ቀለል ያለ የእራት ሜካፕ - Simple Dinner Makeup/Addis Insight

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2019
  • #Ethiopia #Makeup #ሜካፕ #Ethiopianwomen #Women
    ቀለል ያለ የእራት ሜካፕ - Simple Dinner Makeup/Addis Insight
    Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
    Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
    Or Twitter: / addisinsight
  • ภาพยนตร์และแอนิเมชัน

ความคิดเห็น • 198

  • @user-ph3dg1nn8f
    @user-ph3dg1nn8f 5 ปีที่แล้ว +114

    ቀለል ላለው ይህን ሁሉ ከተጠቀምሽ ከበድ ላለው ምን ያክል እንደምትቀቢ መገመት አይከብድም

    • @user-vu6jw2lr9u
      @user-vu6jw2lr9u 5 ปีที่แล้ว

      ኢኩ ክክክክክ

    • @jemilanasir8255
      @jemilanasir8255 5 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkk kalel yale mecupe lane chapistek kul ina fer & lovely new🙂🙂😄😄😃

    • @yordanostsefaye3338
      @yordanostsefaye3338 5 ปีที่แล้ว +1

      Enam eyasbekute nebr

    • @jemilanasir8255
      @jemilanasir8255 5 ปีที่แล้ว

      Yordanos Tsefaye minun new yasebshiyu mare

    • @yordanostsefaye3338
      @yordanostsefaye3338 5 ปีที่แล้ว +1

      Kelele bela yehane hulu mekebatuwanwa

  • @agazitteame5626
    @agazitteame5626 5 ปีที่แล้ว +1

    Gobez, so precise and beautiful!

  • @tsehayg.y3421
    @tsehayg.y3421 5 ปีที่แล้ว +1

    i like it ..its so simple as u just said..keep it up

  • @elsakifle7322
    @elsakifle7322 5 ปีที่แล้ว +1

    So beautiful,
    Thanks yene konjo

  • @cordellgreenfelder6428
    @cordellgreenfelder6428 5 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን

  • @ononline4844
    @ononline4844 5 ปีที่แล้ว +3

    እርጋታሽ.ደስይላል.እናመሰግናለን

  • @elinanegn5453
    @elinanegn5453 5 ปีที่แล้ว

    Thank you so beatfully

  • @hanans2148
    @hanans2148 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo setamir thanks

  • @TBTubeTb
    @TBTubeTb 5 ปีที่แล้ว

    Wow Arif new gen axer ena qelel yal bihon yemerxal berchi gobez

  • @tirfebekele8196
    @tirfebekele8196 5 ปีที่แล้ว

    Wow betam ymeral

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ሳይበዛ ሜካፕ ያምራል

  • @judiijudii5229
    @judiijudii5229 5 ปีที่แล้ว

    Thanks ቆንጆ

  • @user-sg8vs7tz9j
    @user-sg8vs7tz9j 5 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል አገት አይቀባም

  • @amatilamohammed6992
    @amatilamohammed6992 5 ปีที่แล้ว

    Alhmdulila alla asamiro yakalqan yami xaxa mekup mibal nagar iji mixalwu nagr yelnym yalela saw fiti izo mahed imslnyl lamniyamu barchi

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 5 ปีที่แล้ว

    Wow so nice I like it xx

  • @user-xu2gq9rw6c
    @user-xu2gq9rw6c 5 ปีที่แล้ว +27

    እኔ ሜካፕ አልፈልግም አላህ ውብ አርጎ ፈጥሮኛል አልሀምዱሊላህ

    • @user-vx9mx7yl2t
      @user-vx9mx7yl2t 5 ปีที่แล้ว

      እስኪ ፈቶሺን እንይሺ

    • @user-xu2gq9rw6c
      @user-xu2gq9rw6c 5 ปีที่แล้ว

      @@user-vx9mx7yl2t
      ፕሮፋይሌን ተጪነክ አውርደው

    • @user-vx9mx7yl2t
      @user-vx9mx7yl2t 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-xu2gq9rw6c አየሁሺ አታምሪም

