የዱባይ ንግድ ምን ይመስላል ማወቅ ይፈልጋሉ ? ድባይ ተመላልሶ ለመነገድ የሚጠቅም መርጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 645

  • @ethio-army-jimsuga5351
    @ethio-army-jimsuga5351 6 ปีที่แล้ว +37

    አይገርምም በጣም የምፈልገው ነበር ኤርሚ አመሰጋናለሁ ከጎደኛየ ጋር እያወራንበት ነበር ተባረክ

    • @azebazeb7624
      @azebazeb7624 4 ปีที่แล้ว +1

      jemre ehta betam yawtal anchi tenkar kehnse ye Berr ayayze kechalse aref new

  • @zizuhilwa7720
    @zizuhilwa7720 6 ปีที่แล้ว +44

    የምፈልገው ነገር ነበር
    እናመሰግናለን 😍 Ermi

    • @ameena1ameena877
      @ameena1ameena877 6 ปีที่แล้ว +1

      💝💝🌱💝💝💝🌱🌱💝

    • @rahmanasiernasr8458
      @rahmanasiernasr8458 6 ปีที่แล้ว +1

      ይህ የኔ ትያቄ ነበር ኤርሚ አመሰግንሃለው

  • @h.m.s7760
    @h.m.s7760 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ኤረሜ

  • @tube-qs9zy
    @tube-qs9zy 6 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አሰቤያለሁ አላህ ያግዘኝ መዳም ጋ ሁኘ አልቻልኩም ብዙ አመት አገቴን ደፍቼ ስስራላት ግዜ አናቴ ላይ ውታ ልቀበቅበኝ ጀምራለች እፍ አሁንስ አልቻልኮትም ጌታየ ሆይ እር ለስራቶኛች ቀን፣አውጣልን እስከመቼ የሰው ታዛዢ😭

  • @tizitahilemaryam9813
    @tizitahilemaryam9813 6 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው
    እኔ ያለውት ሻርጃ ነው አብሮ መስራት ወይም ከኢትዮጵያ መረከብ የሚፈልግ ካለ እንደ ብራንድ ልብስ እና ጫማዎ ወይም ደግሞ ቅናሽ ማረፊያ የሚፈልግ ቦታም በጅምላ መሸጫ ቦታውን ማወቅ የሚፈልግ ካለ አለሁ

    • @leylaredi4557
      @leylaredi4557 6 ปีที่แล้ว

      አረ እስኪ ቁጥርሽን ላኪልኝ

    • @leylaredi4557
      @leylaredi4557 6 ปีที่แล้ว

      053 02 044 36 Yhenew Kutr Be Whatsap

    • @tizitahilemaryam9813
      @tizitahilemaryam9813 6 ปีที่แล้ว

      @@leylaredi4557 ቁጥርሽ አይሰራም

    • @tinakebede6566
      @tinakebede6566 6 ปีที่แล้ว

      እስቲ ቁጥርሽን ላኪልኝ

    • @aynalemaynalem3465
      @aynalemaynalem3465 6 ปีที่แล้ว

      slk kutrhn or kutrshin schign

  • @sentayapubliccell413
    @sentayapubliccell413 6 ปีที่แล้ว +3

    ኤርሚ አንተ እኮ ለኛ ለስደተኞች ያለህ ጥሩ ነገር ነው የምትረዳን እኔኳን ቤሩት ነኝ ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን።

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 8 หลายเดือนก่อน

    ኤሪሚ ዘሀበሻ ዋው ሰፈልገው የነበረውን ነገር ነው የነገረ ከነ ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የምፈልገው ነገር ኤርሚ ከልብ እናመሠግናለን በጣም

  • @selimamohamed6273
    @selimamohamed6273 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ኦርሚ አሪፍ ምክር ነው ከዱባይ እቃ እንድላክላችሁ የምትፈልጉ ነጋደዎች አብረን እንድንሰራ ከፈለጋችሁ ዝግጁ ነን ለትራንስፖርት የምታባክኑትን እኛ ብንጠቀምበት አብረን እንደግ የሚለውንም መርህ ተግባራዊ እናደርጋለን

    • @Maza-cf5ln
      @Maza-cf5ln 4 หลายเดือนก่อน

      Silk lake

    • @Sekyna
      @Sekyna 3 หลายเดือนก่อน

      እኔእፈልጋለሁሰልክአሰቀምጥ

    • @ZeinebahamedZeinebahamed
      @ZeinebahamedZeinebahamed 9 วันที่ผ่านมา

      እኔ እፈልግ ነበር ቅጥር አስቀምጥ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ኤርሚ!እንዳቅማችን አገራችን ለላይም መስራት የምንችለውንም ሰርች አድርግልን!

