ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Leyu ena dese yemiyasegni yemiyaberetata morale yemiset ena yemiyazenana progeram nw beretulegni hulachihunem weddddddd
I888886888⁸8⁸⁹⁹99⁹9⁹9777777⁷78i988
በሳምት 2 ጊዜ ይሁንልን የምትሉ 👍👍 በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው 👌👍👍
እስፖስር ሚርጋቸው ካገኙ በሳምንት 3ያርጎታል እንሆናቸው
አረ ይሁንልን
Ere yehune 3 gize
👍👍
አዎ ይሁንል የማይረባ እና የማይጠቅም ነገር ከማየት ገላግሉን
እሼ እንኳን ደስ አለህ 1mገብተሀል🥰🥰🥰🥰 የዚ ፕሮግራም ሱሰኛ ሆኛለሁ እሁድ መናፈቅ ጀምሬለሁ
ደምራኝ
ዋው ቅን ሃሳብ እዲህ ነው
እኔ እራሱ ሳይው እደት ደስ እዳለኝ እሸ ከዝህም በላይ ይገበዋል
እኔም እሁድን ሣስብ አንቂ አንደበቶች በጉጉት የምጠብቀው
Enem susegna negn amegnalew...🤣🤣
ዋዉ እሼ 1M subscribe እንኳን ደስ አለክ 🎉🍾ምርጥ ፕሮግራም ነው በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ደሞ በጣም አሪፍ ነው በጉጉት ነው ምንጠብቀው ተነቃቅቻለው 👏
እኔም በጣም
ፕራንክ ነው
ፕሊስ እሸን የምቶዱ ለይኩኝ ላይክ አምሮኝ ነው
መምህር ፀ ጸጋየ ውነትም የፊዚክስ መምህር ምንም ያልዛዛ እና ግልጽ👍👍👍❤❤
እንኳን በሠላም አደረሳችሁ ለሆሳና በአል ሠላም መጣችሁ ተናፍቃችኋል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
ሰላም ለሐገራችን ለማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹
💚💛❤
እንኳን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የከረመ ሰው ይበለን።
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜንንንን,እንክዋን,አደረሰን
እሼ ምርጥ ልጅ 1m ገብተሀል እኳን ደስ አለህ አላቹ ከዚም በላይ ይገባሀል አንተ የተባረክ ልጅ❤
ምርጥ ነው በእውነት የመናገር ክህሎታችንን እንድናስተካክል ይጠቅመናል እና ከልብ እናመሰግናለን ቱሙ ሙሉ ተባረኩ እንኳን ለሆሳዕና አደረሰን አገሬ አይዞሽ ግሩም ልጆች አሉሽ
1M Subscribers አሹየ ይገባሃል እንካን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል 👍👍
@@selamtube1319 beteseb enhun
@@selamtube1319 endemamer
ዘላለም😁😁😁 ደስ የሚል ፕሮግራም ነውኮ እወዳቹሃለሁ💚💛♥️
ምንም ቃል የለኝም ለትዋህዶ ልጆች መልካም የህማማት ሳምንት ይሁንላችሁ
አሜን መኣረይ
ሰው ችግሩን አልፎ ሲናገር ያልፋል የሚለውን ቃል ይበልጥ እየወደድኩት ነው አንድ ቀን የኔም ታሪክ ያልፍና አንቂ እንደሚሆን አልጠራጠርም
መምህሩና ተማሪው እጅግ በታም አነቃቅተውኛል። በርቱልን!!
ዛሬ ኤልዳና ወድቀሻል። ምክንያት ፡ የአያል ንግግር ዝም ብሎ ነበር ፤ አንቺን ብቻ አነቃቃ። በተቃራኒው የፊዚክስ መምህሩ ንግግር አጭር ግን በጣም አነቃቂ እንዲሁም ትምህርት ሰጪ ሆኖ ሶስቱን ሲያነቃቃ አንቺን ብቻ አላነቃቃም። ምን ሆነሻል ዛሬ?
