በሁለት ባለሃብቶች የጥቅም ግጭት የተጣሱ ሕጋዊ አሰራሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • በሁለት ባለሃብቶች የጥቅም ግጭት የተጣሱ ሕጋዊ አሰራሮች

ความคิดเห็น • 266

  • @minaletaye8286
    @minaletaye8286 20 วันที่ผ่านมา +1

    አቦ ተባረኩ!!! በየቦታው ወንበርንና ስልጣንን ተገን በማድረግ ህዝቡድ እየበደሉ ያሉ አካላትን ቤት ይቁተረው

  • @wechecha
    @wechecha 3 หลายเดือนก่อน +2

    Great job 👏
    This is what we need ❤
    ስግብግቡ ኢትዮጵያዊው ብሩን ለመብላት ሲል ሁሉን እያወቀ እንዳላወቀ ጉቦ እየሰጠ አሁን ስንቱን አጋለጠ:: ሲጅመር ከውጪ ዜጋ ጋር ልስራ ያለው መጨረሻ ላይ ብሩን እንደሚጠቀልል አልሞ ነው::
    ሚስኪን ጉቦ የበላ ሁሉ ስልኩ ለማንሳት ይሳቀቃል

  • @mimekamu1244
    @mimekamu1244 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች ሰራ በርቱ ለነገ ጥሩ መማሪያ እንዲሆን አድርጋችሁ ......አሳይታችሁናል ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @abayeysuf9194
    @abayeysuf9194 ปีที่แล้ว +9

    መጨረሻውን እንይ የምትሉ❤

  • @samrawiiit
    @samrawiiit ปีที่แล้ว +4

    ርእሱ "በሁለት ባለሀብቶች የጥቅም ግጭት የተጣሱ ህጋዊ አሰራሮች" ይላል። ይህ ማለት ደግሞ "ተጣሱ" የተባሉት ህጋዊ አሰራሮች ምክንያታቸው የባለሀብቶቹ የጥቅም ግጭት ነው ማለት ነው። ዶክመንተሪው ግን የትኛው የባለሀብቶቹ ግጭት ለአሰራሩ መጣስ ምክንያት እንደሆነ በጭራሽ አያሳይም። ያው ሙያህን የሸጥክ ሆዳም ጋዜጠኛ ስትሆን ርእስህንና የፕሮግራሙን ይዘት እንኳን ዞር ብለህ አትፈትሽም። ስለተከፈለህ ብቻ አንድ ያልገባህን ቁንፅል ሀሳብ ይዘህ 1ሰአት ሙሉ ትለፈልፋለህ።

    • @MohammadnuruYassin
      @MohammadnuruYassin ปีที่แล้ว

      እባካችሁን ይህ ኢንዲወጣ አግዙን የሚዲያ ሽፋን ይሰጠው ,,,በዚህ ዶክመንተሪ ምክንያት የኢሚግሬሽን ዋና ዳይሬክተር እና ሁለት ሞክትል ዳይሬክተሮች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል :: የሚቀሩት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሀሰት ፍርድ የፈረዱ ዳኞች እንዲጠየቁ እናድርግ ,,ይህ ጉዳይ / national security / ጉዳይ ነው ስልጣናቸውን አለአግባብ የሚጠቀሙ ባለስልጣናትን እንታገላቸው እናመሠግናለን

  • @desalegnbayu-sk9gr
    @desalegnbayu-sk9gr 25 วันที่ผ่านมา +1

    Mr.milion is rich in experience, and he knows the law very well .

  • @salehom100
    @salehom100 ปีที่แล้ว +5

    1) እንደገለልተኛ ሚዲያ ፍትሀዊ አልነበረም። ስለ ጉዳዪ ብዙ መስሪያ ቤት ዞረህ ሳለ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከተውን ድርጅቱን ግን ማናገር ግን አልፈለክም። ማናገር ቢያቅትህ እንኳ እነሱ አድራሻና ስልክ ጭምር አስፍረው የፃፉትን የፅሁፍ ምላሽ ለተመልካቾች ለማንበብ ለምን አልቻልክም? ደግነቱ በዩትዩብ የሚከታተል ሰው እያቆመ ሊያነበው ይችላል። ለቴሌቭዥን ተመልካቾች ግን የአንድ ወገንን ሀሳብ ነው ያስተላለፍከው። ያስተዛዝባል!
    2) ኢንቨስትመንት ህጋዊ አካሄድን የተከተለ መሆን እንዳለበት ግልፅ ነው። ሆኖም መንግስት ከሰጠው ማብራሪያ በመነሳት ብልዩ ሁኔታ እንደተስተናገዱ እንረዳለን። ምንግስት ለሀገሪቱ ከፍተኛ ጥቅም የሚያስገኙ እድሎች ሲመጡ በልዩ ሁኔታ የመፍቀድ መብት የለውምን! የተለየ ፓስፖርት ተጠቅሞ ሀገራችንን አለማብን ብለህ ግዜያችንን ታጠፋለህ?
    በቀጣይ ደግሞ በቱሪስት ቪዛ ገብቶ ህክምና ሰጠ፣ ዳቦ አከፋፈለ የሚል ዶክመንተሪ እንዳታመጣ

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      salehom
      አልገባህም የሱዳኑን ካምፓኒ ለመዝረፍ ሰዉዬዉን ከአገር ማባረር ነበረባቸዉ ሰለዚህ ቪዛ ጉዳይ መጣ በትግሬዎቹ ግዜ ሊነኩት አይችሉም ግዜ ጠብቀዉ ጉድ ሰሩት እንዴት ነዉ የሰዉን ሼር ተወካይ ለቤተሰቡ ይሸጠዉ ሌላዉ የገንዘብ ቅንብር ነዉ ፋናም ተከፍሎት ነዉ

    • @Bereket593
      @Bereket593 ปีที่แล้ว

      You sound well

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው ግን በጣም ነው የምናመሰግነው። ኢትዮጵያም ታመሰግንሃለች

  • @alec1697
    @alec1697 3 หลายเดือนก่อน +2

    We need such a brave journalist

  • @dxdemess419
    @dxdemess419 10 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛው ሲጣጣ ልክ ትልቅ ወንጀል የተሰራ ይመስላል። ዙሪያ ጥምጥም በማውራትም ስራ የሰራ መስሎታል። ኢቨስተሩ በሰርቪስ ፖስፖርትም ይሁን በተራ ፖስፖርት ፍቃድ ያወጣው ህጉ በሚፈቅደው መሰረት አስተካክል ይባላል እንጂ ሊላ ጣጣ የለውም። ምክንያቱም አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ሁለቱም አይነት ፖስፖርት ሊኖረው ይችላል።

  • @ayanleabdale011
    @ayanleabdale011 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እንደዚህ አይነት ምርመራዎች
    ይብዙ ለሚመጣው ትምህርት ይሆናል

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ሰንት ብር ነዉ የከፈሉህ የዩጋንዳዉን ንብረት ለመቀማት? ነገ ዩጋንዳ ኢትዬጵያኖችን ከሀገሯ አሰወጣች ሲሰማ እንዳታለቅሰ

    • @girmashegute6587
      @girmashegute6587 9 หลายเดือนก่อน

      I am sorry to hear such lame excuses from public officials and citizens that cooperate with corrupted individuals.

