Mellye you’re amazing you nailed it Mellu You have passion 👏🏾 The presentation perfect 👌 your video awesome as always you’re such 👌cooker . Mellye you look beautiful today ❤️🤗 Bless you more.......🙏🏾
Thank you Konjo lij! I only have one suggestion. If you get a mic to put near your mouth it will be easier to listen and it won’t echo. Thank you for making this wonderful video, gobez!!!
How about you grind the dry beans first and make the porridge with the beans powdered? Would it work that way. Thinking of cutting out the extra step of straining. A lazy way! Where can you get “tena adam”?
ባለሙያነትሽ እንዳለ ሆኖ ሌላ ለዝግጅትሽ ተጨማሪ ውበት የሆነ ነጥብ የሚያሰጠው ነገር አለሽ። ያም ሞያሽን በራስሽ ቋንቋ ባዕድ ቋንቋ ሳትቀላቅይ መግለጽ መቻልሽ ነው። መልእክት አስተላላፊ መልእክቱን ለአድማጮቹ በሚገባቸው ቋንቋ ማስተላለፍ ይጠበቅበታል። ስልጣኔ ባለን ላይ ሌላ መጨመር እነጂ የራሳችንን ጥለን የሌሎችን ማነሳት አይደለም። ቀጥይበት።👍👍👍
ከልብ አመሰግናለው ኪያ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@Mellyspicetv sis senafecu is very week can you tell me what kind u use
የሚገርምሽ ስሙን እንጂ ስራውን አላውቅም ነበር በጣም ቆንጆ ነው በርቺልን ሜሉ
የት ነው ያደግሽው
ሜሊ ቃላት የለኝም በጣም ስራን የሚያቀል ጉልበትና ጊዜ የሚቆጥብ አሰራር ነው ለእናቶቻችን ይሄንን አሰራር ማስተዋወቅ አለብን ብዬ አስባለሁ በእጅ የመነካካትና የመበላሸት እድሉን በጣም ይቀንሳል 👏 ኮራሁብሽ ሁሌም የፈጠራ ችሎታሽን አደንቃለሁ አመስግናለሁ ቀላል ዘዴ ተምሬያለሁ 😘
Ehet ke enjera new miblaw ? benatshe negergie alkewom gen wededkot
አዎ ቲቲዬ በእንጀራ ነው ሚበላው
ሜላት በጣም አድናቂሽ ነኝ። እጅግ በጣም ጎበዝና አነሳሽ ባህሪ ያለሽ ሞራል ሰጪ ጥሩ ሰው ነሽ። በርቺ ቀጥይበት።
በጣም እናመሰግናለን :: ባለሙያ ነሽ ጥበቡን ያብዛልሽ
በብዙ አኢትዮጲያዊያን ጋር የሌለ ግንዛቤሽ ጠበብተኛ ሴት በመሆንሽ ባልሽ ታድሏል። ምግብሽን ሁሉንም ሞክሬ በጣም አሪፍ ነው:) ዋናው ሳይንሱን መገንዘብ ነው አባባልሽን ወድጄዋለሁ።
❤❤❤❤
እጅግ ባለውያ የኔ ቆንጆ ትልቅ ያሳደገሽ ተባርኪ ❤️
የኔ ቅመም በጣም ቀላል ዘዴ ነው እናመሰግናለን
ሜላት በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ
በጣም ጥሩ አድርገሽ ነው የሰራሽው
እናመሰግናለን::
ጎበዝ ቀለል ያለአሠራር እናመሠግናለን
ሚሉዬ ጎበዝ ዘዴኛ ነሽ ባቄላውን በዚህ መልኩ መፍጨትሽ ጥሩ ዘዴ አሳየሽኝ ተባረኪ
በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ሲስተም ነው
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እናቶቻችን እንደሚሰሩት ነው ያሳየሽው አያያዝሽ ብቻ ይበቃል በርቺ
አመሰግናለው እናት
Senafichun what do u call it and buy it?
አመሰግናለው ሳሙኤል Mustard ይባላል
ሜሊዬ ምርጥ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ቆንጆ🙏🙏🙏👍👍👍👍😘😘😘
እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ። በጣም የማደንቅልሽ የተለያዩ የሀገራችንን ባህላዊ ምግቦች አውቀሽ ለማሳወቅ የምታደርጊው ጥረት ነው። በርቺ።
ስልጆ በጣም ነው የምወድ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት እስቲይ ልሞክረው ነው ጎበዝ ነሽ
ባለሞያ ነሽ በጣም በርቺ👍🏽
በጣም መስራት የምፈልገው ነገር ነበር
Thank you
የኔ ቆንጆ ባለሙያ ነሽ አሁን ነው የምሰራው
አመሰግንሻለሁ
Duketun ke ethiopia belekuleshi teru newe.kelale yehonale terewe machine yabelashale .thank you for sharing. 🌺🌿🌺
ጎብዝ ጥሩ ነው በተጨማሪም ሰናፍጩን በራሱ በሱፍ ውሀም ልትበጠብጪው ትችያለሽ
አመሰግናለው Eye
Thank you. You don't have ad in b/n like others. I like your speed too. You really doing very nice. Keep it up.
