120 ሚሊዮን ህዝብ የማነቃቃ ልጅ ነኝ!! አንቂ አንደበቶች ክፍል 4 ፡

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Anki Andebetoch is a TH-cam Series in Which individuals compete against each other.created by Fitsum Feseha. and Produced and Directed by Comedian Eshetu.
    The program attracts a variety of participants, from across Ethiopia , to take part and who possess a talent to motivate by speaking and performing in any way. Each participant who auditions attempts to secure a place in the live episodes of a season by impressing a panel of judges - the current line-up consists of Manyazewal, Fitsum, Tseday and Eldana. Those that make it into the live episodes compete against each other for the judges' in order to reach the live final, where the winner receives a large cash prize.
    DONKEY TUBE'S SPONSORS
    =======================
    Purpose black
    www.purposebla...
    ***********************************
    Ashewa Technology
    ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
    ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
    ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
    ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatech...
    የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatec...
    ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
    ************************************
    Vamdas Entertainment
    Smart Fashion
    Shebele Suit
    Wasa Production
    New Beauty Salon
    Afilot Hair Studio
    Kunjina
    Adwest Hotel and Print
    #########################
    Subscribe to Tseday's youtube Channel.
    / tsedaykaldis
    #########################
    INFO
    *****
    #ComedianEshetu
    #ethiopiantiktok #ethionews
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    #dinklijoch
    #comedian_eshetu
    #ComedianEshetu
    The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
    contact :- comedys27@gmail.com
    Facebook: / comedianeshe
    tiktok : @comedianeshetu0
    0913610673
    0938212020
    #Addis_Ababa
    #comedy
    #comedian eshetu
    #eshetumelese
    #ethiopiantiktok
    @Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 595

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +342

    ይሄን ፕሮግራም ማነዉ እንደኔ በጉጉት እሚጠብቀዉ 👍👍👍

  • @omehikma2102
    @omehikma2102 2 ปีที่แล้ว +129

    ይሄ ፕሮግራም በተለይ ስደት ለሚኖሩ ሰዎች ጠቃሚ እና ትምህርት ሰጭ ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል ንቃ ወገኔ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🙏

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      ኡሙ ሂክማ ትክክል በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

    • @user-uz2gi1dy4q
      @user-uz2gi1dy4q 2 ปีที่แล้ว

      Tkekele nawe

    • @mahlitetessma2160
      @mahlitetessma2160 2 ปีที่แล้ว

      .................................

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 ปีที่แล้ว +157

    ይሄን ኮመት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ላም እና እዝነቱን ባላችሁበት አለም ጫፉ አይለያችሁ
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን !!!

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 ปีที่แล้ว +53

    ቢስሚላ🌹 በአላህ🌹 ሰም የእስረኞች🌹 ደስታ የሀገር🌹 ሰላም የናፈቀው 🌹አለ እንዴኔ ጎራበሉ አስደስቱኝ🌹

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 ปีที่แล้ว +37

    እኔ እራሱ በመዳም ኩሸና እየተነቃቃሁ ነው 👌👍 ለወጥ አለ በረቱ 👍👍👍 እራሴን እያገኝሁት ነው👍 መቸም ተሰፍ እዳቆረጠ 👍👍👍🥰🥰

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 ปีที่แล้ว +16

    የመጀመሪያው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው የወርቁ ምሳሌ ሚገርም ነው

  • @fitsumyasabu9286
    @fitsumyasabu9286 2 ปีที่แล้ว +16

    ይህች ሀገር ይህ ህዝብ ብዙ የሚያነቃቁ አንደበቶች እንደናንተ ይፈልጋል በርቱ

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +18

    ማን ያዘዋል የእውነት ትለያለህ😍😘

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 ปีที่แล้ว +14

    የተፈተነ ሰው ዋጋው ውድ ነው ድንቅ ነው♥🇪🇹

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 ปีที่แล้ว +8

    ማኔ እውነተኛ ዳኛ ነው አያስመስልም እኔ ለማኔ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-he9ge7ep7f
    @user-he9ge7ep7f 2 ปีที่แล้ว +12