Thank you 🙏 she didn’t listen what he said
በራሷ አትተማመንም መጀመሪያ ሀሳቦን ስለምትገልፁ ነው የምትሳሳተው
@@ከዲ-ቈ5ዠ ልክ ብለሻል የመጨረሻ ነው የሰናደደችኝ ዛሬ
አረረረ ኡኡኡ ይሄን ፕሮግራም ለማዳም ቅመሞች ኡፍፍፍፍ ኑሩልን we love you
ዋው ይሄ ፕሮግራም እሁድ እስኪመጣ በጉጉት ነው የምጠብቀው እናመሰግናለን ዶንክይቱብ ምርጥ ፕሮግራም ነው 🙏ዞላ ርብቃ ወንድም አደረገችህ ክክክ
በመጀመርያ እንኳን ደስ አለህ እሽ ፩ml በመግባትህ ሲቀጥል በናትህ እንደምንም ብለህ በቲቪ አድርገው ብዙ ሰወች ዩቱብ አይጠቀሙም በየቤቱ ብዙ በጭቀት ያለ ትውል አለና
አንቂ አንደበት ቡዙ ነገር አስተምሮኛል አመሰግናለሁ
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና አደረሳችሁ አደረሰን እሼ እንኳን ደስ ያለህ 1M ገባልህ
እንኳን ደስ አለክ ሸቱ 1m
እሼ እንኳን ደስ አለህ 1M Subscribers ደርሰሃል ይገባሀሃል አንቂ አንደበት ፕሮግራምም ይገባችኋል በጣም በጣም የማይጠገብ ፕሮግራም ነው ፍፄ በሳምንት ሁለት ቀን ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር ፡፡
Wow ቦምብ ያላቆመዉ ጀግና አንደኛ ነህ❤❤
እደግመዋለው 1 million ስለገባህ እጅግ ተደስቻለው እሼ ከዚ በላይ ይገባሀልልል
ብዙም አልኮምትም እሸ ግን 1M ስለገባህ ደስስስስ ብሎኛል ይገባሀል ከዚህም በላይ ምርጥ ሰው ሁሉንም ፕሮግራም ደስስስ ይላል በርታ
Kind of program that feels my heart with hope and Happiness. Keep up your good work guys.
በቲቪ ፕሮግራሙ ቢመጣ ብዙዎችን ይደርሳል እሼ አስብበት ለኔ በጣም አሪፍ ነው
የዛሬው ደግሞ ያበደነ ነዉ በጣም👍👍👍👍
እኔ አንቂ አደበቶች ላይ በቀርብና እድሉን ባገኝ የንግግሬ እርእስ ...የአንድ ነገር መጨረሻ! ለሌላኛው ምርጥ ነገር መጀምርያ ነውና ውድ የሰደት እህቴ በህይወትሽ ተስፋ አትቁረጪ ነበር የሚሆነው ግን ብሀር ማዶ😒😒በቻ በርቱልንንንን
እኔም በየሳምንቱ በማድመጤ እየነቃሁ ነውናእሼ የሚባል የኢትዮጵያን ክስተት ከመጣ ጀምሮ ብሮ/ማንያዘዋልን /አስከትሎ ከሶት አመት ልጅ እስከ ትልልቅ አዛውንት ከንቅልፋችን እየቀሰቀሱን ነው ።ግን ለምን ይሆን እስካሁን ያሸለቡት አሁንም እየባነንን ነውናገጣሚ በርታ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤👏👏👏👏👏
የኔ ተናፍቅዎች እንኳን ደህና መጣቹለመለው ክርስትኛ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዓና ባአል አደረሳቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን 💒🙏😘😘
በጣም ደስ ብሎኝ ነው እምከታተለው እሸቱ መለሰ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
እሼ ማኛው በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በርታልን
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ በእውነት በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
እሸቱ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል 👍💪 ከበደ በጣም ጎበዝ ነው ተስፋ ሳይቆርጥ እዚ ደረጃ መድረሱ ለብዙዎች ምሳሌ ይሁናል 👏👏👌💚💛❤🙏
በስመአብ ደሰ የሚል ፕሮግራም 🙏❤❤❤😘
እሼ ምርጥ ሰው እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ!!! ደግሞም ይገባሀል በርታ ። የዶንኪ ቱዩብ ሱስኛ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
እንኳን ለ ሆሳእና በአርያም በአል በሰላም አደረሳችሁ 💘♥❤💖💕💗💘♥
@@BirukTuba5335 beteseb enhun
እንኳን. ደስ ያለህ. እሼ ምርጥ. ሰው. 1m ገባህ
እሼ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ቢቻል ግን በሣምንት ሁለት ጊዜ ወደ ተመልካች ቢደርስ ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለሁ
ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም እንኩዋን ደና መጣቹልኝ ❤❤
እንኳን ደስ አለህ እየተጠባበኩ ነበር አንድ ሚለየን ገባህ አሹየ 🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐ዋው ደስ ብሎኛል
እንኳን አደረሳችው የኦርቶዶስ ተዋህዶ ልጆች ሆሳዕናበአርያም አንቂ አንደበቶች ተወዳጅና ተናፋቂ ፕሮግራም አነቃቅቶኛል ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘👍💚💛❤🙏
@@BirukTuba5335 መጣው 🏃
ይቺን ኮመት የምታነቡ በመሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ ከድገት አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ወዶቼ ☑️
Amiiiiiiiii n
Argelw
Endemamer
ዶንኪ ትዩብ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በተለየም እሸቱ እና ዳኞች በሙሉ ትውልድን የሚያነቃቃና የሚያስተምረን ነገር ሰለዘጋጃቹ ፈጣሪ ጤና እድሜ ጤና ይስጣችሁ ።
The first guy you make my day God bless you 😇 Great job all of you guys!!!
