ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቅልል ያለ አሠራር እጅሽ ይባረክ መጠኑን ብታሣዉቂን የበለጠ ግምት ጣዕሙን እንዳያበላሸው አንዱ ከአንዱ እንዳይጎላ አመሠግናለሁ አድናቂሽ ነኝ
ምርጥ አሰራር እናመሰግናለን በሰአቱ ደረስሽልን እጅሽ ይባረከ ይሁን።
ምርጥ አሰራር ነው ።Thank you for sharing.❤❤❤❤
በጣም ቀላልል ጣፋጭነውተጠቅሜበታለው
ወይኔ ስልጆ እንዴት እንደናፈቀኝ❤❤❤❤❤ ❤
በጣም አሪፈና ቀላል ነው እናመሠግናለን❤
ደስ ይላል ሁሉም ሞያዎችሽ ይመችሽ
በጣም ምርጥና ቅልል ያለ አዘገጃጀት እናመሠግናለን
Besom gize yemisera kebakela dukit new yemiseraw keza besuff weha. Keza bejera ybelall beka
በጣም እናመሰግናለን
እኳን ደና መጣሽ እህት የኔ ባለሙያ
በጣም ቆንጆአሰራር ነው ለሦስት ኪሎ የስልጆ ባቄላ ስት ኪሎ ሱፍ ያስፈልጋል
በጣም ጎበዝ ነሽ በቀላሉ ነው የሚገባው 👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ❤🙏
@@sara-ethiopianfoodመጠኑን ብትነግሬን። ሱፍ ስንት ባቂላዉ??
Yetamesa sufe yehonale 😊
ተበረኪ የኔ ቆንጆ በለሙያ
እጅሽ ይባረክ❤❤❤
አሪፍ ነ ው በርች❤
Gobaz sat ejshe ybark
በሱፍ ባይሆን ምን ቺግር አለው
ውብ ነው❤❤❤
እጂሺ ይባረክ አሪፍ አሠራር ነዉ
Saraye sljo keyet hager endemexa ngerin
Douwqito mnidnew ngerigh plz
ስልጆ ነው ሱፍ
Enamesegenalene 🌺🌸🌺
መጀመሪያ ሰረሃት አርኢፍ ❤❤❤❤❤❤❤ ግን መጨረሽታ ብን ነዉ ምበላአ።
What is the sheljo powder med of?
Yebakila dukit
waw❤
Is there “tena Adam” in America?
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ኔሽ በርቺ ለቤትሽ አድስ ኔኝ
Yesoljo duqeti kmendinaw yemisara banatishe❤
ከባቂላ
❤❤❤❤❤ዋወወወ
ስናፍጭ አይጨምርም ማለት ነው?
She did 1 table spoon she put it in the blender
Chekolsh
le sint gize yikemetal ????
ሻናፍጩ ድብ ወደ ፍረነው9:23 9:23
ከለሩን መቀየር ይቻላል ወይ??
❤wow
Thank you
የስልጆ ዱቃት ?
የናቴ ስልጆ እንዴት እንደናፈቀኝ
_ሳራዬ የስምሽ ትርጉም ምን እንደ ሆነ ታውቃለሽ ሳራ ማለት ልዕልቴ ማለት ነው እውነት ልዕልት ነሽ ሳራዬ የእጅ ስራሽ እራሱ ልዩ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ስራሽን ይባርክሽ የኔ መልካም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልክ እንደ ስምሽ ልዕልት የሆነሽ ሴት ዋውውውውውውውው_
አሜን ማራኩዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለው🙏❤
0p😊
ጨምራለች
ሰናፍጭ አይደረግም እንዴ
ኡስልጆ ዱቄት ምንድነው
እናመሰግናለን ግን ስታስረጂ ግልፅ አርጊዉ ለምሳሌ የምን ዱቄት ነዉ
እሺ በጣም አሰግናለው አስተካክላለው የባቄላ ዱቄት ነው🙏👌
Gen eko ye bakela bela aserdetalch degemsh eyew
@@sara-ethiopianfood betam enamsgenalen mokern tesakitopnal😘
ሰፍ አና ባቄላን .ኬት ይገኛል በተረፈ በጣም ባለሙያ ነፁህ እጆችሽ ይባረኩ ❤❤❤
mindnew yesiljo duket ?
Ye bakela duket
ጋህሚ እንታይ ማለት እዩ
I like is food my sis❤
አሰራርሽ ግልፅ አደለም ግን በርቺ ሳልል አላልፍም
እንዴት ሰናፍጭ አይጨመርም
ጨምሬበታለው እኮ
❤❤❤❤የስልጆ ዱቄት ብለሽ የጨመርሽው ከምን የተዘጋጀ ነው
የስልጆ ዱቄት ከባቄላ የሚዘጋጅ ዱቄት ነዉ
ለምትጠየቂጥያቄ መርጠሽነው መልስምትሰጪው
የምን ዱቄት የተጠቀምሽው እህቴ
ባቄላ
አመሰግናለሁ እህቴ
ሰናፍጭ
ሰናፍጭ አይጨመረም እንዴ
የስልጆ ዱቄት ማለት የባቄላ ዱቄት ነው?