    እሸቱ የዘመነችን ምርጥ ሰው

  • @ethiopia3962
    @ethiopia3962 2 ปีที่แล้ว +23

    የእሸቱ አድናቂወች ለይኩኝ👍

  • @fetihyaendrse2340
    @fetihyaendrse2340 2 ปีที่แล้ว +14

    ይሄ ኘሮግራም ምርጥ ነዉ ተስፋ ባለመቆረጥ ሰዉ ካሰበበት ይደርሳል

  • @aratya_tube
    @aratya_tube 2 ปีที่แล้ว +45

    ይሔ ፕሮግራም ለየት ያለ ፕሮግራም ነው ሁሉም በጉጉት ይጠብቃዋል ነገር ግን ፕሮግራሙን መምራት ያለበት ግን ኮሚድያን እሸቱ ነው ።በጣም ምርጥ ዳኞች አሉት ክፍተቱ ፕሮግራም መሪው ላይ ነው

    • @fikirlove3350
      @fikirlove3350 2 ปีที่แล้ว +4

      እኔ ወድጄዋለሁ ጎበዝ ነው

    • @meritube3494
      @meritube3494 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል የፕሮግራም መሪው ይቀየር

    • @user-bc3hx7kg3g
      @user-bc3hx7kg3g 2 ปีที่แล้ว +3

      በግሌ ወድጀው አለሁ።ዘናእያደረገ የሚመራ ምርጥዬ ወጣት!

    • @ethiopiazena4984
      @ethiopiazena4984 2 ปีที่แล้ว +4

      ለመቀለድ የሚምክርበት መንገድ ደባሪ ነዉ

    • @temesgenalemtsehay5354
      @temesgenalemtsehay5354 2 ปีที่แล้ว +3

      እሸቱን ስንት ቦታ እናድርገው ሌሎቹም እየበቁ ለየት ባለ ነገር ይምጡ ኡዲስ ፊትም እንልመድ ።እሸቱም የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ሲመጣ ብዙ ሰው ነፃነት ይመለስ ይል ነበር።አሁንም ስንለምደው ይሄ ልጅ ወይም ሞት እንደምንል እርግጠኛ ነኝ።

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 2 ปีที่แล้ว +21

    ዳኝነት ላይ በጣም አሪፍ ናቹ በተለይ ማኔ እይታህ ይገርመኛል ምንም ነገር አያልፍህም አበጥረህ ነው ምታያቸው 😁bravo ✌🏻

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 2 ปีที่แล้ว +1

      አወ ልቅም አርጎ

  • @kidanehailemichael9203
    @kidanehailemichael9203 2 ปีที่แล้ว +9

    "Anbesa Anbesa eko nesh" that simple statement express her fully. Thanks for life changing speech.

  • @danm1829
    @danm1829 2 ปีที่แล้ว +8

    ዳኞቹ የተወዳዳሩዎችን ሞራል ይጠብቃሉ፡ ትክክለኛ ውሳኔ ግን ማንያዘዋል ብቻ ሲሰጠው አያለው። ብራቮ ማኔ you are the smart on judgement💓

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +17

    ኡፍፍፍፍፍ ማኔ ለኔ ሂወት ትልቅ አስተዋፅኦ ያረግልኝ አንቂዬ ነዉ በግል አዉቀዋለሁ ሁሌም መምህሬ ነዉ እኔም በ2024 ስኬታማ ሴት እንደምሆን አዉቀዋለሁ ለዚም የሱ እጅ አለበት🙏ክበርልኝማ

  • @manorfilms1987
    @manorfilms1987 2 ปีที่แล้ว +11

    አንቂ አነቃቂ አንደበቶች ዋው ዋው ዋው 100% 👏👏👏👏👏👏👏

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 ปีที่แล้ว +5

    ጭኸትና ማቦጫረቅ ቀንሱ በጣም አጋነናችሁት በተረፈ ጥሩ ነው በተለይ ለኛ ለስደተኛች አሪፍ ትምህርት እየቀሰምንበት ነው💜

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d 2 ปีที่แล้ว +3

    Bravo ማንያዘዋል ምርጥ ዳኛ ከንቲባው አላነቃቃኝም ጩሃት ብቻ

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 2 ปีที่แล้ว +9

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው 💗እንኳን ደህና መጣችሁ እኛንም አነቃቅታችሁናል የእውነት

