#Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • የተወደዳቹህ ቻናሉ እንዲያድግ በቀናነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ Tomm Tube በነፃ ነው 😀👍 ከይከፈልበትም ።❤❤❤
    ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ እንዴት ተመላላሽ ንግድ መጀመር መስራት እንችላለን? ለሚለው ጥያቄ ማብራሪያ እና መልስ ነው። አዲስ የሆናቹ ሰብስክራይብ ማድርጋችሁን እንዳትረሱ እንዲሁም ሁሌ የምለቃቸውን ቪዲዮ እንዳያመልጣቹ 🔔 የደውሏን ምልክት ተጫኑ። please subscribe my channel Thank you!!!

ความคิดเห็น • 114

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya 3 ปีที่แล้ว +2

    ቶም በመጀመሪያ ሰለሰጠነህ ምክር አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ ወደጥያቄ ስሄድ እኔ እዚህ ዱባይ ነው ያለሁት ከእህቴ ጋር ንግድ ለመጀመሪ አስቤ አለሁ እቃውን ገዝቼ ካርጎ ላረግ ነው የምፈልገው ምክንያቱም መመላለስ አልቻለም ሌላው ደሞ ጀማሪ እንደመሆኔ መጠን ብከስር እንካን እዚሁ እየሰራሁ ኪሳራን እሸፍናለሁ ብዬ ነው ያሰብኩ ቶም ሀሳብ ብትሰጠኝና የምታውቀው መረጃ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል መልስህን እጠብቃለሁ

  • @pastertemesgenyadeta7673
    @pastertemesgenyadeta7673 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ መልካም ስራ እና ምክር ለራስም ነው በጣም አመሰግናለሁ።
    ያለኝ ጥያቄ
    1,,,ኤሌክትሮንክስ ከሆነ
    ምን ያህል መያዝ ይቻላል?
    2,,,ንግድ ፈቃድ ያስፈልጋል ወይ?
    3,,,የቀረጡ ሁኔታስ እንደት ነው?
    አመሰግናለሁ

  • @eframefo4212
    @eframefo4212 2 ปีที่แล้ว +6

    ንግድ ፍቃድስስ እንዴት ነው የሚፈቀደው ስለሱ ብትነግረኝ

  • @salamasisay4378
    @salamasisay4378 4 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ሀሳብ ነዉ እናመሠግናለን ወድማችን

  • @abelmitku1274
    @abelmitku1274 4 ปีที่แล้ว +1

    ቶሚሻ አሪፍ መረጃ በርታ በርታ ብያለው

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች
    ዋው እናመሰግናለን ዛሬ አገኘሁክ ንግድ እፈልጋለው
    ሰብስከራብ አደረኩህ.
    የንግድ ፈቃድ እንዴት ነው የሚወጣው ሹክ በልልኝ ?

  • @sefanitayalew1023
    @sefanitayalew1023 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለአገባቡስለቪዛሰለምንዛሬሰንትሻንጣ የትኬትዋጋ መነሻ ገንዘብሳትነግርሰለሰብቃ ወይም አጅማን ታወጋለህ በደንብ አብራራው

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 4 ปีที่แล้ว +1

    ♥ በርታ ከምር ተመችቶኛል ቀጥልበት

  • @firakonjophone700
    @firakonjophone700 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ወንድም

  • @TemuAdvert
    @TemuAdvert 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቶም አዲስ አበባ የት ነው ቪዛ ምናወጣ

  • @ሲጳራ-ጐ3በ
    @ሲጳራ-ጐ3በ 3 ปีที่แล้ว +2

    ንግድ ፈቃድ ማዉጣት አለብን? ኢትዮ ማሞላት ያለብን ነገር ምንድነዉ

  • @allapp9402
    @allapp9402 3 ปีที่แล้ว +1

    ለመርጂህ እናመሠግናለን ዎድማችን

  • @FirhiwotMetiku
    @FirhiwotMetiku 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ሰው ነህ❤❤

  • @fatumajemal7570
    @fatumajemal7570 4 ปีที่แล้ว +1

    ይልመድብህ ጥሩ እውቀት ስትኽናል እናመስግናለን

    • @fatumajemal7570
      @fatumajemal7570 4 ปีที่แล้ว

      ስለ መኪናም ንገረን አመስግናለሁ

  • @Red1-pj9cr
    @Red1-pj9cr 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ዱባይ ነኝ ግን ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ምን አይነት ፍቃድ ልየውጣ

  • @nigistnat1505
    @nigistnat1505 4 ปีที่แล้ว

    በርታልን ቶም አሪፍ ሀሳብ ነዉ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 2 หลายเดือนก่อน

    የዉጪ ንድ ለመጀመር ምን አይነት ፕሮሶስ ያስፈልጋል ለምሳሌ የዉጪ ፓስፖርት ያስፈልጋል ወንድም

  • @user-jz6el7bb4k
    @user-jz6el7bb4k 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደሰ ይላል ወንዴሜ በረታ

  • @tau82
    @tau82 4 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up, We will learn a lot from you!! & how about the cargo and tax process... Pls tell us more in details

    • @TommTube
      @TommTube  4 ปีที่แล้ว +1

      I will

  • @ማሬየልደትዬ
    @ማሬየልደትዬ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቶም ምርጥ መረጃ ነዉ እኔ የምፈልገው ነበር ግን ንግድ ለመጀመር ምን ያህል ገንዘብ ሊኖረን ይገባል ?

