ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ashebir Belay - Welelaw Gojam | ወለላው ጎጃም - New Ethiopian Music 2021 (Official Music Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2021
  • New Ethiopian Music 2021 - Ethiopian Music 2021 - Amharic Music 2021
    Produced by Awtar TV - Ashebir Belay - Welelaw Gojam | ወለላው ጎጃም - New Ethiopian Music 2021
    Visit our website - www.awtarmusic...
    Like us on Facebook - / awtarapp
    Follow us on Instagram - / awtarmultim. .

ความคิดเห็น • 221

  • @WebeBerha
    @WebeBerha 3 ปีที่แล้ว +132

    I love Amhara people from 🇪🇷

    • @yotorlaptopcomputertrading9047
      @yotorlaptopcomputertrading9047 3 ปีที่แล้ว +6

      Dear thanks ....some to you ...
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @jerrysalem1115
      @jerrysalem1115 3 ปีที่แล้ว +6

      w love u too

    • @wollelawaschale1430
      @wollelawaschale1430 3 ปีที่แล้ว +3

      Tnx we love u too

    • @jskdkjxjxk7314
      @jskdkjxjxk7314 3 ปีที่แล้ว +3

      Love You to

    • @medhanitberahnu4514
      @medhanitberahnu4514 3 ปีที่แล้ว +3

      እኛም እንወዳቹሃለን💚💛❤

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b 3 ปีที่แล้ว +35

    ወሎየ ብሆንም ጎንደርም የኔ ነው ጎጃምም የኔ ነው አገውም የኛው ነው አማራወች ውበት በሽሽሽሽሽሽሽ ነው😍 ሰላም ለኢትዮጵያ ዘረኝነት ይውደም

    • @selamedemes6447
      @selamedemes6447 3 ปีที่แล้ว

      Amane yiwedeme dema weleyewoche yamarawu konjowoche

    • @tsegayeephrem3154
      @tsegayeephrem3154 3 ปีที่แล้ว

      perfect

    • @dengelyoutube9366
      @dengelyoutube9366 2 ปีที่แล้ว

      Agew gojjam new

    • @user-th8zg7ek1h
      @user-th8zg7ek1h หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tamer8965
    @tamer8965 3 ปีที่แล้ว +4

    እፍፍፍፍፍፍፍ አማራ ነት መታደል እኮ ነው አምላኬ ተመስገን አማራ ያርከኝ አምላክ ለዚህ እኮ ነው ጠላት እሚቀናብን አቤት ውበት አማራነት ጎጃሜ እንወዳችሁ አለን ጎንደር ወሎ። ጎጃም ሽዋ እርያ ወልቃይት አንድ አማራ

  • @user-hl3cy2zu6d
    @user-hl3cy2zu6d 3 ปีที่แล้ว +29

    የጎጃም እንቁ የባህርዳሩ አድባር አሸብር እንወድሀለን❤❤

  • @user-uj3rr9vz3m
    @user-uj3rr9vz3m 3 ปีที่แล้ว +14

    የጀግና የፍቅር ሀገር ጎንደር ሀገሬ ነው ጎጃም ጎረቤቴ መስለው የሚታዩኝ እናትና አባቴ ስወዳችሁ አማራየ 💪💪💚💛❤💞👌💞

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 ปีที่แล้ว +75

    Forever #Amhara!❤

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +19

    አማሀራራ አወዳችሁዋለሁ ምንግዜም ጀግኖች ናቹ ይፈሩዋችዋል ለምን እንደ ሆነ አላዉቅም ጀግንነታቹ ልዩ ነዉ ይባላል ባጠቃላይ አማራ ስትባሉ ስለዚህ እማገባዉ የአማራን ጀግና ነዉ አንዴ ተወልዶ አንዴ መሞት ከሆነ ትዳሬን ከሀማራራራ ጀግና ነዉ የማረገዉ 😍😍😍😍💚💛❤💚💛❤👌💚💛❤

  • @dakmacharkok2582
    @dakmacharkok2582 3 ปีที่แล้ว +23

    I can’t live without Ethiopian Amhara musics one of the best🙏🏿🙏🏿🙏🏿👍🏾

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว +3

      This particular tribe is called Gojam, but we are known as Amhara people or Amharic dialect which consists of Gonder, Wello, Shoa, Gojam all Amharas ..enjoy

