ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
እህት በጣም እናመሰግናለን። ስለምክረሽ እኔ እራሷ በቴክቶክ ጊዜን /ሰዓት ሰንቱን አሳለፍኩ ያለ ምንም ጥቅም አሁን ግን ወደ ዩቲየብ መጥቻለሁ እንድ አንች ያሉ እህቶች/ወንድሞች መከታተል ይሻላል እና መዝሙሮችን ።በተረፈ በረች እህት ።
application ቀየርሽ እንጂ ሌላ ለውጥ የለም Bro
አሜን እህታችን እዉነትሽን ነዉ ትናትን በማሰብ ዛሬን መኖር ያቃተኝ ነኝ😢ወለተ እየሱስ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እህት
አንድ ቀን በአደባባይ ሁለታሽን ከፍላለው ስሜ ዮናታን ነው አቅም እያለኝ ባለመወሰኔ ባለመጠቀሜ ምክኒያት ከኔ በብቃት ሚያንሱ አልፈዋል ከዛሬ ቀን 09/1/2017 ጀምሮ ግን መዳኒዓለም ከፈቀደ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለብዞሆች ተርፋለው❤❤❤❤❤
የኔ ህይወት በቃ አልሳካ ሲለኝ መተው በየዓመቱ ምንም ለውጥ የለ የጸሎት ፍቅር የለ መጽሐፍ ቅዱስ ለማንበብ ምኞት እንጂ ጽኑ ፍላጎት የለ በቃ😥እንደዚ አይነት ሰው ብሆን ምኞት ብቻ አይ እህታችን ላንቺ የገባሽን ለኛም ይግለጥልን ምክርትሽ አይለየን እኔ በአዲስ መጀመር እፈልጋለሁ ግን እንዴት ነው መጽናት የሚቻለው😥 በርቺ እማ ጸጋውን ያብዛልሽ ጥበብቡን ይግለጥልሽ አንቺን ማዳመጥ በራሱ መታደልነው እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቀጥይበት
እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመነሽን ይባርክልን ከመስመርሽ አያስወጣሽ መስመርሽ በእግዚአብሔር መንፈስ የታቀፈ ነው እና ፍፃሜሽም ታላቅ ነው ብሩክ ሁኚ
ሁሉም ሰው እንደ አንቺ ቢሆ የት በደረስን በርቺ
እኔ ሂወት ከብዶኛል ዙሪያየ ሁሉ ገደል ሁኖብኛል ምእን እንደማረግ ሁሉ አላቅም ምሞክረው ሁሉ አይሣካም እህቶቸ እና ወንድሞቸ አለሁ በሉኝ
አይዞህ ይሄም ቀን ያልፍል ነገ መልካም ይሆናል
አይዞህ ፀልይ እኔም ጨልሞብኝ ነበር አሁን በእግዚአብሔር ቸርነት አለፍኩት እመቤቴንይዠ 😭
አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ አለ ሁሌም ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ በል ሀይልን በምሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለዉ ፈተና ብገጥመኝ ለበጎነዉ በል❤❤
በርታ ባይገርምህ ሁሉም አልፎ ታየዋለህ እመነኝ.ያንተ መኖር ለሌሎች መኖር ትልቅ ምክንያት ነው
Egzr alewhulk yibelk aba
እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ እህት
እረ ስታምሪ ወላሂ አለባበስሽ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ እኔ ከሌላ ሀይማኖት ተከታይ እውቀትን አልወስድም በተለይ ከሴቶች ራሳቸው ሳይገሰጡ አስር ሜከብ ተደፍድፈው ጸጉራቸውን ሳይሸፍኑ ውጥርጥር ያለ ልብስ ለብሰው እኛን ሊመክሩ ልያስተምሩ ይነሳሉ መጀመርያ ራስሽን ገስጭ ምለው ሀታ ሙስሊሞች አች ግን ፅድት ያልሽ ባመንሽበት ላይ የፀናሽ እና ብርቱ ትመስያለሽ በርቺ
እውነት ብለሻል እግዛብኢር ፀጋሽ የብዛል የኔ ውድ እህት
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያበረታሽ 🙏❤እናመሰግናለን ቀጥይበት 😍
እህቴ Thumbnail በጣም ያምራል እግዚአብሔር ከጎናችን ይሁን 👍🙏
እግዚአብሔር ልቦና😢 ይስጠን እናመስግናለን በርች❤😢
Thank you, Darik!ራስን መግዛት የሁሉም ነገር መሰረት ነው።