Beteseb enhun endemamer
የፕሮግራም መሪ ዘላለም እሸቱ ሀሰብ በጣም አስቂኝ ናቸው። ያንተ አድናቂ ነኝ ይመችህ😍😂😂😂
የዚህ ዘመን ወጣት እድለኛ ነው እድለኞች ነን በህይወቴ ፈተና ከሆነብኝ ነገር ችግር ያለብኝ እኔ ብቻ ይመሰለኝ ነበር ጥያቄም የምጠይቀው ሰው አልነበረኝም አሁን ግን ሌላ ሰው መጠየቅ አይጠበቅብንም በአንቂ አንደበቶች መንቃት ይቻላል እድለኞች ነን እናመሰግናለን እንደ እኔ የምትነቃቁ ምሰጋናችሁን አሰቀምጡ🙏
ዋው እግዚአብሔር የምትሰሩትን ስራ ይባርክላችሁ እሸ ብዙ እንጠብቃለን እንኳን ደስ አላችሁ አንድ ሚሊየን ሰብስክራይ ገብታችሁል በርቱ
ደምራኝ እናት
እጅግ በጣም አስደናቂ ፕሮግራም ነው።
እውነትም አነቃችሁን ገራሚ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከልብ እናመሰገናለን
ምርጡ እና አስተማሪዉ ፕሮግራም አንቂ አንደበቶች ዶኝኪ ቱዮፕ 1ኛ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የት ነበርክ እስከዛሬ የኔ ቆጆ የኔ ምርጥ የኔ ልዩ አንቂ ፕሮግራምየ ስወድህኮ በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ እሸዋ ክፉህን አልስማ ሌላ ምን እላለሁ የምር
የዚ ፕሮግራም ሡሥ ሊደፋኝኖ በጣም እናመሠግናለን ጠንክሩ 🦋🦋🦋🌍🦋
ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ
አቤት ስወደው ይኸን ፕሮግራም እሸ ኑርልን በቃ❤❤❤
እሸ መልካም. ውድማችን. እንኩዋን ደስ. አለሁ. አድ ሚሊዎን ይገባሀል
ማሻ አላህ ደሥ እሚል ፕሮግራም ነው ማነው እንደኔ በጉጉት እሚጠብቀው
እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለክ እሼ ወንድሜ ይገባካል ገና ታድጋለክ የኔ ወንድም
አሼ እና ጉሩቦቹ እንካን ደስ አላቹ ስትጀምሩ ሀ ብዬ ፎሎ ካደረኩት መሀል አንዳ ነበርኩ እስካአሁን አንድ ቀን ፕሮግራምህ ሳያስጠላኝ ስታስለቅሰኝ ስታዝናናኝ ስታነቃኝ አብራክ እዚህ ደርሻለው ገና ብዙ ሚሊዬኖች ትሆናላቹ ደስ ብሎኛል ውፕድምአለም
እሼ ይሄ ፕሮግራም በሳምንት ቢያንስ ሁለት ግዜ ይሁንልን። ሙሉ ኢትዮጵያን ታነቃላችሁ በ ቲቪ ኑ
መምህር ፀጋዬ በጣም አነቃቅተውኛል
ሙሉ ከአለም እስከአለም ያለው ሰው ይበልጥ እንዲነቃቃ በቴሌቪዥን ብትመጡ ደስ ይለናል ሁሉም ሰው ይመለከተዋል ሁሉም ሰውይነቃቃል
እኔ እኮ የሚያስቀኝ የፕሮግራሙ መሪ ነው ወይኔ ይህ ልጅ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂
የመጀመሪያ ጊዜ ነው ስመለከት ደስ ይላል
ፀጊ በዉነት እያደረ በጣም እየወደድኩሽ ነዉ ፕሊስ ፕሊስ ሼር ዮር ኤክስፕሪያንስ ፌሻል ኤከስፕሬሽንሽ አነበዋለዉ እና👏👏👏👏 ጥሩ ልብ አለሽ
Wow! Ye Desticho lij 👍 anekaktognal
ዋው በጣም ደስ ይል ነበር ምስጋናው ፈጣሪ ህልምክ ጋር እንዲያደርስክ ምኞቴ ነው
ያሠላም ደስ ሲል እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይገባሐል አንድ ሚሊየን
ፀዲየ የኔ አመለ መልካም ሴት ቁንጅና አድሎሻልኮ ውድድ
የኔውድዎች,በእራቱ,እናመሰግናለን👍👍👍🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
እሼ እንኳን ደስ አለህ. 1 M. ገብተሀል
ማሺአላህደስትላላችሁ