  • @selamselam5419
    @selamselam5419 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ኤርምዬ እኔ ሀሳቡ አለኝ ለመነገድ አሁን ያለሁት ዱባይ ነኝ. ምንም አልደጋገምክብንም ለኛ ብለህ ነው. ትልቅ መርጃ ነው እግዚያቢሄር ለኛ እደምታስብ ሁሉ ላንተም የምታስበውን ይስጥክ

  • @betybeyot2452
    @betybeyot2452 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ መረጃ እናመሰግናለን የወደፊት እቅዴ ነጋዴ መሆን

  • @helengirma7451
    @helengirma7451 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ማወቅ የምፈልገው ነገር ነበር ኤርሚ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @امانةامين
    @امانةامين 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @አድነኝማረኝይቅርበለኝ
    @አድነኝማረኝይቅርበለኝ 6 ปีที่แล้ว +5

    ኤርሚ አንተ የተባረክ ሰው ነህ ካለህ ይጨምርልህ!!!!!!

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 6 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ የምንፈልገውን መረጃ ነው የነገርከን በወሬ ጨረሰ ነው ነበር ከጓደኛ የጋር ኤርሚ ምስጋና ችን ከልብ ነው

  • @alinuru8198
    @alinuru8198 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 6 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ በጣም ነው ማመስግንህ ምፈልገው መረጃ ነበር ኤርሚ መልካም ስው ቴንክስ።

  • @hiwihiwi6060
    @hiwihiwi6060 6 ปีที่แล้ว +3

    ስለዚ ስራ የማወያየው አጥቼ ነበር ተባረክልኝ ኤርሚ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 6 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ኤርሚ መልካም ሰው እነመሰግነለን

  • @ምኞትየናታንእናት
    @ምኞትየናታንእናት 6 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛው🙏

  • @kideetabajehad9590
    @kideetabajehad9590 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ማመሰግነው ኤርሚ

  • @madinahfaris9013
    @madinahfaris9013 6 ปีที่แล้ว

    አንተ ልጅ ምርጥ ሀሳብ ነው የምታቀርበው በርካ ሁን

  • @eneethiopianegnkuruhabesha3304
    @eneethiopianegnkuruhabesha3304 6 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ኤርሜ

  • @ልኑርበትዝታህ-ፀ6ኰ
    @ልኑርበትዝታህ-ፀ6ኰ 6 ปีที่แล้ว +1

    ይመችክ ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን

    • @samri7553
      @samri7553 2 ปีที่แล้ว

      ወይ ቅሌት ገንዘቤን አተረፍ

  • @fatumaahmmedahmad5393
    @fatumaahmmedahmad5393 6 ปีที่แล้ว +5

    እናመሠግናለን ኤርሜ ፀባየ ሠናይ እስኪ የቤት እቃ ጠይቅልን። አላህ ይባርክ እዳተያሉ ወንድሞችን ያብዛልን መልካም። ሰው ኤርሜ

  • @sarakonjosarakonjotabarke9788
    @sarakonjosarakonjotabarke9788 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ኤርሚ ወሣኝ መርጃ ነው

  • @tsehayabate3180
    @tsehayabate3180 6 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን በጣም የምፈልገው መረጃ ነው

  • @sususedetgwa3163
    @sususedetgwa3163 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤርሚ እምፈልገው መረጃ ነበር

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ መረጃ ነው ኤርምዬ ከልብ እናመሰግናለን

  • @hikmamelka1312
    @hikmamelka1312 6 ปีที่แล้ว

    ኤርሚዬ በጣም ግሩም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅክ

  • @katanasamuel
    @katanasamuel 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ ጠቃም ምክር አግኝቻለዉ

  • @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
    @እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @እየሱስያድናልየጌታልጅ
    @እየሱስያድናልየጌታልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ ተባረክ ጥሩ ምክር ነው

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
    @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ኤርሚ ፀባየ ሠናይ

  • @wegneshgermwu6378
    @wegneshgermwu6378 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተባረክ

  • @sofitube9250
    @sofitube9250 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንዲም

  • @ritariri1012
    @ritariri1012 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ኤርሚ በርታ

  • @عبداللهسيد-ث7م
    @عبداللهسيد-ث7م 6 ปีที่แล้ว +2

    it is very amazing advice and helpful thank you bro keep it on going

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም የምፈልገውን መረጂ ነው ያቀርብክልን

  • @Tena-vlogger
    @Tena-vlogger 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ምፍልገው ነገር ነበር እ/ር ይስጥልኝ ወንድሜ

  • @Edan-vv3cy
    @Edan-vv3cy 6 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ይባርክህ ኤርሚ

  • @ዩስራቢንትአሊየኬሚሴዋ
    @ዩስራቢንትአሊየኬሚሴዋ 4 ปีที่แล้ว

    ስፍልግ አገኝሁ እናመሰግናለን ውንድም

  • @خالدالقحطاني-ض8ن
    @خالدالقحطاني-ض8ن 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ቅንና ጥሩ ሰው ነህ ኤርሚ እናመሰግናለን ከልብ

  • @aterefaterefuae2335
    @aterefaterefuae2335 6 ปีที่แล้ว

    ኤርሚየ ጥሩ መርጃ ነው እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ ባለክበት

  • @muniramohammed335
    @muniramohammed335 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ሽኩረን

  • @bintusmanbintusman3594
    @bintusmanbintusman3594 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @ዚነትመካነሰላምዩቱብ
    @ዚነትመካነሰላምዩቱብ 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሀሳብ ነው ኤርሚየ እኔ ይህንን ስራ ለመስራት እፈልግ ነበር እዚህ ሀገር ከመጣሁ ኦልሞስት ስምንት አመቴ ብዙ ቦታወችን አውቃለሁ እቃም መግዛት እችላለሁ ጠፍቸ ነበር የምስራ አሁን ግን አምህርት አዋጅ በወጣው ህግ መስርት ህጋዋ ሁኘ እየስራሁ ነው የ 6 ወር አስርቻለሁስወቹም እነሱጋ እንድስራ ይፈልጋሉ እኔ ግን ካሁን ቡሀላ ስደት ይብቃኝ ብየ ከሶስት ወር ቡሀላ ሀገር ልገባ ነው አላህ ካለ ይህንን ስራ ለመስራት አስባለሁ ጥሩ መርጃ ነው ኤርምየ እናመስግናለን

    • @yoditendalmawe4115
      @yoditendalmawe4115 6 ปีที่แล้ว

      Zeint esti benateshe sera kale

    • @ዚነትመካነሰላምዩቱብ
      @ዚነትመካነሰላምዩቱብ 6 ปีที่แล้ว

      ስራ የለም ሽቀላ ጠፍቷል ብዙ ጎደኞቸ ስራ ፈተው ዘጭ ብለዋል እስኪ ካለ ጣጣ የለውም

  • @kokilove1066
    @kokilove1066 6 ปีที่แล้ว +16

    ኤርሚዬ እስኪ ወደ ቱርክ ለስራ ወይም ለንግድ እንዴት ነው መስራት የሚቻለው

    • @kalikalina3845
      @kalikalina3845 6 ปีที่แล้ว

      ውይ koki Iove የናም ጥያቄ ነው ጌታን

    • @habtomkahsay4014
      @habtomkahsay4014 5 ปีที่แล้ว

      Koki ወደ አውሮፓ ልትሸበለይ ነዋ አይ ቀበሮዬ😂😂😂😂😂

  • @medinajamila3614
    @medinajamila3614 6 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ አመሠግናለሁ

  • @samiramurad2447
    @samiramurad2447 6 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @amdeworktariku6418
    @amdeworktariku6418 6 ปีที่แล้ว +1

    ኤርሚ ትክክል ነህ በፍጹም ምንም አይነት ትርፍ የለውም እኔ ከአንዴም ሁለት ግዜ ሞክሬ አሪፍ ኪሳራ ነው የሆነብኝ እና በተለይ ብራንድ እቃ ለኛ ሀገር ማንም አይገዛህም እና ኤርሚ 100% ትክክል ነህ