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልን በጣም የምወድሽ አርአያዬ ነሽ ። እኔ ፩፰ አመቴ ነው ግን በስካሁኑ ህይወቴ ውስጥ ቀለል አድርጌ ያየሁትን ነገርግን መንፈሳዊም ሆነ ስጋዊ ህይወቴን ጣዕሙን ያሳጣብኝን ነገር ነው በደንብ እንዳየው ያደረግሺኝ 🙏 አይገርምም እግዚአብሔር በብዙ መንገዶች ሰውን ይናገራል ለኔ አንዷ አንቺ ነሽ ❤ በርግጥም እራስን መግዛት በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ለመሆን አማራጭ የሌለው ትክክለኛ መንገድ ነው 👍 እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
ሰላም እህቴ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ግን በቃ አንቺን መከታተል ስጀምር በራሴ ላይ ትልቅ ለውጥ እያየው ነው 😍😍😍 ብቻ ማለት የምችለው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ነው 🙏🙏🙏
አቤቱ የስራኤል ቅዱስ እርዳኝ አምላከ ቅድስት አርሴማ😢😢❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር አንቺን በባረከበት መባረክ እኛንም ይባርከን
እግዝኣብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ 100% ትክክል.
ዳሪክዬ እባክሽ ቴሌግራም ቻናል ካለሽ ?
እግዚአብሔር ያክብርልን እህቴ ለመልእክትሽ እናመሰግናለን እኛም ወደ ተግባር እንድንገባ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ❤
ቃላት የለኝም ❤
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
እንኳን ለ2017አመት በሰላም አደረሰሽ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይሰጠን በዚህ ክፉ ዘመን በንሰሀ ወደእግዚአብሔር የምንቀርበት ይሁንልን አሜን
አመሰግናለሁ እህቴ ለሰጠሽኝ ምክር በእውነት ነው የምልሽ ብዙ ነገሮችን እንዳስተካክል ምክንያት ነው የሆንሽኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ተባረኪ እህቴ
አታውቂም 😮 ምን ያክል እንደጠቀምሽኝ እግዛብሄር ይጠብቅሽ እናቴ ማርያምን የሚያስፈልገኝን በሚያስፈልገኝ ስአት በሚያስፈልገኝ ደቂቃ መለሽልኝ
Amen 🙏🙏🙏🙏 egziabher yerdang
ዳሪክዬ ይሄ ልቤ ውስጥ ነው የገባው በዛ ላይ በራሳችን languageሲሆን ልብ ውስጥ በደንብ ይገባል:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህታቻን በርቺልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ትክክል ብለሻል ።❤❤❤🎉🎉🎉
አውነት ውድ አህቴ አግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም እየተቀምሺኝ ነው በርቺልኝ ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍👍👍
እመብርሀን ትጠብቅልኝ እህቴ❤❤
አሜን እህቴ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🤲🙏💒
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እህቴ❤
ብልህ ሰው ከህፃናት አንደበት ከሚወጣ ተባራሪ ቃል እንኳን ሳይቀር ይማራል እኔ download አድርጌ ወስጄ እቤቴ ሰምቼዋለሁ በርች
ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ በርቺ ዶሞ የሚገርም አገላለጥ እና ምክር
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ እህቴ ከዚህ ትምህርትሽ ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ያበርታሽ!!