  • @sadimoh6720
    @sadimoh6720 2 ปีที่แล้ว +2

    የዘመነ መሳፍንት ስራ ላይ ማንያዘዋል ያለው ነገር እኔም በጣም እጋራለሁ። እሷ እያወራች አእምሮዬ ስነወርቅን ነበር ሚስልልኝ። አስባበት ሳይሆን ብዙ ከማየት ተዋህዷት ይመስለኛል።
    anyhow ግን በራሷ Colour ብትመጣ ይበልጥ ያምር ነበር።

  • @naney6677
    @naney6677 2 ปีที่แล้ว +18

    ሰላም ለኢትዮጵያ , ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን !!!❤❤‍🩹💚💛❤

  • @hikmayoutube8004
    @hikmayoutube8004 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰውነቴን ወረረኝ አቦ አላህ እድሜና ጤና ይወፍቃችሁ😘😘😘✌️

  • @weynwaa9493
    @weynwaa9493 2 ปีที่แล้ว +5

    program መሪዉ በጣም ምታስቅ ልጅ ነህ
    ትመቸኛለህ 💖💖💖👌👌👏👏

  • @roadysroy7580
    @roadysroy7580 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው:: አንዳንዴ ቅር የሚለኝ ዳንኞች አይናበቡም:: ከጠይሙ ልጅ (ማን ያዘዋል) ልምድ በደንብ ይውሰዱ::

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 2 ปีที่แล้ว

      ሮዳስ እንደውም እሱ ከፍፁም የፕሮግራሙ መስራች መማር አለበት ውድድር መሆኑን እረስቶታል እራሱ በጣም የጎበዙትን ኩም ማረግ የተያያዘው

  • @meyaye
    @meyaye 2 ปีที่แล้ว +2

    መድረክ መሪው የሚያቀርበው ቢገባን ራሱን የቻለ motivation ነው good directed እሼ ተባረክ

  • @mo7besty
    @mo7besty 2 ปีที่แล้ว +15

    የዛሬው ልዩ ነው😱።እረ አበረታቶቸው🤗

  • @gemedajateni5906
    @gemedajateni5906 2 ปีที่แล้ว +5

    zemene mesafnt ke inspire ethiopia ke anbesa na kensr bemil ris kopi

    • @gemedajateni5906
      @gemedajateni5906 2 ปีที่แล้ว +1

      inspire ethiopia anbesa and nsr gebtahu eyu 🤭🤭🤭🤭

  • @sabrinnethio7447
    @sabrinnethio7447 2 ปีที่แล้ว +19

    My favourite show 👌👌

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብሪናዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህቴዋ

    • @wetetabay8588
      @wetetabay8588 2 ปีที่แล้ว +1

      wedene channalm bikbey ee gibzha aynakm

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว +1

      @@wetetabay8588 መጥቼ ጀመርኩሽ ነይ ደምሪኝ

    • @wetetabay8588
      @wetetabay8588 2 ปีที่แล้ว

      @@zinetfanetwtube9525 demreshalehu enenm

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደው ምናለ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ኡፍፍ በጣም ደስ ይላል በርቱልን ይበልጥ ደሞ በቲቪ ብትመጡ የበለጠ ቆንጆ ነው ብዙ ሰው ከተኛንበት እንነቃ ነበር ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያዬ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል በጣም አነቃቅቶኛል እናመሰግናለን እናት አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @meramemarme6348
    @meramemarme6348 2 ปีที่แล้ว +12

    አረ እንዴት ነው ከዚህ በላይ ማነቃቃት የመጀመሪያው ልጅ አነቃቅቶኛል የምር

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว +1

      እናም ልቤን ነው የመታው

    • @meramemarme6348
      @meramemarme6348 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ለራሡ

  • @melatendrias1595
    @melatendrias1595 2 ปีที่แล้ว +3

    ማንያዘዋልና አፀደ ጎበዝ ናቸው የሚዳኙት ከራሳቸው አልፈው ለሚሊሆነቹ ነው 👍👍

    • @mikibelay4939
      @mikibelay4939 2 ปีที่แล้ว

      ፕሮግራሙ ተወዳጅ ቢሆንም ዳኞቹ ግን አጨብጫቢዎቹ ናቸው

    • @wetetabay8588
      @wetetabay8588 2 ปีที่แล้ว

      wedene channalm bikbey ee gibzha ayinakm

  • @munaraya7327
    @munaraya7327 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህንን ፕሮግራም በተለይ ለኛ ለስደተኞች በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያለው
    እኔ ሳስቦው ለኛ ተብሎ የተፈጠረ ፕሮግራም ይመስለኛል👏
    እንደ እኩዮቻችን በሀገራችን የመማር እድል አላገኘንም ስለዚህ ይህንን ትልቅ የትምህርት እድል እንጠቀምበት ዎጎኖቼ 👏❤❤
    የይህንን ፕሮግራም የፈጠራችሁ ሁላችሁ እናመሰግናለን 👏