    • @user-xu2gq9rw6c
      @user-xu2gq9rw6c 5 ปีที่แล้ว

      @@user-vx9mx7yl2t
      ካንተ እሼላለሁ

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 5 ปีที่แล้ว +6

    ከለር ምርጫሽን ወድጄዋለሁ ነገር ግን የሰዎች ምርጫ ለመሆን ቪዲዮ አታርዝሚ ቀለል ያለ ሜካፕ ካልሽ ብዙ ነገርም አትጠቀሚ በተረፈ አሪፍ ነው በርቺ

  • @elhamanwar2809
    @elhamanwar2809 5 ปีที่แล้ว +7

    በርቺ ማማ 😍😍😍ግን አስተማሪው በዛ ተማሪ እኔ ብቻ ነኝ የቀረውት እስኪ እኔንም ሰብስክራይፕ አድርጉኝ😂😂😂

  • @Hiwita816
    @Hiwita816 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ

  • @meseretmeseret9342
    @meseretmeseret9342 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @susu_6900
    @susu_6900 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው

  • @ledethagos2851
    @ledethagos2851 5 ปีที่แล้ว

    Good job

  • @early275
    @early275 5 ปีที่แล้ว

    Wow ❤😘

  • @nardosabera6874
    @nardosabera6874 5 ปีที่แล้ว

    Arif new betam yamral gin ekawochun hulum bota magignet enchelalen?

  • @hiruherani7544
    @hiruherani7544 5 ปีที่แล้ว

    Konjoo new betam gen yhi kelel yale sayhon kebed yale new

  • @millysolo5148
    @millysolo5148 5 ปีที่แล้ว

    ቀለል ያለ

  • @ewsa2739
    @ewsa2739 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውማርበርቺ

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel6434 5 ปีที่แล้ว

    Arif sera new bey ketybet

  • @user-gb1sw5th6p
    @user-gb1sw5th6p 5 ปีที่แล้ว +30

    ቀላሉ እሄነው በፈጣሪ ከባዱ ምንሊሆን ነው

    • @emugetachew530
      @emugetachew530 5 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂ከባዱማ አንድ ኩንታል ዱቄት ነዋ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @hikmayesuf2754
      @hikmayesuf2754 3 ปีที่แล้ว

      @@emugetachew530 🤣🤣🤣🤣🤣🤣እኔ እራሱ ገርሞኛል

    • @hikmayesuf2754
      @hikmayesuf2754 3 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣

  • @akiashiferaw9406
    @akiashiferaw9406 5 ปีที่แล้ว +1

    በሚገርም ሁኔታ ሜካም ትጠቀም የተጠበሰች አሳ ነዉ ምመስለዉ እና አመሰግናለሁ ከሜካፕ ነፃ ነኝ ኩል እና ሊቢሲትክ በስተቀር ተጠቅሜም አላቅ ስማቸዉንም አላቅ

  • @mar7131
    @mar7131 5 ปีที่แล้ว

    Wow siyamr

  • @samriman9747
    @samriman9747 5 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @yordanosg9402
    @yordanosg9402 5 ปีที่แล้ว +1

    Can you do descriptions please

  • @soliyanatekle8392
    @soliyanatekle8392 5 ปีที่แล้ว

    What kind of foundation u use is thids louramercir ?

  • @meditesfayedody7709
    @meditesfayedody7709 4 ปีที่แล้ว

    Degmesh lerasish telemameji blend madreg yekerishal betammmmmmm amd kindeb erasu omg

  • @hasaalsaadi3346
    @hasaalsaadi3346 5 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwow

  • @abebatube7629
    @abebatube7629 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም አሪፍ ነው

  • @user-yf1vy7md1v
    @user-yf1vy7md1v 5 ปีที่แล้ว +17

    ይሄ ሁሉ ቀላል አልሽው ካባዱማ ታየኝ እኮ

    • @saraalas8562
      @saraalas8562 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 5 ปีที่แล้ว

      Gn eko tenesh sew meselch zenjero neber metmeslw

  • @bethanytemesgen2133
    @bethanytemesgen2133 5 ปีที่แล้ว

    betam nawu dess yemilawu bakish enenim astemrign

  • @user-oy1to3re5s
    @user-oy1to3re5s 5 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ቀለል ያለ አልሽ እነ እትዬ ማሚቱ ቤት ደርሼ መጣው አልጨረሽም ውይ

  • @Thomas-cq7qo
    @Thomas-cq7qo 5 ปีที่แล้ว

    Wyn yehen mekap mebal Man Amtaw Ari Bakachu mekap matawuki Seti Felgulegn ?

