ከ ሀ እስከ ፐ የሜካፕ አቀባብ እና የሚያስፈልጉት እቃዎች How to put makeup and all the items you need
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 17 มี.ค. 2021
- For any questions contact on 0955425550
To see the face razor video click on the link👇🏼
• የፊታችንን ፀጉር እንዴት እንደምንላ...
To watch how to apply eyelashes press the link 👇🏼
• በቀላሉ አይላሽ አጠቃቀም Easy ... - แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต
ሜካብ አስተማሪዎች እባካቹህ ባማረኛ አስረዱን😢እኔ በሀረብ ሀገር ነው ግዜዬን የጨረስኩት ትምህርት ብዙም አይደለውም😢የሜካፕ ትምህርት ቤት ገብቻለው ግን English new mawerot😢
ማሬ የኔ ቆንጆ ከሁሉም ሜክአፕ አሥተማሪ ትለያለሸ በጣም አሪፍ ሜክአፕ
በንቺ ትምህርት ጥሩ ሜክአፕ አርቲስት ለመሆን እየሞከርኩ ነው አመሰግናለሁ
simple and easy thank u dear❤
አመሰግናለሁ
Very simple & beutiful
Thank you for sharing..your beautiful❤
Segur maneshawe gn yebase ayasasegem??
Perfect.
Thanks for shearing ❤️🙏
Betam Des teyalsh erga belah new yastmarshngn tnq
Tnx wude
ሰላም እህቴ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ ስለሜካብ ተጠቃሚ አይደለሁም እውቀቱ የለኝም
Thanks mareye
Wow it’s nice I lovet ❤
የኔዉድ ፈጣሪየሠጠሽዉበትሽነዉየሚበልጠዉ
በጣም ጎበዝ ነሸ
በጣም አሪፍ አድሻችሁን እደት ማግኘት ይቻላል!!❤👌
How mach all can you tell me
ስንት ቁጥር ነው faundation የተጠቀምሽው?
የት ነው ያለሽው
አልሃምዱሊላህ ስትይ ድንግጥ አልኩ ውዴ
فديتك.. عسل والله! 😍
ማሻአላህ
የኔ ውብ ኢንስተግራም ቲክታክ ደሞ አሁን በዩቱብ ውድድድድ
Wow
Can we use the pore eraser just as a primer even though we don’t have pores?
Yes sweetheart u can I don’t have pores and still use it or u can get just primer with the pore eraser effect
Ahamedella belwo beskele endate yilebesal
Kety le black face serilen
Melikishin atabelashi sitaweri afishin atatamemi
بتوفيق ❤
አኔ ቆንጆ ጠፍተሽ ነበር 😍😍😍
ዋው ነገ እምከረዉ አለሁ👍👍👍
Thanks. Do you still have the products here in Addis?
Yes we have 0955425550
አልሀምዱሊላህ ስትይሰማሁልበል?ሙሲልምነሽእንዴ እህቴ
እንደ መልክሽ ቆንጅና ❤❤❤
Yet new materialun mnagegnew pls
wowww
Do you hv make up school
ene yalehut areb hager newu bemn lagngishe
What up konjo l like all you make up my clour it different l mean like not black not white just middle l would like to order all make eye lash too where do you live Ethopia or u.s.a l wacting to day this video a year ago
ኢትዮጵያ ያለ ሰው order ማረግ ይችላል እንዴ?
እባክሽ ሜካፕ እፈልጋለው ማስመጣት ከቻልሽ
እቃውን ለመግዛት ስልክሽን እፈልጋለው
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው ሒጃብ ብታደርጊ የበለጠ ታምሪያለሽ እህቴ
How can we order the lashes pls
Call me on 0955425550
👍
ፀጉሩን ግን በዚ ስናነሳ አይበዛም ወይ?
የት ነሸ ውዴ የምትሸጪው
ሰላም
አለሜካኘ ነው የምታምረው
Hi edet nw be make up afechayen selkaka masemesel mechelw ?