በእውነት በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው በቀን በቀን ቢለቀቅልን እላለው ቢያንስ ቢያንስ በሳመንት ሁለቴ ቢተለቀቅልን ደስ ይለናል ፀድዬ እሺ በይን
አንቂዎች የኔ ተናፋቂዎች ማንያዘዋል ግን ምነው አፌን በእንሊዝኛ ነው የፈታሁት አልክሳ
ሁሌም እንደምለዉ በጣም ነዉ ምወዳችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ሁሌም በየሳምንቱ በደንብ እየነቃሁነዉ እና ማኔ እና ፀዲ 😘😘😘😘በአካል እስካያችሁ
በጣም ጥሩ ማስተማሬያነው ዳኞቾ በጣም ጎበዞች ዳኞቾ ናችሁ
EShye 1m subscribers Congra
ለኢትዬጲያ በጣም አስፈላጊ ..... "አንቂ አንደበቶች!"።
ዋው የመጀመሪያው 👌👌👌
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው እንኳን ደና መጣቹ 😍😍😍😍😍😍
ዋው በጣም ደስ የሚል እና ልዩ ፕሮግራም አንቂ አንደበቶች በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ ለወጣቱ ጥሩ የሒወት ፍኽራፍ ነው በድጋሜ በርቱልን
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌💝💝💝💝🇪🇹
እሁድን በጉጉት የምጠብቀው ለዚህ ብሮግራም ስል ነው ይመቸን
ከመናግር ይልቅ ህይውታችሁ ይናግራል ያውራል ያብራራል እውነት ነው
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምናአላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአናአላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትናአላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕናአላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድናአላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብናአላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብናአላሁመ🌹~ኢግፊርለናአላሁመ🌹~አህዲናአላሁሙ🌹~ወራህመናአላሁመ🌹~ወአፊናአላሁመ🌹~ወርዙቅና👍አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!
እኔም በመዳም ቤት እየተነቃቃሁ ነው 😍😍😍😍 በረቱ የከቱ ግዜየ ማለፈ ያመኛል💔💔😥😥😥 ነቀተናል ዛሬም🥰🥰💪💪💪
ሃገሬን በዚህ ፕሮግራም ስትደምቅ ትታዬኛለች ሱስ ውስጥ የገቡት ወጣቶች ከሱስ ውጥተው አዲስ ተስፋ ሲሰንቁ ይታያል ብቻ ብዙ የወደፊት ብሩህ ተስፋ ብቅ ብቅ እያለ ነው😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
እንኳን ዴስ አለህ እሼ መልካም ሰው
ኮንግራ ኢሸዬ የኔ መልካም ሰው አንድ ሚሊዮን ሰብስክራይብ ገብተናል🎉🎉🎉🎉🥰
Waw Anki Andbtoch ken smu💓🤗
ዋውውውውውው,👏👏👏👏👏👏
1000000 ገባህ እሼ 👌👌👌👌👌
This program is a life changing for me! It keeps me to push myself for more success.Thank you for creating this awesome educational program🙏🙏🙏❤️😍💕 I hope more young Ethiopians will have a better future because of this encouraging program.