  • @bezifkr5123
    @bezifkr5123 3 ปีที่แล้ว

    mn mn aynet foundation ena powder enemtteqemi eyasayeshn bihon wde

  • @user-ww7bv5fm5y
    @user-ww7bv5fm5y 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው የተፈጥሮ ከለር አለሽ

  • @najatnajat8872
    @najatnajat8872 4 ปีที่แล้ว

    ወው አምሮብሽል በደንብ አስይኝ ምትቀቢ ነገር አይታይም

  • @habeshawit5880
    @habeshawit5880 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው እናመሰግናለን ። በአማርኛ ብትነግሪን አሪፍ ነው

  • @selamshimelisselam1954
    @selamshimelisselam1954 4 ปีที่แล้ว

    Ere besemam ehen hulu efite layii alemokrewm lekaa wendochu ewntachewn new aretefishal fit yemilut

  • @shemshirshaye6168
    @shemshirshaye6168 5 ปีที่แล้ว

    Eye Shadow bota lemin zelelshiw?

  • @stanleychere697
    @stanleychere697 4 ปีที่แล้ว

    Wow I love it, it's only that I can't understand your language

  • @genatgenat7362
    @genatgenat7362 5 ปีที่แล้ว

    እንደዉ እኔ መኳኳል ከልወድም ግን እናመሰግናለን

  • @yemsrachmamo7577
    @yemsrachmamo7577 5 ปีที่แล้ว +1

    foundation senet kuterun new yemetetkemiew
    ?

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 5 ปีที่แล้ว

    Konjiye yamiral bizatu gin yasferal

  • @woynraya2325
    @woynraya2325 5 ปีที่แล้ว +1

    ተመቸሽኝ የእኔ ውድ እኔ ኩል እና ቻፒስቲኩም በ3 ወር 1 ቀን ብቀባ ነው ሌሎቹን ነገሮች ላቃቸው አልቻልኩም ፈጣሪ ሆይ ትዕግስቱን ይስጠኝ ሆ በጣም ቀላል እንጅ እህትዓለም

  • @leylaa7238
    @leylaa7238 5 ปีที่แล้ว +9

    ወይ ሚካብ እንኳን ለራት ለሰርጊም ይሂን ያሀክል አልጠቀምም ሚካብ አይምርብኝም ቀለል የለ ነገር አሳዩኝ በሁለት ነገር የሚሆን ለሰርጊ የምጠቀመው ንገሩኝ

  • @hananhanan2343
    @hananhanan2343 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ይህን ሁሉ ተለቅልቀሺ ቀላል ትያለሺ ? እህት
    ለማንኛውም እናመሰግናለን :: እድሜ ለባዝሊን
    የእኔ ፊት ሜካፕ አይወድም ::ሜካፕ ተጠቅሜ ስታጠብ ወይም ካስለቀኩት በጛላ ይቆስላል ምን ላድርገው መላ ካለሺ

  • @mekdeseshetu3530
    @mekdeseshetu3530 2 ปีที่แล้ว

    Fita betam dray nw mn ayinet foundation letkem

  • @samrugrmay1373
    @samrugrmay1373 5 ปีที่แล้ว

    Betiyeee

  • @user-jp9pz4zh2w
    @user-jp9pz4zh2w 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰው ምን ነው የተሰጠው ትቶው የልተሰጠውን ፍለጋ ይደክማል ምን አለበት በረሳችሁ ውበት ብታጌጡ ከዚህ ሁሉ ጠጠ እግዚአብሔር የሰጠንን ብንጠብቅ መልካም ነው እኔም ሴት ነኝ ግን ምንም አልጠቅምም