  • @nebiyouasfaw1884
    @nebiyouasfaw1884 ปีที่แล้ว +8

    ውድ ኢትዮጵያዊ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ከተኩላዎች ይጠብቅህ

    • @onestopetnews
      @onestopetnews ปีที่แล้ว

      በደንብ ቪዲዮው ላይ የተፃፉትን ማስረጃዎች pause እያደረግክ ስታይ ጋዜጠኛው ላይ ያሉትን ትላልቅ ክፍተቶች ታያለህ። ለእውነት ሳይሆን በፍርድ ቤት የተሸነፍው ሀበሻው ባለሀብት ሲሸነፍ ለመበቀል የተደረገ ጥቆማ እና የበቀል ዶኩመንተሪ ነው።

    • @SefaNur-fz4kp
      @SefaNur-fz4kp ปีที่แล้ว +1

      እውነት ንጋት እያደር ይጠራል

    • @nuruyassin9508
      @nuruyassin9508 ปีที่แล้ว

      እባካችሁን ይህ ኢንዲወጣ አግዙን የሚዲያ ሽፋን ይሰጠው ,,,በዚህ ዶክመንተሪ ምክንያት የኢሚግሬሽን ዋና ዳይሬክተር እና ሁለት ሞክትል ዳይሬክተሮች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል :: የሚቀሩት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሀሰት ፍርድ የፈረዱ ዳኞች እንዲጠየቁ እናድርግ ,,ይህ ጉዳይ / national security / ጉዳይ ነው ስልጣናቸውን አለአግባብ የሚጠቀሙ ባለስልጣናትን እንታገላቸው እናመሠግናለን

  • @samrawiiit
    @samrawiiit ปีที่แล้ว +2

    ይህ ኑሩ ያሲን የተባለ የባለሀብቱ ሽርክ ነኝ የሚለው ግለስብ የውጭና የሀገር ውስጥ ኢንቬስተሮችን በተጭበረበረ ስነድ በመታገዝ ሀብትና ንብረቶችን በራሱ እንዲሁም በቤተሰቦቹ የሚያሸሽ አሁንም ከመንግስት መስሪያ ቤቶችና ግለሰቦች ጋር በፍርድ ቤት ክስ ላይ ያለ ወንጀለኛ ነው ካጭበረበራቸዉ ብዙዎቹ ውስጥ የኔ ቤተስብ አንደኛው ነው የዚህንም ግለሠብ ድርጅት ውክልናውን ተጠቅሞና በሀስተኛ ወረቀቶች ተደግፎ ሀብት በስሙ ያዞረ ደፋር ነው ይህም ዶክመንታሪ በሱ አነሳሽነት የተስራ መሆኑ በግልጽ ይታያል

    • @zelalemtadesse4739
      @zelalemtadesse4739 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነሽ የኔ እህት፣ እኔም የ "ሸሪክ" ነኝ ባዩን ሌብነት በደንብ አውቃለሁ። ይሄን ዶክመንተሪ አይተው ሌሎችም በሱ የተጭበረበሩ ሰዎች እንደሚያጋልጡት ተስፋ አደርጋለሁ።

    • @Muhatiya224
      @Muhatiya224 ปีที่แล้ว +2

      Are lela guide ale sauid arabiya ye sint ehtochachinin birr belton new yemetaw nuru

    • @getuteshome9471
      @getuteshome9471 ปีที่แล้ว +2

      YOU ARE RIGHT SAMRAWIT..THIS IS HIS JOB!

  • @mesfintadesse3665
    @mesfintadesse3665 ปีที่แล้ว +3

    Meaningless!!!
    I was expecting something which deserve my time. Shame on you, FBC.

  • @kassamsal
    @kassamsal ปีที่แล้ว +1

    Thank you for bringing out the facts in a concise and detailed way. Well done Journalist.

  • @testak4927
    @testak4927 ปีที่แล้ว +5

    In contrast, this investor should be given an Ethiopian service passport too, not only a residence ID, Full Stop! The person invested what … 85 million USD in Ethiopia? It is huge in a country that the government stealing of foreign aid - wheat and oil. Allow smooth and conducive working environment leave alone for foreign investors, but also for those domestic ones. That’s how countries attract investors. Bastard 😂 is his business partner of Ethiopian citizen (10% shareholder, that was not even from his own pocket). He is the one behind all this and costarring in the so called documentary’s movie. He is sabotaging to make this foreign investor illegal, and take advantage of the court due process. This service passport was issued for him by the Ugandan government because he is one of the biggest investor in his country. They gave him a higher status and privilege for his extraordinary work. He is not working for the Ugandan embassy in Addis. The Ugandan ministry of foreign affairs certified that he has got service passport because he is an influential businessman, not because he is an Ugandan diplomat. That’s a type of passport an investor also in Uganda holds. Do you understand that Fana? Get lost with your unsubstantiated allegation!!

    • @kiyatsegaye3106
      @kiyatsegaye3106 ปีที่แล้ว +1

      Point! It shows Ethiopian disrespect investors. We're in a state where a victim is considered criminal and the criminal is considered innocent. Such a rotten system!

  • @semirasemuti8396
    @semirasemuti8396 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ነው

  • @FikruChane
    @FikruChane 3 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂው የጋዜጠኛ ስነምግባር የጎደለው ከመማማር ይልቅ ወደ ንትርክ እንዲገባ የምትገፋፋ ነህ

  • @addis048
    @addis048 3 หลายเดือนก่อน

    Fana TV great work on investigative journalism

  • @dawitstar6325
    @dawitstar6325 ปีที่แล้ว +1

    Millionen the best lawyer ever
    Keep it up

    • @user-wp1js4qp2z
      @user-wp1js4qp2z 3 หลายเดือนก่อน

      The lawyer ?? He is a big corporates person, shame on him

  • @MrTabor-vf1tf
    @MrTabor-vf1tf ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድሜ ፡ ጀግና ነህ። የጋዜጠኝነት ሙያህን በማስረጃ በማስደገፍ ፡ የሀገርህን ጥቅም ለማስከበር ፡ በብቃት ሞግተሃል። የግለሰቡ የግል ጠበቃ አቶ ሚሊዮን የተባለው ሰው ፡ ከሀገሩ የዜግነት ጥቅም ይልቅ ፡ ለግለሰቡ ጥቅም በመቆም ፡ ጋዜጠኛውን ለማስፈራራት መሞከሩ ያስዛል። ጠበቃው ሥነ ምግባር የሌለው ስሜታዊ ሰው ነው። አቶ ሚሊዮን ከግለሰቡ ይልቅ ለሀገርህ ጥቅም በመቆም ለሙያህም፣ ለዜግነትህም ልትታመን ይገባሃል። መንግስት፦ የሀገራችንን የዜግነት ጥቅም አሳልፈው የሰጡትን የአቶ ሚሊዮንን (የጠበቃውን) ፈቃድ እስከመሰረዝ መድረስ (ማጤን) አለበት።

  • @solomonassefa7759
    @solomonassefa7759 2 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ደረጃ ጋዜጠኛው መርማሪ ጋዜጠኛነትን አያሟላም አክት የሚያደርገው በደርግዜ የነበሩ ወፖ የሚባሉ ወታደሮችን ነው የሚመስለው (ወፖ ሲመለመል ከ10 ጥያቄ 0 የሚመልስ ነበር ) በተጨማሪም አንድ ሰው ከየትም ይምጣ ኢንቨስት ላድርግ ካለ ገንዘቡ ህጋዊ ገንዘብ ነው አይደለም የሚባለው ለው ተጣርቶ ህጋዊ ገንዘብ ከሆነ ችግሩ ምን እንደሆነ ግልጽ አይደለም

