በወር 26,000,000 ብር አገኛለሁ | አንቂ አንደበቶች ክፍል - 9 | Comedian Eshetu Official | Donkey Tube 2022 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 เม.ย. 2022
  • Anki Andebetoch is a TH-cam Series in Which individuals compete against each other.created by Fitsum Feseha. and Produced and Directed by Comedian Eshetu.
    The program attracts a variety of participants, from across Ethiopia , to take part and who possess a talent to motivate by speaking and performing in any way. Each participant who auditions attempts to secure a place in the live episodes of a season by impressing a panel of judges - the current line-up consists of Manyazewal, Fitsum, Tseday and Eldana. Those that make it into the live episodes compete against each other for the judges' in order to reach the live final, where the winner receives a large cash prize.
    #donkeytube
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #comedianeshetu
    Follow Us On :
    / comedianeshe
    / comedianeshetu0
    / comedian.eshetu
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    My other TH-cam Channel: Comedian Eshetu - official
    0913610673
    0938212020
    Other Related Videos
    ====================
    ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
    • ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
    አንድ ብር ልመና ወጣን !
    • የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
    ቤት አላከራይም አሉኝ !
    • ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • ตลก

ความคิดเห็น • 655

  • @gentalazar3161
    @gentalazar3161 2 ปีที่แล้ว +183

    ይህ ፕሮግራም በቲሊቭዥን መታየት አለበት ለሁሉም ኢትዮጲያ ይደርሥ ዘንድ ዶንኪትዩብ ወደ ቲሌቭዥን እንዲቀየር ምኞቴ ነዉ ❤

    • @programmingcafe5882
      @programmingcafe5882 2 ปีที่แล้ว +3

      betam enji

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 2 ปีที่แล้ว +3

      በጩኸት ሚነቃ ቢሆን ጥሩ ነበር የእብድ ጥርቅም ነው ያየሁት እኔ የኢትዮዽያ ወጣት አብዷል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቹ

  • @wudiegetnet5153
    @wudiegetnet5153 2 ปีที่แล้ว +41

    ይህንን ፕሮግራም አለማድነቅ ይከብዳል አሼ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ።

  • @user-ik8xx3xv6h
    @user-ik8xx3xv6h 2 ปีที่แล้ว +87

    አገራችን ከዘረኝነት አላህ ያውጣልን እንጁ ወደፊት አገራች ከችግር ትወጣለች ኢንሻአላህ ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹

    • @aminajaro4283
      @aminajaro4283 2 ปีที่แล้ว +2

      Inshaa allah

    • @mulutades3774
      @mulutades3774 2 ปีที่แล้ว

      ሆሆሎ

    • @user-wc1jm1nu5h
      @user-wc1jm1nu5h 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢሻላህ የሰዉ ፊት እዴሳት እዬገረፈን ስደት በቃ ይበለን ያረብ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ጠላት ይዉዴም ኢትዮጲያ ትቅደም

    • @ethioplus21
      @ethioplus21 2 ปีที่แล้ว

      ሰላማችሁ ይብዛልኝኝኝኝ

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 ปีที่แล้ว +48

    donk tube betam ተለያለህ እኮ
    ብዙዊችን ከእንቅልፋቸው/ን/ የሚቀሰቅስ የሚያነቃቃ,ተሰምቶ የማይጠገብየ ድንቅ ልጆች, ፕሮግራም 💓 ከዚህም በላይ ይገባሀል💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @ethioplus21
      @ethioplus21 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ላንቺና ለሁላችሁም እውነት ነው ይለያልልልልልልልልልልል

  • @hasethussain6002
    @hasethussain6002 2 ปีที่แล้ว +195

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው እቺን ኮሜንት የምታነቧት በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @naodgr7016
    @naodgr7016 2 ปีที่แล้ว +100

    እንኳን ለኒቆዲሞስ በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @saramamo5332
      @saramamo5332 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ያመት ሰው ይበለን

    • @user-nh4ql6zk8y
      @user-nh4ql6zk8y 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @inispierdeaf2451
    @inispierdeaf2451 2 ปีที่แล้ว +42