    • @zaratube608
      @zaratube608 6 ปีที่แล้ว

      እኔ ለመስራት አስባለሁ ሁለት ዓመት ሆኖኛል ወደ ተግባር ለመግባት አልገባውም እንጂ ያወጣል ይላሉ ግን አንድ ልጅ ወደ ሀገር ስንገባ አራት ላፍቶፕ ተመሳሳ ይዞ ገብቶ ኮቶሮባንአንድ ብለው ለየአንዳንዱ አራት ሺህ አራት መቶ ከፈለ ከዛ በዋላ ፈሪው

    • @mulusewendalew7755
      @mulusewendalew7755 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zaratube608 pc aychal yhonal libs new enji

  • @anyalam1441
    @anyalam1441 6 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን፣ትባርክህ ጥሩምክርነው

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤርምዬ

  • @tareknoufal5709
    @tareknoufal5709 6 ปีที่แล้ว

    ኤርሚዬ ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 ปีที่แล้ว

    ለነጋዴዎች ጥሩ መረጃ ነው

  • @lifeisnotalwaysperfectlove114
    @lifeisnotalwaysperfectlove114 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @cybergeepas3145
    @cybergeepas3145 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ኤርሚ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 6 ปีที่แล้ว +1

    ኣላህ ጀዛክን ይክፈልክ ወንድሜ

  • @እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን
    @እናቴእወድሻለሁክፉሽንእን 6 ปีที่แล้ว

    ኤርሚዬ እናመሰግናለን

  • @meselechi171
    @meselechi171 6 ปีที่แล้ว

    effffff Ermi ewunet ke libe ewodewodalen enameseginalen, wellahi betam asifelage mereja new, Lene gin ke wachi qeri tirfu bizum ayatayegnim, lezi sira betam gobezi sew yasifeligal, hasabi neberegn edime lante tewuku mikinyatum sasibew bezi huneta bizum ayawatam, betam limd yifelgal, Ermi Ethio wota balebet akebabi bet meshechew min yal birr new?

  • @mylove-xb5tc
    @mylove-xb5tc 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እና መሰግናለን

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 6 ปีที่แล้ว +10

    ጠቃሚ መረጃ ነው አብሮኝ የሚስራ ባገኝ ጥሩነወ ነበር ክስባት አመት በፊት ጅምሬ የማልመው ሀሳብ ነው ግን ሀሳቤን የሚመስል 000

  • @hiwotnigusa1619
    @hiwotnigusa1619 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማቺን።

  • @fanyhussen8491
    @fanyhussen8491 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
    @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 ปีที่แล้ว

    መልካም ሰው እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤርሚ

  • @اللهاكبرا.ا
    @اللهاكبرا.ا 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናምስግናለሁ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 6 ปีที่แล้ว

    Tnxs ermi teru merja new

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን።ኤርሚ

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዪስጥልን

  • @AminAmin-nb6gy
    @AminAmin-nb6gy 6 ปีที่แล้ว

    Ewenet new Ermi tebark

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኢርሚዬ

  • @sofeyanahmed9485
    @sofeyanahmed9485 6 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen Ermy. Betam yemfelgew mereja neber

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ!

  • @zabeerazabeba8228
    @zabeerazabeba8228 6 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @mahas6347
    @mahas6347 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንዲም እስኪ በፖስታ ለመላክ እደት እደሁ ተባበረን?

  • @AlamAlam-js2jw
    @AlamAlam-js2jw 6 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ወንድም

  • @martalama4885
    @martalama4885 6 ปีที่แล้ว

    Tebarekelige malekam saw betam yamefelegaw marega naber

  • @yousrafahmy5934
    @yousrafahmy5934 6 ปีที่แล้ว +1

    ግን እዴት ነው መደበኛ 50 ኪሎ ነው 5/6ሻጣ ስትል በካርጎ ነው ወይስ የንግድ veza ሲሆን በቀጥታ አየር መንገድ ጭማሪ ይሰጣል ግርፅ አልሆልኝም

  • @aberashfikadu4215
    @aberashfikadu4215 6 ปีที่แล้ว

    thank U Erime

  • @yousrafahmy5934
    @yousrafahmy5934 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግኛለን

  • @helenyemariyamlej
    @helenyemariyamlej 6 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @ነኢማቢንትሙሀመድ
    @ነኢማቢንትሙሀመድ 6 ปีที่แล้ว