    • @user-qq5zj5jc7j
      @user-qq5zj5jc7j 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ኢንስፖየር ኢትዮጵያም የማትዩ ከሆነ አዩ የእውነት በዙ ነገር ያስተምራሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 ปีที่แล้ว +5

    አቅራቢውን ስወደው የምር 😍😘😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-xp7jw5un1p
      @user-xp7jw5un1p 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔስ ብትይ ቀላል ይሽለጠለጣል ደግሞ ሲያምርበት🥰

  • @firekidanetube3770
    @firekidanetube3770 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹 ፍጹም ሴዎድህ የእኔ አባት😍😍😍😍😍

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ፍሪዬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @firekidanetube3770
      @firekidanetube3770 2 ปีที่แล้ว

      @@zinetfanetwtube9525 አድርጌሻለው

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 ปีที่แล้ว

      @@firekidanetube3770 እሽ ዉድ እኔም ደመርኩሽ ማር በርችልኝ ማር

  • @user-ih9ww9lx5r
    @user-ih9ww9lx5r 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት መልካም ፕሮግራም ነው

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 2 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ደስ ይላል ይህ ፕሮግራም ውድ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናት ሀገራችንን
    ፈጣሪ ይጥብቀለን ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን በወለጋ በግፍ ለሚገደሎ ውገኖቻቸን እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመለስለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በፍቅር ስፕ እስከራይፕ ያርጉ ቻናሉን 🌹🌹👏👏👏👏

  • @yostanayeshewa6332
    @yostanayeshewa6332 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እኮ ዘና የሚያደርገኝ መድረክ መሪውነው 😂😂😂

  • @user-ff1jq4te1j
    @user-ff1jq4te1j 2 ปีที่แล้ว +23

    የኢትዮጵያ ህዝብ ማጨብጨብ ሲወድ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ዘመን ምርጥየዋ የወንጂ ልጅ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ በብዙ ከፍ በይልን ዘመንዬ😍😘

  • @user-vp5pw6kb5u
    @user-vp5pw6kb5u 2 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳችዉ ከልቤ ነው ኑሩልኝ የኔ ደስታዎች❤️

  • @elsanok9311
    @elsanok9311 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ግን ፕሮግራሙን የሚመራው ፈታ ያድርገኛል😂😂😂😂

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 2 ปีที่แล้ว +4

    እሼ በቅርብ ቀን በቲቪ እንጠብቃለን !!!!

  • @mekdeshaiegiorgis6237
    @mekdeshaiegiorgis6237 2 ปีที่แล้ว +1

    በTV ብታደርጉት በጣም አሪፍ ነው ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን በጣምአስተማሪ ነው በርቱ

  • @madeenamadeena3368
    @madeenamadeena3368 2 ปีที่แล้ว +4

    ቢጫ ለባሿ ያቀረበችው ኩረጃ ነው ይህን ንግግር ደጋግሜ ሰምቸዋለሁ

  • @raditube791
    @raditube791 2 ปีที่แล้ว +7

    ደኞቸ ስወደቸሁ ዘና ነዉ የምታረጉኝ

  • @user-el7rh9wl7i
    @user-el7rh9wl7i 2 ปีที่แล้ว +3

    አንኳን በሰላም መጣችሁ ይሄንፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክንያቱም ብዙ ነገር ነው የሚያስተምረው

  • @momenasaeed241
    @momenasaeed241 2 ปีที่แล้ว +2

    የአንድ ሰው ሂወት ፕሮግራም ላይ አይቻት አዳምጫት ነበር ዘመነ መሳፍንትን በአንቂ አንደበቶች እንድትወዳደር ተመኝቼ ነበር
    ከዉድድሩ ስለተሳተፍሽ ደስ ብሎኛል ዘመን