  • @bekelenega7773
    @bekelenega7773 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛው ስንት በቢሊዬን የሚቆጠር የግብር ከፋዩን ሀብት ያለጠያቂና ከልካይ ሲዘረፍ እንደመሬት ልማት ባሉና በመሰል የመንግሥት መ ቤቶች ከፍተኛ የሙስና ተግባር እየተፈፀመ እያያችሁ እንዳላየ እያለፋችሁ ስለ ፓስ ፖርት የምታደርጉትጉንጭአልፋ ዋጋ ቢስ ንትርክ ምንም አይጠቅምም።

  • @shemsnurmohammed6016
    @shemsnurmohammed6016 ปีที่แล้ว +1

    የመልካም አስተዳደር ችግሮች በየተቋሙ ቢኖርም ይህ ግን በሃገር እና በመንግስት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርስ ፍጥጥ ያለ የሙስና ተግባር ነው፡፡ ይህን እውነት ይፋ ላደረጉት የፋና ሚዲያ ባለሙያዎች እና አመራር አካላት ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ እንደኔ እምነት ይህ ችግር ገዥውን ፓርቲ/ብልጽግና/ የሚመለከት በመሆኑ በሁለቱ ተቋማት (በኢሚግሬሽንና ኢንቨስትመንት ኮሚሽን) የሚሰሩ አመራር አካላት ለፈጠሩት ክፍተት እና ጉዳት በህግና በፓርቲው ተጠያቂ መደረግ አለባቸው፡፡ ጉዳት የደረሰበት አካልም በተገቢው መንገድ (ህጋዊ አሰራር) ሊካስ ይገባዋል፡፡ በሚዲያ እየተሰሩ የሚገኙ መሰል ስራዎች መበረታታት አለባቸው፡፡

    • @MohammadnuruYassin
      @MohammadnuruYassin ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤

    • @MohammadnuruYassin
      @MohammadnuruYassin ปีที่แล้ว

      እባካችሁን ይህ ኢንዲወጣ አግዙን የሚዲያ ሽፋን ይሰጠው ,,,በዚህ ዶክመንተሪ ምክንያት የኢሚግሬሽን ዋና ዳይሬክተር እና ሁለት ሞክትል ዳይሬክተሮች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል :: የሚቀሩት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሀሰት ፍርድ የፈረዱ ዳኞች እንዲጠየቁ እናድርግ ,,ይህ ጉዳይ / national security / ጉዳይ ነው ስልጣናቸውን አለአግባብ የሚጠቀሙ ባለስልጣናትን እንታገላቸው እናመሠግናለን

  • @BemnetTamrat-eh2be
    @BemnetTamrat-eh2be ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ዶክመንተሪ እራሱ አየር ላይ ሲውል የሚያሳፍር ነው ወንጀል እና ጥፍት ያላጠፍ ኢንቬስተር በዚህ ደረጃ ማዋረድ በፓስፖርት ምክንያት ስማቸውን ለማጠልሸት ማድረግ ከባድ ነዉ ከፋና ቲቪ አይጠበቅም

    • @getuteshome9471
      @getuteshome9471 ปีที่แล้ว +1

      What is the crime of the foreign investor other than bringing $ and factory to our poor nation?? We better insult the Ethiopian notorious thief who employed the "investigative journalist"!

  • @user-yu3zi7cu6k
    @user-yu3zi7cu6k ปีที่แล้ว

    መጠየቁ ጥሩ ነበር ግን በቅንነት እንዳልሆነ ጋዜጠኛው ያስታውቃል ወይ ካለመብሠልም ሊሆን ይችላል።ጋዜጠኛው በጥቅሉ ይደብራል የሆነ ሴት እድር ነገር

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 ปีที่แล้ว

    ፋና ፋና ወጊ የጋዜጠኛ ድንቅ ችሎታ እያሳያችሁን በመሆኑ ሙያው እንዴት ውብና መፍትሔ ውጪ አካሄድ እያሳያችሁ እንደሆነ ልነግራችሁ እወዳለሁ በተለይ ሌብነት፣እንዝላልነት፣እጭበርባሪነት ፣በሕገወጥ መንገድ የተሠሩ ሁሉ እና ሌሎችም እካሄዶች ለህዝብ ለሌባ ቤተስብም ሆነ ለህግ ውሳኔ ፀሐይ ይወጣበታል።
    ይህ ዓይነቱ አካሄድ ጠንካራ ጠያቂ ኃላፊነት የሚወስድ ማህበረስብ ይፈጥራል ያሳድጋል ይኮተኩታል። ፋናዎች በርቱልኝ አመስግናለሁ።

    • @MohammadnuruYassin
      @MohammadnuruYassin ปีที่แล้ว

      እባካችሁን ይህ ኢንዲወጣ አግዙን የሚዲያ ሽፋን ይሰጠው ,,,በዚህ ዶክመንተሪ ምክንያት የኢሚግሬሽን ዋና ዳይሬክተር እና ሁለት ሞክትል ዳይሬክተሮች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል :: የሚቀሩት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሀሰት ፍርድ የፈረዱ ዳኞች እንዲጠየቁ እናድርግ ,,ይህ ጉዳይ / national security / ጉዳይ ነው ስልጣናቸውን አለአግባብ የሚጠቀሙ ባለስልጣናትን እንታገላቸው እናመሠግናለን

  • @nadewbekelegebeyehu4496
    @nadewbekelegebeyehu4496 ปีที่แล้ว +2

    The best investigative journalist.

  • @kt1651
    @kt1651 ปีที่แล้ว +4

    በጥቅም መተሳሰር መጨረሻው እንደዚህ አፍ መተሳሰርን ያመጣል

    • @MohammadnuruYassin
      @MohammadnuruYassin ปีที่แล้ว

      እባካችሁን ይህ ኢንዲወጣ አግዙን የሚዲያ ሽፋን ይሰጠው ,,,በዚህ ዶክመንተሪ ምክንያት የኢሚግሬሽን ዋና ዳይሬክተር እና ሁለት ሞክትል ዳይሬክተሮች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል :: የሚቀሩት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሀሰት ፍርድ የፈረዱ ዳኞች እንዲጠየቁ እናድርግ ,,ይህ ጉዳይ / national security / ጉዳይ ነው ስልጣናቸውን አለአግባብ የሚጠቀሙ ባለስልጣናትን እንታገላቸው እናመሠግናለን

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 ปีที่แล้ว +1

    Keep up the good work

  • @chuckmo3000
    @chuckmo3000 ปีที่แล้ว +1

    I’m disappointed by the journalist and his ethics, it is clear that he is biased and he is working in someone else interest. He has no clue what a service passport is. What did the investor gain out of this? What is the public interest in this?
    The fact is, I know the gentleman interviewed by the name of Nuru Yasin Mohamed is a con man. He tried to defraud the investor using a power of attorney given to him by the investor. The sad part is that he has defrauded multiple investors and is getting an audience at FANA. Please check your facts. He stole the shares, sold them to his sister, wife and brother-in-law, and lost all in court. Ethiopia is a beautiful & welcoming country to investors. Let us not damage that image by giving such silly topics to an audience.

