Ena yemnorew UK new Holland & Barrett yemibal suk Sunflower Seeds ybalal smu alea luk esua endeqeqelechuw aynet ymeslegnual Amazon ersu order mareg tchiyaleshu aychalw
Miluye betam qonjo enie eritrawi negn gen egna be shembra new yemneseraw. Bebaqela anTeqemem. Behon gen betam Teru agelalexesh des yelal. 😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የስልጆ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ👍👏👏
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
Mellye good to know I will definitely try this thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾🥰
Wow meluye እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ👍👍❤️🥰❤️
ዋወዉ በጣም ከምወደዉ ምግብ ነዉ አሁኑኑ አሞኩረለሁ እጆችሽ ይባረኩ ቆንጆ 🙏
ስታምሪ ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ ማሬ በጣም ምርጥ ይህን ሁሉ አሰራር አልችልበትም የዛሬ ሁለት አመት ይሆናል ቸርች ሳይዘጋ የካህናት ሰዉ አምጥቶ በልቻለሁ ከአገር ቤት ከወጣሁ ጀምሮ መቸም የሴት ቅመም ነሽ በኡነቱ ድምፅሽ ራሱ ኢነርጂ አለዉ ሰወድሽ በርቺልኝ ተባረኪልኝ ዉድድድድድድ ሲያስጎመጅ
ዋዉ ነዉ እጅ የምያስቆሮጥም ነዉ የኔ መልካም እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ለየት ያለ የስልጆ አሰራር እጆችሽ ይባረሁ😋❤🙏
ለየት ያለ የባለሞያ አሰራር ነዉ የሰራሽዉ ሜሉ ሲያዩት በጣም ያምራል!! እጆችሽ ይባረኩ 😍😍🙏
This looks so yummy and healthy! Thank you for sharing!
እናቴን የባስ አስናፈቅሺኝ ፃም ሲሆን ሁሌትስራልን ነበር አይይይ ቀኑሲህድ አይቆይም ተለይች እማድር የማይመስለኝ ድሮአሁን 8አመት ተለየቻት ፈጣሪ በስላም ያገናኝን
እናትሽን ያቄይልሽ እድሜያቸውን ያርዝምልሽ የስው አገር አይሞላም 8 አመት ግን ብዙ ነው እንዴትም ብለሽ ኤደሽ እናትሽን እይ
ሜላትዬ፣ ጉብዝናሽ፣ የፈጠራ ችሎታሽ እጅጉን ዕፁብ ድንቅ ነው፡፡ የሽምብራ ዱቄት ከዓሣ ወጥ በተጨማሪ ይህ መሆኑ ጥሩ አማራጭ ነው፡፡ ተባረኪ፡፡ አሁንም አበዝቶ የፈጠራ ችሎታሽን ይጨምርልሽ፡፡
አሜን ሜሪ
ምርጧ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በባቄላ ሰርቸ ቀጠነብኝ እንዴት ላስተካክል🙏
ጎበዝ ባለ ሞያ እጂሽ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
አመሰግናለሁ ባለሙያ ቀጥይበት
Thank u betam Milu, yeseljo aserar betam sefeleg neber, bezu TH-camroch Helbet mesrat new yemichelut,
Meluye welcome,yene balemuya ejochesh yebarku,arif seljo new yesegomegal
ፍጥነጥሽና ምያሽን በጣም እጅግ መልካም ነው
ብጣም አሪፍ አሰራር እጅሽ ይባረክ
Gobez enamesegnalen berchi
Lemjemerya gize zare new yayehushe betam des tiyaleshe 🥰🥰
አመሰግናለው ሜሪዬ
ያምራል የኔ እህት
በጣም ደስ የሚሉ ነገሮችን ትሰሪያለሽ በጣም ነው የምትመችን በአውሮፓ ሆነሽ እንኳን የሀገራችንን ባህል አልተውሽም በርቺ 💖💖😍😍💋😘👍👍👊👊😘
ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው መቼም ትገርሚያለሽ እኔ በሽንብራ ዱቄት ሲሰራ አላውቅም ነበር አሜቴ አያልቅበት ነሽ እጅሽን ይባርከው በርቺ።
ሚልየ እንካን በስላም መጣሺልኝ ሱፍ የለኝም እንጂ እስራነበረ
ሜሉዬ እጅሽ ይባርክ ምን ልበልሽ የእውንት የሃገራችንን ምግብ እንዳንናፍቅ ብዙ ንገር ንው የምታሳይን ለካ ይሄም አማራጭ አለ በሽንብራ ዱቄት የተባርክሽ ልጅ👌👏🏽👏🏽👏🏽🌹
አሜን ቹቹዬ