    • @TommTube
      @TommTube  4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ያው እንደምታመጪው እንደምትገዢው እቃ ነው ሚወስነው ለመገመት

    • @subriaeman9557
      @subriaeman9557 ปีที่แล้ว

      ​@@TommTubeበመጀራ እናመሰግናለን ግን እቃውን በካርጌነው ምንልከው ?

  • @madeyahalid5684
    @madeyahalid5684 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም እነመሰግነለን ወዲም እኔ እዝህ ዱባይ ነዉ የለሁት ኮተሪት ቤት ነዉ የምሰራ እዴት መስራት ወይም እዴት ንግዲ ፊቀዲ ማውጣት እችላለሁ ግዴታ ሀገራ መግባት አለብኝ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 ปีที่แล้ว +2

    ስራውን ለመጀመር. ምን ያህል ካፖታል ያስፈልገዋል እባክህ መልስልኝ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @haimanotamaled5324
    @haimanotamaled5324 3 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ ጥያቄ ለምሳሌ አዲስ ጀማሪ ብሆን ቢዛ የትነው ማስራት የምችለው ለምሳሌ በኩትራት ስንሄድ ከዛ ነው የሚልኩልኝ በደላላ አማካኝነት ማለት ነው ይሄን ብታስረዳኝ አመስግናለው

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም እፈልግ ነበር

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 4 ปีที่แล้ว

    በርታ ቶሚዬ ምፈልገው አሳብ ነበር

  • @meaziyhabtamu4379
    @meaziyhabtamu4379 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነው ወንድም ቤተሰብ ሆኛለሁ በቅንነት መልስ

  • @kanjoskanjosah6225
    @kanjoskanjosah6225 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @nigemaya4313
    @nigemaya4313 10 หลายเดือนก่อน

    ከኢትዮጵያ የግድ ንግድ ፍቃድ ማዉጣት ይኖርብናል እባክህን ወንድሜ አስቸኳይ ነዉ ልትመልስልኝ ትችላለህ? ስለ ቀና አስተሳሰብህ አመሰግናለሁ

  • @doitright593
    @doitright593 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏽 thank you 🙏🏽

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @ዘሃገረአባይኢትዮጵያ
    @ዘሃገረአባይኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ብሮ ግን አንድ ነገር ላስቸግርህ ለመጀመር ምን ያህል ብር ይበቃኛል ለመነሻ ማለት ነው ሁለተኛው ጥያቄ በዶላር ነው ወይስ በምን ድነው የምገበያው ፕልስ መልስልኝ አመሰግናለሁ

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 3 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነው መልስልኝንንንን

  • @ephrembanti2977
    @ephrembanti2977 4 ปีที่แล้ว

    ቶሚያችን እናመስግናለን ብዙ ቁም ነገር ምክር ነው፡ ግን ቶሚ የላም ማለቢያ ማሸን የት ቦታ ይሸጥጣል፡፡

    • @TommTube
      @TommTube  4 ปีที่แล้ว

      AFO amazon lay አየተከዋል ወጋውን ?

  • @tajmeelfeedback9859
    @tajmeelfeedback9859 4 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @enzeshgebrekidan4317
    @enzeshgebrekidan4317 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውው❤❤❤❤

  • @chollew0tube215
    @chollew0tube215 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ መረጃ ነው መነገድ እፈልጋለሁ ግን የማቀው ሰው የለም

  • @habeshawit1840
    @habeshawit1840 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @housemadmad1613
    @housemadmad1613 3 ปีที่แล้ว

    Selam ye tomm youtube tadamiwoch bemulu este mela belugn gera selagebagn nw Konterat bete negn pasport alkohal ekama alteseralegnm 2 amet honognal megbat efelegale sewochum tegebiyalesh yelugnal endet ne megbat yemichelew😥

  • @kingbbm2832
    @kingbbm2832 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @shegerdance9670
    @shegerdance9670 3 ปีที่แล้ว

    order mekblu mnm tkm ylwm mknyatum eka edalamtan hunen manager kza sitsmama mesht

  • @sabayohanes7674
    @sabayohanes7674 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @yefatlovetube7027
    @yefatlovetube7027 4 ปีที่แล้ว +2

    Tomm eshi ጥሪህን አክብሪ መጣሁ በታማኝነት መልሰልኝ

  • @fisehaaltayu6098
    @fisehaaltayu6098 3 ปีที่แล้ว

    Tnx so very much bro

  • @serkalemurga5861
    @serkalemurga5861 ปีที่แล้ว

    Ebakehen ene eseper meserat new mefelegew ena tenesh info

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 7 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ግንዛቤ አግቻለሁ

  • @tewodros6597
    @tewodros6597 3 ปีที่แล้ว

    le msale,
    ene iphone 12 keza hije magzat bflg how can i get change my money to dollar? or AED money too exchange????

