ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ድንቅ ውይይት በወሂድ ዑመር ዳኝነት ክፍል_1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 พ.ค. 2024
  • #minbertv #nejah_media #ethiopiannews
    ‪@Abdulaziz_Muhammed_Khedr_Essa‬

ความคิดเห็น • 59

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 3 หลายเดือนก่อน +15

    ውሀ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው በጥቅሉ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራችሁ ኡስታዞቻችን አላህ ያቆያችሁ🎉🎉🎉

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p 3 หลายเดือนก่อน +12

    አላህ ይጠብቃቹህ የኛ ጀግኖች ❤❤❤❤

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 3 หลายเดือนก่อน +10

    ላይክ እያደረጋችሁ ቅመሞች ኡሥታዝ ና የኛ ጀግና እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ተመኛሁ

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 3 หลายเดือนก่อน +6

    ማሻአላህ ተባረከላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሸይኽ አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ

  • @faizah8186
    @faizah8186 3 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አሏህ ኡስታዝ❤

  • @user-us1ep2se3y
    @user-us1ep2se3y 3 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ

  • @munakedir3693
    @munakedir3693 3 หลายเดือนก่อน +3

    የአላህን ዲን ያስተነትኑ እና ይገነዘቡ ዘንድ እንዲህ ፍትሃዊ በሆነ መልኩ እንዲወያዩ ሰበብ ለምትሆኑት ኡስታዞቻችን አላህ ይጨምርላችሁ! መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ! ለኛም ፅናቱን ይስጠን እነሱንም ይምራቸው!
    ሀቅን አጥብቆ ለፈለገ በንፁህ ልቦናው ፈጣሪውን ለተማፀነ ኢንሻ'አላህ የናንተ ውይይት ለሰወች ምራቻ ሰበብ መሆኑን አሁንም ይቀጥላል!
    አላህ ያበርታችሁ!

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 3 หลายเดือนก่อน +6

    Mashaallah Allah yetebekacu ❤

  • @b.6015
    @b.6015 3 หลายเดือนก่อน +4

    🎉🎉🎉🎉🎉 አህለን ኡስታዝየ ማሻ አላህ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናችን አላህ ይዝዲክ ኢልመን ናፊአ

  • @EeEe-mz3kq
    @EeEe-mz3kq 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዜ ቪደወው አጠረብን ኡዝታዜ

  • @uaerak7827
    @uaerak7827 3 หลายเดือนก่อน +3

    አለህ ይጠብቅህ

  • @Mahammde34
    @Mahammde34 3 หลายเดือนก่อน +1

    አለህ ይጠብቅህ ኡስተዝ

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 3 หลายเดือนก่อน +4

    Allah yetebkeke Ustaze ❤❤❤

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallah jazakum Allah Khair

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 3 หลายเดือนก่อน

    ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad 3 หลายเดือนก่อน +2

    አለህ እድሜነ ጤነ ለኡስታዞች

  • @honey48757
    @honey48757 3 หลายเดือนก่อน

    Tikikil 👍👍👍 Allah Yichemirilot Ustaz 🤲🤲🤲

  • @yassinjamal1090
    @yassinjamal1090 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከአላህ

  • @AminatHusen-rg5su
    @AminatHusen-rg5su 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ የኡሥታዙና ቢተሰቦች ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉

  • @user-tw6ch6bl8t
    @user-tw6ch6bl8t 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እድሜናጤናይስጣችሁ

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ጀዛኩምላህ ኽይር

  • @ALAHU.AKBER.forever
    @ALAHU.AKBER.forever 3 หลายเดือนก่อน

    Jezakelah

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 หลายเดือนก่อน +3

    ክፍል ሁለት ይቀጥል ኡስታዝ

  • @hayu4429
    @hayu4429 3 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም
    አላህ እስልምናን እደሰጠን ሙስሊም አርጎ ይግደለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ms7qn8ce8s
    @user-ms7qn8ce8s 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @user-ve7in7go6m
    @user-ve7in7go6m 3 หลายเดือนก่อน +1