  • @tewodroswole2218
    @tewodroswole2218 ปีที่แล้ว +1

    ሞሃመድ አልቲሂ ማለት መለስ ዜናዊን እና ጓደኞቹን በ1983 ከሱዳን አ/አ በግል ፕሌኑ ይዟቸዉ የገባ ሰው ነው

    • @MohammadnuruYassin
      @MohammadnuruYassin ปีที่แล้ว

      እባካችሁን ይህ ኢንዲወጣ አግዙን የሚዲያ ሽፋን ይሰጠው ,,,በዚህ ዶክመንተሪ ምክንያት የኢሚግሬሽን ዋና ዳይሬክተር እና ሁለት ሞክትል ዳይሬክተሮች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል :: የሚቀሩት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሀሰት ፍርድ የፈረዱ ዳኞች እንዲጠየቁ እናድርግ ,,ይህ ጉዳይ / national security / ጉዳይ ነው ስልጣናቸውን አለአግባብ የሚጠቀሙ ባለስልጣናትን እንታገላቸው እናመሠግናለን

  • @abelwondimuhaile6653
    @abelwondimuhaile6653 10 หลายเดือนก่อน

    የተከበሩ ዐ/ሕግ አቶ ሲሳይ ጎኣ ሙያዊ ብቃታቸው ድንቅ ነው

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 ปีที่แล้ว

    በችግሩ ላይ አይደለም የበለጠ ያሳመመኝ በሀገራችን አሉ ከሚባሉት እውቅ ጠበቃ ለጋዜጠኛው መልስ የሚሰጡበት ሁኔታ
    አሉ የተባሉ የሀገራችንን ጥቅምና ደህንነት ያስጠብቃሉ ብለን የምናስባቸው ተቋማት አንድን ያውም የውጭ ዜጋን በተመለከተ መረጃ የሚሰጡበት ሁኔታ
    ባለሀብቶቻችን ለጥቅማቸው እስከሆነ ድረስ የሚሄዱበት ርቀት ባጠቃለይ በሁሉም ዘርፍ ያሉ እንደሀገር ወሳኝ አካላት አቀራረባቸው ተስፋ አስቆራጭ ነው።በዚህ ላይ የተገለጸው ጥፋት ሲጨመር አስቡቶ
    ለማንኛውም ፋናዎች እናመሰግናለን!!!! 1:24

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ሚሰኪን ዩጋንዳዊዉ ነዉ እኳ ነዉ የተዘረፈዉ ዉክልና በሰጠዉ ሰዉ

    • @gezahagnwalelign4619
      @gezahagnwalelign4619 ปีที่แล้ว

      አልገባኝም ።የኔ ሀሳብ ችግሩ ምንም ይሁን ማን ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት መረጃ ላለመስጠት የሚያረጉት ጥረት ነው።ነገስ ችግሩማ ማነው የሚለው የሚመለከተው መመለስ ያለበት የህግ ጉዳይ ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      @@gezahagnwalelign4619
      አንቺም ሰለ ቪዛ ሕግ ታወራለሸ ሀገር ሰለመደፈር ታወራለሸ የደላዉ ሙቅ ያላምጣል
      አሁን እኛ ነን ሰለቪዛ የምናወራዉ ለማወራት ከፈለግን አንተም ወደ ሀገርህ ተመለሰ እኔም ወደ ሀገራችን እንመለሰና የሰዉ ድንበር መድፈር ሰናቆም ከዚያ በኃላ ቪዛችን ሕግ ተላለፈብን ማለት እንችላለን
      አሁን የሚያናድደኝ ከዩጋንዳ ጋራ ልንጣላ ነዉ

  • @luleabebe4015
    @luleabebe4015 ปีที่แล้ว

    It is a very interesting analysis report, regardless of the circumstances of the criminals, every criminal should get justice, the government should give justice properly.

    • @getuteshome9471
      @getuteshome9471 ปีที่แล้ว +1

      What is the crime of the foreign investor other than bringing you $ and factory to your poor nation?? You better insult your Ethiopian notorious thief who employed the "investigative journalist"!

    • @nuruyassin9508
      @nuruyassin9508 ปีที่แล้ว

      እባካችሁን ይህ ኢንዲወጣ አግዙን የሚዲያ ሽፋን ይሰጠው ,,,በዚህ ዶክመንተሪ ምክንያት የኢሚግሬሽን ዋና ዳይሬክተር እና ሁለት ሞክትል ዳይሬክተሮች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል :: የሚቀሩት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሀሰት ፍርድ የፈረዱ ዳኞች እንዲጠየቁ እናድርግ ,,ይህ ጉዳይ / national security / ጉዳይ ነው ስልጣናቸውን አለአግባብ የሚጠቀሙ ባለስልጣናትን እንታገላቸው እናመሠግናለን

    • @RedArmy-fr9ti
      @RedArmy-fr9ti ปีที่แล้ว +1

      ​@@getuteshome9471i think u are with the criminals or it is a fake account which is held by the criminals😂😂

  • @hayatraade4782
    @hayatraade4782 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋዋው በርቱ 👍

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +1

      አዋ ምድረ ቪዛ ሕግ ጣሹን ያጋልጡልን እንደኛ ሰነሰራት ይያዙ እኛ ኢተዬጰያን የሰዉ ሀገር አንደፍርም ያለ ቪዛ አንሄድም

  • @abiyutesfaye4278
    @abiyutesfaye4278 3 หลายเดือนก่อน

    የምርመራ ጋዜጠኝነት ብራሱ ምንም ክፋት የለውም:: በተለይ በህዝብ ጥቅም ላይ በግልፅ ጉዳት ያመጣል ተብሎ ሲታሰብ ደግሞ ውጤት እንዲያመጣ ይጠበቃል የምርመራ ጋዜጠኝነት:: የዚህ ፕሮግራም መነሻው እንዲሁም ዝርዝር ጉዳዪ በመጨረሻም ድምዳሜው ያልተጣጣመ ሆኖ አግኝቼዋለው እንደውም በመጨረሻ የቀረቡት ሽሪክ ሀሳብ በራሱ ምርመራ ለማድረግ መነሻ ሊሆንህ ይችላል:: በደንብ ቢታሰብበት ምን ላይ ኢንቨስት ተደረገ? ምን ውጤት ተገኘ ወይም ቀረ ብሎ ማሰብ ይቻላል እንደ ሀገር ጉዳት ከመጣ ደግሞ ያንን በተለየ መንገድ ማየት ይቻል ነበር ። ለማንኛውም አዋጅ 590/2000 የመረጃ ነፃነት አዋጅን ማየት ነበረብህ::

  • @debalkekebede1695
    @debalkekebede1695 ปีที่แล้ว +1

    ጠበቃ ሚሊዮን ጎበዝ ባለሙያ ነህ :: ይሄን ጥራዝ ነጠቅ ጋዜጠኛ የሎጅክ ሀ ሁ አስተማርከው:: ሞኝ ነገር ነው ልጁ ጠበቃው የደንበኛውን ሚስጥር እንዲነግረው ይፈልጋል እንዴ