የኔ የወርቅ ፍልቃቂ 🤩💥
አመሰግናለዉእግዚአብሔር ያበርታሽ ስለ ኢንትራንስ የተወሰነ ነገር ብትይን ደስ ይለናል
እናመስግናለን ዳሪክሴቶችየ ዳሪክንና ፕሮዳክቲቭ ሀበሻን ተከታተሉ ትጠቀማላችሁ❤🙏
Enamesegnalen zemensh yebarek ehitachen
እውነት ነው እህትዬ ቃለህይወት ያሠማልን የናቴ ልጅ❤❤❤❤
አሜን እናመሰግናለን❤
በጣም አመሰግንሃለሁ ❤
እናመሰግናለን።
እህቴ ተባረኪልኝ በንቺ ብዙ ተማርኩ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያበርታሽ ❤❤❤
የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ 🎉እራሴን እንድፈትሽ ነው ያነሳሳሽኝ 😮😊
ዳሪቴ ትለያለሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ እኛም በጣም እንወድሻለን
እግዜር ይስጥልን እህቴ እኛን መበርታት በምንፈልግበት ሰዓት እንደምታበረቺን እግዚአብሔር ያበርታሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏 ደሞ በዛውም እንኳን አደረሰሽ ዳሪክየ እንቁጣጣሽ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አመሰግናለሁ እህቴ❤❤
ትክክል ነሽ እኔስ ያልሽዉን ሀሳብ የራሴ የሆነ ጥረት አደርጋለሁ በርቺልን 😢
በእውነት በጣም እናመሰግናለን እህቴ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ቃለ ህይወት ያስማልን❤
ትለያለሽ አንቺን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Thanks Darik.Well done...
egziabher yebarksh
AMEN AMEN AMEN
የኔ ቅመ ም እናመሰግናለን
Yeteshale hiwot lemenor egziabher yidan. Thank you Darikye!❤
Ande ken keftaw lay dersbshalhu endet endasknashign betaki emgign demo metche ene negn mnegresh ...ke egziabheher ga hulum kelal yehonal lets go darik❤
እሽ እናመሰግናለን እህት🙏
Well come darikiye we miss u ❤
Thanks for you're advice sis
... በርቺ እህታችን ... 💚💛❤🙏
አዎ ማርያምን እኔ በተለይ ፈጣሪ ይርዳኝ
በርቺ በጣም ታስደንቂኛለሽ
Owowo
አሜን 🙏🙏🙏
you are blessed
Thanks alot Darikye 💙💛❤️💚
በጣም ጀግና
እንዴት እንደምወድሽ እኮንዳሪቴ
እግዚአብሔር ይጠብቅሸ እህቴ እመሰግንአለን❤❤
ዋው
እወድሻለሁ ኑሪሊኝ
ትለያለሽ ❤
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤❤❤
Tnx u sis& ene kezare jemiro eketatelishalew continou🙏🙏🙏
thank you
Thank you 🙏 keep it up 👍👍👍👍👍👍
Thenkw Eyte
እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።። ፈጣሪ ረድቶን በርትተን ራሳችንን የምንገዛበት ይሁንልን!! አሜን።።።።
Yene enat tebarekilig❤❤❤
Thank you darikye ❤🙏🙏
Good
Ehete kelbe amesegnalehu tolo tolo ney ewedshalehu egziabher yitebkelen lenem tselotesh ayileyegni welete Tinsaie.