    As wr wb ustaaza koo rabbii issinnii haa egguu umrii nuu dheeradhaa ❤❤🤲 jzk

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉

  • @mohammedbule6956
    @mohammedbule6956 3 หลายเดือนก่อน +1

    Assalaamu aleykum nagaan rabbii si faana haa ta'u

  • @hayatabebe3509
    @hayatabebe3509 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምአለይኩም ኡስታዝ ማሻአላህ

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u 3 หลายเดือนก่อน +2

    ውስታዘና አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ካፊሮች ምንተሻላቸው ውላሂ ዱዋ ማድርግ ነው አላህ ሂዲያውን ይስጣቸው ያሳዝናሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fu6tb4vt5n
    @user-fu6tb4vt5n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @E5mizz
    @E5mizz 3 หลายเดือนก่อน

    Hustazeye Hayat Kexanaga Yesetelegn Aminnnnnnnn

  • @user-zr1xj5jj1i
    @user-zr1xj5jj1i 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ 🌹🌹

  • @user-bl2yb7zs3l
    @user-bl2yb7zs3l 3 หลายเดือนก่อน +2

    *የሰው ልጅ አፈጣጠር በ 4 መልኩ ነው::
    1.በአፈር አደም /አዳም ተፈጠረ።
    2.ያለ እናት ሀዋ/ሄዋን
    3. ያለ አባት ኢሳ/እየሱስ
    4. በወንድና በሴት ተፈጠረ ።
    ስለዚህ የኢሳ ያለ አባት መወለድ የሚገርም አደለም።

  • @user-gh3fv8kq1o
    @user-gh3fv8kq1o 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g 3 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላም አላይኩም ወረህማቱላሂ ወባረካቱ አህላን ያጀማአ

    • @user-zr1xj5jj1i
      @user-zr1xj5jj1i 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዋአሊይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

    • @user-tz2bq2iq6o
      @user-tz2bq2iq6o 3 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይጠብቃችሁ የኢስላም ንጉሶች 💐💐🌷🌷🌷🌷❤❤❤

    • @user-lk4xj6ni9b
      @user-lk4xj6ni9b 3 หลายเดือนก่อน +1

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته منورين

  • @E5mizz
    @E5mizz 3 หลายเดือนก่อน

    Allha Yanurelen Amin

  • @AsAs-tf9gr
    @AsAs-tf9gr 3 หลายเดือนก่อน

    ማሸለ ቴነና ኢድሜ ይጥልን

  • @bedrumohammed7919
    @bedrumohammed7919 3 หลายเดือนก่อน

    We need all record

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ኡዝታዝ ኡዝታዝ የምታነበውን የመፅሀፍ ቅዱስ ስም ንገረኝ ማንኛው ነው ስሙ ማን ነው

  • @user-lk4xj6ni9b
    @user-lk4xj6ni9b 3 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ወሠህለን

  • @user-hj4tv3jl4k
    @user-hj4tv3jl4k 3 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን

  • @hussenkedir2135
    @hussenkedir2135 3 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ክፍል ይለቀቅ

  • @QqqQqq-qn5ws
    @QqqQqq-qn5ws 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነገሩ ግልፅና ግልፅነዉ ነገር ግን አሏህ ካልመራ ምንም ሜረግ አይቻልም ባፋቸዉ እኮ እየሱሰ ፍጡር እኝደሆነ ይኔገራሉ ግን ይሸወዳሉ

  • @Muradmuhamednur-ym5do
    @Muradmuhamednur-ym5do 2 หลายเดือนก่อน

    قل.هوالله.احد.الله.الصمدلم.يلدولم.يولدولم.يكن.له.كوا.احد.صدق.الله.العلي.العظيم

  • @hayatabebe3509
    @hayatabebe3509 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 3 หลายเดือนก่อน

    መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ቁራን የኢሳ አልመሲህ መነሻው በቃል ይደምራል። ቁራን ኢሳ አልመሲህ መነሻው ከአላህ የሆነ የአላህ ቃል እና የአላህ መንፈስ ነው ይላል።መጽሐፍ ቅዱስም የኢሳ ልደት ሉቃስ ከመግለፁ በፊት እንደ ቁራአኑ የእግዚአብሔር ቃል ይለዋል ቀዳሚውነቱን ። ቃሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረ ነው ይላል። ያቃል እግዚአብሔር መሆኑን ይገልፃል ።ይህ ልደት ከዘላለም የሆነ ቀዳማዊ ልደቱ ነው። በጊዜ የማይሰፈር ፥መቀዳደም የሌለበት ልደት ነው። ልደቱም ከአብ ያለ እናት ሊነገር ሊብራራ የማይችል የፍጡር መረዳት የማይደርስበት እንዲያው በእምነት ብቻ የሚቀበሉት ልደት ነው። መዝ ምዕ 2፥ አንተ ልጄ ነህ ዛሬ ወለድኩህ ይለዋል። ይህ ልደት ዛሬ ከዘላለም የሆነ ። ያለፈ ጊዜ የማይሽረው የሚመጣ ነገ የሌለው ልደት ። ከአባቱ ተወልዶ በአባቱ የማይቀደም፥ ከአባቱ ተወልዶ ከአባቱ የማይለይ ነው። እግዚአብሔር ልጁን ላከ ከሴትም ተወለደ ይላል ያው ወንጌል። ይሄ ዳግም ልደት ነው ከፍጡሯ ከማርያም ያለ ሩካቤ ያለዘር ያለ አባት በመንፈስ ቅዱስ ፍቃድ የተከናወነ። ከእናቱ ተወልዶ በጊዜ በዘመን ጊዜ ዘመን የተቆጠረለት፥ ከፍጡር ተፀንሶ በሰው መካከል የተመላለሰ
    ለፍጥረቱ በስጋ ማርያም የታየ ነው። ከመርየም ተወልዶ የመርይም ፈጣሪ። በድንግልና ተፀንሶ መሀፀኗን ሳይከፍት የተወለደ።በቃል ገብቶ በቃል የወጣ ነገር ግን የሚዳሰስ የተወሰነ ጌታ ነወ። ሰው ሲሆን መወሰን ገንዘብ ያደረገ፥በምልአት አለም እንደ አባቱ ከቦታ ወጪ ሆኖ የሚኖር እሱ ጌታ ነው። መነሻው ከማርያም ያልሆነ በአባቱ ፍቃድ በእራሱ ፈቃድ የፈጠረውን መሀፀን ለተዋህዶ መርጦ የተዋሀደ። በቁራኑም እንደ አዳም ቢጤ ቢለውም በሌላው የቁራን አንቀጽ ላይ የአላህ ቃል የአላህ መንፈስ ነው ይለዋል። አዋህዶ ሙስሊም ይረዳው እነዚህን ሁለት አንቀጾች። ኢሳ አልመሲህ ከምድር ብቻ ያልሆነ ከአላህ ዘንድ በቃል አና በመንፈስ ከዘላለም የነበረ መሆኑን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ለማን ነው ለምድነው ነው ኢሳ አልመሲህን መነሻው ከአላህ ዘንድ ያደረገው? ለሌላ ፍጥረት ባልተነገረ ሁኔታ የተገለፀው? የጣላት ቃሉ ይላል መነሻው ከመጣሉ በፊት ከሴት ከመወለዱ በፊት በቃልነት በአላህ መንፈስነት ለምን ተባለ? መልስ የሌለው ጥያቄ? አላህ ያለቃሉ ያለ መንፈሱ የኖረበት ጊዜ ዘመን አለን ለሙስሊሞችሁሉ ?