era yeha program🙆 hula binor 🙏
ምርጥ ፖሮግራም ❤❤
Betam konjo program nw....silkachu bagegni dess yilgnal
ኤልዱ ለዚህ ፕሮግራም ለዳኝነት ብቁ ናት ብዬ አላስብም።
Leyu ena dese yemiyasegni yemiyaberetata morale yemiset ena yemiyazenana progeram nw beretulegni hulachihunem weddddddd
I888886888⁸8⁸⁹⁹99⁹9⁹9777777⁷78i988
በሳምት 2 ጊዜ ይሁንልን የምትሉ 👍👍 በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው 👌👍👍
እስፖስር ሚርጋቸው ካገኙ በሳምንት 3ያርጎታል እንሆናቸው
አረ ይሁንልን
Ere yehune 3 gize
👍👍
አዎ ይሁንል የማይረባ እና የማይጠቅም ነገር ከማየት ገላግሉን
እሼ እንኳን ደስ አለህ 1mገብተሀል🥰🥰🥰🥰 የዚ ፕሮግራም ሱሰኛ ሆኛለሁ እሁድ መናፈቅ ጀምሬለሁ
ደምራኝ
ዋው ቅን ሃሳብ እዲህ ነው
እኔ እራሱ ሳይው እደት ደስ እዳለኝ እሸ ከዝህም በላይ ይገበዋል
እኔም እሁድን ሣስብ አንቂ አንደበቶች በጉጉት የምጠብቀው
Enem susegna negn amegnalew...🤣🤣
ዋዉ እሼ 1M subscribe እንኳን ደስ አለክ 🎉🍾ምርጥ ፕሮግራም ነው በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ደሞ በጣም አሪፍ ነው በጉጉት ነው ምንጠብቀው ተነቃቅቻለው 👏
እኔም በጣም
ፕራንክ ነው
ፕሊስ እሸን የምቶዱ ለይኩኝ ላይክ አምሮኝ ነው
መምህር ፀ ጸጋየ ውነትም የፊዚክስ መምህር ምንም ያልዛዛ እና ግልጽ👍👍👍❤❤
እንኳን በሠላም አደረሳችሁ ለሆሳና በአል ሠላም መጣችሁ ተናፍቃችኋል
ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን
ሰላም ለሐገራችን ለማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹
💚💛❤
እንኳን ለሆሳህና በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የከረመ ሰው ይበለን።
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜንንንን,እንክዋን,አደረሰን
እሼ ምርጥ ልጅ 1m ገብተሀል እኳን ደስ አለህ አላቹ ከዚም በላይ ይገባሀል አንተ የተባረክ ልጅ❤
ምርጥ ነው በእውነት የመናገር ክህሎታችንን እንድናስተካክል ይጠቅመናል እና ከልብ እናመሰግናለን ቱሙ ሙሉ ተባረኩ እንኳን ለሆሳዕና አደረሰን አገሬ አይዞሽ ግሩም ልጆች አሉሽ
1M Subscribers አሹየ ይገባሃል እንካን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል 👍👍
@@selamtube1319 beteseb enhun
@@selamtube1319 endemamer
ዘላለም😁😁😁
ደስ የሚል ፕሮግራም ነውኮ እወዳቹሃለሁ💚💛♥️
ምንም ቃል የለኝም ለትዋህዶ ልጆች መልካም የህማማት ሳምንት ይሁንላችሁ
አሜን መኣረይ
ሰው ችግሩን አልፎ ሲናገር ያልፋል የሚለውን ቃል ይበልጥ እየወደድኩት ነው አንድ ቀን የኔም ታሪክ ያልፍና አንቂ እንደሚሆን አልጠራጠርም
መምህሩና ተማሪው እጅግ በታም አነቃቅተውኛል። በርቱልን!!
ዛሬ ኤልዳና ወድቀሻል። ምክንያት ፡ የአያል ንግግር ዝም ብሎ ነበር ፤ አንቺን ብቻ አነቃቃ። በተቃራኒው የፊዚክስ መምህሩ ንግግር አጭር ግን በጣም አነቃቂ እንዲሁም ትምህርት ሰጪ ሆኖ ሶስቱን ሲያነቃቃ አንቺን ብቻ አላነቃቃም። ምን ሆነሻል ዛሬ?