  • @alemalemayehu3219
    @alemalemayehu3219 5 ปีที่แล้ว

    😘😘👌👌

  • @hermela4279
    @hermela4279 5 ปีที่แล้ว

    😍

  • @yoditteshome6033
    @yoditteshome6033 5 ปีที่แล้ว

    Beautiful 👌👌👌👌👏👏👏👏

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም ቀለል ያለ። you're beautiful though

  • @judiijudii5229
    @judiijudii5229 5 ปีที่แล้ว +3

    ይክርታ በ አማርኛ አውር የኔ ቆንጆ

  • @henogwediluul2086
    @henogwediluul2086 5 ปีที่แล้ว

    ho my love

  • @user-ti8gu8tz6o
    @user-ti8gu8tz6o 5 ปีที่แล้ว

    ጥሩ እምር ብሎብሻል

  • @user-kl1wo1zm3o
    @user-kl1wo1zm3o 5 ปีที่แล้ว

    አይይይይ

  • @horizonethiopiatours5887
    @horizonethiopiatours5887 5 ปีที่แล้ว

    ኦርጂናል ፋውንዴሽንና ኮንሲለሮች አዲስ አበባ ውስጥ የት እንደሚገኝ የምታውቁ ከሆነ እባካችሁ ብትጥቁሙኝ

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 5 ปีที่แล้ว

    Yha kelale ketebale kebadu min aynet yhon

  • @kalkidanashenafi0116
    @kalkidanashenafi0116 ปีที่แล้ว

    ቤቲ

  • @wardahabibti6194
    @wardahabibti6194 5 ปีที่แล้ว

    እረ እኔ አድየ ስሰራኝ ምን አጎደለብኝ ብሪን ብቆጥብ ለሜካብ የማወጣዉን ይሻለኛል

  • @mimigebrestadik5968
    @mimigebrestadik5968 5 ปีที่แล้ว

    You are beautiful

  • @burtkanayezhseamyabraham5522
    @burtkanayezhseamyabraham5522 4 ปีที่แล้ว

    Gbez

  • @habeshahabeshawit4179
    @habeshahabeshawit4179 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ለካ የቤት ቀለም የትወደደው ይሄን ያክል ጉድ እየተቀባችሁ ነው ገራሚ ነው ደግሞ ቀለል ያለ አልሽ ወይ ጉድ ከባዱማ ምን ያህል እንደሚሆን መገመት ቀላል ነው ወይኔ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 5 ปีที่แล้ว

    Konjo newe berchie

  • @asdh7028
    @asdh7028 5 ปีที่แล้ว +4

    ቀለል ያለ አልሽው ወይጉድ

  • @Ali-lb1ck
    @Ali-lb1ck 5 ปีที่แล้ว +1

    ፕራይመር ምንድነው ባማርኛ የኔ ቆንጆ በተረፈ ያምራል ተንክዩ

  • @munaazbekh6841
    @munaazbekh6841 5 ปีที่แล้ว

    Mn ametaw yhe hulu mekera??

  • @ffdd2397
    @ffdd2397 5 ปีที่แล้ว

    Kelal bilesh jamresh minm iko yekeresh nager yelam.

  • @munaazbekh6841
    @munaazbekh6841 5 ปีที่แล้ว

    Shro belten yhe hulu duket aynefam ylkuns bedenb tru mgb bnmegeb yawetawal wbetachnn wey mekera

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 ปีที่แล้ว

    Beteseb hognalehu enantem gora belu

  • @divoratekle7189
    @divoratekle7189 4 ปีที่แล้ว

    😍😘💋💋💋💋

  • @user-qd7er5po2o
    @user-qd7er5po2o 5 ปีที่แล้ว

    እሥፕራይው ግን የፀጉር ነው ወይሥ ራሡን የቻለ አለ የፊት

    • @rozarozi606
      @rozarozi606 5 ปีที่แล้ว

      Ye fit espirem ale ehite

  • @melkambelay4107
    @melkambelay4107 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ገና ዛሬ ባይሽም ወድጀልሻለሁ