Merci beaucoup
Tebarek
ዋው ችግሩ የሀገር ቤት ሱፍ ውጭ አይገኝም ምንአልባት ሐበሻ ሬስቶራንት ይሸጥ ይሆን አላውቅም ተባረኪልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ስታስረጆ አጠር እያድረግሽ
በደንብ መረዳት የሚፈልግ ስላለ ነው
Ena yemnorew UK new Holland & Barrett yemibal suk Sunflower Seeds ybalal smu alea luk esua endeqeqelechuw aynet ymeslegnual Amazon ersu order mareg tchiyaleshu aychalw
እጅሽ፡ይባረክ
Wow
በጣም ጤናማ ምግብ ነው ማር❤❤❤❤😘
ደስ፡ይላል፡እጅሽ፡ይባረክ
Miluye betam qonjo enie eritrawi negn gen egna be shembra new yemneseraw. Bebaqela anTeqemem. Behon gen betam Teru agelalexesh des yelal. 😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
Good to know Txs beautiful
Good job
አይ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
look 👀 yummy 😋 good job 👏🏽
👍👍👍
Meluye yene master chef much love for you❤❤❤ thanks
Thank you dear
እጆችሽ ይባረኩ ሚሊ ቆንጆ
Watching ❤️
looks easy and delicious Melly thank you 🧡🙏
tebareki nitsuhna tikikilegna aserar new.
አሜን አሰለፈች
Thank you for sharing my sister ejesh yebarek yummy and beautiful.
👍👍👍👍👍
Thanks
ጥሩ ነው ነገር ግን አነፀ ከማውቀው ለየት ያለብኝ 1ገነፎውን የምትፈጩት ነገር ሰልጆ ሲሰራ ያኔ መፈጫ የለም ነገር ግን የሰፉ ውሀ አንደኛ እና ሁለተኛ አለው በሁለተኝው አንቺ እንዳደረግሽው ይበጠበጣል ልክ; ከተገነፋ በኃላ መብሰሉ ሲታወቅ በአንደኛው የሱፍ ወተት /ወሃ/ጠብ አየተደረገ አየተንተከተከ ልክ ወፍረራም ሃብሲት ይሆናል በደን ብ ይማሰላል አሳቱን ቀነስ ተደርጎ ሰናፍጩ ይነሰነስና አብሮ ይነተከተካል ጨው ይስተካከላል አንዳንቺ ገልብጦ ጤናዳሙ ነጭ ሽንኩርት ዝንጂብል በሰበዝ ተሰክቶ ነፋስ በማይገባው እቃ ይቀመጣል 3 /5 ቀን ሲቦካ አራሱ ይላላል መታወቂያውም እራሱ ነው ማለት መብሰሉ አና ልል የፈለኩት ማቅጠን አይጠበቅም አንደወፍራም ሀብሲት ከሆነ በቃ ከ አዲስ አበባ የሽንበራውን አላውቅም አሞክረዋለሁ በርቺ
ማርቲዬ የምትይው ሁሉ ልክ ነሽ እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልኝ ነገር ግን እኔ ያሳየሁት በቀላሉ እንደ ዚህም አርገን መስራት እንችላለን በሚል ህሳቤ ነው ልክ ነው ሀገራችን በባቄላ ነው የሚሰራው እስቲ ደግሞ የኔን ግኝት የሽንብራውንም ቅመሱት እያልኩ ነው
ጉበዝ ባለሞያ👍👌❤️
👌👌👌👍👍👍
Yene gobez you are so creative :)
Watching, gobez berchi ❤️🙏
I'm requesting to some English-english videos thank u
friend For You 😍💋😘 MOU 🙏🙏
Watching
👌👌👌👌👍👍👍👍
Yenya ehte selame lanchie yehune muyashiene Betame wedejwalehu tebareki gene 1 teyakya alegne beradesetocheshien Yete new yemegezyachew p/e negarine
እንዴት ነሽ ሰርክዬ ብረድስቶቼ silit የሚባል ማርክ ነው በብዙ ሀገር ሱቅ አላቸው እንዲሁም ኦን ላይም ይሸጣሉ
ዋው በጣም ቆንጆ ነው👌
Hi plz share resp in english language because I love Ethiopian food some ingredients we Don't understand also we Don't understand Amharic
It is chickpeas recipe paste or like porridge including sunflower seeds boiled and the herbs she suggested..it is fasting season treat.
