ፋውንዴሽን እንዴት መምረጥ እንችላለን//How to choose the right foundation

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @ፋዩየልጄናፋቂ
    @ፋዩየልጄናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +39

    አሪፍ ፋውዴሽን ከነ ማርኩ ና ከነ ዋጋው ሊፕስቲክም ሻዶ ኩል ሁሉንም ሜካፓች ከነ ማርኩና ዋጋው ብትነግሪን ደስ ይለናል

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +4

    ይገርምሻል ታክሲ ልንሳፈር ስንል ሹፌሩ እኮ 555ን ጫናት ነው የሚለው ከግንዛቤ እጥረት ድንገት ነው ያየሁሽ ግን ትልቅ ትምህርት ሰጠሽኝ ብለምድ ደስ ይለኝ ነበር ተቀብቼ አላውቅም አመሰግናለሁ ቀጥይ በርቺ ምን ይለኛል ላይክ ሰብስክራይብ ባረግ

  • @edensana1120
    @edensana1120 3 ปีที่แล้ว +1

    what foundation did you use? I feel like my skin color looks like yours.... my vein is green which means my undertone is warm??... I have a hard time finding my match... Help please

  • @elsaab9226
    @elsaab9226 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks dear !!!!!!!!!! that's so nice !!!!!i wander if you suggest as a brand and number that most likely suits Ethiopian skin color.

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 5 ปีที่แล้ว +7

    እና ደሞ ፋውንዴሽን ልክ እንደ ፌር ተቀብተን ነው እምንዋብበት ወይስ ሌላ ፕሮሰስ አለው ትመልሽልን ዘንድ ከይቅርታ ጋር በትህትና እጠይቅሻለሁ

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ናኒዬ በርቺልን!!!!!!! ወደ ፊት ደግሞ ስለ ፊት አጠባበቅ video ብትሰሪ ደስ ይለናል

  • @mekdeshailay3004
    @mekdeshailay3004 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ያስተማርሽኝ ጉበዝ

  • @abushwubetsalon3383
    @abushwubetsalon3383 3 ปีที่แล้ว

    ናኒ ተመችቶኛል በጣም ደስ ትያለሽ

  • @mitaali9555
    @mitaali9555 3 ปีที่แล้ว

    Hi nani foundation lehulum sew keler mihon malet and bcha ale ende?

  • @kedolala3815
    @kedolala3815 4 ปีที่แล้ว

    Kezi befit makeup mokere alawekm ena memoker felegalew ena be bezat yegna hager lokalu new yalew original makeup semachew negeren pls sis🙏🙏

  • @mekdesdinbuch8337
    @mekdesdinbuch8337 4 ปีที่แล้ว

    Selam ehite ene mnm memret alchalkum hulem sigeza ayhonegnim ena ebakish yet new office limta ena kalesh kanchi ligiza

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት አባቱ ነው የምታምሪው በጌታ እኔ ስለ አንቺ ጌታየን አመስገንኩት ደግሞ በጣም የጨነቀኝን ነገር ነው የነገርሽን እናመስግናለን

  • @libingeesood8057
    @libingeesood8057 3 ปีที่แล้ว

    I don't know Ethiopian but I liked your program

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 5 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ የኔ እህት

  • @galxya1162
    @galxya1162 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ከለር ልክ እዳንች ነዉ ምን አይነት ነዉ መጠቀም ያለብኝ ስንት ቁጥር ማለት ነዉ

  • @eyerusalemhabtom2582
    @eyerusalemhabtom2582 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam des yilal gn eko angetachew bcha tkur yehonu sewoch alu lik endenie,ena legnas mn tmekirinalesh?

  • @fikiryashenfalTube
    @fikiryashenfalTube 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን ተባረኪ

  • @meronwedajo4854
    @meronwedajo4854 5 ปีที่แล้ว +3

    Ene Teyim negn gin min ayinet new metekem yalegn ehite, silaligebagn new?

    • @tigistnigusie5912
      @tigistnigusie5912 5 ปีที่แล้ว

      ከአገትሽጋር የሚመሳሰልከለርነውመግዛትያለብሽ

    • @meronwedajo4854
      @meronwedajo4854 5 ปีที่แล้ว

      Tankyou so much Tge!!!

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ ፋዉንዴሽን ተጠቅሜ አላቅም መጠቀም እፈልጋለዉ ግን ኦርጅናሉን እንዴት ማወቅ ይቻላል ?