    ተባረክ አቦ አሪፍ መረጃ ነወ

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 6 ปีที่แล้ว

    Your video is way better than those videos which are copy pasted from etv ,just to get paid by TH-cam. Good job

  • @AdaanaaB
    @AdaanaaB 4 ปีที่แล้ว

    ከ50ሺ እስከ 100ሺ ብር ሬንጅ ውስጥ የሚሰራ ስራ ካለ ልምድ ያለው አብሮኝ ሊሠራ የሚፈልግ ካለ ስለ አዋጭነቱ ተሞክሮ ያለው እንነጋገር

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @adiyloveadiylove6046
    @adiyloveadiylove6046 6 ปีที่แล้ว

    ከትርፍ ውጭው ይበልጣል ስላካፈልከን ምክር እናመሰግናለን

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እያሰብኩትና እተማከርኩበት የነበረ ጉዳይ ነው በጣም አመሰግናለው የበለጠ ግንዛቤ እዲኖረኝ ስለረዳህኝ

  • @dinanada5205
    @dinanada5205 6 ปีที่แล้ว

    Thanks aerm

  • @ፍቅርነህጌታየ
    @ፍቅርነህጌታየ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ኤርሚ ምርጥ ሰው ጥያቄ አለኝ እኔ ሳውድ ነኝ ከዝህ እያሰብኩ ነው ግን እልብሱ ላይ ያለው ወረቀቱ ካለ በጣም ቀረጥ ይበላል ምን ማድረግ አለብኝ

  • @bmnetbmnet9752
    @bmnetbmnet9752 6 ปีที่แล้ว

    እግዜር ይስጥህ ውድማችን

  • @mitamita1223
    @mitamita1223 6 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen erim

  • @ethiomusic2055
    @ethiomusic2055 6 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ነገር እኮ ነህ 💗💗

  • @situnafbekadha9129
    @situnafbekadha9129 6 ปีที่แล้ว

    Wow thank you felige neber

  • @zeyadamohammed9172
    @zeyadamohammed9172 6 ปีที่แล้ว

    አመስግናለሁ

  • @አሁንስተስፋዬማነውአንተአ
    @አሁንስተስፋዬማነውአንተአ 6 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ

  • @ኢስላምነውህይወቴሂጃ-አ2ጐ
    @ኢስላምነውህይወቴሂጃ-አ2ጐ 6 ปีที่แล้ว

    ከዱባይ አያር መራፊያ እስካ ሻርጃ በቃለሉ ያተክስ 200 ድራሃም እና ከዛ በላይ ነው ምናልባት care lift ከተጋኛ ጥሩ ነው ሜትሮ ታክስ ግን ትሪፉ ከሰራ ነው ዱባይ ለንግድ የሚመጣ ሰው እዝህ ከላ ሰው ጋ ግንኙናት ልኖታው ይገባል ብዬ አሚናለሁ ብያንስ ቦታ በስረዓቱ የምያሰይ

    • @lailalaila4925
      @lailalaila4925 6 ปีที่แล้ว

      በናትሽ ተባበሪኝ እኔ ሻርጃ አረህማኒያ የሚባል አካባቢ ነኝ ከኢትዮጰያ ከነጣሁ 11 ወር ሊሞላኝ ነው ውጬ ቆሻሻ ስደፋ ሳየው ገጠር ይመስላል ግን ፎቆ ብቻ ነው አስፓልት የሚታየኝ በርቀት ነው ያለሁት ከተማ ነው ገጠር በአላህ ንገሪን

    • @ኢስላምነውህይወቴሂጃ-አ2ጐ
      @ኢስላምነውህይወቴሂጃ-አ2ጐ 6 ปีที่แล้ว

      @@lailalaila4925 አብሽር ዋናው ለንች ሥራው ይመችሽ እንጅ ገጣር ይሁን ከታማ ምንም አያደሪግልሽም ሻርጃ ቅልቅል ነው ትንሽ አስፓልት መንገድ አይታሽ ትንሽ አባራ ነው ልክ እንደኛ ሀገር ነት አይዞሽ

  • @misbahkhan4401
    @misbahkhan4401 6 ปีที่แล้ว +5

    ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን
    ግን የንግድ ፍቃድ ለማስወጣት ስንት ያስፈልጋል?
    ዱባይ ሄዶ እቃ ለማምጣት ስንት ብር ያስፈልጋል?
    በቀላሉ ማለቴ ነው