    • @ahmedelgudu2415
      @ahmedelgudu2415 2 หลายเดือนก่อน

      Everything comes from Allah, . Allah created the heavens and the earth everything in between by his creatives power. Because everything originated from God , He is the Creator of all mankind including Jesus, Angels .

    • @ahmedelgudu2415
      @ahmedelgudu2415 2 หลายเดือนก่อน

      God can’t take human form . He has his own unique features. He is above all forms of imperfections. Jesus was hungry, but God never got hungry. Jesus was sleeping, but God never got asleep. Jesus used to eat and go to the washroom, but God never eats . He is the provider . Jesus knowledge was limited, but God’s knowledge is limitless. Jesus said in your Bible in the gospel of Mark chapter 13, verse 32 “However, no one knows the day or hour when these things will happen, not even the angels in heaven or the Son himself. Only the Father knows” In this verse Jesus clearly say that his knowledge of the hour is limited and differentiate himself from God. God superior and Jesus is God’s slave and messenger

    • @tarikdemissie1993
      @tarikdemissie1993 2 หลายเดือนก่อน

      ኢሳ አልመሲህ የአዳም ቢጤ ነው ይላል ቁራኑ። ሰው እንደመሆኑ ይበላል፥ ይረበዋል ፥ይጠማዋል ፥ያንቀላፋል ፥ይነሳል ፥ይሞታል። ኢሳ አልመሲህ ሰው ብቻ ወይንም አምላክ ብቻ የሆነ አይደለም ። ሰው የሆነ አምላክ እንጂ ስጉ ቃል ነው።ቁራን ሳይነግረን በፊት ሳይፃፍ በፊት ወንጌላችን መራቡን መብላቱን ፥መተኛቱን ፥መሞቱን ፅፉ አሳይቶናል።እግዚአብሔር እንዴት ይበላል እንዴት ይጠጣል እንዴት ይርበዋል እንዴት ይተኛል ይላል ሙስሊም። የክርስቲያን መልስ ሰው የሆነው አምላክ በለበሰው ስጋ የሚበላ የሚራብ የሚተኛ የሰውን ልጅ አከሉን ባህሪውን ገንዘብ ስላደረገ እንላለን። አምላክ ብቻ አይደለም ሰው የሆነ አምላክ እንጂ። ለሙስሊም ጥያቄ፥ ኢሳ አልመሲህ የአደም ቢጤ ነው እንዳለ ቁራን ሌላው የቁራን ጥቅስ የአላህ ቃል የአላህ መንፈስ ይለዋል በዚህ በአላህ ዘንድ በአለው ማንነቱ ኢሳ አልመሲህ በቃልነቱ በመንፈስነቱ ይበላ ፥ይጠጣ፥ይርበው፥ያንቀላፋ ይሞት ነበርን?

    • @tarikdemissie1993
      @tarikdemissie1993 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሰውን ሲፈጥር ጭቃ ይዞ እፍ ሲልበት ሰው ተፈጠረ ይላል ቁራኑ ። ኢሳ አልመሲህ ወፍን ሲፈጥር ጭቃ እንደ አላህ ይዞ እንደ አላህ በአፉ እፍ ሲልበት ያጭቃ ህይወት ተሰጥቶት በረረ ይላል ቁራኑ። መፍጠር ህይወትን መሰጠት ለአላህ ብቻ እና ብቻ የተሰጠ ነው። ኢሳ አልመሲህ ፍጡር ብቻ ከሆነ መፍጠርን እንዴት ገንዘብ አደረገ? ተአምር አይደለም ህይወት መስጠት ነው ለፈጣሪ ብቻ የሆነ ለሌላ የማያጋረው ነው። ይሄ በርግጥ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የለም በቤተክርስቲያን መፅሐፍ እንዲሁም ቁራን ላይ አለ።