egzabher yibarkish ehtye zare new yayewut ena betam des yemil asab new yalsh ketyibet echam btam enwedish alen ehtye alem tebareki 🥰
Good advice ❤
ምርጥ
Seeing your videography developing 😢😢 I watched ur videos a long time agoEgziabher yetebekesh
emabrhane keze belaye tabertashe legame leze yabekane
የኔ ዉድ ❤
Egeziabher yexebekshe ewesenaleu kaza jamar 😊
ለራሴ ጠንከራ ነኝ ጠንካራ ሴት ትመቸኛለች ❤🥰
Nice
Thanks🙏🙏🙏🙏🙏
Selam ehete betam amesegenalwe mesemate beneberebegi seate neber yagegeweshe
geta hoy abertagn🙏🙏🙏
Thankyou💗
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
እህት በጣም እናመሰግናለን። ስለምክረሽ እኔ እራሷ በቴክቶክ ጊዜን /ሰዓት ሰንቱን አሳለፍኩ ያለ ምንም ጥቅም አሁን ግን ወደ ዩቲየብ መጥቻለሁ እንድ አንች ያሉ እህቶች/ወንድሞች መከታተል ይሻላል እና መዝሙሮችን ።በተረፈ በረች እህት ።
application ቀየርሽ እንጂ ሌላ ለውጥ የለም Bro
አሜን እህታችን እዉነትሽን ነዉ ትናትን በማሰብ ዛሬን መኖር ያቃተኝ ነኝ😢
ወለተ እየሱስ ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እህት
አንድ ቀን በአደባባይ ሁለታሽን ከፍላለው ስሜ ዮናታን ነው አቅም እያለኝ ባለመወሰኔ ባለመጠቀሜ ምክኒያት ከኔ በብቃት ሚያንሱ አልፈዋል ከዛሬ ቀን 09/1/2017 ጀምሮ ግን መዳኒዓለም ከፈቀደ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለብዞሆች ተርፋለው❤❤❤❤❤
የኔ ህይወት በቃ አልሳካ ሲለኝ መተው በየዓመቱ ምንም ለውጥ የለ የጸሎት ፍቅር የለ መጽሐፍ ቅዱስ ለማንበብ ምኞት እንጂ ጽኑ ፍላጎት የለ በቃ😥እንደዚ አይነት ሰው ብሆን ምኞት ብቻ አይ እህታችን ላንቺ የገባሽን ለኛም ይግለጥልን ምክርትሽ አይለየን እኔ በአዲስ መጀመር እፈልጋለሁ ግን እንዴት ነው መጽናት የሚቻለው😥 በርቺ እማ ጸጋውን ያብዛልሽ ጥበብቡን ይግለጥልሽ አንቺን ማዳመጥ በራሱ መታደልነው እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ቀጥይበት
እግዚአብሔር የወጣትነት ዘመነሽን ይባርክልን ከመስመርሽ አያስወጣሽ መስመርሽ በእግዚአብሔር መንፈስ የታቀፈ ነው እና ፍፃሜሽም ታላቅ ነው ብሩክ ሁኚ
ሁሉም ሰው እንደ አንቺ ቢሆ የት በደረስን በርቺ
እኔ ሂወት ከብዶኛል ዙሪያየ ሁሉ ገደል ሁኖብኛል ምእን እንደማረግ ሁሉ አላቅም ምሞክረው ሁሉ አይሣካም እህቶቸ እና ወንድሞቸ አለሁ በሉኝ
አይዞህ ይሄም ቀን ያልፍል ነገ መልካም ይሆናል
አይዞህ ፀልይ እኔም ጨልሞብኝ ነበር አሁን በእግዚአብሔር ቸርነት አለፍኩት እመቤቴንይዠ 😭
አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ አለ ሁሌም
ሀይሌ ብርታቴ ክብሬ ሞገሴ በል
ሀይልን በምሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለዉ ፈተና ብገጥመኝ ለበጎነዉ በል❤❤
በርታ ባይገርምህ ሁሉም አልፎ ታየዋለህ እመነኝ.