    እምቅ አቅም እምቅ ችሎታ የወለደው ምርጥ ፕሮግራም!!!!❤❤

  • @messimessi5758
    @messimessi5758 2 ปีที่แล้ว +9

    ዮሀንስ ኤፍሬም ያገሬ ልጅ
    ብዙ ያልተዘመረላትን
    የፍቅር ሀገር የሆነችዉን ጋሽናን በማምር አና ደስ በሚል አገላለፅ ገለፅካት!!
    ያገሬ ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል መልካም እድል ተመኘዉልህ 🙏

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 ปีที่แล้ว +90

    አንቂዎች ስንወዳችሁ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ይህንን ኮሜንት የምታነቡ አግዚአብሔር ያሰባቹትን ያሳካላችሁ የመዳም ቅመሞች መልካም ጥግረራ

    • @bizubizu3202
      @bizubizu3202 2 ปีที่แล้ว +2

      Amen amen amen🤲

    • @tig-ps7jv
      @tig-ps7jv 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን፫

    • @user-uu4hp1cz9x
      @user-uu4hp1cz9x 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💞💞💞

    • @hanat782
      @hanat782 2 ปีที่แล้ว

      Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hiwot8723
    @hiwot8723 2 ปีที่แล้ว +21

    የማን ያዘዋል የፍቅር ታሪክ ደስ ሲል ሙሉውን ቢያቀርብልን 🙏😥

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 ปีที่แล้ว +51

    ማንያዘዋል ምርጥ ትምህርት ነው አሁንም ፈጣሪ በእምነትህ ያፅናህ

    • @derao4361
      @derao4361 2 ปีที่แล้ว

      Yanchi bite betraka new ende kkk

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      @@derao4361 ምን

    • @derao4361
      @derao4361 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatyoutube7172 hayat duket kkkkk

    • @peace8750
      @peace8750 2 ปีที่แล้ว

      @@derao4361 Lik betraka nachew. Yepente mengist new sponsor yemiyadergachew.

  • @yamelesu6358
    @yamelesu6358 2 ปีที่แล้ว +13

    ፐሮግራማችሁ ተመችቶኛል
    ግን ደሞ የሰዎችን ሞራል ብትጠብቁላቸው ተናግረው ሳይጨርሱ ቅስማቸውን ባትሰብሩባቸው ደስ ይላል ኤልዳና ብቻናት እንዴ ለሰዎች ስሜት የምትጠነቀቀው ኤልዱ ተባረኪ አንቺ ምርጥ ነሽ
    ፀዲ ተሼ ፍጼም ሁላችሁም ተባረኩ

  • @johannamahasha7900
    @johannamahasha7900 2 ปีที่แล้ว +40

    ከችግር ቦዋለ መልካም ነገር አለ በሰደት ያለችዉ ለመልካም ነገር ያብቃችዉ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +2

      ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እምወዳችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @user-ku8en8uz1l
      @user-ku8en8uz1l 2 ปีที่แล้ว +2

      አሚን

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት

  • @NatiStudio
    @NatiStudio 2 ปีที่แล้ว +29

    እንደኔ አቅራቢው ዘላለም የሚመቸው 😂😂

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውደ

  • @maryanaprincess9338
    @maryanaprincess9338 2 ปีที่แล้ว +68

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጌታን ሲያልቅ እራሱ ቅር ይለኛል በርቱ🤗🙏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      ማርና ደምሪኝ ፍሮፋይሊን ተጭነሽ ውዴ ሠብሥክራይብ

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +6

    ማን ያዘዋል ብዙ ነገሮችን ሰወችን ትቀይራለህ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁንህ የምር እስክትናገር እጠብቃለሁ አንተን መስማት ስወድ 🙏❤😍😘

  • @mereja255
    @mereja255 2 ปีที่แล้ว +109

    እኛም ባለንበት ትምርት እየቀሰምን እንገናኛለን ቀጥሉበት ይቀጥል የምትሉ👍

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f 2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ

    • @salsoul7794
      @salsoul7794 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ewnettube2001 Iuuyuu

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 2 ปีที่แล้ว +8

    ሐሰን አንደኛ የፍቅር ሰው ነህ ያንተ አይነት ህዝብ ይብዛልን።

  • @naney6677
    @naney6677 2 ปีที่แล้ว +9

    አንቂ አንደበቶች ነቅችአለው🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰💚💛❤💚💛❤አንቂ አንደበቶች እምቅ ችሎታ የወለደው ምርጥ ፕሮግራም🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰💚💛❤💚💛❤