😂 😂 😂
❤
Astmrig plssssss
❤❤❤❤
ውይ ልቤን ደከመኝ
እሰፕረይሜኳብከመቀባታችን፣በፊትእናከተቀባበኃላእስፕረይ፣የሚቀብ፣ሰውችሰላየሁት፣እናእንዴትነው!?መልስእፈልጋሎ፣ምክንያቱ፣እኔልጠቀምሰለፈለኩነው
Call me 0955425550
Very beautiful girl
ቆንጆ ስወድሽ ሜካፕ እስከ ነእቃው ስጦታ ስጭኝ ሜካፕ እወዳለሁ ነገር ግን አቅም የለኝም ግዥልኝ
😂😂😂😂
Selkshen
0955425550 or 0945442425
ውዷ
Elegant woman 👩🏻
Thank u so much
እኔ በጣም ቅይ ነኝ ወደ ቢጨ የተቀየር ውላት ነው ያለኝ እና አሳይኝ ምን ምን እንደ እምሀድ ከ ቅላቴ
የኔ ብጤ ወላ እኔም ምን እንደ ሚሄድብኝ አለዉቅም😂😂😂
Selkshen edate naw menagagw
0955425550
Did she say allahdullih😮
Ethiopia mesexe ALU ekawechu
ሴራቪ ሞስቸራይዘር ፕራይመር ኮንሲለር ፋውንዴሽን ዋጋ ማወቅ ይቻላል?
0955425550
Telegram
Selkesgh lakelig
ሰላም እህቴ ያቀረብሽውን በጣም ወድጄዋለው። አነዚን ነገሮች የት ማግኘት ይቻላል ዋጋቸውንስ ?
It’s in morning star mall or u can call me on 0955425550
ሁሉንም እቃወች ኦደረ ማድግ እፈልጋለዉ
Call me on 0955425550
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
makeup aserarish arif nw gn letmrit jehemariwoch yehulunim ስሞች bitinegirin malete ye ekawochun
ቁጥረሽን
0955425550
Hi edetnesh wude mekaup full material kalesh adrashash lakilign lemegzat slemfelg betelegram chanale bechalshw lakilign
how toorder pls i want the products u use
Call me 0955425550
ስልክ ቁጥር
0955425550
Adrasha yet newu shadewu felge neber
0955425550 morning star mall
Morning star mall 2nd floor 236b shop
ኡፍፍ ሜካፕ የሚባል ነገር ስጠላ ይህን ሁሉ ዱቄት ከፊቴ ላይ ተሸክሜ ልዞር ነው እሷ ለተለቀለቀች እኔን ጭንቅ አለኝ 16 ሠአት አላለችም ሶላት የምትሰግጅ እህቴ ተጠንቀቂ
ክክክክ።16ሠአት።እኔ።እሡቅ።ሂጄ።ከቫሊዚን።ሌላ።አላቃቼዉም።እንኮን።መቀባቱን
Temelash negn betechalesh ftnet lakilign
Call 0955425550
አማርኛሽ ደስይላል
Your phone please
አልሀምድሊላህ ሰትይ ሰማሁ ልበል ወይሰ ጆሮየ ነው ያአረብ ክልሰ ነሸ ልበል ግን ይቅርታ??
ሙስሊም ልትሆን ትችል ይሆናን
ሙሉ ሜካፕ ለመግዛት ዋጋው ስንት ነው ውዴ?
Hello konjo
Call me 0955425550
@@ranibellemakeup yene konjo dweliligi
@@tirudogu83 0955425550 or 0945442425
Dubai nege na mulu makeup megezate efelegalhu ena yete magew
12:46 omg How can you not poke your eye??? Also, you didn't apply contour. but It looks so good. not everybody uses the same makeup.
Contour is a thing of a past . It is sooo American that’s it looks so ridiculous !
@@mdte5421 It's not Ridiculous , They use it for a reason sweety.
ስትሰሪ የእቃዎቹን ስም ሁሌም እየጠራሽ ስሪልን እቃዎቹንም እንድናቃቸው
Fudashen sete new
እነሀሳብ የለሽ !! ትንሽ እንኳን ሀፍረት የላችሁም ? ወቅታዊ ጉዳይ ማቅረባችሁ ነው ማፈሪያዎች..
ሰራ ለመሄድ ስንት ሰአት ቀድመሽ መነሳት አለብሽ ይሄ ሁሉ ዴኮሬሽን
Tnx wude
👍
👌 👏 yet new
❤❤❤❤