  • @foziyaibrahim1748
    @foziyaibrahim1748 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobeze lej hulunem ye Makeup ekatatelalew gn anchi leyu neshe betam taberariyaleshe

  • @yeshumneshyeshuming7541
    @yeshumneshyeshuming7541 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 5 ปีที่แล้ว +5

    ናንዬ በናትሽ ለያንዳንድ አንደር ቶን ምን አይነት ፋውዴሽን ብንቀባ በሚቀጥለው ብትነግሪን አውሮፓ ውስጥ ከለራችንን አያውቁትም ችግር አለ በተረፈ በርቻ

  • @ነጃትሀበሻ
    @ነጃትሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow enamesegnalen

  • @hannalove4435
    @hannalove4435 2 ปีที่แล้ว

    Adersasi yet new ?

  • @samrisamri5822
    @samrisamri5822 5 ปีที่แล้ว

    Wow berche la megemrya now mayew
    Ande teyke Benchen endet nawek enchlalne ?

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ግንዛቤ ነው thank you

  • @tij8051
    @tij8051 5 ปีที่แล้ว +5

    ዋው የመጀመሪዬ ነሽ
    ጎበዝ በረች በቃ ሳብስክራይብ አረኩሽ

    • @tesdeyyrega3994
      @tesdeyyrega3994 4 ปีที่แล้ว +1

      እኒ ተጠቅሚ ኣላቅም ግን ኣድ ነገር እድትረጂኝእፈልጋሎሁ ንቅሳት ሚሸፍንሊ ፋውድሽን ካለ እባክሽ ንገሪ ቆጅየ ወድሻሎሁ እባክሽ እባክሽ

  • @lihabeshawit5167
    @lihabeshawit5167 5 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ አድርገሽ ገልፀሽዋል በርቺ😘

  • @HamuAshenafi
    @HamuAshenafi 9 หลายเดือนก่อน

    enamesegnalen

  • @ሳምሪከደሴ
    @ሳምሪከደሴ 5 ปีที่แล้ว +2

    tnx sistu

  • @rodastamiru6641
    @rodastamiru6641 5 ปีที่แล้ว +2

    ,ናኒዬ ቃና ቲቪ ካዩሽ ዳናይትን ያባሯታል

  • @ፋዩየልጄናፋቂ
    @ፋዩየልጄናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን እህት

  • @tigtigist2385
    @tigtigist2385 ปีที่แล้ว

    barce Taru Aglalase Nw ❤

  • @jamilaneuray8190
    @jamilaneuray8190 5 ปีที่แล้ว

    ሜካብ ብሎ ነግር ..እኔክተፍጠርኩ.21 አንድ አመቴነው ግን.1ንድ ግዜ ብቻ ነው የተጠቀምኩት ያንንም ስ
    እሴትዩየ ስርግ ነው..እኔ አይድለሁም የስራሁት .ብር ክፍየ ነው ስሙንም አላቀው.ምንም እንድሚባል

  • @ፋዩየልጄናፋቂ
    @ፋዩየልጄናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +3

    ግን በለፈውም የሜካፕ ዋጋ ብትነግሪን ብዬሽ ነበር ከተመቸሽ

  • @tigisthadsh7578
    @tigisthadsh7578 5 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ትምህርት ነው ።

  • @mimethio7945
    @mimethio7945 3 ปีที่แล้ว

    Fitshn metateb alebish bedenb endinakew bemekap lay eyeteebash aydelm masayet

  • @kedolala3815
    @kedolala3815 4 ปีที่แล้ว

    Aref temehert new tnxs sis

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አረንጓዴ ነው

  • @muhmmadshakor3557
    @muhmmadshakor3557 5 ปีที่แล้ว +7

    መጀመሪያ ፈውንደሺን ምንድነው አብራሪልን እሚበላነው እሚጣጣነው እሚለበስነው እንደኔ ያልገባቺሁ ላይክ ግጩኝ

    • @የኔምስክር
      @የኔምስክር 5 ปีที่แล้ว +1

      Emilbse nwe 😂😂😂😂

    • @muhmmadshakor3557
      @muhmmadshakor3557 5 ปีที่แล้ว

      @@የኔምስክርሀሀሀሀ እኔ ምን እንደሆነራሱ ቃላቱን አላውቀውም

    • @የኔምስክር
      @የኔምስክር 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @hayuhayu2015
      @hayuhayu2015 5 ปีที่แล้ว +5

      Foundation የፊት መዋብያ ነው

    • @muhmmadshakor3557
      @muhmmadshakor3557 5 ปีที่แล้ว +1

      @@hayuhayu2015 አሁንማ አወኩት ግን ባንድ ቁርጥ ቅባት ቢባል ለሁሉም ግልፅ ይሆናል

  • @llll6571
    @llll6571 4 ปีที่แล้ว

    Inamesegnalen

  • @hntsetmehamed8238
    @hntsetmehamed8238 4 ปีที่แล้ว +1

    hi nanib selam nesh ok makeup ljemr slehone lejemari new mtyw ebakshn video stseri abresh ngerg

