykaPaula
    @KaykaPaula 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsionKonjo
    @TsionKonjo 19 วันที่ผ่านมา

    አይ መከራዋ ሴት ልጅ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 22 วันที่ผ่านมา +2

    አሥኩየ፡ምርጥሤት

  • @حوااا-ط5ك
    @حوااا-ط5ك 18 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @ine-h3
    @ine-h3 20 วันที่ผ่านมา

    ዉሎ አዳር ስወዳችሁ ፍቅር የሆንሽ ጋዜጠኝ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 18 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@askaletesfaye5916እንዴ እየገባሽ አመስግናለሁ ምነው ያንች አካውንት ነዉ እንዴ 😂😂😂😂

  • @purplestars029
    @purplestars029 20 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meccam2106
    @meccam2106 22 วันที่ผ่านมา

    50ከብት አላለችም እሱ ምን ያህል ከብት ቢኖራቸዉነዉ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 21 วันที่ผ่านมา +1

      አንደውም ከዛ በላይ የሚጠየቅበትአለ አመሰግናለሁ

  • @Taba-h6p
    @Taba-h6p 21 วันที่ผ่านมา +1

    ገፎ ወሎ ይበላ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 21 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሉም እደባህሉነው

  • @Toyba-y5g
    @Toyba-y5g 21 วันที่ผ่านมา +2

    ዛሬም የእጅ ወፍጮ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 21 วันที่ผ่านมา

      ዘመናዊ ወፍጮ ቢያገኙም እርቀት መጓዝ ይጠይቃል አካባቢው መብራት የለም

  • @Taba-h6p
    @Taba-h6p 21 วันที่ผ่านมา

    አይኮሠኩሥምግንገፎው

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 20 วันที่ผ่านมา

    አገርንምታምሱአፈርብሉአትሳቁ

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 22 วันที่ผ่านมา +1

    አስካለች በሄደችበት ጥግረራ ብቻ

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 22 วันที่ผ่านมา +1

      ምንላርግ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 20 วันที่ผ่านมา

      የንቀት ንግግር አይ አስተዳደግ

    • @ቡራቅ-ረ5ጠ
      @ቡራቅ-ረ5ጠ วันที่ผ่านมา

      ወግጂ ጨጋግ​@@saraamagreedavid6763

  • @sosos2220
    @sosos2220 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @hanabakala-ys4qb
    @hanabakala-ys4qb 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @ChT-t8p
    @ChT-t8p 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @angesettekle5003
    @angesettekle5003 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