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +1

      ዘበኛዉ በዘመድ ነዉ የተቀጠረዉ ምንም የዘበኝነት ብቃቱም የለዉም ይቅርታ ለዘበኝነት አመልክቶ ለጋዜጠኝነት በሰዉ የገባዉን ነዉ፠ ከፈለገ ይጣራ ይህ አነብንቦ አዳሪ ምንም የጋዜጠኝነት ችሎታ እንደለሌዉ
      ሰንትና ሰንት የተጭበረበረ ድርጅት እያለ በወኪሉ የተቀማ ድርጅት ያቀርብልናል፠ ለምን ሱኳር ከዉጭ እናሰመጣለን እሰቲ ይህ ይመለሰልን ማነዉሰ ሱኳሩን የሚያሰገባዉ

    • @debalkekebede1695
      @debalkekebede1695 ปีที่แล้ว

      @@Hkim185 እውነትም ዘበኛ! በእርሱ ቤት እኮ በቃ ትልቅ የወንጀል ጉዳይ አጋለጥኩ ብሎ ልቡ ወልቋል ለዚያውም ፓሊስ እና አቃቤ ሕግ በምርመራ አያስከስስም ብለው ውድቅ ያደረጉትን ጉዳይ:: ባለ ጊዜው ጋዜጠኛ ሌሎቹን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና ኢሚግሬሽን ባለሙያወችን እያፋጠጠ ሲጠይቅ እንደለመደ ጠበቃውም እንደዚያ ይሆናል መስሎት ነበር የሄደው ግን ጠበቃ ሚሊዮን በደንብ አስገባለት:: አላውቅም እርሱን የመመለስ ግዴታ የለብኝም ሲለው ጋዜጠኛው የሚረዳው በጥሬው ነው:: ጠበቃ ሚሊዮን እንደ ሕግ ባለሙያ የደንበኛውን ጥቅም ጠብቆ ይናገራል እንጅ ጋዜጠኛው እሚያነበንበውን ውሳኔ ወይም ደብዳቤ አንድ በአንድ አብጠርጥሮ ያውቀዋል:: ታዲያ እንኳን ሚዲያ ላይ ፍርድ ቤትም ቢሆን ደንበኛው የሚያሸንፍበትን መርጦ ያቀርባል እንጅ ሁሉንም አይናገርም::

  • @melakuhailegebreal6154
    @melakuhailegebreal6154 หลายเดือนก่อน

    እንደው የእንጀራ ጉዳይ ሆኖብህ ዝም ብለህ ትለፈልፋለህ እንጂ፣ምንም ምታመጣው ነው ነገር የለም

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 ปีที่แล้ว +2

    I met this Ahmed guy at his office once, he was very disrespectful and very arrogant. I couldn't believe it.

    • @KalidMohamed-ux7vq
      @KalidMohamed-ux7vq ปีที่แล้ว

      I mate him too he was so respectful and kind i think u misunderstood him so don't assume someone behavior on something i just saw ahmed is very kind and gentel show the world love 🥰

  • @SisSis-p8z
    @SisSis-p8z หลายเดือนก่อน

    ጠበቃው፡ግን፡ምንም፡አያቅም፡ግን፡ገንዘብ፡ስለተከፈሀው፡ብቻ፡ስለ፣ደንበኛው፡ዝርዝር፡ነገር፡ሳያቅ፡ምንድነው፡የሚወክሉት፡በዚለይ።😊?፡ስነምግባር፡የሌለው፡ትግስት፡የሌለው፡ጠበቃ፡መሆኑን፡ጭፍን፡መሆን፡ነው?

  • @Abebebelow
    @Abebebelow ปีที่แล้ว

    በአብይ አህመድ አሊ የሚመራው የኦነግ ጦር ከ40 በላይ ሹፌሮችን አግቶ ከ 50 ሚሊዮን በላይ ገንዘብ ጠይቁዋል ስለዚህ በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቦይኮት በማድረግ ወይም ባለመጠቀም ትግሉን እንዲቀላቀሉ በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን

  • @user-jn2vx7jk8n
    @user-jn2vx7jk8n ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ተመችቶኛል ።በቂ ዝግጅት ጥናት ያረገ ሰው ነው።

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz ปีที่แล้ว +3

    ጠበቃው የዞረበት ነው

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Meshaanujalaahatamtee qabnaa mataabadeetujiiraa maqaabadeetuujiiraa ilmiibadeetuujiiraa ilmabadeetuujiiraa

  • @getanehabera78
    @getanehabera78 ปีที่แล้ว +1

    Keep up such wonderful works. Thanks

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 ปีที่แล้ว

    ገጋዜጠኛው ግን አደንቅሀለው በርታልን

  • @TSEDENIYAGEBERCHRISTOS-qe1zk
    @TSEDENIYAGEBERCHRISTOS-qe1zk ปีที่แล้ว +1

    Zegochachin higewet deha tebilew betachew sifers eyayen nw. Higewet investor yawm foreigner gin higewetnetun digaf mestet min yibalal. Higewetnet ledaha wenjel nw le habtam gin ...... yasafral

  • @benyametesfaye9218
    @benyametesfaye9218 2 วันที่ผ่านมา

    Dude the journalist got African American teen girl attitude.

  • @tedlashoabejeh2362
    @tedlashoabejeh2362 2 หลายเดือนก่อน

    አገራችን በስንት ውስብስብ ነገር ውስጥ ነው ያለችው???

  • @mubarekwabellabilal4483
    @mubarekwabellabilal4483 ปีที่แล้ว

    አገሪቱ ላይ ስንተ ወንጀል እየተሰራ ፖስፖርት ላይ ስላለ ሰህተተ ብቻ ማዉራት ምንይጠቅማል ሰዉዬ በንግዱ ላይ የሰራዉ ስህተት ለምሳሌ ታክስ ማይከፍል ከሆነ በሱ ላይ ማዉራት ይቻላል እንጂ ትልቅ ነገር እንደተከሰተ አጋኖ ማዉራት ምርመሩ ጋዜጠኝነት ካስፈለገ ስንት ሙስና እየተሰራ እያለ እሱ ላይ መስራት አይቻልም ?

  • @user-mv5gl4ox4e
    @user-mv5gl4ox4e 3 หลายเดือนก่อน

    ተሳስቼ ከሆነነ ይቅቅርታ ጠበቃው ከዚህ በፊት የፓርላማ አባል የነበሩ መሰለኝ

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 หลายเดือนก่อน

    መነፅር ያደረገው ሰውዬ ሥርዓት የለሽነት አለቅላቂ መሆኑ ግልጽ ነው።

  • @millionazenega6242
    @millionazenega6242 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነበር ዐይናችንን አስታወስከኝ ግን ሌላ ስራ እያፈላለክ በዚ ስራ አትቀጥልም ያባሩሃል

  • @user-gv7ty3bd4x
    @user-gv7ty3bd4x ปีที่แล้ว +3

    አይ አቶ ሚሊዮን በሳቅ ገደሉኝ

  • @user-qk8jn3mv3v
    @user-qk8jn3mv3v ปีที่แล้ว

    Ato milion betam gobez tebeka neh....ende nuru ayenet gen ayeneaweta weshetam leba sew le lela sew masetemariya hono meketate alebete...

    • @getuteshome9471
      @getuteshome9471 ปีที่แล้ว

      YOU WELL KNOW THIS THEIF!