ያንተ መኖር ለሌሎች መኖር ትልቅ ምክንያት ነው
Egzr alewhulk yibelk aba
እጅግ ከልብ አመሰግናለሁ እህት
እረ ስታምሪ ወላሂ አለባበስሽ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ እኔ ከሌላ ሀይማኖት ተከታይ እውቀትን አልወስድም በተለይ ከሴቶች ራሳቸው ሳይገሰጡ አስር ሜከብ ተደፍድፈው ጸጉራቸውን ሳይሸፍኑ ውጥርጥር ያለ ልብስ ለብሰው እኛን ሊመክሩ ልያስተምሩ ይነሳሉ መጀመርያ ራስሽን ገስጭ ምለው ሀታ ሙስሊሞች አች ግን ፅድት ያልሽ ባመንሽበት ላይ የፀናሽ እና ብርቱ ትመስያለሽ በርቺ
እውነት ብለሻል እግዛብኢር ፀጋሽ የብዛል የኔ ውድ እህት
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያበረታሽ 🙏❤እናመሰግናለን ቀጥይበት 😍
እህቴ Thumbnail በጣም ያምራል እግዚአብሔር ከጎናችን ይሁን 👍🙏
እግዚአብሔር ልቦና😢 ይስጠን እናመስግናለን በርች❤😢
Thank you, Darik!
ራስን መግዛት የሁሉም ነገር መሰረት ነው።
እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልን በጣም የምወድሽ አርአያዬ ነሽ ። እኔ ፩፰ አመቴ ነው ግን በስካሁኑ ህይወቴ ውስጥ ቀለል አድርጌ ያየሁትን ነገርግን መንፈሳዊም ሆነ ስጋዊ ህይወቴን ጣዕሙን ያሳጣብኝን ነገር ነው በደንብ እንዳየው ያደረግሺኝ 🙏 አይገርምም እግዚአብሔር በብዙ መንገዶች ሰውን ይናገራል ለኔ አንዷ አንቺ ነሽ ❤ በርግጥም እራስን መግዛት በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ ለመሆን አማራጭ የሌለው ትክክለኛ መንገድ ነው 👍 እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
ሰላም እህቴ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ግን በቃ አንቺን መከታተል ስጀምር በራሴ ላይ ትልቅ ለውጥ እያየው ነው 😍😍😍 ብቻ ማለት የምችለው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ነው 🙏🙏🙏
አቤቱ የስራኤል ቅዱስ እርዳኝ አምላከ ቅድስት አርሴማ😢😢❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር አንቺን በባረከበት መባረክ እኛንም ይባርከን
እግዝኣብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ 100% ትክክል.
ዳሪክዬ እባክሽ ቴሌግራም ቻናል ካለሽ ?
እግዚአብሔር ያክብርልን እህቴ ለመልእክትሽ እናመሰግናለን እኛም ወደ ተግባር እንድንገባ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ❤
ቃላት የለኝም ❤
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
እንኳን ለ2017አመት በሰላም አደረሰሽ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይሰጠን በዚህ ክፉ ዘመን በንሰሀ ወደእግዚአብሔር የምንቀርበት ይሁንልን አሜን
አመሰግናለሁ እህቴ ለሰጠሽኝ ምክር በእውነት ነው የምልሽ ብዙ ነገሮችን እንዳስተካክል ምክንያት ነው የሆንሽኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ተባረኪ እህቴ
አታውቂም 😮 ምን ያክል እንደጠቀምሽኝ እግዛብሄር ይጠብቅሽ እናቴ ማርያምን የሚያስፈልገኝን በሚያስፈልገኝ ስአት በሚያስፈልገኝ ደቂቃ መለሽልኝ
Amen 🙏🙏🙏🙏 egziabher yerdang
ዳሪክዬ ይሄ ልቤ ውስጥ ነው የገባው በዛ ላይ በራሳችን languageሲሆን ልብ ውስጥ በደንብ ይገባል:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህታቻን በርቺልን
እግዚአብሔር ይመሰገን ትክክል ብለሻል ።❤❤❤🎉🎉🎉
አውነት ውድ አህቴ አግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም እየተቀምሺኝ ነው በርቺልኝ ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍👍👍
እመብርሀን ትጠብቅልኝ እህቴ❤❤
አሜን እህቴ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🤲🙏💒
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እህቴ❤
ብልህ ሰው ከህፃናት አንደበት ከሚወጣ ተባራሪ ቃል እንኳን ሳይቀር ይማራል እኔ download አድርጌ ወስጄ እቤቴ ሰምቼዋለሁ በርች
ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ውድ በርቺ ዶሞ የሚገርም አገላለጥ እና ምክር
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ እህቴ ከዚህ ትምህርትሽ ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ያበርታሽ!!