    • @naney6677
      @naney6677 2 ปีที่แล้ว +1

      subscrib

    • @naney6677
      @naney6677 2 ปีที่แล้ว

      anchem

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +54

    ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!! ይህ ፕሮግራም እራሳችንን እንድናጠናክር ረድቶናል ያነቃቃል።

  • @user-fg5py6kv9e
    @user-fg5py6kv9e 2 ปีที่แล้ว +1

    የእመቤቴ ስዕለ አድኖው ደስ እሚል ስሜት አለው እሸ ተባረክ እንዳ ከበርካት ተባረክ ተባረክ ተባረክ

    • @user-fg5py6kv9e
      @user-fg5py6kv9e 2 ปีที่แล้ว

      ቸኩየ ኮሜንት ሰጥቸ እግሩን ሲያጥበው አሳዘነኝ ተባረክ

  • @yared_yehulaset
    @yared_yehulaset 2 ปีที่แล้ว +22

    👏👏👏
    አንደኛው ዋው ዋው ዋው 100%😎😎😎

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 ปีที่แล้ว +27

    አንቂዎቼ እንኳን ደና መጣቹ የማዳም ቅመሞች ነን በነሱ የተበሳጨነውን በናንተ እንረሳለን

    • @user-ud3zh9ml3u
      @user-ud3zh9ml3u 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @seve3476
      @seve3476 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ውደ

    • @dibbauae7240
      @dibbauae7240 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayzoshe wudye skiyalf yalefal

    • @aynalemgadesha
      @aynalemgadesha 2 ปีที่แล้ว

      Betam amesegnalew keleba wedocha

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 ปีที่แล้ว +11

    በጠም ደንቅ ነው ሰሚት በውነትም
    በፈቅር ከሆነ ያሸንፋል እናመሰግናለን
    በርቱ በጣም ቆንጆ ነው

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 ปีที่แล้ว +17

    السلام عليكم ورحمت الله وبركاة
    ሰሉ አለ 🌹 ነብይና ሙሀመድ 🌹 ሰለላሁ አለይሂ 🌹 ወሰለም 🌹 ምርጥ ነብይ ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ መሪ 🌹 ለኛ ራኢይ የሆኑ ነብያችን ናቸው 🌹 ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ግቡ አሪፍ ትምህርት ታገኛላችሁ 🌹ጊዜአችንን ባሉባሌ አናባክን

    • @user-nw3wt5ij6i
      @user-nw3wt5ij6i 2 ปีที่แล้ว

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته صلى الله عليه وسلم

  • @ufo1162
    @ufo1162 2 ปีที่แล้ว +13

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 2 ปีที่แล้ว +4

    ዘረኝነትን ቸሩ መድሀኒአለም ያጥፋልን እና መሪዎቻችን የሰውፍቅር ኖራቸው ለህዝቡ የሚቆረቆር እናም ኢትዮጵያ ሰላም ብዝዝዝዝት ብሎ ህጻናቱ ይደግ አዛውንተለ ይጦር ወጣቱ ይለምልም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን እንወድሻለን ሀገራችን እናታችን ኢትዮጵያ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ብሎአል የመጀመሪያው ምክንያቱም ስሜትን በፍቅር ምራው ነዉ በፍቅር ማኔ የፍቅር ታሪክህን ስታወራ ደስ አልከኝ ለጸሎት መበርታትህ ጥሩ ነው ከማልቀስ ወደ እግዚአብሔር መጸለይ ይበልጣል

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tedy536
    @tedy536 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ነው የምላችሁ Donkey tube ወደ ሳተላይት ወጥቶ ለህዝብ በቴሌቪዥን ቢዳረስ ባይ ነኝ ሚሊዮን ጊዜ ነው ያነቃቃኝ ❤

  • @MyLife-gy2dh
    @MyLife-gy2dh 2 ปีที่แล้ว +13

    ብሮ የፍቅር ታሪክህ በጣም ተመችቶኛል 👌👌

    • @MyLife-gy2dh
      @MyLife-gy2dh 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ewnettube2001 መልሽ ብቻ 👌

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት እንደማመር

    • @MyLife-gy2dh
      @MyLife-gy2dh 2 ปีที่แล้ว

      @@rayabisoberi ok

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 ปีที่แล้ว +2

    ጾም የነብስን ቁስል ታድናለች የስጋ ምኞትንም ታስወግዳለች ሙሴ በሲና ተራራ እንደጾመው ለወጣቶችም ትእግስትን ታስተምራለች !!!!!
    የቅዱስ ያሬድ ድጓ፡፡
    መልካም የጾም ወቅት !!!!