ሜልዬ ቆንጆና ቀላል የሆነ አሰራር አሳየሽን እጅ ይባርክ:: 3 ቀን ውጪ ነው የሚሆነው? ሌላ ደግሞ ጠጅ የሰራሽው በቀላል ነው የጠላስ እንዲሁ አለሽ እስቲ ብቅ በይልኝ:: ተባረኪ
Ya leke neshe 3 kene weche argew endbsel keza bhal frige ketchew
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለው እህቴ እንዳለችው ነው ሶስት ቀን ውጪ ከዛ ፍርጅ
💚💛❤
😎
ሜልዬ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ድምፅሽንም ነው የምወደው ልጄ
አመሰግናለው እቢ
ይሄማ ይሞከራል ሲያዩት ራሱ በጣም ያምራል የሜሉ ቤተሰቦች please ወደኔም ጎራ በሉ ጎብኙኝ አንዳንድ ስራዎች አሉ ቤተሰብ ሁኑ 🙏🙏🙏🙏
ማማየ እስኪ የስልጆና የልበት ልዩነቱን አስርጂኝ? ብዙጊዜ ይምታታብኛን🙏❤❤
ህልበት ከባቄላ ከምድር እና ከአብሽ ነው የሚዘጋጀው/ስልጆ ደግሞ ከባቄላ እና ከሱፍ ስንቀጥል አሰራሩም ይለያያል ሌላው ትልቁ ነገር ደግሞ ህልበት ወዲያው ተሰርቶ እንደ ወጥ የሚበላ ሲሆን ስልክ ደግሞ አቆይተን መቡካት አለበት አሰራሩም ይለያያል ቅመሞቹም ይለያያሉ ስለዚህ ቪዲዮ አንድ ቀን እሰራልሻለው
@@Mellyspicetv Esh ema amesegenalehu 🙏❤❤
Des ylal melly
ቤቲ የኔ ውድ ባሎሞያ ነሽ እኮ
በጣም ባለሞያ ነሽ ድምጽሽም ስታወሪ ደስ ትያለሽ
አመሰግናለው
Gobez neshi ehet
😍👁👁
Thank you Melly! 🙏
Andenya wow yemikabesh meluye
Selam Melu be senaftchfanta men letkem? Pl
ስልጆ ያለስናፍጭ አይሆንም ደግሞ ብዙ ሀገራት ላይ የሚገኝ ይመስለኛል
ግሩም አሰራር ሜሊ!