Thank you 🙏 she didn’t listen what he said
በራሷ አትተማመንም መጀመሪያ ሀሳቦን ስለምትገልፁ ነው የምትሳሳተው
@@ከዲ-ቈ5ዠ
ልክ ብለሻል የመጨረሻ ነው የሰናደደችኝ ዛሬ
አረረረ ኡኡኡ ይሄን ፕሮግራም ለማዳም ቅመሞች ኡፍፍፍፍ ኑሩልን we love you
ዋው ይሄ ፕሮግራም እሁድ እስኪመጣ በጉጉት ነው የምጠብቀው እናመሰግናለን ዶንክይቱብ ምርጥ ፕሮግራም ነው 🙏
ዞላ ርብቃ ወንድም አደረገችህ ክክክ
በመጀመርያ እንኳን ደስ አለህ እሽ ፩ml በመግባትህ
ሲቀጥል በናትህ እንደምንም ብለህ በቲቪ አድርገው ብዙ ሰወች ዩቱብ አይጠቀሙም በየቤቱ ብዙ በጭቀት ያለ ትውል አለና
አንቂ አንደበት ቡዙ ነገር አስተምሮኛል አመሰግናለሁ
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለበዓለ ሆሳዕና አደረሳችሁ አደረሰን እሼ እንኳን ደስ ያለህ 1M ገባልህ
እንኳን ደስ አለክ ሸቱ 1m
እሼ እንኳን ደስ አለህ 1M Subscribers ደርሰሃል ይገባሀሃል አንቂ አንደበት ፕሮግራምም ይገባችኋል በጣም በጣም የማይጠገብ ፕሮግራም ነው ፍፄ በሳምንት ሁለት ቀን ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር ፡፡
Wow ቦምብ ያላቆመዉ ጀግና አንደኛ ነህ❤❤
እደግመዋለው 1 million ስለገባህ እጅግ ተደስቻለው እሼ ከዚ በላይ ይገባሀልልል
ብዙም አልኮምትም እሸ ግን 1M ስለገባህ ደስስስስ ብሎኛል ይገባሀል ከዚህም በላይ ምርጥ ሰው ሁሉንም ፕሮግራም ደስስስ ይላል በርታ
Kind of program that feels my heart with hope and Happiness. Keep up your good work guys.
በቲቪ ፕሮግራሙ ቢመጣ ብዙዎችን ይደርሳል እሼ አስብበት ለኔ በጣም አሪፍ ነው
የዛሬው ደግሞ ያበደነ ነዉ በጣም👍👍👍👍
እኔ አንቂ አደበቶች ላይ በቀርብና እድሉን ባገኝ የንግግሬ እርእስ ...የአንድ ነገር መጨረሻ! ለሌላኛው ምርጥ ነገር መጀምርያ ነውና ውድ የሰደት እህቴ በህይወትሽ ተስፋ አትቁረጪ ነበር የሚሆነው ግን ብሀር ማዶ😒😒በቻ በርቱልንንንን
እኔም በየሳምንቱ በማድመጤ እየነቃሁ ነውና
እሼ የሚባል የኢትዮጵያን ክስተት ከመጣ ጀምሮ ብሮ/ማንያዘዋልን /አስከትሎ ከሶት አመት ልጅ እስከ ትልልቅ አዛውንት ከንቅልፋችን እየቀሰቀሱን ነው ።
ግን ለምን ይሆን እስካሁን ያሸለቡት አሁንም እየባነንን ነውና
ገጣሚ በርታ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤👏👏👏👏👏
የኔ ተናፍቅዎች እንኳን ደህና መጣቹ
ለመለው ክርስትኛ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዓና ባአል አደረሳቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን 💒🙏😘😘
በጣም ደስ ብሎኝ ነው እምከታተለው እሸቱ መለሰ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
እሼ ማኛው በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በርታልን
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ በእውነት በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
እሸቱ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል 👍💪 ከበደ በጣም ጎበዝ ነው ተስፋ ሳይቆርጥ እዚ ደረጃ መድረሱ ለብዙዎች ምሳሌ ይሁናል 👏👏👌💚💛❤🙏
በስመአብ ደሰ የሚል ፕሮግራም 🙏❤❤❤😘
እሼ ምርጥ ሰው እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ!!! ደግሞም ይገባሀል በርታ ። የዶንኪ ቱዩብ ሱስኛ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ
እንኳን ለ ሆሳእና በአርያም በአል በሰላም አደረሳችሁ 💘♥❤💖💕💗💘♥
@@BirukTuba5335 beteseb enhun
እንኳን. ደስ ያለህ. እሼ ምርጥ. ሰው. 1m ገባህ
እሼ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ቢቻል ግን በሣምንት ሁለት ጊዜ ወደ ተመልካች ቢደርስ ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለሁ
ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም እንኩዋን ደና መጣቹልኝ ❤❤
እንኳን ደስ አለህ እየተጠባበኩ ነበር አንድ ሚለየን ገባህ አሹየ 🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐ዋው ደስ ብሎኛል
እንኳን አደረሳችው የኦርቶዶስ ተዋህዶ ልጆች ሆሳዕናበአርያም አንቂ አንደበቶች ተወዳጅና ተናፋቂ ፕሮግራም አነቃቅቶኛል ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘👍💚💛❤🙏
@@BirukTuba5335 መጣው 🏃
ይቺን ኮመት የምታነቡ በመሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ ከድገት አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ወዶቼ ☑️
Amiiiiiiiii n
Argelw
Endemamer
ዶንኪ ትዩብ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በተለየም እሸቱ እና ዳኞች በሙሉ ትውልድን የሚያነቃቃና የሚያስተምረን ነገር ሰለዘጋጃቹ ፈጣሪ ጤና እድሜ ጤና ይስጣችሁ ።
The first guy you make my day God bless you 😇 Great job all of you guys!!!