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 ปีที่แล้ว +13

    እኔ ብቻ ነኝ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ምጠብቅ

  • @yabalexetiopiyamen5247
    @yabalexetiopiyamen5247 2 ปีที่แล้ว +1

    ማንዬ ታሪክህ አስተማሪ እና አሳዛኝ ታሪክ ነው ይሄን ሁሉ መንገድ ያለፍክ አትመስልም የአሁኑን ሰኬትህን ላየው ማለት ነው በርታ ፕሮግራሙ በቲቪ በታይ ብዙዎችን ይደረሳል ብዬ አስባለው እባክህ እሼ አስብበት

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +12

    አንቂ አንደበቶች አሪፍ ፕሮ ግራም ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z 2 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው ከሁሉ የበለጠ ነው የወደድኩት
    የማኔ የፍቅር ታሪክ ዋው በናትህ ቀጥል😘😘
    ክበሩልኝ
    ከፀደይ ጀርባ ያለችውን ማነው እደኔ ያያት

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว +1

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!!!!!!!💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-nr6mj5fv4q
      @user-nr6mj5fv4q 2 ปีที่แล้ว

      ማርያምን እኔ እርሷን ነበር ያየውት እምዬ እናቴ ድንግል ማርያም

  • @omehikma2102
    @omehikma2102 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄን ፕሮግራም ትኩረት ሰጥቸዋለሁ ኢንሻ አላህ ባአላህ ፍቃድ የዉስጤን አላማ እኖረዋለሁ እተገብረዋለሁ በሰሙት ባአነበቡት መጠቀም ብልህነት ነዉ:: ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v 2 ปีที่แล้ว +1

    ማንያዘዋል ምርጥ ቆራጥ ጀጎና ኢትዮጵያዊነህ በእውነት ጠካራ ሰውነህ ሲበዛ ለማየት እጓጓለሁ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 ปีที่แล้ว

    አላዳመጣችሁትም ትክክለኛ አመለካከት ነው ላለው ትውልድ ለወደፊቱም ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው ከሁሉም በፊት ሬስን ማወቅና የምታምንበትን ነገር መከተልና መስራት ርካታ ይስጥሃል በርታ ለብዙዎቻቾን ያስተምረናል እናመስግንሃለን

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቂ አንደበቶችእና ድንቅ ልጆች ምናለ ሁልግዜም ቢሆን በእውነት 😞

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +40

    ቆይ ግን መቸ ቀደማችሁኝ እኔ አንደኛ ለመሆን ስሮጥ ተደፍቸ ነበር 😂😂😂😂🤔የመዳም ቅመሞች በህይወት አላችሁ😂😂😂እቃ አጠባው እንደት ነው አይዟችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      እህት ደምሪኝ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@ZAMZAM-dz6dr አብሽሪ ነይ

    • @rabiayoutube1874
      @rabiayoutube1874 2 ปีที่แล้ว

      እንዛመድ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@ZAMZAM-dz6dr ኑ አብሽሩ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว

      @@rabiayoutube1874 አብሽሪ ነይ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +2

    ማንያዘዋል ምርጥ ዳኛ ነው:: በምክንያት ነው የሚያሳልፈው የሚያስወድቀው:: ሌሎቹም ጎበዞች👍

  • @liyuderesegn2633
    @liyuderesegn2633 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው በርቱልን ሰላም ለሐገራችን 💚💛❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 ปีที่แล้ว +3

    ስራ ጨርሼ እስካያችሁ ችኮላዬ ሁሌም እንደምለዉ ኢትዮጵየያዬን የድሮ ገፅታ ነዉ በእናንተነዉ የማየዉ ዛሬ ስለሆፕላስ ገራሚ ነገር ሰማሁ በጣም የምጓጓዉ ነገር ቢኖር የምር ፀዲዬን እና ማኔን በአካል ባያቸዉ ደስታዬ ወደር የለዉም ሁሉም ተወዳዳሪዎች 1ኛናቸዉ ግን ዛሬ ርብቃቃቃቃ .....ተረስታለች ያቀጫጫ አፍቃሪዋ ተናፍቋል እወዳችኋለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏

  • @gavingavin3572
    @gavingavin3572 2 ปีที่แล้ว +2

    የጋሸና አበሳ ትችላለህ የሰፈሬ ልጂ በርታ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +2

    ገራሚ ፕሮግራም አይ እሸ ይኑርልን ብቻ ገና ብዙ ያሣየናል 🙏🙏🙏

  • @Tube-uk7wk
    @Tube-uk7wk 2 ปีที่แล้ว +3

    ወሎየዉ ታሸንፋለህ የአድስ አበቤዉ ሰዉ ከሰዉ እንጅ ከጌታ አምሳል አልተፈጠረም ጌታችን አላህ በማንም በምንም አይመሰልም አስተካክል የሀሰን ገለፃ አሪፍና ደስ ይላል ምንም ቢሰራ የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ማረኝ ጌታየ ነዉ ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ የሚልና የሚያስተምር ነዉ ይመቻችሁ

  • @hanamhedi4487
    @hanamhedi4487 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደሰ ይላል ማንዬ ታራክ ልብ ይነካል የኔ ጠንካራ ወንድም ሁላቸውም እንወደችሃለሁ በርቱ ደሞ ተነቂቃቅቼያለሁ

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!!!!!!!💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meseretsisay9195
    @meseretsisay9195 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ኤልዳና የምትባለውን ሥወዳት ስታወራ ስትመቸኝየኔማርርርር ምናለ እህቴ ሁነሽ በነበር

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!!!!!!!💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selambelay9779
    @selambelay9779 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ግን ለኔ በጣም ሥሜቴን የነካውና ያስለቀሠኝ የጓደኛውን እግር ዝቅ ብሎ ሲያጥብ የምር በጣም አሥለቅሶኛል ምክንያቱም ይሄን ፍቅር ሀገሬ በማጣቷ እና በረሀብ በሥቃይና በጦርነት እርስ በእርስ በመገዳደል ተቀይሮ ይሄ ፍቅር ጠፍቶ በማየቴ አሥለቅሶኛል 😭😭😭😭😭 እባክህ ጌታ ሆይ ወደቀደመው ወደአባቶቻችን እናቶቻችን ፍቅር መልሰን እላለሁ የዚ ፕሮግራም አዘጋጆችና አቅራቢዎችን እናመሠግናለን ኢትዮጵያ ሺአመት በፍቅርና በሰላም ኑሪ ንቅት ንቅትቅት በይልን ሀገሬ እወድሻለሁ ዞሮ መግቢያዬ😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!

  • @zenunazirawita7473
    @zenunazirawita7473 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው የዛሬው ደሞ ልዩ ነው

  • @yettube
    @yettube 2 ปีที่แล้ว +9

    ተሰብስባችሁ ስታወሩ እንዴት እንደምታስቀኑ በጣም ገራሚና ምርጥ ፕሮግራም ነው እንወዳችኃለን

    • @yettube
      @yettube 2 ปีที่แล้ว +1

      አርጌሻለው ውዴ አንቺን አርጊኝ

  • @rafuhaile1967
    @rafuhaile1967 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጥሩ program ነው ቀጥሉበተት ከ ኤርትራ🇪🇷 እወዳቹ ኣለው

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 ปีที่แล้ว

    ይህን ፕሮግራም በጣም በጉጉትና በናፍቆት ነው የምጠብቀው ከቀጥር 1 ጀምሮ ነው የምከታተለው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ሰጪ ነው ያገሬ ልጆች በጣም ታኮራላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 2 ปีที่แล้ว +16

    ፀዲ you have amazing personality!! I hope millions are learning a lot from you as well. Active listner, logical, assertive, expressive and beautiful woman. respect 🙌

    • @selambelay9779
      @selambelay9779 2 ปีที่แล้ว +1

      yes she is amazing women god bless you Tedy my Dear ,respect for you😍

    • @dagiandbiruk4864
      @dagiandbiruk4864 2 ปีที่แล้ว

      @@selambelay9779 Hi Selam, I am not tedy but thank you.