  • @mazamaza3246
    @mazamaza3246 5 ปีที่แล้ว

    era men gude nw ena tegesetum yelegn ehan hulu lemelekelek gn gobez neshi berechi

  • @ehitemaryamselam9531
    @ehitemaryamselam9531 5 ปีที่แล้ว +1

    Wy makeup limokirwni min tilalachu

  • @enatiemebeti7438
    @enatiemebeti7438 5 ปีที่แล้ว +1

    dukit bedukit honeshi

  • @user-gx4yh3bd2u
    @user-gx4yh3bd2u 5 ปีที่แล้ว +1

    ዊ ቀላል ሲጀመር ሜካፕ አልጠቀምም ፈጣሪ ይሄን ሜካፕ ከምድረ ገፅ ባጠፋው

    • @semudelu7816
      @semudelu7816 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk amedam duqatam demo qelel yale tyaleshe☻🧖‍♀️

  • @jerryyebaba9512
    @jerryyebaba9512 5 ปีที่แล้ว

    እኔምኮ ሜካፓ ተጠቀምኩ እላለሁ ሊፕስቲክ እና የአይን ኩል ስለምጠቀም

  • @amihassan5500
    @amihassan5500 3 ปีที่แล้ว

    You more pretty without make up to be honest

  • @ananyasamuel6017
    @ananyasamuel6017 5 ปีที่แล้ว +2

    if u don't use makeup then keep ur comments to urself and go look for some other channels........ nice tips i like your video.

  • @user-kt9vm3gm1r
    @user-kt9vm3gm1r 5 ปีที่แล้ว

    ባየው ባየው

  • @mazamaza3246
    @mazamaza3246 5 ปีที่แล้ว

    Dmo subesecires aderegegn gebey negn bekereb yerasan serawochi eza kechi elalew

  • @henoktilahun4156
    @henoktilahun4156 5 ปีที่แล้ว

    wusht now enat

  • @makifekr4916
    @makifekr4916 5 ปีที่แล้ว

    setmri

  • @meskinageyemareyamlijmeski7588
    @meskinageyemareyamlijmeski7588 5 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብኤር የእጁ ስራ ነኝና እሱ አስተካክሎ ስለፈጠረኝ ምንም አልጠቀምም የፈረንጅ ዱቄት እናም እናትና አባቴ በሜካፕና በአርቴ ቅንድብ ወደዚምድር አላመጡንም ስለዚ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ለዘላለም አሜን

  • @rosamarew7969
    @rosamarew7969 5 ปีที่แล้ว

    Ewonet yhiea Hulu men lyihone new
    1ken yie cosemotic ke meder byitefa men lywotachu new tetekamyiwoche

  • @sitacabro2879
    @sitacabro2879 5 ปีที่แล้ว

    ግን ስንት ሣሙነና ይበቃዋል

  • @brukititafese5763
    @brukititafese5763 5 ปีที่แล้ว

    Ehe kelal kalegn kebadu endet yihun egiazo

  • @hayathabeh8569
    @hayathabeh8569 6 หลายเดือนก่อน

    ይህ ቀላል ከተባለ ከባዱ እደት ሊሆን ነው እኔ በሀያቴ ተጠቅሜ አላውቅም

  • @user-qd7er5po2o
    @user-qd7er5po2o 5 ปีที่แล้ว +1

    ቀለል ያለ ትበል ከበድ ያለ ልትይዝ ተሣሥተሽ መሆን አለበት

  • @bereket1255
    @bereket1255 5 ปีที่แล้ว +2

    ሴቱ ሁሉ black-board ሆኖ የለ እንዴ !እንዲህ ተለቅልቀሽ ለእራት ግብዣ ሳይሆን የስእል ኤገዚቢሽን ነዉ መሄድ ያለብሽ !!ወንዶችም ስእል እያዩ እንዲያደንቁ !!but I hit BIG LIKE for your motivation to teach others ...so cool

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkkkk እኮ

    • @mekiyajamal2419
      @mekiyajamal2419 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀሀ እረ ተመቸኸኝ ከምር እውነትህን ነው እስዋ ለተቀባቹ አይኔ አመመኝ