Beteseb enhun endemamer
የፕሮግራም መሪ ዘላለም እሸቱ ሀሰብ በጣም አስቂኝ ናቸው። ያንተ አድናቂ ነኝ ይመችህ😍😂😂😂
የዚህ ዘመን ወጣት እድለኛ ነው እድለኞች ነን በህይወቴ ፈተና ከሆነብኝ ነገር ችግር ያለብኝ እኔ ብቻ ይመሰለኝ ነበር ጥያቄም የምጠይቀው ሰው አልነበረኝም አሁን ግን ሌላ ሰው መጠየቅ አይጠበቅብንም በአንቂ አንደበቶች መንቃት ይቻላል እድለኞች ነን እናመሰግናለን እንደ እኔ የምትነቃቁ ምሰጋናችሁን አሰቀምጡ🙏
ዋው እግዚአብሔር የምትሰሩትን ስራ ይባርክላችሁ እሸ ብዙ እንጠብቃለን እንኳን ደስ አላችሁ አንድ ሚሊየን ሰብስክራይ ገብታችሁል በርቱ
ደምራኝ እናት
እጅግ በጣም አስደናቂ ፕሮግራም ነው።
እውነትም አነቃችሁን ገራሚ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከልብ እናመሰገናለን
ምርጡ እና አስተማሪዉ ፕሮግራም አንቂ አንደበቶች ዶኝኪ ቱዮፕ 1ኛ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የት ነበርክ እስከዛሬ የኔ ቆጆ የኔ ምርጥ የኔ ልዩ አንቂ ፕሮግራምየ ስወድህኮ በጉጉት ነዉ ምጠብቅህ እሸዋ ክፉህን አልስማ ሌላ ምን እላለሁ የምር
የዚ ፕሮግራም ሡሥ ሊደፋኝኖ በጣም እናመሠግናለን ጠንክሩ 🦋🦋🦋🌍🦋
ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ
አቤት ስወደው ይኸን ፕሮግራም እሸ ኑርልን በቃ❤❤❤
እሸ መልካም. ውድማችን. እንኩዋን ደስ. አለሁ. አድ ሚሊዎን ይገባሀል
ማሻ አላህ ደሥ እሚል ፕሮግራም ነው ማነው እንደኔ በጉጉት እሚጠብቀው
እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለክ እሼ ወንድሜ ይገባካል ገና ታድጋለክ የኔ ወንድም
አሼ እና ጉሩቦቹ እንካን ደስ አላቹ ስትጀምሩ ሀ ብዬ ፎሎ ካደረኩት መሀል አንዳ ነበርኩ እስካአሁን አንድ ቀን ፕሮግራምህ ሳያስጠላኝ ስታስለቅሰኝ ስታዝናናኝ ስታነቃኝ አብራክ እዚህ ደርሻለው ገና ብዙ ሚሊዬኖች ትሆናላቹ ደስ ብሎኛል ውፕድምአለም
እሼ ይሄ ፕሮግራም በሳምንት ቢያንስ ሁለት ግዜ ይሁንልን። ሙሉ ኢትዮጵያን ታነቃላችሁ በ ቲቪ ኑ
መምህር ፀጋዬ በጣም አነቃቅተውኛል
ሙሉ ከአለም እስከአለም ያለው ሰው ይበልጥ እንዲነቃቃ በቴሌቪዥን ብትመጡ ደስ ይለናል ሁሉም ሰው ይመለከተዋል ሁሉም ሰውይነቃቃል
እኔ እኮ የሚያስቀኝ የፕሮግራሙ መሪ ነው ወይኔ ይህ ልጅ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂
የመጀመሪያ ጊዜ ነው ስመለከት ደስ ይላል
ፀጊ በዉነት እያደረ በጣም እየወደድኩሽ ነዉ ፕሊስ ፕሊስ ሼር ዮር ኤክስፕሪያንስ ፌሻል ኤከስፕሬሽንሽ አነበዋለዉ እና👏👏👏👏 ጥሩ ልብ አለሽ
Wow! Ye Desticho lij 👍 anekaktognal
ዋው በጣም ደስ ይል ነበር ምስጋናው ፈጣሪ ህልምክ ጋር እንዲያደርስክ ምኞቴ ነው
ያሠላም ደስ ሲል እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይገባሐል አንድ ሚሊየን
ፀዲየ የኔ አመለ መልካም ሴት ቁንጅና አድሎሻልኮ ውድድ
የኔውድዎች,በእራቱ,እናመሰግናለን👍👍👍🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