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮግራም መሪው ስወደው 😁🤗
    ይህንን ድንቅ ፕሮግራም እንድትሰሩ ሀሳቡን ያመጣው ሰው እስከምትፈልግው እድሜድረስ ያኑርህ ፤የሚያስፈልግህን ሁሉይስጥህ ኃያሉአምላክ ሁሉበእጁ የሆነ ቅዱስ እግዚአብሔር ❤️🙏❤️

  • @nahomermias6095
    @nahomermias6095 2 ปีที่แล้ว +3

    ማናዘዋል እና ፀዲ የሚሰጡት comment ምርጥ ነው

  • @zhara1212
    @zhara1212 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ማን ያዘዋል የውነት ዕይታህ ይገርማል

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq 2 ปีที่แล้ว +4

    ጎሊየድን የጣለው ዳዊት እጥለዋለሁ ስላለ ሳይሆን እግዚያብሄር ሊጥለው ስለፈለገ ነው ይስተካከል

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣቹልኝ የኔ ተናፋቂዎች ኤልዱ ማኔ ፍፄ ፀዲ ውድድድድድ በማያልቀው ከኔ በላይ ደሞ ፈጣሪ ይውደዳቹ እስከሳምት በጣም ትናፍቁኛላቹ እሼ እኔ ላንተ ቃላት ያጥረኛል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ከምንም በላይ አስተዋዋቂው ያስቀኛል 🤣🤣🤣🤣 ዋው ምርጥ ፕሮግራም በተለይ እኛ አረብ ሀገር ላለነው ይጠቅመናል በጣም ያነቃቃናል

    • @wetetabay8588
      @wetetabay8588 2 ปีที่แล้ว

      shikirkrwa wedene channalm bikbey ee gibzhia ayinakm

  • @dawitdave88
    @dawitdave88 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም ሰዎችን እያየሁ ነው። እኔም እየነቃሁ ነው፤ ከዘመን ከዚህ በላይ ጠብቄ ነበር። ዘመን አንቺ በጣም ገራም ልጅ ነሽ ቀጣይ ከዚህ በላይ የተሻለ ነገር እጠብቃለሁ። በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ። Donkeytube 🙏🙏🙏

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 ปีที่แล้ว

    እኔም በጣም በጉጉት ነው የምጠባበቀው በጣም ያነቃቃኛል ምድሬ ላይ እንዲህ ውብ የሆነ የሚያንፅ ትምህርት የሚሰጥ ባናንተ ስለተጀመረ ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ

  • @user-lo5rr2pl7e
    @user-lo5rr2pl7e 2 ปีที่แล้ว +4

    ማን ያዘዋል ግን ዳኝነት ላይ ለሰው ክብር የለህም የሰው ሞራል ትነካለህ 😨

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 ปีที่แล้ว

      ምረጥ ዳኛ ነዉ ማማየ ለነሱ ይጠቅማቸዋል እየተገፉ ባልፉ ለነሱ ነዉ ጉዳቱ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳኞች እርማት ቢኖርባቸው ጥሩ ነው ‼ እናመሰግናለን

  • @heru3468
    @heru3468 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳግላስ የኛ ምርጥ መምህር!!! ትክክለኛዉን መንገድ እንድናዉቅ አላማችንን እድናሳካ ረድቶናል፡፡

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o 2 ปีที่แล้ว +5

    በርቱልን በጣም ጥሩ ጵሮግራም ነው እየተነቃቃን ነው 👌🌹

  • @semeretgtemoch2052
    @semeretgtemoch2052 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 2 ปีที่แล้ว +2

    ማንያዘዋልን ወድጄዋለሁ ውይይ ቁጣው ደስ ይለኛል

  • @adaissau6010
    @adaissau6010 2 ปีที่แล้ว +4

    እኳን በደህና መጣችሁ በጉጉት ነበር ሥጠብቃችሁ ነበር ። እኔም አንድ ቀን እመጣለሁ

  • @chere4206
    @chere4206 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳግላስ አንተን እዚህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ወንድሜ ኢዜማ ሆነህም ድምፄን ላንተ ሰጥቻለው መልካም ዕድል