እህቴ በጣም ጥሩ አሰራር ነው ያሳየሽን አመሰግናለ የውልሽ ለጤና አዳሙ በንፁሕ የነጠላ እራፊ ጨርቅ ጠቅለሽ አስረሽ መጨመር
አመሰግናለው አብረሀም
Great job thank for sharing ✌️
ሜሊዬ ዛሬ ሰራሁልሽ ይህንን ሞያሽን እኔ ግን እርጥብ ጤናዳም በማጣቴ ደረቅ ፍሬዎችን ተጠቀምኩኝ አምስግናለው ስለምታጋሪን ሞያሽ ሁሉ የኔ አንደኛ
ሜልዬ ለ ሞያሽ ቃላት የለኝም ሁሌ ቆንጆ ነገር ባህላዊ ይዘቱን በጠበቀ ሆኖም ድካምን አቅልሎ በቀላሉ ኪችናችን ውስጥ እንድንሰራ ነው እምታስተምሪን። እኔማ ቀጣይ ምግብዋ ምን ይሆን? እያልኩ መጓጓት ጀመርኩ። ወፍጮ ቤት ስትይ በ ሟሟሸት ላይ የነበረውን ፍትጊያ አስታወስሽኝ።
ተባረኪልን❤🙏
Thank you ethio addis meri banci mekinyat naw may et yegemerkut teru neger yemitazegacew
I love how you explain the process, thank you!
የኔ ባለሙያ እናመሠግናለን ከ2 አመት በዋላ አገባለሁ ለባሌ ሰርቼ አበላዋለው ሢወድ በጣም
የኔ ቅመም ስራሽ ልዩ ነው አስታወስሽኝ እናቴን በተለይ ፆም ሢሆን ትሠራ ነበር በርች እናመሠግናለን
Mellye you’re amazing you nailed it Mellu You have passion 👏🏾 The presentation perfect 👌 your video awesome as always you’re such 👌cooker . Mellye you look beautiful today ❤️🤗 Bless you more.......🙏🏾
Hi melley were did you get the senafichi
Gobez nesh balemoya 👍
እንደው ገበዝ የሆንሽ ልጅ ከየት ነው የተማርሽው keep it up girl.
በጣም ባለሞያነሽ አመሰግናለሁ እስክሽ በድፍን ብቃላ ያዘጋጀሽውን ልክን ላኪልኝ
ሁሌም አዲስ አሰራው ዋው ነው 👍
በጣም ጎበዝ የኔ ቆንጆ ምንም እንከን አይወጣልሽም ለጤናአዳሙ እን ቱን መጠቀም ትችያለሽ እድናቂሽ ነኝ
Melly thank you egshe yebark 💯👌❤
Thank you Konjo lij! I only have one suggestion. If you get a mic to put near your mouth it will be easier to listen and it won’t echo. Thank you for making this wonderful video, gobez!!!
ሜልዬ እጅግ በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ፅዳት ከገለፃ ጋር የሚችልሽ የለም በርች ፃም እየመጣ ነው ሰርተን እንበላለን እናመሰግናለን ቆንጆ
♥️♥️♥️
I like ur New ideas 💡 keep grow & success in the future. Love 💕 u stay safe 😷💕✌️🙏🏽
ውይ ጤናዳምዬ። ፍረሽ ጤናዳም እንደ ናፈቀኝ ። እናመሰግናለን ሜላት፡😘😘
Tebarekee betam tiru new yene konjo!!!
አመሪፍ በጣም 💔💔💖💖💖💖💘💘💚💛💗💗
ጎበዝ በርች
አቤት ሚሉዬ በስራሽ የተካንሽ ቅመም ነሽ ተባረኪልን
Enamesegenalhe betame bekelake zede
Konjo tebareki gobez
Betam gobez amesegnlhu yene embet
You are amazing
Very creative
ምርጥ አገላለጽ በራስ ቋንቋ! ቀለል ያለ አሰራር፤ የሻሿ ነገር ግን ይታሰብበት፤ እናመሰግናለን።
ተመስገን ባልሞያ ሆንኩ እድሜ ለእናተ መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት
በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም አዲስ ነገር ይዘሽ ነዉ የምትመጭዉ እናመሰግናለን ዉዴ 👏🏾
በቅንነት ቤቴ ጎራ በሉ ከወዳችሁት ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለዉ
እኔ አመሰግናለው እናት አንችልም ጎበዝ ነሽ በርቺ ሁሌ ነው የማይሽ
አመሰግናለሁ
Brilliant! Loving your recipees thank you!
definitely I’ll try it 🙏
ቀምሰሽ እንድትነግሪን
እሰይ እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ 😘😘
Woww gobeza neshe betam malemada mafalegawo moyaa new yene konjo
bakelawn zefzfen /bewha arsen bnakoyews?