    • @selambelay9779
      @selambelay9779 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dagiandbiruk4864 thanks to you brother

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 2 ปีที่แล้ว

    ስወዳችው ሁሉን የሚያነሳ አለሙ ቤዛ አለ አትጨነቁ ጠይቁ ይሰጣችሗል🙏🙏❤💛💚

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ የእመብርሀንን ስዕል አድኖ አየሁ❤

  • @mamitubedessie9926
    @mamitubedessie9926 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሰን አሊ ምርጥ ሰው አብሮ አዴጌ

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦቼ በጉጉት ሰጠብቅ ነበር በእውነት በጣም ደሰ የሚል ትምህርት እየቀሰምን ነው ቀጥሉበት

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ እምወዳችሁ

    • @selam801
      @selam801 2 ปีที่แล้ว

      @@Em.TH-cam. ok

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว

    ለአስር አመት ልደርስበት ያሰብኩትን ነገር ፃፍኩት ስፅፈዉ አንድ ሳንቲም የለኝም ነበር ስፅፈዉ ምንም ተስፋ አልነበረኝም ስፅፈዉ ደስታ ከኔ ርቆ ነበር በባዶ ሜዳ ነጭ ወረቀቴ ላይ የፃፍኩት የዛሬ አስር አመት ስኬት ላይ የሆነ ቦታ ላይ ደርሳለሁ ብዬ ነበር እናም በፃፍኩት ሶስት አመት ዉስጥ ግን እነዛ ከላይ የፃፍኳቸዉን ሁሉ በእጥፍ አገኘሁ አንድ ሳንቲም የለለኝ ዛሬ አልሃምዱሊላህ ከራሴ ተርፌ ለብዙ ሰዎች የምተርፍ ጠንካራና ስኬታማ ሁኛለሁ መንገዴ ከባድ ቢሆንም ለዛሬ ደርሻለሁ እቀጥላለሁ በነዚህ ሰባት አመት ዉስጥ ሙሉ ሆናለሁ ኢንሻ አላህ🤲

  • @NADC2024
    @NADC2024 2 ปีที่แล้ว +5

    Oplas Amazing performance 🙏Manyazewal Amazing feedback for opals.

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk4864 2 ปีที่แล้ว +3

    Yohanes Ephrem, you are the best! This program got the right person. Keep the good things. 🙌

  • @NewTub
    @NewTub 2 ปีที่แล้ว

    አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ እሼ እግዚአብሔር ይወድሃል ለነገሩ እግዚአብሔር መጥፎ ነገርም እየሰራንም እስከ ክፋታችን ይወደናል

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በደና መጣቹ አንቂ አሪፍ ነው በርቱ ለሀገራች ሰላም ያድርግልን ብቻ

  • @ኖህኢንተርቴመንት
    @ኖህኢንተርቴመንት 2 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ይህን ፕሮግራም ከቻልክ በየክሉ ምክኒያቱም ወጣቱ በምክኒያት; በአላማ እና በስኬት እንዳይራመድ በፓለቲካ እርስ በእርሱ እንዲገዳደል እንዲገፋፋ ተደርጏል ይህንም እያየን ነው በርቱ ኢትዮጵያ ከናንተ ብዙ ትጠብቃለች ሀገር በእናንተ ትገነባለች
    ግሩም ፕሮግራም

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!!!!!!!💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @johntemesgen5644
    @johntemesgen5644 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው እወዳችዋለው፡፡

  • @hikmayoutube8004
    @hikmayoutube8004 2 ปีที่แล้ว +4

    አንቄ አንደበቶች ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ 🙄
    የመዳም ቅመሞች በርቱ ከችግር ቡኋላ መልካም ነገር አለ ታገሱ እኔም ይደክመኛል ግን ፊት አልሰጥም እጅ አልሰጥም አከተመ።

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይ አድርጊኝ እህቴ

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 2 ปีที่แล้ว

    ምንም ልላችሁ አልችልም ሺህ አመት ኑሩልኝ እጅግ በጣም አሪፍ ስራ አው ትውልዳችን ሊነቃ ይገባል ልንነቃ ይገባል በርቱልኝ ወንድሞቼ እና እህቶቼ አድናቂያችሁ ነኝ ለአለም ጠቃሚውን ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት በርቱ💪💪💪💪

  • @oneday3264
    @oneday3264 2 ปีที่แล้ว +2

    በሳምን ሁለት ጊዜ ቢሆን ደስ ይለናል

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛ የሆነ ፕሮግራም አሸ ተባረክ አቦ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ስለፈበርክልን 🥰