እሼ እንኳን ደስ አለህ. 1 M. ገብተሀል
ማሺአላህደስትላላችሁ
በእውነት በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው በቀን በቀን ቢለቀቅልን እላለው
ቢያንስ ቢያንስ በሳመንት ሁለቴ ቢተለቀቅልን ደስ ይለናል ፀድዬ እሺ በይን
አንቂዎች የኔ ተናፋቂዎች ማንያዘዋል ግን ምነው አፌን በእንሊዝኛ ነው የፈታሁት አልክሳ
ሁሌም እንደምለዉ በጣም ነዉ ምወዳችሁ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ሁሌም በየሳምንቱ በደንብ እየነቃሁነዉ እና ማኔ እና ፀዲ 😘😘😘😘በአካል እስካያችሁ
በጣም ጥሩ ማስተማሬያነው ዳኞቾ በጣም ጎበዞች ዳኞቾ ናችሁ
EShye 1m subscribers
Congra
ለኢትዬጲያ በጣም አስፈላጊ .....
"አንቂ አንደበቶች!"።
ዋው የመጀመሪያው 👌👌👌
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው እንኳን ደና መጣቹ 😍😍😍😍😍😍
Beteseb enhun endemamer
ዋው በጣም ደስ የሚል እና ልዩ ፕሮግራም አንቂ አንደበቶች በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ ለወጣቱ ጥሩ የሒወት ፍኽራፍ ነው በድጋሜ በርቱልን
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌💝💝💝💝🇪🇹
እሁድን በጉጉት የምጠብቀው ለዚህ ብሮግራም ስል ነው ይመቸን
Beteseb enhun endemamer
ከመናግር ይልቅ ህይውታችሁ ይናግራል ያውራል ያብራራል እውነት ነው
አላሁመ🌹ተቀበል~ ፂያምና
አላሁመ🌹ተቀበል~ ዱአና
አላሁመ🌹ተቀበል~ ሶላትና
አላሁመ 🌹ተቀበል~ ሩኩዕና
አላሁመ 🌹ተቀበል~ ስጁድና
አላሁመ🌹ተቀበል~ አህድ-ቀልብና
አላሁመ🌹~ኢግፊር-ዙኑብና
አላሁመ🌹~ኢግፊርለና
አላሁመ🌹~አህዲና
አላሁሙ🌹~ወራህመና
አላሁመ🌹~ወአፊና
አላሁመ🌹~ወርዙቅና👍
አላህ~ ሱበሀኑ~ ተአለ~ ፆማችንን ተቀባይነት ~ያለው~ያድርግልን🌹ፕሮይሌን በመጫን🌹ይቀላቀሉ🌹 መልካም እነት 🌹ለራስ ነው!!
እኔም በመዳም ቤት እየተነቃቃሁ ነው 😍😍😍😍 በረቱ የከቱ ግዜየ ማለፈ ያመኛል💔💔😥😥😥 ነቀተናል ዛሬም🥰🥰💪💪💪
ሃገሬን በዚህ ፕሮግራም ስትደምቅ ትታዬኛለች
ሱስ ውስጥ የገቡት ወጣቶች ከሱስ ውጥተው አዲስ ተስፋ ሲሰንቁ ይታያል ብቻ ብዙ የወደፊት ብሩህ ተስፋ ብቅ ብቅ እያለ ነው😍💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
እንኳን ዴስ አለህ እሼ መልካም ሰው
ኮንግራ ኢሸዬ የኔ መልካም ሰው አንድ ሚሊዮን ሰብስክራይብ ገብተናል🎉🎉🎉🎉🥰
Waw Anki Andbtoch ken smu💓🤗
ዋውውውውውው,👏👏👏👏👏👏
1000000 ገባህ እሼ 👌👌👌👌👌
This program is a life changing for me! It keeps me to push myself for more success.Thank you for creating this awesome educational program🙏🙏🙏❤️😍💕 I hope more young Ethiopians will have a better future because of this encouraging program.
era yeha program🙆
hula binor 🙏