  • @abduibrahim1547
    @abduibrahim1547 2 ปีที่แล้ว +2

    እሼ አ/አ ለይ ካሉት ዩቱበሮች ትልቁ ተስፍችን አንተ ለይ ነውና ቀጥልበት በጣም እናመሰግንሀለን 🥰🥰👍👍👍👍

  • @hannawamanuel3871
    @hannawamanuel3871 2 ปีที่แล้ว

    ዘመነመሳፍንት ሞራልሽ በጣም ያነቃቃኝ ዛሬ ያቀረብሽውን ከዚህ በፊት inspair ethiopia ስነወርቅ ላይ ሙሉውን ኣይችሀዋለው ሁሉ ንግርሽ አደሱ ነው አቀራረብሽ እራሱ 1ኛ ነሽ ግን

  • @abeltube932
    @abeltube932 2 ปีที่แล้ว +1

    አንቂው ለማ በጣም የተመችኝ ያልርሳውት

  • @thomasschanz2584
    @thomasschanz2584 2 ปีที่แล้ว

    i love you all God bless you I am blessed i am happy to to see yours voice

  • @sosyb4270
    @sosyb4270 2 ปีที่แล้ว +4

    wow you guys are doing an amazing job! I can see the producer paid attention to every detail, the contestants are great! The producer is just wow wow 🤩

  • @misxer21
    @misxer21 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምንቱ አልደርስ እያለኝ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤ እሼ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @Meadfarid
    @Meadfarid 2 ปีที่แล้ว +6

    የልጅቷ ፕሮግራም የInspire Ethiopia ኮፒ መሆኑን የተረዳ 🙄😂

  • @hanlove412
    @hanlove412 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ዳኞቹ እራሱ ደስ ስትሉ🌺🌺🌺🌺🙏

  • @tibebmezemir7710
    @tibebmezemir7710 2 ปีที่แล้ว +2

    ከንቲባ ስትሆን የዘይቱን ነገር አደራ 600,700 ዝም ስንል ጭራሽ 1000 ሆሆሆሆ ፍትህ ፍትህ ያስብላል

  • @user-zc8tz2wc8x
    @user-zc8tz2wc8x 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክ እኔ ፈታ የሚያረገኝ ፕሮግራም የሚመራው አፍቃሪ ነው

  • @amsalgebreegziabher630
    @amsalgebreegziabher630 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች ብዙ ወጣቶችን እያነቃቃችሁ ነው ብርቱ💚💛❤🙏💕

  • @yodhemen1682
    @yodhemen1682 2 ปีที่แล้ว +1

    Manyazewal mker betam konjo asteyayet new yemisetew

  • @sumeyanasir3456
    @sumeyanasir3456 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እወዳችሆለሁ ቀጥሉበት 🙏🏻🙏🏻💚💛❤️

  • @wegagatube9167
    @wegagatube9167 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳግላስ (mr x)ምርጡ መምህሬ ስታስተምር ግን ለምን ነበር ያልነቃውት 👍👍

  • @robeltarekegnabate2513
    @robeltarekegnabate2513 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍፄ ጋር አንድ ትምህርት ቤት ተምሪያለሁ። ስለተሳካለት ተሳክቶልኛል። ማንያዘዋል ግን ለኔ ትንግርትና የዚህ ፕሮግራም ክብር ነው። ፕሮግራሙን ሳይንስ የሚያደርገው እሱ ነው።

  • @semutisemu1232
    @semutisemu1232 2 ปีที่แล้ว

    ማን ያዘዋ ግን የሚገርም ነው ምክንያቱም እያንዳንዱን ነገር ያቃል ዘመነ መሳፍንት የምትባለው ልጅ እንዳለ የስነ ወርቅን አባባል ነበር የተናገረችሁ ማኔ ግን አውቀው ብቻ በጣም የምወደው ፓሮግራም ነው በርቱ

  • @zenebebeyane1820
    @zenebebeyane1820 2 ปีที่แล้ว

    ህይ ወንደሞች እህቶች እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን በርቱ ጥሩ ስራ እንከን አያጣወም እና ሁሌም ስራችው ላይ ትኩርት ስጡት ሕዝብ ከናተጋር ነው የኢትዮጵዊ ፍቅር ይኑራችው በርቱ በርቱ አንቀቀተህኛ አንቀቀተሺኛል thank you very much love you guys !!!