    • @Muhatiya224
      @Muhatiya224 ปีที่แล้ว

      Alem yawekew molacha leba new nuru malet

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 หลายเดือนก่อน

    ድንቄም ጠበቃ!

  • @trr1069
    @trr1069 หลายเดือนก่อน

    ጥርሳሙ ሰዉዬ እራሱ ጤንነቱ መመርመር አለበት ጤነኛማ አይመስለኝም😅

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 3 หลายเดือนก่อน

    Ayy Ethiopia leboch tesbsedew hageritan gedelat zerefat asafari yhe yasafral:
    Tebekaw yetaweke asafari sew new hulum Ethiopiaw yawkewal

  • @kasahunioha5226
    @kasahunioha5226 ปีที่แล้ว +1

    Fana bertu bendez aynet sira

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew0123 ปีที่แล้ว +4

    What stupid reporting is it? What did you get? Did they make wrong in their investment? If the investment doesn't hurt and affect the state, no need to exaggerate the issue. Focus on lotter and thieves

  • @meazatube4937
    @meazatube4937 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ጠበቃ

  • @alec1697
    @alec1697 3 หลายเดือนก่อน

    Good job man

  • @samcook9137
    @samcook9137 27 วันที่ผ่านมา

    It’s so confusing!! Is it only related to passport

  • @kiyatsegaye3106
    @kiyatsegaye3106 ปีที่แล้ว +1

    What is the whole point of this documentary? What is Service Passport anyway? Is there any law that prevents person with a service passport from engaging in investment activities in Ethiopia?
    Fana has committed a crime! It's very sad that the victim is considered perpetrator and the criminal is considered innocent. Nuru yassin is a criminal who committed a number of crimes against the State & business person. Why didn't you ask Nuru why he was removed from his position?

    • @tttwo2861
      @tttwo2861 ปีที่แล้ว

      ደግሞ ደጋግሞ ተናገረ እኮ. አይቻልም!

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ​@@tttwo2861
      ምኑ ነዉ አልቻለም? አሰር ቢሊዬን ብር መድሐኒት ማምረቻ ማሰተዳደር እዉቀት ይጠይቃል የተቀጠሩ ሰዎች ይሆናሉ የሚያሰተዳድሩት እሱ ዉክልና ብቻ ነዉ ያለዉ እሱን ተጠቅሞ ዘረፋ አካሄደ አሁን ተባሮዋል ጥሩ ለዝያ ገንዘብ ከፍሎ ሰም ማጥፋት ጀመረ ሀብታሙ 10% ሰጥቶቷል $840,000,000 ብር ወኪሉ አለሁ ከሰረቀዉ ሌላ ሰለዚህ ሰም ለማጥፋት በቂ ገንዘብ አለዉ አና አንቺ ምንድነዉ የምትይዉ ነጮች ቢሆኑ እንደዉም አይሰሙትም ነበር disgruntled former employee ብለዉ ነዉ በሩን በላይሸ ላይ የሚዘጉብሸ

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Makiinaanhareeynii shiifeeranaqeefii ilafwaraqatii diisphaashaqabdii bekkii

  • @ayanamulate8401
    @ayanamulate8401 ปีที่แล้ว +3

    ጠበቃው ስሜታዊ ከመሆኑ ውጭ ትክክለኛውን ነገር ነው ያደረገው የደንበኛ ሚስጥር ምንም ቢሆን አይነገርም

  • @solomonsudike
    @solomonsudike ปีที่แล้ว

    More power to you !!!!❤

    • @nuruyassin9508
      @nuruyassin9508 ปีที่แล้ว

      በፕሮግራሙ ስልጣናቸውን አለአግባብ በመጠቀም የተሳሳተ ደብዳቤ በመጻፍ የፍትህ ስሮአቱ እንዲበላሽ ያደረጉ ዳኞች ጨምሮ ,,, ሊጠየቁ ይገባል :: የኢሚግሬሽን ባለስልጣናት / ዋና ዳይሬክተሩ እና 2 ምክትል ዳይሬክተሮች ከሥልጣናቸው ተወግደዋል ,,, ብልፅግና ፓርቲን የሚያስተቹ በፕሮግራሙ ውጤት መሰረት ሊጠየቂ ይገባል ,,,

  • @abdurahmank1
    @abdurahmank1 ปีที่แล้ว +1

    The Topic is not worth investigating.

  • @antenehtsegaye9063
    @antenehtsegaye9063 ปีที่แล้ว +1

    ሰው በጭራሽ አልገባውም እንደዚህ አይነት ጀግና ጠበቃ አይቸ አላውቅም በዚህ ፕሮግራም የጠበቃውን ብቃት ብቻ ነው ያየነው ሌላው መጮጮህ ነው

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 ปีที่แล้ว

    ኑሩ ያሲን ከኢንቬስተሩ ዘርፎ ድጋሚ ከሳሽ ሆኖ ቀረበ አይ ሃገሬ 🤣 ጠበቃው የነገረህን ከሰማህ ተነስተህ ጉልበቱን ስመህ መውጣት ነበረብህ🤣 በኢትዮጵያ ህግ ኢንቨስትመንት እና ፓስፖርት አይገናኙም!!! ከፈለክ የሰርቪስ ከፈለክ ሌላ ብትይዝ ኢንቨስት ለማድረግ አያግድህም። ዱንዝ ጋዜጠኛ።

  • @imtooalive6778
    @imtooalive6778 ปีที่แล้ว +2

    At nuru yassin malet ye ato Muhammad yegel shufer yenebere sew nw. Ato nur yassin malet emnet yaferese leba sew nw. Ato nur yassin ye ato Muhammadn 90% share wesdo le amachochu le balebetu le wendma ehetu bemeshet shetom sicheres sto Muhammad share shetew wetewal bemalet wede hager endaygebu bemadreg keftegna wenjel siseru yeneberu adegegna leba nachew. Ke shufrena bemenesat be wukelena yetesetewn emnet bemafres neber share yeshetew. Ahun ato nur yassin be Tv lay wetew lemawrat moral linorachew rasu aygebam neber. Ato nur 15 case ke ato Muhammad gar tefardew 15 gize yeteshenefu sihon eske seber semi chilot deres dersew yeteshenefu nachew. Fana Tv yehen sayatara makrebu agbab aydelem. Enam le dehaw ye Ethiopia hezb yesera mnch lihon yemetan investor sem lematfat sibal TV lay kerbo tenagrual. Kezih befit Ato Nur yassin ke Saudi Arabia tsins bemaswered mknyat tebaro yemeta leba nw. Ene Dawiten yaslekese leba nw. Ehe maremia bet megbat yalebet yehagern tekem yaguadele wenjelegna nw. Ye Ethiopia hezb endytekem cancer yehone sewm nw. Selehonem Ato nur yassin media lay weto le Ethiopia hezb tekorkuari meslo menager yakum. Ye Fana gazzetegnawm bihon ye huletunm wegen sayatara endezi malet tegebi aydelem. Yemiakerbachewn sewoch manenet ena yeminageruten neger ewnetegnanet sayaregaget makreb alenbebebetm. Betam yemiasafer neger nw enem emde Ethiopiawi betam afrialew.