የኔ የወርቅ ፍልቃቂ 🤩💥
አመሰግናለዉ
እግዚአብሔር ያበርታሽ
ስለ ኢንትራንስ የተወሰነ ነገር ብትይን ደስ ይለናል
እናመስግናለን ዳሪክ
ሴቶችየ ዳሪክንና ፕሮዳክቲቭ ሀበሻን ተከታተሉ ትጠቀማላችሁ❤🙏
Enamesegnalen zemensh yebarek ehitachen
እውነት ነው እህትዬ ቃለህይወት ያሠማልን የናቴ ልጅ❤❤❤❤
አሜን እናመሰግናለን❤
በጣም አመሰግንሃለሁ ❤
እናመሰግናለን።
እህቴ ተባረኪልኝ በንቺ ብዙ ተማርኩ
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያበርታሽ ❤❤❤
የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ 🎉እራሴን እንድፈትሽ ነው ያነሳሳሽኝ 😮😊
ዳሪቴ ትለያለሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ እኛም በጣም እንወድሻለን
እግዜር ይስጥልን እህቴ እኛን መበርታት በምንፈልግበት ሰዓት እንደምታበረቺን እግዚአብሔር ያበርታሽ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏 ደሞ በዛውም እንኳን አደረሰሽ ዳሪክየ እንቁጣጣሽ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አመሰግናለሁ እህቴ❤❤
ትክክል ነሽ እኔስ ያልሽዉን ሀሳብ የራሴ የሆነ ጥረት አደርጋለሁ በርቺልን 😢
በእውነት በጣም እናመሰግናለን እህቴ
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ቃለ ህይወት ያስማልን❤
ትለያለሽ አንቺን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Thanks Darik.Well done...
egziabher yebarksh
AMEN AMEN AMEN
የኔ ቅመ ም እናመሰግናለን
Yeteshale hiwot lemenor egziabher yidan. Thank you Darikye!❤
Ande ken keftaw lay dersbshalhu endet endasknashign betaki emgign demo metche ene negn mnegresh ...ke egziabheher ga hulum kelal yehonal lets go darik❤
እሽ እናመሰግናለን እህት🙏
Well come darikiye we miss u ❤
Thanks for you're advice sis
... በርቺ እህታችን ... 💚💛❤🙏
አዎ ማርያምን እኔ በተለይ ፈጣሪ ይርዳኝ
በርቺ በጣም ታስደንቂኛለሽ
Owowo
አሜን 🙏🙏🙏
you are blessed
Thanks alot Darikye 💙💛❤️💚
በጣም ጀግና
እንዴት እንደምወድሽ እኮንዳሪቴ
እግዚአብሔር ይጠብቅሸ እህቴ እመሰግንአለን❤❤
ዋው
እወድሻለሁ ኑሪሊኝ
ትለያለሽ ❤
የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልን ❤❤❤❤❤
Tnx u sis& ene kezare jemiro eketatelishalew continou🙏🙏🙏
thank you
Thank you 🙏 keep it up 👍👍👍👍👍👍
Thenkw Eyte
እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።።
ፈጣሪ ረድቶን በርትተን ራሳችንን የምንገዛበት ይሁንልን!! አሜን።።።።
Yene enat tebarekilig❤❤❤
Thank you darikye ❤🙏🙏
Good
Ehete kelbe amesegnalehu tolo tolo ney ewedshalehu egziabher yitebkelen lenem tselotesh ayileyegni welete Tinsaie.
egzabher yibarkish ehtye zare new yayewut ena betam des yemil asab new yalsh ketyibet echam btam enwedish alen ehtye alem tebareki 🥰
Good advice ❤
ምርጥ
Seeing your videography developing 😢😢 I watched ur videos a long time ago
Egziabher yetebekesh