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 ปีที่แล้ว +18

    ስራ ማለትእንዲህ ነው ሰው የሚያምርበትን ሲያውቅ ነው ጎበዝ ሁሌም ያምርብሀል

  • @titisamie3236
    @titisamie3236 3 ปีที่แล้ว +124

    የጎጃም ልጆች የት አላችው

  • @simonhailu8881
    @simonhailu8881 3 ปีที่แล้ว +18

    Amhara are wise nice and wisdomed people.from eritrean

  • @user-de1qw5jp8o
    @user-de1qw5jp8o 3 ปีที่แล้ว +36

    ያውና ሆ ከደኑ ጎጃም ጅንኑ😍😍😍
    ያውና ሆ ከማሣው ጎጃም አንበሳው 💪💪
    ደሞቸ እንኳንም ከእናንተ ተፈጠርኩ❤❤❤

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 3 ปีที่แล้ว +9

    እዉነትም ወላላዉ ምርጥ ሥራ ከነ አልባሣቱ እድህ ነዉ ከዘፈኑ አይቀር

  • @user-oc2ti1us3b
    @user-oc2ti1us3b 3 ปีที่แล้ว +17

    ያዝ ጎጃም ቤተ አማራ

  • @zelalemzghion1400
    @zelalemzghion1400 3 ปีที่แล้ว +16

    ጎጃሜዎች ታድላችሁ ሁሉምነገር አላችሁ!

  • @habtogetahun2562
    @habtogetahun2562 3 ปีที่แล้ว +7

    ጎጃም ሁሉ ነገር ነው። የኢትዮጰያ ዋልታ እና ማገሩ ጎጃም ።

  • @habsahabsa133
    @habsahabsa133 3 ปีที่แล้ว +10

    ጎጃም"እንኳን ቅቤና ማር ቅኔም ይዘረፋል"

  • @lilacaroma5481
    @lilacaroma5481 3 ปีที่แล้ว +2

    Gojamoch sewodachiu! Abo yeknachihu!

  • @mihrettamrat3213
    @mihrettamrat3213 3 ปีที่แล้ว +7

    I love this music video so much!! ተወልጄ ያደኩት እንግሊዝ ነው ግን በጣም እወዳለሁ በጣም እኮራለሁ በ yegojjam yeamara ye enat Ethiopia bemehone betam idillenya neny!! 🥰🥰💚💛❤️ Eunetem gojjam welelaw ye fikir hizb!! 😉💙🤍

  • @user-ww6oi9sh3u
    @user-ww6oi9sh3u 3 ปีที่แล้ว +7

    አውነት ነው ጎጃም ወለላ ነው

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +4

    በሆፕ ብታስተላልፉትኮ ብዙ ተመልካች ይኖረው ነበር ምርጥ ስራ ነው በጣም

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c ปีที่แล้ว

    Ya malet degmo ye Walloon midir acilum 52 mekina gojame na gonder new yetakaberut ijinu bet gebtew 😊🍾🎊

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 3 ปีที่แล้ว +3

    የጎጃምን ባህል በሰፊው ያስተዋወቀው ማነው እንደ አሸብር? ደስ የሚል ስራ ነው ከስንት ጊዜ በኋላ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 3 ปีที่แล้ว +17

    ጎጃም ርሽርሹ💕💕

  • @henokezt
    @henokezt 3 ปีที่แล้ว +8

    አሸብር እንደኔ ሚመቸው 😍😍😍

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ....ወለላው ጎጃሜ

  • @nitsuhasheber6613
    @nitsuhasheber6613 3 ปีที่แล้ว +2

    Anbesa

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o 3 ปีที่แล้ว +7

    ወለላዉ ወለላዉ አወ ወለላነዉ የኔ ጭዋ ህዝብ

  • @habtaron6897
    @habtaron6897 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎጃም የሊቃውንት የጀግኖች አገር

  • @ethiolove3050
    @ethiolove3050 3 ปีที่แล้ว +7

    ውብ ተፈጥሮ አማራዬ💚💛❤😍

  • @yibeltaldessie1515
    @yibeltaldessie1515 3 ปีที่แล้ว +3

    #Gojjam #Amhara!!!!#Viva #Aheberbelay!!!!!