ሜሉዬ ❤😘
Melu senaftche yelgnm keyt nw yemgegnu
❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹👍👍👍👍👍👍
ቆይ ግን ስልጆ በአረበኛ ኸሙስ የሚሉት ንው እንደ
አይደለም ሀመስ ሽንብራ ነው ስልክ ከባቄላ ነው የሚዘጋጀው
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
Gobaz tekekel nesh
ስላምስልጆሰርቸወፈረብኝማቅጠነእችላለሁ
አዎ በሱፍ ወተት
@@Mellyspicetv እሽበጣምአመሰግናለሁ
ሜሉ ጥያቄየን መልሺልኝ🙄🙄
የቱን እህቴ ጠይቂኝ እንደገና
@@Mellyspicetv አመሠግናለሁ እህት ልወልድ 15ቀን ነው የቀረኝ ቅቤ ላነጥር ኮሠረት ግዙልኝ ሥል አላቀው አሉ ሌላ ሥም እዳለው (የምን) ቀጠል እደሁ ብነግሪኝ ጥቁር አዝሙድና ኮረሪማ ገዙልኝ በዚህ ብቻ ማጠር ዬቻላል እድ ወይሥ ጌደታ ነው ኮሠረት የሚባለው ነገር
@@Lesewe-hm2fe1sv9A ደስ ይላል በሰላም ውለጂ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ። ብዙ የኮሰረት አይነቶች አሉ አለም ላይ እንዳትሸወጂ እኛ ለቅቤ የምንጠቀምበት ወይም ሀገራችን ኮሰረት የምንለው ስሙ በእንግሊዘኛ lippia abyssinica ነው የሚባለው ከተገኘ እሱን ይግዙልሽ ካልተገኘ ግን ባለሽ ቅመም አንጥሪው ኮረሪማ እራሱ ጥሩ ጣእም ነው የሚሰጠው ከፈለግሽ ደግሞ እኔም ከዚህ በፊት አሳይቻለው የቅቤ አነጣጠር ነጭ ሽንኩርት እና ሌሎች ቅመሞችን አርጌ በዛም መሰረት ማንጠር ትችያለሽ ከወደድሽው
@@Mellyspicetv ከልብ😍😍😍😍😍😍😍😍ሜሉየ አይቸውለሁ ያችን ያው ግደታ ነው እደ ኮሠረት ብየ ነው ኑሪልኝ ክበሪል ማሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሚንንንንን
balemoya nesh
የኔ ቅመም 😘😘😘😘🌹🌹🌹
ምነው ምነውሜሊ ስለማሽንሽ ጠይቄሽዝምአልሽ ወድጄዋአለው ማሽኑን ስሙን
ውይ ውይ..... የኔ ውድ ሞት ይርሳኝ አላየሁም ነበር ኮመንትሽን ይቅር ብይኝ ።ማሽኑ bostch MaxXimum 1600 wat new
gebeze neshi
Selame..muyashe..konjo..nwe..gen..selgo..beshenbra..dukate..ayesrame..lemndnwe..ymeglemate..bahri..selalwe..bebakela..dukete..nwe..bfetume..tekekle..ayedlme...serawne..anbelashwe..hulume..yegnale..ebakachu..yebhlune..aserare..atdeblalekute..betlye..wechi..yalachute
ተዋቡ በጣም አመሰግናለሁ ስለአስተያየትሽ ሲጀመር ሽንብራ ቃና አለው አልኩኝ እንጂ አንቺ እንዳልሽው የሚገለማ አይደለም ሁሌ የምንመገበው ነገር ነው በኤርትራም በአንዳንድ ቦታዎች ስልጆ በሽንብራ ነው የሚሰራው በመቀጠል እኔ የሰራሁትን እና የጣፈጠኝን ለተመልካቾቼ ባሳይ ምኑ ላይ ነው ስህተቱ? የኢትዮጵያ ባህል ይህ ነው አላልኩ? የሚፈልግ አይቶ ይሰራል የማይፈልግ አይሰራም።የሰራሁትን ላትወጂ ትችያለሽ በዚህ መልኩ ከመገልማት እና ከባህል ጋር ማገናኘትሽን አልደግፍም
የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ከታች ባለው ፔጅ ያገኙታል
👉👉👉#queen_sheba_diy