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 2 ปีที่แล้ว +1

    የስነ ወረቅ ተክታይ ነኝ በጣም ነው ምወደው በጣም ያነቃቃኘል ንግግሩዋ የስነወረቅ ነው ግን ወድጀዋለሁ በረቱ

  • @user-ps3jl3ck2v
    @user-ps3jl3ck2v 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እሼ ፍፁም እና ሁላችሁም ተባረኩ እኔ ፕሮግራም መሪው ሳይቀር አነቃቅቶኛል መጨረሻ ላይ የቀረበችው ልጅ ግን ከዛሬው ይልቅ ከእሼ ጋር የነበራት ቆይታ በጣም ገራሚ የሆኑ ንግግሮችን እየተናገረች ነበር ዛሬ ግን ጭራሽ እሳን አላየሃትም ያንንንልጅ እያሰብኩ ያለችውን እራሱ አልሰማዋትም

  • @teztabolga6875
    @teztabolga6875 2 ปีที่แล้ว

    እንግሊዝኛውን ብታቆሙ ሌላው ምርጥ ነው። አገሬ ከ ፹ በላይ ቋንቋ አላት!!!!!

  • @sebleseble178
    @sebleseble178 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን ለምድኖ እንደተኛ ሰው የማልነቃው 🤔🤔🤔

  • @bereketzergaw3856
    @bereketzergaw3856 2 ปีที่แล้ว +1

    ማኔ ልክ ነህ ስነወርቅን ማስመሰሏን አልወደድኩትም...

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 2 ปีที่แล้ว +3

    በመሀከል ለማድመቅ የምትጠቀሙት ነገር ድምፅ ጨዋታ ጭምልቅልቅ ያለ ነው ያደክማል በተረፈ መልካም ነው💚💛❤🙏

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 2 ปีที่แล้ว +2

    Mirtu kentibachin. ..egziabher yadrsen tinshu wendimachin

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 2 ปีที่แล้ว +2

    ሴቶቹ አልተቻሉም አመለካከትን መቀየር ስነወርቅን አንቺ ውስጥ አየሁት የእውነት ወጣቱ እንደዚህ አይነት አነቃቂ ሰዎች ላይ ብናቶክር ከራሳችን አልፈን አገርን አለምን የሚቀይር ትውልድ እንፈጥራለን በማያገባንና በማይመለከተን እየገባን አጥፍተን ከምንጠፋ

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 2 ปีที่แล้ว +2

    Really nice educational show, I am happy to hear about Winning oneself and being a light and energy to others. This is a way we build the generation with vision, God bless you all.

  • @new_app_tube1540
    @new_app_tube1540 2 ปีที่แล้ว +2

    የስነ ወርቅ ሀሳብ ነው ሙሉ ያቀረበች

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว

    ዘመነ መሳፍንት በጣም ጎበዝ አነቃቂ ነሽ በርቺ
    የፕሮግራም መሪው ልጅ ስመቼን ፈታ ያደርጋል አነጋገሩ በርቱልን እናመሰግናለን ❤

  • @womenvip6145
    @womenvip6145 2 ปีที่แล้ว +2

    ያረብብ ለትግራይ ህዝብ ራህመትህ እዝነትህ ላክልን. ምግብ ባንክ መብራህት ሰላም የለንም ያኣላህ. ርህመትህ

  • @solomonbeyene1644
    @solomonbeyene1644 2 ปีที่แล้ว +1

    አለሜዬ ከችግሮች በለይ ነው ትክክል ውንድሜ👍👍

  • @yettube
    @yettube 2 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው አስተያየት ግን አለኝ ስለ አንበሳው የተናገረችዋ ልጅ ኮንፊደንስዋ ያምራል ነገር ግን ስነ ወርቅ የተናገረውን ቁጭ ነው ያደረገችው ንግግርም አክትም የሱን ነው

  • @MyLife-gy2dh
    @MyLife-gy2dh 2 ปีที่แล้ว +2

    ማንያዘዋል የኢትዮጵያን አይዶል ሰርፀ ፍሬስብሃት 1ኛ

  • @seada4149
    @seada4149 2 ปีที่แล้ว

    ውነትም አቂ አደቦቶች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