  • @lionla5328
    @lionla5328 3 ปีที่แล้ว +8

    Eri. People we Amhara are also happy on Ertrean People, because we had both understood the false propoganda between us we are started to restore the our relationship.

  • @yooksddneerad3557
    @yooksddneerad3557 3 ปีที่แล้ว +5

    አማራዬ የሀገር ጠበቃ ኩራቴ

  • @mottalove4358
    @mottalove4358 3 ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ነው ጎጃም ወለላው 👍👍👍💚💛❤️

  • @liknawshumye3022
    @liknawshumye3022 3 ปีที่แล้ว +6

    Smart music of Gojjam.

  • @hbalemayehu7692
    @hbalemayehu7692 3 ปีที่แล้ว +4

    ደሞቼ ወለላው ጎጃም አማራ እንዴት እንደናፈቀኝ ❤️❤️❤️ አሸብር ምርጥ ሥራ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @anduamlaklingerh3783
    @anduamlaklingerh3783 3 ปีที่แล้ว +4

    I Like Great Amhara People!!!

  • @user-ui2fc4vn1e
    @user-ui2fc4vn1e 3 ปีที่แล้ว +6

    እንዲህ ይመርባችሁ ደሞዎቼ 💚💛❤️

  • @hamerethiopia4558
    @hamerethiopia4558 3 ปีที่แล้ว +3

    Mirt sira nw Ashebir enwodehalen 🙏

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ጎጀም ያፍቅር ሐገርነት እኮ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉእዴናቺሁ፣ጎጃምየጀግናየፍቅርአገር፣እኒከሸዋ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💛💚❤

  • @mamendagnachew900
    @mamendagnachew900 3 ปีที่แล้ว +3

    gojam amhara the best

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው አሽብረየ አቤት ውበት ድምጥህ ኩልል ያለነው

  • @betybety8490
    @betybety8490 3 ปีที่แล้ว +5

    ያዝ እንግድህ ዋ

  • @hayutaha993
    @hayutaha993 3 ปีที่แล้ว +1

    አሽዬ የኔ አንበሳ😍 ምርጥ ስራ ነው ወጄዋለው አንጀት ያባባል! ስራዎችክን ሁሉ አድናቂና ወዳጅ ነኝ ! በርታልኝ ሰላም ጤና ፍቅር ከነመላው ቤተሰብክ ፈጣሪ ያድልክ 🙏

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግኖች ጥበበኞችጥበብ ካአምላክ የተቸራችሁ በርቱልን ጥሩ ገልፀኸዋል ያለውን ዘርግፎ እግር ለጣለው ዎገኑ የሚያጎርስ አፈር ስሆን እያለ የሚያጎርስ ማህበረሰብነው እግዚአብሔር ይመስገን ቢከፋውም ቢደሰትም የእግዚአብሔርን ስም ሳይጠራ የማይውል የዋህ ህዝብነው አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ ዘርህን ያብዛው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያከበረ እንደ ከበረ ይኖራል።

  • @user-th8zg7ek1h
    @user-th8zg7ek1h 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሸብር,በላይ,ምርጥ,አማቻችንነዉ❤❤❤❤እኔደሞጉራጌነኝ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ethiolove1061
    @ethiolove1061 3 ปีที่แล้ว

    Wow mert new! Asheber Belay ye Belay jegnaw zer yemechih!!!!

  • @tinsayetemesgen8181
    @tinsayetemesgen8181 3 ปีที่แล้ว +5

    አንደኛ 👌

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 ปีที่แล้ว +1

    የዋሁም ገበሬ ይሞታል ዘፍኞቹም ይዘፍናሉ እየዘፈናችሁ ነው የምትቀብሯቸው ስራህ ጥሩ ነው ሠላም ለሀገሬ

  • @xfyfd8211
    @xfyfd8211 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ሀገሬ ጎጃም ወለላዬ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว +1

    አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችህ።

  • @jeylanicador7135
    @jeylanicador7135 3 ปีที่แล้ว +1

    ASHEBER BELAY Kong of Légendaire l Like you l am somaLi from Paris france

  • @fekat_tube
    @fekat_tube 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ። አንድ ሆነን ሁላችንም በአምላክ አምሳል የተፈጠርን ሰዎች እንደሆንን እንገነዘብ ፡፡ ዘረኝነት የደካሞች ነው!!! ሙሉ ሰው ስትሆን ያለማቋረጥ እየተማርክ እና ደረጃህን ከፍ እያደረክ ነው። ከዘረኝነትም በጣም ነፃ ነህ/ ሽ! ኑ አብረን ሙሉ ሰዉ እንሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @haimanotbeyene449
    @haimanotbeyene449 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም አብ አየልኝ ነኝ ከመሥሎ የአንተ አሥተማሪ እና የባህል አዳራሽ ሀላፊ አሹ ኳሡም ያመርብህ ነበር ደርባባዉ አሹ እኔ ጀርመን እኖራለሁ

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 3 ปีที่แล้ว

    Asheber wowww mertu ya gojam sew💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹

  • @yotorlaptopcomputertrading9047
    @yotorlaptopcomputertrading9047 3 ปีที่แล้ว +4

    አሹ ማኛው እናመሰግናለን በጣም ይህን የመሠል ሙዚቃ ስለሰራህልን.
    ደግሞ እንዴት ነው የማንቸስተር ደጋፊ እንደሆንክ ሰምቻለሁ ታድያ @ old Trafford ገብተህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ ።
    ሠላም ጤና ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 3 ปีที่แล้ว +3

    ወለላዉ ጎጃም💋💔

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 3 ปีที่แล้ว +3

    ወየው እደኔግን የሚወደውሰውአለእፍፍአቤትዲምጺ

  • @TheHolybible8
    @TheHolybible8 3 ปีที่แล้ว +2

    Bahirdar Gojjam 😍👏👏

  • @djmiecomadeinethiopia
    @djmiecomadeinethiopia 3 ปีที่แล้ว +1

    ASHEBIR KING OF MUSIC!!!!!!!!!!!!!

  • @zekaryasmedhane5200
    @zekaryasmedhane5200 3 ปีที่แล้ว +17

    የበላይ ዘር ነኝ የዛ ሳትና እኔንኝ ያለ ይሞክርኝ አ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 ปีที่แล้ว +1

    👏איך אפשר בלי 👆🙏🏼👏👏👏🗣✍️🏻🌞🌠🙏🏼🙏🏼💪🦵🦿🦶

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 3 ปีที่แล้ว +4

    ♥️♥️♥️♥️♥️በጣም ውነት

  • @yyeshew959
    @yyeshew959 3 ปีที่แล้ว +8

    #_የእንጅባራው_ጎጃሜ

  • @bitewmenbere
    @bitewmenbere 3 ปีที่แล้ว

    I love it,....አንተ በቃ ባህል ዝፈን ተሰጦሀል።

  • @user-xj7rq1np5l
    @user-xj7rq1np5l 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጀግና

  • @moulaybrahimraji7361
    @moulaybrahimraji7361 3 ปีที่แล้ว +1

    أنا من الموحبين لهاد الموسيقى ولكن لام أفهم الكلمات.👏👏👏

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያዊነት ነው የሚያምርብን!

  • @antenehmillion3327
    @antenehmillion3327 3 ปีที่แล้ว +1

    Proud Amhara

  • @sebledejene4184
    @sebledejene4184 3 ปีที่แล้ว

    My brother you make my heart traveling you make me cry lam proud lam gojam lam proud of you 👏 ❤

  • @tigg3393
    @tigg3393 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም ጎጃሜ ነኝ

  • @user-jf3tw2zg3l
    @user-jf3tw2zg3l 3 ปีที่แล้ว

    ጎጃምየ የኔ ወለላ
    የምሳሳልሽ ባህር ዳርየ ውድድፍድድድድድድድድ ደሞቼ እወዳችሁአለሁ

  • @abeyinewtesema1538
    @abeyinewtesema1538 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊ ነን 💚💛💔 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @etaferahuwoldemichael3211
    @etaferahuwoldemichael3211 3 ปีที่แล้ว +1