    • @Muhatiya224
      @Muhatiya224 ปีที่แล้ว +1

      Ena emilew nuru ke mecha new balehabt yehonew me sauid arabiya zerfo yemetaw bibeza hagerachin lay meret enkua aygezam, enkua medhanit fabrica likeft

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Muhatiya224
      እኛ አበሾች ሰንባል ጎመን በጤና፤ ገነገሩ ጦም እደሩ፤ የምንለዉ ፈሊጥ አለን እኛ ላይ ካልደረሰብን ደንታም አይሰጠንም እንደዉም እናሸቃብጣለን
      ለምሳሌ አንዱ ሰልኩን ቢቀማ ብናይ አኔ ምናገባኝ ብለን ዝም ብለን መንገዳችንን እንሄዳለን። በራሳችን ላይ ደግሞ ሲደርሰ ኡኡ እንለለን
      ብዙዎቹ ብንናገር ጥቃት ይደርሰብናል ይላሉ ትክክል ግን በአንድነት ጮሆ ቴሌ የተሰረቁ ቴሌፎኖችን እንዳይቀጥል ማረግ ቀላል ነዉ አንዴ የተሌፎንን ቅምያ እናቆም ነበር፤ ይህንን ባንችል የተሰረቀ በርካሸ ባንገዛ ሌብነቱን እናቆም ነበር
      ለምሳሌ ይህ የሀብታም ወኪል ነኝ የሚለዉ ሳወዲ ያላቹህ ሰዎች ታወቁታላቹህ ይባላል እናንተ ቅመሞች የዶንኪ እና ጠቅላላ ኢንተርኔትን የምታጣብብቡ እንዴት ለዚህ ዩጋንዳዊ መድሐኒት የሚሰራልን መድረሰና ምሰክርነት መቆም አቃታቹህ
      እናንተ ናቹሁ ብዙ የተከዳቹሁ ሰለዚህ ሕጉ ቢሻሻል እናንተዉ ናቹህ የምትጠቀሙት በአላህም ዘንድ ታተርፋላቹህ ለእዉነት ሰለቆማቹህ ሰለዚህ በብዛት መጥታቹህ ምሰክርናቹሁን ሰጡ እላለሁኝ

    • @getuteshome9471
      @getuteshome9471 ปีที่แล้ว +1

      MAN! YOU KNOW HIM WELL!

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 8 หลายเดือนก่อน

    bravo

  • @Galax77792
    @Galax77792 ปีที่แล้ว +2

    ፋና ማፋጠጥ ጀምሯል ✅

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      አይዞሸ ደቡብ አፍሪቃኖች ሲያፋጥጡሸ የዛን ግዜ ታወራለሸ

    • @juweryahamza2923
      @juweryahamza2923 ปีที่แล้ว

      ፖለቲከኞችን ያፋጠጠ መሰለህ እንዴ 😂😂😂

    • @juweryahamza2923
      @juweryahamza2923 ปีที่แล้ว

      ፖለቲከኛ ያቀረበ መስለህ እንዴ ምኑ ነው ጀግና የሚያስብለው 😂😂😂

    • @Muhatiya224
      @Muhatiya224 ปีที่แล้ว

      Leba Leban yidegfal

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 ปีที่แล้ว

    ከውጪ የሚገቡት ኢንቨስትሮች ለመከልከል ነው? ብልጽግና ውስጥ ያለው ሙስና ግን ኣትነኩም ይገርማል።፡Elephant in the room.

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 ปีที่แล้ว +1

    ሰውየውን ሙልጭ አርገው ገንዘብ እንደበሉና ነፃ እንዳወጡት ምንም ጥርጥር የለውም

    • @MohammadnuruYassin
      @MohammadnuruYassin ปีที่แล้ว

      እባካችሁን ይህ ኢንዲወጣ አግዙን የሚዲያ ሽፋን ይሰጠው ,,,በዚህ ዶክመንተሪ ምክንያት የኢሚግሬሽን ዋና ዳይሬክተር እና ሁለት ሞክትል ዳይሬክተሮች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል :: የሚቀሩት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሀሰት ፍርድ የፈረዱ ዳኞች እንዲጠየቁ እናድርግ ,,ይህ ጉዳይ / national security / ጉዳይ ነው ስልጣናቸውን አለአግባብ የሚጠቀሙ ባለስልጣናትን እንታገላቸው እናመሠግናለን

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 ปีที่แล้ว +1

    Good job! Keep up. We need that

  • @user-fb6np7pb5y
    @user-fb6np7pb5y ปีที่แล้ว

    Thank you fana

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      Joined 1 month ago

  • @abenezereskinder9457
    @abenezereskinder9457 ปีที่แล้ว +3

    Ene mn aynet ager lay endemnenor this is something thats betam useful eko this company is a huge source of opportunity for this country ahun ehe derejt snt yesera edl yefetral eko betera passport guday endet sabotage yederegal? Ende maberetatat cherash endezi endet yebalal. This reporter has to be uneducated.

  • @faizaabdullah8950
    @faizaabdullah8950 ปีที่แล้ว +1

    Gazetegna zim blo jegna lememsel new. Service pasaport hone alhone invest eskarege dires hager yitekmal, jegna bihon sint ye diha emaba yalebache balseiltan ena casoch alu

  • @aliseid515
    @aliseid515 ปีที่แล้ว +8

    I feel sorry for the journalist, When you know what a "service passport" means in Uganda laws, the whole story ends there. Nothing to investigate, unless you want to blame someone for your friend loss.

    • @zelalemtadesse4739
      @zelalemtadesse4739 ปีที่แล้ว +2

      Since he is paid by Nuru, the theif "Shareholder", he never wanted to search the truth.
      The journalist was not investigating at all, he just did what he was paid to do.

    • @onestopetnews
      @onestopetnews ปีที่แล้ว +1

      አንተ ኮ ስለገባህ ነው። ስለኡጋንዳ ህግና ስለሀገራችን የኢንቨስትመንት ህግ የማያውቅ ግን ይሸወዳል። በጣም የሚያሳዝነው ነገር ግን የሚያሳያቸው ከተለያዩ የመንግስት አካላት የተጻፉ ደብዳቤዎች የሚደግፉት ባለሀብቱን ነው።

    • @getuteshome9471
      @getuteshome9471 ปีที่แล้ว +1

      @@zelalemtadesse4739 Agree 200%. The man also employ gangsters...He is well known on thisi! He is disaster!