  • @serkalemurga5861
    @serkalemurga5861 ปีที่แล้ว

    Eshi tom ene yemekina spare new mefelegew

  • @HanaEshetu-x8l
    @HanaEshetu-x8l ปีที่แล้ว

    መዳም ቤት ነኝ ተቀባይ አለኝ ግን እንዴት ነው አንዳንድ ነገሮችን መላክ የምችለው ምክር

  • @azebteklay-hx1di
    @azebteklay-hx1di 3 หลายเดือนก่อน

    tomye bemin enaggnih

  • @hermela4279
    @hermela4279 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 3 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @tibebuisayas8879
    @tibebuisayas8879 ปีที่แล้ว

    Ethiopia airport ikachinini aywosidum inde wondime?

  • @elsateame8714
    @elsateame8714 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርታ ወንድማችን ግን የት ይረክሳል ልብስ ዴራ ወይስ ቻይና ምል

    • @TommTube
      @TommTube  4 ปีที่แล้ว +4

      ከዴራ ወደ አጅማን የ10 ድርሃም ልዩነት ይኖረዋል ከአንድ ልብስ በብዛት ለሚገዛ የሚሻለው ወደ አጅማን ነው ከብዙ ልብስ ብዙ ትርፍ ያገኛል ማለት ነው።

  • @davidman1955
    @davidman1955 3 ปีที่แล้ว

    ለመዬድ እያሰብኩ ነው እና እንድታማክረኝ ነበር

  • @dawitamare6117
    @dawitamare6117 2 ปีที่แล้ว

    Hi bro i want to import Laptop and laptop accessories ( parts) can you help me how i can import them, specially where i can found them if you can please find HP and laptop current price. how can found Dollar or Dereham if there is away Please, Thank you.

  • @haregwoubechat3895
    @haregwoubechat3895 4 ปีที่แล้ว +2

    ቶማስ...ቆንጆ...ነገር..ነው...እኔም....አሳብ...አለኝ...እስቲ...ሀሳብ..ሰጠኝ

    • @TommTube
      @TommTube  4 ปีที่แล้ว

      እሺ ችግር የለም የምትፈልጊውን መረጃ እነግርሻለው በዚህ ዙሪያ ነው በሌላ

    • @haregwoubechat3895
      @haregwoubechat3895 4 ปีที่แล้ว

      @@TommTube በዚሁ...ዙሪያ....ነው

    • @TommTube
      @TommTube  4 ปีที่แล้ว

      እሺ ምንድነው ማወቅ ምትፈልጊው

    • @haregwoubechat3895
      @haregwoubechat3895 4 ปีที่แล้ว

      @@TommTube ከዚ...ከዱባይ...ወደኢትዮጲ...ለመነገድ...አሳብ..አለኝ

  • @sofiyajula9586
    @sofiyajula9586 3 ปีที่แล้ว

    Indet bizawun magigetyichalal

  • @AliyusufMohammedALIYUSUFMOHAMM
    @AliyusufMohammedALIYUSUFMOHAMM 6 หลายเดือนก่อน

    ዱባይ የኤሌክትሮኒክስ ካምፓኒ ሰራተኛ አማረኛ ተናጋሪ ስልክ ቁጥር አምጣልን ለመነጋገር

  • @ኢዮብ
    @ኢዮብ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @sofiyajula9586
    @sofiyajula9586 3 ปีที่แล้ว