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 ปีที่แล้ว +1

    ለወጠ አለ በረቱ💪💪😍😍😍😍😍😍

  • @zedtube2229
    @zedtube2229 2 ปีที่แล้ว

    መጀመሪያ እጅግ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ያለበትን ዩቲብ ሰለከፈትክ እሼ ተባረክ እናም የናፈቀኝ ሰብስክራቡ እና ቪዲዮ መች ነው አንድ ሚሊዮን የሚገባው ጎበዝ በርቱና ሰቡን ዋን ሚ እናስገባ ኡፍፍፍፍ

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 2 ปีที่แล้ว +7

    የእምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ያምጣልን💚💛❤️

  • @Foz821
    @Foz821 2 ปีที่แล้ว +20

    ምርጥ ነብይ❤️
    ምርጥ አባት❤️
    ምርጥ ባል❤️
    ምርጥ መሪ❤️
    ምርጥ አፍቃሪ❤️
    •♥•♥•♥ ነቢዩ ﷺ ስለአሏሁ አለይሂ ወሰለም ♥•♥•♥•
    ስለዎት ለማውረድ የሚፈጀው ጊዜ 3 ሰከንድ ብቻ
    በነቢዩ ﷺ online የሆነ ሰለዋት ያውርድ
    ♥ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ ♥ كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ ♥እኔ ቤትየመጠ ሰዉ በኮመት የሰዉቀኝ ሊመልስለት የፈለገ

    • @genettube1107
      @genettube1107 2 ปีที่แล้ว +2

      በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @yesibethigi
      @yesibethigi 2 ปีที่แล้ว +1

      @@genettube1107 እንደማመር

    • @munayemubaship9598
      @munayemubaship9598 2 ปีที่แล้ว

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ﷺ🕋
      اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمد ﷺ❤️📖

    • @Foz821
      @Foz821 2 ปีที่แล้ว

      @@yesibethigi ነይ ኢሽ በኩመት አሰዉቅኝ

    • @Foz821
      @Foz821 2 ปีที่แล้ว

      @@yesibethigi ነይ

  • @babilove5096
    @babilove5096 ปีที่แล้ว

    የማናዘዋል እና የፍቅረኛው የግቢ ታሪክ ሰምቼ በጣም ቀልቤን ሰቦት ነበር የማዳምጠው እኔጋም ሂስቶሪው ብለያይም ግቢ ባይሆንም ገጥሞኝ ተስፍ የቆረጥኩበትና መጠጥ በጣም ጠጥቼ ጨጓራዬ ታሞ ሲያስመልሰኝ አድሬ ውያለው እና ፊሊጎ የሚገባው የደረሰበት ነው ማኔ እንዳለው አሲድ የደፉ ሰዎችን አስቤ ነበር ፍቅረኛቸውን የገደሉ ወደው አይደለም ብዬ ነበር ያበዱ ሰዎችንም እንዲሁ ሰሜታቸው መቶብኝ ነበር በጣም ብዙ በዙ ቻሌጆች ገጥሞኝ ነበር አሁን ግን ትልልቆች አርቲስቶች ሽማግሌ ልኬ አብረን ነን ትዳር በቤተ ክርስትያን ለማድረግ አስበናል

  • @meskeremterecha705
    @meskeremterecha705 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ እንዴት ታድለሻል በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሰላምና ፍቅርን ያብዛላቹ እኔም አንድ ቀን አነቃቃችኋለሁ በርቱልኝ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ከምር ስታስቀኑው❤

  • @biltek2030
    @biltek2030 2 ปีที่แล้ว +2

    An amazing Speech . I love You more and more. You are no 1 Hassen Ali. See U @ Z Top.!!!

  • @husinyaahmed4737
    @husinyaahmed4737 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪውልጅ አደኛ እኒንም አነቃቅቱኛል

  • @user-cw3pn3ov6p
    @user-cw3pn3ov6p 2 ปีที่แล้ว

    አኮራችሁኝ አንድነታችሁ ለወገን መልካም ማሰባችሁ ማሻአላህ👌👌👍👍

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊!!!!!!!💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samrawitalemu8069
    @samrawitalemu8069 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውው የዛሬው ይለያል በርቱልን😍😍

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አነቃቃተኸኛልል💚💛❤💕🌹🙏😆🌺👏👏👏👏

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o 2 ปีที่แล้ว +7

    ሀሰንን እዳታባርሩት የፕሮግራሙ ድምቀት ነው አደራ ዳኞች በርቱ ኢትዮጵያን በሙሉ እንዋደድ ❤❤❤💖💖😍

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 2 ปีที่แล้ว

    ስመትህኒ በተግባር ኑረው ገራም ንግግር ነው አቦ ፈጣሪ ይባርካችሁ ይህን ያዘጋቹት ምስጋና ይገባል እናመሰግናለሁ

    • @Allkebulan
      @Allkebulan 2 ปีที่แล้ว

      subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu እባክህን💚💛❤️💞 😇😇😇😇🤍🤍!!!!!!!!!!!!!!!