  • @TipicalEthiopia
    @TipicalEthiopia ปีที่แล้ว +1

    Amazing Journalist

  • @Abebebelow
    @Abebebelow ปีที่แล้ว

    በዳግማዊ ሂትለር አብይ አህመድ አሊ ተታላችሁ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መከላከያ ሰራዊት ህዝብን ይጠብቃል እንጂ ህዝብ አይጨፈጭፋም ዳግማዊ ሂትለር አብይ አህመድ ደግሞ ስልጣን ላይ ለመቆየት ህዝብ ቢያልቅ እናንተ ብትሞቱ አካላችሁ ለዘላለም ለአካል ጉዳተኝነት ብትዳረጉ ለሱ ምንም ነው ሞታችሁም ለዜና አይበቃም ቤተሰባቸሁም አልቅሶ እንደቀብራችሁ አይፈቀድም ሲፈልግም እርሱ እራሱ በሴራ ያስገድላችኋል ህዝብንም የሀስት መረጃ ለእናንተ በመስጠት እርምጃ እንድትወስዱ ያደርጋችኋል ስለዚህ ለዳግማዊ ሂትለር አብይ አህመድ አሊ ስልጣን ብላችሁ ሌላውን ብትገሉም የዘላለም የህሊና ፀፀት ነው ብትምቱም ሞታችሁ የውሻ ሞት ነው ያን ደግሞ በትግራይ የተፈጠረውን የምታውቁት ታሪክ ነው የሞቱት ሞተዋል የተረፉት ደግሞ ከኤርትራ 42 ኪሎ ሜትር ዕርቀት ላይ በሚገኝ የአፋር በረሃ ውስጥ ባለ ካምፕ ውስጥ ታሰረው ይገኛሉ ያ በረሃ ውስጥ በከፍተኛ ሙቀት በረሃብ በተላላፊ በሽታ አልፎ አልፎም በጠባቂዎች ጥይት እየሞቱ ይገኛሉ። ስለዚህ ይኸን የምታናቡ የመከላከያ ቤተሰቦች መልዕክቱን አስተላልፋ የመከላከያ ሰራዊት ንፁሀንን ከመግደል ይልቅ ወደ ጎረቤት አገር ተሰዶ በተባበሩት መንግስታት ጥገኝነት መጠየቅ ይችላል በቂ ምክንያትም አለ ንፁሀንን ግደል ስባል አልታዘዝም ስላልኩ አምልጨ ነው በማለት ወደ ተለያዩ የአውሮፓና አሜሪካ እድል አግኝቶ እራስንም ቤተሰብንም መርዳት ይቻላል

  • @eshetumeshesha7180
    @eshetumeshesha7180 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 ปีที่แล้ว +2

    The blue dress. He's so scared he needed to dig more

    • @KalidMohamed-ux7vq
      @KalidMohamed-ux7vq ปีที่แล้ว

      He is not scared he is just being gentel and responsible

  • @user-qv4sv7bl2f
    @user-qv4sv7bl2f ปีที่แล้ว +1

    Ahun snt le documentary mihon topic eyale hager lialema yemeta balehabten endezi tawardalachu. This is something unexpected coming from a media as big is Fana. And don't even get me started on that biased reporter.

  • @mubarekwabellabilal4483
    @mubarekwabellabilal4483 ปีที่แล้ว

    ንግደ ላይ የሰራዉ ስህተተ ካለ መናገር ነዉ እንጂ ስለፖስርቱ ብቻ ማዉራት ምንድነዉ። ?

  • @kasahunioha5226
    @kasahunioha5226 ปีที่แล้ว +1

    Afatewu yihn ye ageru lebochnn

  • @kidtesfaye8590
    @kidtesfaye8590 ปีที่แล้ว

    The government should give more power for the fana

  • @teshometes
    @teshometes ปีที่แล้ว

    አሪፍና በማስረጃ ላይ የተደገፈ የምርመራ ሥራ ነው፤ በርቱ!

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      አቶ የእህልም ቃት
      ማሰረጃዉ ጉሩም ነዉ በርሷ አባባል አማሮች በየሀገሩ የሚሄዱት ቪዛ አግኝተዉ ወይም የመኖርያ ፍቃድ ካላገኙ በፍፁም አይሄዱም የቪዛ ሕግ እንደአማራ የሚያከብር የለም

  • @GechoMamo-xm9mj
    @GechoMamo-xm9mj ปีที่แล้ว

    mechereshaw yihe new beka ere ..............

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      Joined 1 month ago

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Manakiireeyfateetokko hagakeeysajiirtuutii dursiisiifkanamaa dhukateedemnaan sarbuudhaa miirganamatiifii kanrabbiin qadhiimaa oboleeysaagubaan hiinlalatiinaa biitaabiitagubaan hiinrawatiinaaharamii dhamamee

  • @KalebEshetu-xr5cy
    @KalebEshetu-xr5cy ปีที่แล้ว +1

    Ato million minm alakim, aymeleketegnim eyale endet ashenefe tadya? Mashenefunis bmin aweke? Yesu ngr erasu mirmera yasfeligewal

    • @MohammadnuruYassin
      @MohammadnuruYassin ปีที่แล้ว

      እባካችሁን ይህ ኢንዲወጣ አግዙን የሚዲያ ሽፋን ይሰጠው ,,,በዚህ ዶክመንተሪ ምክንያት የኢሚግሬሽን ዋና ዳይሬክተር እና ሁለት ሞክትል ዳይሬክተሮች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል :: የሚቀሩት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሀሰት ፍርድ የፈረዱ ዳኞች እንዲጠየቁ እናድርግ ,,ይህ ጉዳይ / national security / ጉዳይ ነው ስልጣናቸውን አለአግባብ የሚጠቀሙ ባለስልጣናትን እንታገላቸው እናመሠግናለን

  • @mulugetashume4118
    @mulugetashume4118 ปีที่แล้ว +1

    አቶ መልዮን እድል ቢሰጣቸው ለአድማጭ ጠቃሚ መረጃ ይሰጡ ነበር ጋዜጠኛው ግን እውነት ተረጋግቶ ከመፈለግ ይልቅ ወደ አንድ ጎን መሳቡ አግባብ አይደለም

  • @anleybelay5572
    @anleybelay5572 ปีที่แล้ว +2

    Please! Please! Ethiopia needs a basic investigative journalism. what I saw at Fana Medien is the beginning. Keep it up . What about EBC

  • @kakodamo1772
    @kakodamo1772 ปีที่แล้ว +1

    Best Journalist

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ወንዳታ ጋዜጠኛ ነዉ ለሰላዬች የሚሰጥ ፓሰፖረት መኖሩን አናቅም ነበር ሰለዚህ የሰራ ዓይነት ሲባል ሰላይ ተብሎ ይፃፍልን

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Lafaanmugudaan lafeenmugudaadhaa shanyiiniin biiyajaraadhaa gosaanjaraa malaqaanjaraa maqaadabotiin umatawaliinfiixaaree botaatakkaan biiyagutuufaramee namniikunii niikaasiiriiyatii dhukataadhaa

  • @supperdam2217
    @supperdam2217 ปีที่แล้ว

    አይ ጋዜጠኛ ,,,ምን አለበት ነብሴ ገዳዮችን እንድህ ቢትጠይቅ ???!

    • @MohammadnuruYassin
      @MohammadnuruYassin ปีที่แล้ว

      እባካችሁን ይህ ኢንዲወጣ አግዙን የሚዲያ ሽፋን ይሰጠው ,,,በዚህ ዶክመንተሪ ምክንያት የኢሚግሬሽን ዋና ዳይሬክተር እና ሁለት ሞክትል ዳይሬክተሮች ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል :: የሚቀሩት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የሀሰት ፍርድ የፈረዱ ዳኞች እንዲጠየቁ እናድርግ ,,ይህ ጉዳይ / national security / ጉዳይ ነው ስልጣናቸውን አለአግባብ የሚጠቀሙ ባለስልጣናትን እንታገላቸው እናመሠግናለን

  • @mamaye6339
    @mamaye6339 3 หลายเดือนก่อน

    minaababatee largachuu uufffff❤❤❤❤

  • @abdurahmank1
    @abdurahmank1 ปีที่แล้ว +2

    Whats wrong with using service passport for investment , its known that the service passport is originated from ugandan government, which also shows that he is a ugandan national.