    Gobez tiru informeshn newu

  • @frdosi2312
    @frdosi2312 ปีที่แล้ว

    እንዳው በሞቴ ትኬት ደርሶ መልስ ስንት ነው ከዱባይ ኢትዮ

  • @eteneshfekadu322
    @eteneshfekadu322 4 ปีที่แล้ว

    ወንድም የሀበሻ ቤት ቁጥር ን አሥቀምጥልን

  • @LuluKedir
    @LuluKedir 8 หลายเดือนก่อน

    God

  • @metihaile8373
    @metihaile8373 4 ปีที่แล้ว +1

    ቷሞየ እንዳዉ ይችን ነገር በዉስጥ መስመር ብታማክረኝ

    • @TommTube
      @TommTube  4 ปีที่แล้ว

      እሺ ችግር የለም

  • @werkuwegene1741
    @werkuwegene1741 ปีที่แล้ว

    ተመችቶኛሌ

  • @imanhussain7009
    @imanhussain7009 4 ปีที่แล้ว +1

    ንግድ ፍቃዲአያስፈልገዉም

  • @imanhussain7009
    @imanhussain7009 4 ปีที่แล้ว

    ለመጀመር እቅዱአለኚ ግን እዚህ እማቀዉሰዉየለኝም በእናትህ የምታቀዉ ካለህተባበረኚ

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 9 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ዱባይ የምትነግዱ አብረን እንስራ ዱባይ ያላችሁም አለማምዱስ እስኪ እኔ ስልክ መነገድ እፈልግ ነበር😊😊

    • @zebura428
      @zebura428 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @Bent-Eslam
      @Bent-Eslam 5 หลายเดือนก่อน

      Enem faleg naber ahun yalewut dbai new ager gabeche ihensera besara ayalku

  • @HanaEshetu-r5i
    @HanaEshetu-r5i ปีที่แล้ว

    በትንሹ ስንት ብር ያስፈልጋል ድባይ ንግድ ለመጀመር ከነትራንስፖርቱና ከነ ቪዛው

  • @yisehakwegene8931
    @yisehakwegene8931 4 ปีที่แล้ว +1

    ማደሪያ ሳያስፈልገን ጠዋት ገብቶ ማታ መመለስ አይቻልም?

    • @TommTube
      @TommTube  4 ปีที่แล้ว

      ከሀገር ውጪ ደርሶ መለስ? እንደዛማ አይሆንም

    • @yisehakwegene8931
      @yisehakwegene8931 4 ปีที่แล้ว

      @@TommTube እንደዛ ባይሆን እንኳን ሳምንት ምናምን ሳይቆዩ በሁለት በ3 ቀን ዉስጥ ሸምቶ ለመመለስ አይቻልም?

    • @TommTube
      @TommTube  4 ปีที่แล้ว +1

      እንደዛ ይቻላል ደርሶ መልስ ሳይሆን አንድ ሁለት ቀን ቆይቶ ይቻላል።

  • @banchayewabdisa4005
    @banchayewabdisa4005 3 ปีที่แล้ว

    Endet wede ethiopia megbat yichilal ikahochu le suq ezi tegesto Ethiopian buzuu bir mayi xeyik endet new

  • @AdnanAdnan-sh4dn
    @AdnanAdnan-sh4dn 4 ปีที่แล้ว +1

    መርካቶቱብ

  • @መሬም-ረ4ኸ
    @መሬም-ረ4ኸ ปีที่แล้ว

    እስኪ የቤት እቃ የትነው አረፈ ያለው

  • @ያርቢአንተጠብቀኝ
    @ያርቢአንተጠብቀኝ 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላ

  • @ሀዩናየደሴዋ
    @ሀዩናየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว

    ስፈልገው አገኘሁ ወዳጂ ሆኛለሁ

  • @mmmmmmm5321
    @mmmmmmm5321 2 ปีที่แล้ว

    ስልክህን እፈልጋለው

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto5886 4 ปีที่แล้ว +2

    ግን ቶሚ ተከዝታልኮ ወደ ድባይ

    • @TommTube
      @TommTube  4 ปีที่แล้ว +2

      በህግ ደረጃ አልተከለከለም የሚመጡ ሰዎች አሉ

    • @asnimungusto5886
      @asnimungusto5886 4 ปีที่แล้ว

      @@TommTube እሺ አመሰግናለሁ

    • @kwtkwt784
      @kwtkwt784 4 หลายเดือนก่อน

      ምን

  • @Alemtshaymitiku
    @Alemtshaymitiku 6 หลายเดือนก่อน

    Dubai me ha eka yenkenßeŵ

  • @tiruwarkakalu9243
    @tiruwarkakalu9243 2 ปีที่แล้ว

    Betam.konjo.new

    • @bezabirhanu5561
      @bezabirhanu5561 2 ปีที่แล้ว

      ከኢትዮ ዱባይ ስንት ሰአት ይፈጃል

  • @rabiabinty9022
    @rabiabinty9022 8 หลายเดือนก่อน

    እኔም ለወንድሜ ላወጣለት አስቤያለሁ

  • @ኢትዬጽያአሁን
    @ኢትዬጽያአሁን 2 ปีที่แล้ว

    ድርሀም የት ይገኛል እዛ በምን መንገድ ይገዛል እዚስ ይዞ መሄድ ይቻላል?

  • @mercydamena4501
    @mercydamena4501 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Tom.esti yemityekeh negr nbregn be inbox lilakilh fb name

  • @JamalFarashe-ci7md
    @JamalFarashe-ci7md 7 หลายเดือนก่อน

    JamaL.gatso