  • @betelhemwagaye86
    @betelhemwagaye86 2 ปีที่แล้ว

    des yemil program nw niggr lemaychl endihum firacha lalebet sew bewananet yatefal bya asibal all of donky tube bertu elalehu ena endetechemari hasab sayat demsie bitkerb...👏👏👏

  • @hope998
    @hope998 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እነኔንም ነካኝ እውነት ውስጤ ያለውን አሉታዊ ነገሮችን ነቅዬ ማውጣት ከዛሬ እጀምራለው እናም አሉታዊ ነገሮችን ወደ ውስጤ ማስገባት እጀምራለው ብሮ አመሰግናለው

  • @user-qt3fg1qe5b
    @user-qt3fg1qe5b 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ወንድማችን ተስጦአን ማውቅ ጥልቅ ፀጋ ነእው

  • @genetymaryam166
    @genetymaryam166 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ,ማኔ,አሳዘንከኝ,የእውነት,የደረሰበት,ያቀዋል,

  • @dulmannerriyyatt4109
    @dulmannerriyyatt4109 2 ปีที่แล้ว

    አቂ አደበቶች የምር አቂ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ሰላማችንን ያብዛልን ሁላችንንም በያለንበት🥰🥰🥰እንወዳችሀለን

  • @meseretgosaye3140
    @meseretgosaye3140 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ነው እንኳን ደና መጣቹሁ

  • @naimaahmed7479
    @naimaahmed7479 2 ปีที่แล้ว +1

    አጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እኔ ደግሞ አምባዬ ሚመጣው ነገር

  • @missseadawudu1430
    @missseadawudu1430 2 ปีที่แล้ว +2

    እኳን የኔ ሆንክ

  • @abigiya.addis2024
    @abigiya.addis2024 2 ปีที่แล้ว

    Eshetu mirt sew ,hulachum mirt nachu bertu ,tebareku

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 2 ปีที่แล้ว

    የብዙዎቹ አገላለዝ የፖስተሮች አይነት ነው ።

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 ปีที่แล้ว

    ይህ ዝግጅት በtv ይቅረብ ዩቱብ የማያቁ ስላሉ በዛ ግን በርግጠኝነት ያዬታል እደኔ በስደት ሁናቹህ የምታዬ እህት ወድሞቸ በላይክ አሳዩኝ👏👏🇪🇹🌍😘

  • @hope998
    @hope998 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ፕሮግራም ብዙ አልከታተለውም ግን ዛሬ ይህን ሳይ የልጁ እግር ማጠብ አስለቀሰኝ አነቃቃኝ አመሰግናለው

    • @hassenali2576
      @hassenali2576 2 ปีที่แล้ว +1

      Slaslekeskushe ykrta wdd ehte meweled kuankua new berchilgni

  • @user-dj6mh3tr8v
    @user-dj6mh3tr8v 2 ปีที่แล้ว +2

    የጋሸናዉ ልጅ ግን ጎበዝነዉ ያገሬልጅ😍

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

  • @user-qo5zl9nf5g
    @user-qo5zl9nf5g 2 ปีที่แล้ว

    ፀደይ ግን በጣም ጎበዝ ነች የሰውን ሥሜት በጣም ትጠብቃለች ሌሎቻችሁም እዳይከፋችሁ ግን ትንሺ አሥተካክሉት

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 ปีที่แล้ว +7

    አተ በ6 ወር ከድብርት ወጣህ 12 አመት ሙሉ እድብርት ውስጥ ነበርኩ አሁን ትልቅ ሰው ስሆን ትክክል ማሰብ ጀመርኩ

  • @nikodimoshabtegebreal5486
    @nikodimoshabtegebreal5486 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢያየው የሚል ስሜት አለኝ