አዎ ለስልጆ የሚዘጋጀው
Senafech yedergebet yele ende
አዎን ይጨመራል
በነጩ የተፈጨ የሽምብራ ዱቄት አይሆንም ለስልጆ?? የምታውቁ ንገሩኝ please
አይሆንም የባቄላ ዱቄት ኘው የሚሆነው
❤
Yamre.ok
ye siljo duket ke mndinew mizegajew???
Baqela
FAva beans flour
❤❤❤
Saykkl zeblo befeseis cegr alew
😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅
Tiru newu gin 3 ken koyita firig wust newu woye kefirig wuch
ሰሪሽን ግልፅ አድርጊ አልገባኚም
ሁሉም ጥሩ ነው:: ነገር ግን ሰናፍጩ ለብቻው መብሰል አለበት::
የለሰፍ በውሀም ይሆናል
ይቅርታ ስልጆ ያለ ሰናፍጭ ነው የሚሰራው ? ብዙ ነገር ይቀረዋል
🎉🎉🎉🎉
ስልጆ ምንድን ነው እባክሽ መለሽልኝ
የባቄላ ዱቄት መሰለኝ።
በገጠር እልበት ይባላል
ይህ ስልጆ ነዉ ህልበት ሌላ ነዉ😏
አይደለም ከሱፍ ነው የሚሰራው@@amazingkids5211
ስልጆ ከባቄላ የሚሰራ የጾም ጊዜ ምግብ ነው ቫዲዮውን ስታይ ይገባሻል
ሳርዬ እጅ ይባርክ እርጋታሸ ብቻ በቂ ነው አደንቅሻለሁ።ሳርዬ የስልጆው ድቄት በጥሬው የተፈጨውን የባቄላ ዱቄት መሰለኝ የተጠቀምሸበት ከተሳሳትኩኝ ማረም ይቻላል። አመሰግናለሁ።
በጣም አመሰግናለው ልክ ነሽ አልተሳሳትሽም🙏❤
ይቅርታ ሳሬ ዱቄቱ የምንድነው የጨመርሽው
የባቄላ ነው
ዝንጅብልም፡አርጊበት።
እሺ አመሰግናለሁ ሂዊዬ
Baqelaawutirenawu
Duketu mindin new nechi new
ስልጆ በእሳት አይጣድም
ዱቄቱ ባቄላ ነዉ
This is indian hand😂😂😂
Ye seljo duket mendnawe?
❤❤
ቅልል ያለ አሠራር እጅሽ ይባረክ መጠኑን ብታሣዉቂን የበለጠ ግምት ጣዕሙን እንዳያበላሸው አንዱ ከአንዱ እንዳይጎላ አመሠግናለሁ አድናቂሽ ነኝ
ምርጥ አሰራር እናመሰግናለን በሰአቱ ደረስሽልን እጅሽ ይባረከ ይሁን።
ምርጥ አሰራር ነው ።
Thank you for sharing.❤❤❤❤
በጣም ቀላልል ጣፋጭነውተጠቅሜበታለው
ወይኔ ስልጆ እንዴት እንደናፈቀኝ❤❤❤❤❤ ❤
በጣም አሪፈና ቀላል ነው እናመሠግናለን❤
ደስ ይላል ሁሉም ሞያዎችሽ ይመችሽ
በጣም ምርጥና ቅልል ያለ አዘገጃጀት እናመሠግናለን
Besom gize yemisera kebakela dukit new yemiseraw keza besuff weha. Keza bejera ybelall beka
በጣም እናመሰግናለን
እኳን ደና መጣሽ እህት የኔ ባለሙያ
በጣም ቆንጆአሰራር ነው ለሦስት ኪሎ የስልጆ ባቄላ ስት ኪሎ ሱፍ ያስፈልጋል
በጣም ጎበዝ ነሽ በቀላሉ ነው የሚገባው 👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ❤🙏
@@sara-ethiopianfood
መጠኑን ብትነግሬን። ሱፍ ስንት ባቂላዉ??
Yetamesa sufe yehonale 😊
ተበረኪ የኔ ቆንጆ በለሙያ
እጅሽ ይባረክ❤❤❤
አሪፍ ነ ው በርች❤
Gobaz sat ejshe ybark
በሱፍ ባይሆን ምን ቺግር አለው
ውብ ነው❤❤❤
እጂሺ ይባረክ አሪፍ አሠራር ነዉ
Saraye sljo keyet hager endemexa ngerin
Douwqito mnidnew ngerigh plz
ስልጆ ነው ሱፍ
Enamesegenalene 🌺🌸🌺
መጀመሪያ ሰረሃት አርኢፍ ❤❤❤❤❤❤❤ ግን መጨረሽታ ብን ነዉ ምበላአ።
What is the sheljo powder med of?
Yebakila dukit
waw❤
Is there “tena Adam” in America?
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ኔሽ በርቺ ለቤትሽ አድስ ኔኝ
Yesoljo duqeti kmendinaw yemisara banatishe❤
ከባቂላ
❤❤❤❤❤ዋወወወ
ስናፍጭ አይጨምርም ማለት ነው?
She did 1 table spoon she put it in the blender
Chekolsh
le sint gize yikemetal ????
ሻናፍጩ ድብ ወደ ፍረነው
9:23