    Gojam wolelawu💚💛❤️

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c ปีที่แล้ว

    Adeb gestew hedu 😅 abrew new ye mexawu gojam ber solqo waloye minim ayileyunim degmo Amara waloyen gin walon atanku new inji Eni wedace walen 🇪🇹🙏

  • @halas3aydi685
    @halas3aydi685 3 ปีที่แล้ว +3

    አለን ማሬ ላይክ ግጭ ቆጆወች

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c ปีที่แล้ว

    Gojam mim gobez nacew ageracewun alasdeferum gojam Bahar dar lelawu zinbilo new

  • @bluesky4038
    @bluesky4038 3 ปีที่แล้ว +1

    Wollelaw

  • @yyeshew959
    @yyeshew959 3 ปีที่แล้ว +5

    ለምነው እነቻግኒ እነ እንጅባራን መተከለን ማጠራቸው ነበር ?

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 3 ปีที่แล้ว

      በትክክል ውዴ

    • @melesetrunh2321
      @melesetrunh2321 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ገርሞናል እኛም ይጠየቅልን ምክኒያቱን??

  • @fantshtube41
    @fantshtube41 3 ปีที่แล้ว

    asheber belay mirt ybahil feret 😍

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጽያ አማራ ጎጃም ደጋ ዳሞት ባልሆን ይደነቀኝ ነበር

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 3 ปีที่แล้ว

    wow betam des ylal 💚💛❤🌷🌷🌷💕💕💕

  • @ግዮናዊው
    @ግዮናዊው 3 ปีที่แล้ว

    Wolelaw Gojjame

  • @user-eo4nu2qu2i
    @user-eo4nu2qu2i 3 ปีที่แล้ว

    ያዝ ጎጃሚዬዬዬዬ 💚💛💞💋💪

  • @agmasmedia
    @agmasmedia 3 ปีที่แล้ว

    አሼ ምርጥ የባህል ሥራ ነው !!!

  • @hamerethiopia4558
    @hamerethiopia4558 3 ปีที่แล้ว

    Gojjamye ynewa lemelemwa hagerie ye bete amharawa enku 😘

  • @elsaelsa9508
    @elsaelsa9508 2 ปีที่แล้ว

    አሼም እንደሪቾ ለአይደል ዳኝነት መብቃትህ ኮራሁብህ ከነትህትናህ መልካም አዲስ አመት 💛🙏💛🙏💛🙏

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውው

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 3 ปีที่แล้ว

    Eiwinet New Welelaw Gijam

  • @user-hc5rl5lz5d
    @user-hc5rl5lz5d ปีที่แล้ว

    ሞጣየ❤❤ባህርዳር

  • @abaynehayalew7997
    @abaynehayalew7997 3 ปีที่แล้ว

    Ashiberyeeeee

  • @bluesky4038
    @bluesky4038 3 ปีที่แล้ว

    wollelaw

  • @user-fn3me3ql4l
    @user-fn3me3ql4l 3 ปีที่แล้ว +1

    ዎው ዎው

  • @user-ud9xe6mh9w
    @user-ud9xe6mh9w 8 หลายเดือนก่อน

    ግን ማነው አማራነቱ እደኔ የሚኮራው

  • @haimanotbeyene449
    @haimanotbeyene449 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ኑርልኝ አሹ 3ኛ ብርጌድ

  • @tedrostesfaye6696
    @tedrostesfaye6696 3 ปีที่แล้ว

    Welelaw harif new

  • @etiopiyaye5656
    @etiopiyaye5656 3 ปีที่แล้ว +1

    Tiru new mezfenu gen le METKEL demets hun

  • @tadelegetnet6062
    @tadelegetnet6062 3 ปีที่แล้ว

    i love you gojjam my birth place

  • @haimanotbeyene449
    @haimanotbeyene449 3 ปีที่แล้ว

    3ኛ ብርጌድ እንዴት ይረሳል ?ባህልአዳራሽ ተወኝ ከጀርመን የጥንቱ አየልኝ ከመሥሎ ማሠልጠኛ ማዕከል ፓለቲካ ክፍል ባህል አላፊ ተንሼ ነኝ