በጣም ሀሪፍ ነው ሜሊ
You are simply great! Thanks for sharing.
በጣም ደሰ ይላል እህት ተባረክ
Thank you Melly!!!
You reminded me my mum, I love silejo. Can you keep it in the fridge after fermented? God bless you🙏🏿😍
አመሰግናለው ታፊ አዎ
ጎበዝ ተባርኪ እህትዬ
How about you grind the dry beans first and make the porridge with the beans powdered? Would it work that way. Thinking of cutting out the extra step of straining. A lazy way! Where can you get “tena adam”?
ትችያለሽ ሩትዬ ባቄላውን አድቅቆ የሚፈጭ ማሽን ካለሽ ጤናዳም rue ብለሽ አትክልት መሸጫ ብጠይቂ ታገኚያለሽ ብዙ ሀገር አለ
Yene konjo you’re number one ☝️ I like your all video be blessed
👌👌😍😍🥰
ባቄላዉ ዘፍዝፉሹ ነዉ ወይስ ጥሬ እስኪ ንገሪኝ
አገላለጽ ሸ እርጋታሸ በጣም ቆንጆ
አይ ምን ቀላል ነው ይበልጥ አከበድሽው 😆
በጣም እናመሰግናለን በርቺጎበዝ
Yes good job
ምርጥ ነሽ ለኔ
ወይ ሙያሽ እህቴ ታባራኪ ምርት ኢቶጲያ ሴት 👌👌👌💚💛❤
Mellyie balemuya selgo sewde some senore metfat yelebet letena rasu Teru New gobez melly.😗
እናመስግናለን ፅዳ ያልሽ ነሽ ኪችኑ እራሱ ያስታውቃል
Good job 👍
super ♥
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ
Yummm. Good job
Ejesh yebarek
ያለሁበት አገር ስናፍጭ ያው mustard seed ብዬ ስጠይቅ ጎመንዘር ነው የሚሰጡኝ እና ሌላ ስም አለው? የምታውቁ ንገሩኝ
ደስ ብሎኛል አስቱ ሁሉም ነገር ! ምርጥ ያገሬ ልጅ !
አመሰግናለው አቤሎ
የኔ ቆጆ ውብኮነሺ ውደ ባቄላስ ባይጨመር ችግርአለ?
Mellye የኔ ባለሞያ በርቺልኝ
Watching
ሜላ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
ባቄላዉን ቀቀልሽዉ ምን አርገሽ ነው የፈጨሽዉ።
ትንሽ ዘፍዘፍ ካረግሽው እራሱ የውጪ ሀገር ባቄላ አቅም የለውም ባንድ ግዜ ነው የሚፈጭልሽ
ኢትዮጵያዊት ሴት ሁሌም ስንዱ ሙሉ ጥንቅቅ የምር እኮራብሻለሁ
እግዛብሄር ያክብርልኝ
ኢትዮያንየመጨረሻባለሞያነን።
How you suppose to it? I never heard about it
በእንጀራ በተለይ ከበየአይነቱ ጋር በጣም የተለመደ ነው ኢትዮጵያ
👍🏾
Have you written a cookbook ?
that is not an answer to my question ugh
Yfato dukat naw sanfche malt?
አይደለም ስናፍጭ ጎመንዘር ይመስል እና ግን ትንንሽ ነው
Thank you for sharing your wonderful experience Melly, በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ፡ አንድ ጥያቄ አለኝ የግብአቱ መጠኑን አትጽፊ፡ ከቻልሽ መጠኑን ጻፊልን፡
አመሰግናለው ራሄል እሺ ነገሮችን አስተካክዬ አረጋለው
Thank you gobeze leje nesh
Ye tigire migib new betam new miwedaw wow
በጣም ጎበዝ ነሽ እሕት
Wowww
You are so sweet
ሰናፍጭ ምንድነው ሚባለው
ጥሩ በርቺ
ወይ ስደት ባለሞያ አደረገኝ,,, ለካ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
Melly selam new endet nesh mashaala yemetisarewu megebi bexam des yelal ebakish yeqince aserar asayenye
አመሰግናለው ሙኒራዬ ቂንጬ በአትክልት ሰርቻለው ትንሽ ወደኋላ ከሄድሽ ታገኝዋለሽ እይታ ትወጅዋለሽ