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግለን

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏❤️

  • @Helen-n9i
    @Helen-n9i หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ተመችቶኛል የት ነሽ ፖሮግራም አለኝ አንቺ ጋር መግዛት እፈልጋለው ዋጋው ብትነግሪኝ

  • @telaandtigi-b8x
    @telaandtigi-b8x 5 ปีที่แล้ว

    ዋጋውን ንገሪን እናም ወርጅናል እና ፎርጅድ የምንለየው እንዴት ነው

  • @samrawitgebremedhn194
    @samrawitgebremedhn194 2 ปีที่แล้ว

    Berchi

  • @asterbirhanu1430
    @asterbirhanu1430 8 หลายเดือนก่อน

    በርቺ

  • @TilaDubai-wx3is
    @TilaDubai-wx3is 5 หลายเดือนก่อน

    ፋውንዴሽን መቀመም እንዴት ነው

  • @kukutubetube150
    @kukutubetube150 5 ปีที่แล้ว

    Yegermeshal temchetesheje arefeshe malta telobje keltafa sate ymechejale 😍😍😍😍😍😍

  • @hayuhayu2015
    @hayuhayu2015 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናልን ማር😍😘

  • @nmalove206
    @nmalove206 2 ปีที่แล้ว

    Good

  • @asrat1823
    @asrat1823 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ እህት በሺ

  • @ጥሩነሽወለተኪዳንA10
    @ጥሩነሽወለተኪዳንA10 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @elenimelaku5059
    @elenimelaku5059 3 หลายเดือนก่อน

    ሱቅሽ የት ነው

  • @VIBEgaming2596
    @VIBEgaming2596 4 ปีที่แล้ว

    Nani lene fit yemihon faundation memeret alchalkum ena wede bicha yemihed nw mihongn gen kuter alachew ena demo sent kuter endemihongn betenegrign des yelegnal

  • @fatimaaa7563
    @fatimaaa7563 5 ปีที่แล้ว +2

    እህት እባክሽን አሪፍ አንደኛ ነው እሚባለው ፋውንዴሽን ስሙን ብትነግሪን

  • @serkefele8534
    @serkefele8534 ปีที่แล้ว

    ያሳኮከኛል

  • @alemalem6405
    @alemalem6405 5 ปีที่แล้ว +1

    Ya

  • @hanannegneyeholaneduakebet1913
    @hanannegneyeholaneduakebet1913 5 ปีที่แล้ว

    Arif new gen atekulayeben

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 4 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራይብ አርጌያለሁ አሪፍ ትምህርት ነው ውብ ቆንጃ ነሽ

  • @abebakasa6951
    @abebakasa6951 3 ปีที่แล้ว

    እባክሺ ስልክሺንአስዉቂኚ በጣም ነዉ እምፈልግሺ ፕሮግራም አለኚ

  • @yetiyeeyesus4229
    @yetiyeeyesus4229 5 ปีที่แล้ว

    Angete kefite teyem yale new ena endet new mayet yemichlew

  • @zenetube9831
    @zenetube9831 3 ปีที่แล้ว

    Meka acssesory nigign

  • @situmu2279
    @situmu2279 2 ปีที่แล้ว

    eshi wde bicha yehonew foundationu mn aynet nw mehon yalebet

  • @nardostadesseyemane857
    @nardostadesseyemane857 5 ปีที่แล้ว +1

    Konjiye neshi

  • @bezabeza7795
    @bezabeza7795 5 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 ปีที่แล้ว

    ያነቺ ዩቱብ የለሽም

  • @asnakuyemojowachewa1232
    @asnakuyemojowachewa1232 5 ปีที่แล้ว

    Bugur yatefal ende

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 5 ปีที่แล้ว

    ፓውደር አመራረጥ አሳይን

  • @martaasfaw5536
    @martaasfaw5536 3 ปีที่แล้ว

    የሚሸጥ አለሽ?

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid7333 5 ปีที่แล้ว

    ኢኔሰቴግራም ሊንክ አሰቀምጭልን ቆንጅት

    • @ADDISINSIGHT
      @ADDISINSIGHT  5 ปีที่แล้ว

      Facebook: Makeupbynani
      Instagram: NaniBeauty

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @selamayele4368
    @selamayele4368 5 ปีที่แล้ว

    Tnx mar